EMS Eletawi ከጦርነት ያልወጣው የሰላም ሰባኪ Tue 09 Jul 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Komentáře • 21

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Před 14 dny +6

    አቤት አቤት እግዚኦ መሀርና ክርሥቶሥ። 100ተማሪ ታግቶ በቀን 30አማራ ተገድሎ የአማራ ክልል በጦርነት ጠፍቶ ሥለ ሡዳን ለመማጸን የኢትዮጵያ መንግሥት የሚያደርገው እኔን ተመልከቱኝ ብለው ብጭብጭ ያሉበት አልገባንም ሠው ከሆናችሁ ህሌና ካላችሁ በትክክል ኢንተለጀንት የተማራችሁ በሀገራችን 75%ሕዝብ ተጨንቆ ሡዳንን ለመመልከት የተደረገ ጥረት የውርደትም ውርደት ነወ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny +1

    Thsnk you Jegnoch God bless you all

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny

    Thanknyou Fasil for the report.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny

    Weldone Fano. Thank you Wondemagenge for the interview

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 13 dny

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny

    Welcome Jegnoch

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 14 dny +2

    አብይ የኢትዮጵያ ህዝብን ከናቀው ቆይቷል ግን ለባርነት የተዘጋጀ ህዝብ በማየቴ አዝናለው

  • @JedidiahAd-so7qm
    @JedidiahAd-so7qm Před 13 dny

    It's only 29 minutes.why?

  • @shawelayele4506
    @shawelayele4506 Před 14 dny

    በአርብ አንድ አስራ አንድ ግልጽ አይደለም ፋሲል የወሎው የጦርነት ውሎን አስመልክቶ ባቀረብከው ዜና ላይ ቀን አገላለጹ ማለት ነው እርምት ይደረግበት አመሰግናለሁ።

  • @user-be1rr7fx3e
    @user-be1rr7fx3e Před 13 dny

    Where is gash Gizaw?

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 13 dny

    አይ ግዜ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny

    Egzio Meharene Kiristos

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Před 14 dny

    በእውነት የሀገራችን ህዝባዊ መንግሥት በህዝብ አመኔታ ካለው በአሥቸኳይ ከቤተሠብ በመምከር መለቀቅ ሢገባ ጭራሽ ምንም እንዳልሠማ ሆኖ ሡዳንን ጉለሰቻ መጣዱ ያሣዝናል😅

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Před 13 dny

    ሞት ሥደት እርሰ በእርስ መበላላት ይብቃን።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 13 dny

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 14 dny

    ምን ሆኖ ነው የተቋረጠው

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex Před 13 dny +1

    EMS ዎች በኢትዮጵያን ዘንድ ምን ያህል እነዳዘቀ ጣችሁና ምን ያህል እንደ ተተፋቸሁ ብታውቁ ሰው ይሰማናል ይደግፈናል ብላችሁ በሚዲያ ባልወጣችሁ። ለነገሩ ጆሮ ለባለቤቱ ባዕድ ነው እንዳሉት ነው። ለመሆኑ እናንት ከጂዎች ወራዳዎች አቢይን ለማናናቅ ቀርቶ ስሙንም መጣራት በከበዳችሁ ነበር። የፀንፈኞች የፕሮፓ ጋንዳ ክንፍ ሆናችሁ ህዝብ እንዲደግፋችሁ ማስታወቂያ ታስነግራላችሁ ማፈረያ ናችሁ ኢትዮጵያ እንዲትፈርስ ለሚሰራ ሚዲያ ኢትዮጵያዊያን አይረዱም የሚረዱም ካሉ የአገር ጠላት ብቻ ነው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny

    Satan Abiye achiberbari