Talking Songs - Episode Five || Bante Menor By Yohannes Girma

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Apostle Yohannes Girma shares the story behind his song Bante Menor

Komentáře • 170

  • @amarechwoshe4092
    @amarechwoshe4092 Před rokem +13

    ይህ ፀጋ አይወሰድባችሁ የሚወዳችሁ ወገኖቼ በዝማሬያችሁ ተጽናንቻለሁኝ ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ዘምሩልን...

  • @tesfayeedosa3921
    @tesfayeedosa3921 Před 5 lety +41

    እባካችሁ በፀሎት አግዙኝ የጌታዬን ፈቃድ ብቻ ፈጵሜ ማለፍ እንድችል

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 Před 5 lety +21

    ሁልጊዜ እንደዚህ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረተ ዝማሬ የእግዚአብሔር ሃይል ይገለጥበታል:: ጌታ ይባርካችሁ ወገኖቼ በሳልና በጥበብ የተሞላ የሚያንፅ ቃል ነው ሁላችሁም ያስተላለፋችሁት

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 7 měsíci +6

    ደስ የሚልህን ስጦታ በእጄ አለኝ የኔ ጌታ
    ራሴን ላድርግ መስዋእት
    ከሁሉ በላይ የምሰጥ
    ኑሮህን ጨርሰህ በእኔ ኑር
    ካሰብከው የሚቀርም አይኑር
    በአንተ መኖር ያሰብከውን መኖ 16:12
    ኑሮህን መኖር መርጫለሁ
    ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ ከፍቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
    ከዚህ ሌላ አይታየኝም ለእኔ
    በላይ ያለው ፍቃድህ
    በምድር በእኔ እንዲኖር
    ይኽው ራሴን አምጥቻለሁ
    ለአንተ እንዲሆን ሰጥቻለሁ
    ለክብርህ መገለጫ እቃ
    የወደድከውን ማድረጊያ/፪
    በአንተ መኖር ያሰብከውን መኖር
    ኑሮህን መኖር መርጫለሁ
    ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ
    በፍቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
    ከዚህ ሌላ ህይወት /ኑሮ/
    አይታየኝም ለእኔ
    እንደወትሮ በስጋዬ ከብሮ ሳየው ውድ ጌታዬ
    ልጁን በኔ መልክ ገልጦት
    ያሰበውም ሰምሮለት
    ደስታዬ ያን ጊዜ ይሞላል
    መሻቴ ፍፃሜ ያገኛል
    ባንተ መኖር ያሰብከው መኖር
    ኑሮህን መኖር መርጫለሁ
    ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ
    በፍቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
    ከዚህ ሌላ ኑሮ አይታየኝም ለእኔ
    ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
    ከዚህ ሌላ ህይወት አይታየኝም ለእኔ
    ደስ የሚልህን ስጦታ በእጄ አለኝ የኔ ጌታ
    ራሴን ላድርግ መስዋእት......

  • @hewtegatiso3173
    @hewtegatiso3173 Před 3 lety +9

    የእግዚአብሔር ሰው የምንወድሕ ና የምናከብርሕ ፓስተር ጆን ዘመንሕ ይባርክ ብዙ ተባርከናል ብዙ አትርፈናል ጌታ እየሱስ ያብዛልሕ እስከፍጻሜ❤👏👏👏

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 5 lety +40

    በላይ ያለው ፈቃድህ በምድር በኔ እንዲሆን ይኸው ራሴን አምጥቻለሁ ላንተ እንዲሆን ሰጥቻለሁ
    ለክብርህ መገለጫ እቃ የወደድከውን ማድረጊያ
    ላንተ መኖር ያሰብከውን መኖር
    ኑሮህን መኖር መርጫለው ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ በፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ ከዚ ሌላ ህይወት አይታየኝም እኔ....
    አሜንንንንንን ላንተ ኑሬልህ ልሙት እባክህን ጌታ ሆይ ። ኑሮህን ልኑርልህ በመንፈስህ ሀይል። እራሴን ልስጥህ ሁልጊዜ ቅዱስና ህያው መስዋእት አድርጌ ላቅርብልህ እራሴን ፈቃዴን ሰጠሁህ በኢየሱስ ስም

  • @natnael_tadesse
    @natnael_tadesse Před 4 lety +9

    i have heard this song many times as normal song until today!! it made me cry and am craving to know God!

  • @elzi495
    @elzi495 Před rokem +7

    God gave me this song by the time am craving to live abroad, i realized that God cares about my presence in his house where ever i go. May God help me to stay in his house. I'm scared.

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před rokem +3

    ወዉ ጆዬ ጌታ ዘመን ይባርክህ በእውነት ነዉ መጀመሪያ እራስን መስጠት የምገርም ትምህርት

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 Před 3 lety +5

    ዋው ሰማይ ደርሼ ነው የተመለስኩት ድንቅ አምልኮ። መቼም የአምልኮ ቅባቱ ፈሶባችኋል ።

  • @lirealemayehu4615
    @lirealemayehu4615 Před 4 lety +8

    I thought I am the only one blessed at this song John stay blessed many more years to come and all of u guys

  • @elsabetadmasu5761
    @elsabetadmasu5761 Před 4 lety +5

    ፓርተር ዮሐንስ ያንተን መዝሙር በጠም ነው ምዎዶ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ፍሬያማ ይሁን !!🙏🙏😍😍

  • @ashudesu2079
    @ashudesu2079 Před rokem +2

    dese yelale yegeta sem yebarek

  • @gataybalawulateygg5963
    @gataybalawulateygg5963 Před 5 lety +6

    እየሱስስስስ የኔ ጌታ አንተኮ መልካም ነህ እንዴት ልግለፃህ በፈቃድ ስር ይሁን መቃብሬ

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 5 lety +15

    የእግዛቤር ባሪያ በእውነት ክብሩ በዚህ ህብረት ውስጥ አለ ለዚህም ከሚወጣው መልካም መአዛ የተነሳ እኛም እረካን ተባረኩ የእግዛቤር ህልውና ለዘላለም ከናንተጋ ይሁን

    • @menenkitchen
      @menenkitchen Před 5 lety +2

      Tedal Mera Amen God is great 👍🏼

  • @meronlegesse2
    @meronlegesse2 Před rokem +6

    ራሱን የሰጠ ሁሉን ሰጠ💕

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 5 lety +12

    ኑሮህን ጨርሰህ በኔ ኑር ካሰብከው የሚቀርህ አይኑር አሜንንንንንንን ተባረኩ ለዘላለም እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ ይብዛላችሁ ፀጋው

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 Před 3 lety +4

    የአንተ ፍቃድ ይሁን በዘመኔ አንተን አሳይቼ እንዳልፍ እርዳኝ አምላኬ 💔ተባረኩ

  • @zekariaswoldegebriel1475
    @zekariaswoldegebriel1475 Před 2 lety +2

    No 1 , my favorite. I will keep on this song in my congregation. KCPI

  • @user-ip4nj3gg4g
    @user-ip4nj3gg4g Před 2 lety +3

    እየሰማሁት መዝሙሩን የሚገባኝ ነገር ቢኖር ግሩም የሚባለውን ሰው እዚምድር አምጥቶ ፍፁም የራሱን ፍቃድ ሊፈፅምብኝ ነው የማርፈው እኔ ወስኜ ሀጢያት አልሰራም ብዬ ተናግሬ አጉል በቃ ጌታን ስለማውቅ አልዋሽም ብዬ ሳይሆን የማስደስተው እራሴን በፍቃዴ ሰጥቻለሁ እኔና አንተ እየኖርን አንተን ብቻ አወራለው ብዬ ከእሱ ጋር ተስማምቼ እንድኖር ሳይሆን በፍቃዴ የኔን ማንነት ሰርዘውና አንተ በድን ብርጭቆ ውሃ እንደሚይዝ ላንተ የሆነ እቃ ልሁን አንተ ግን ለምትፈልገው ነገር ተገልገልብኝ አሜሜንንንንንንንን

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 5 lety +12

    Awesome I feel good being in the presence of the lord the songs are such a blessings unto my life.🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻God bless them

  • @atnafuasfaw1860
    @atnafuasfaw1860 Před 2 lety +2

    ጆኒዬ እውነታኝ ህይወት እያየውብህ ነው ሚክኒያቱም በእያንዳንዱ ዝማሬውች የጌታ ፊት እያየሁኝ ነው እናም ተባረክሊኝ በመቀጠል ሙዚቀኞች እና ጆዬ ጋር የምታገለግሉ ሁሉ የእሱ ፈለግ ጠንቅቃቹ ገንዘባቹ አድርጉ እናንተም ዘመናቹ ይባረክ!!!!!!

  • @alemat897
    @alemat897 Před 5 lety +2

    My revival is happening through your worship song and talking song..thank you Jesus ..this is another chance from heaven for me..elelelelelelelelelelelelelelelelelelelel

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 Před 2 lety +2

    Timeless ! Priceless !
    When I had covid19 in early 2020 ( no test , no vaccine , no information what to do at the time) people were dying in 1000s
    it was very scary moment but this song encouraged me through out I was singing this song none stop and rejoicing knowing my destiny!

  • @wandi921
    @wandi921 Před 5 lety +6

    የሚዘመሩ ሁሉም መዝሙሮች ምናለበት እንዲህ ቢሆን እግዚአብሔር ለሚፈልገው ሐሳብ እና ለሱ ፈቃድ መኖር የመሠለ ነገር ምንም የለም እንዲሁም ትልቅ ትርጉም ያለው ዝማሬ ነዉ you are blessed .

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 2 lety +2

    Amen Amen, may we give ourselves to him fully! He is coming...

  • @azeblemma6523
    @azeblemma6523 Před 5 lety +7

    Glory to the almighty God. I want to live the rest of my life glorifying His name.
    Thank you.

  • @eysuseselamnew2484
    @eysuseselamnew2484 Před 5 lety +3

    Wooooww😭😭✋✋✋wadi eysuusssuu kebri lant yehon ameeeeeeeeennnn! !! Tbrkuuuuuu bbzuuu batam tbrklehu tgwa yebzlachu!!!

  • @aberashdessalegn1470
    @aberashdessalegn1470 Před 11 měsíci +4

    ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁላችንንም በዚህ መንፈስ እንስከር

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 Před 5 lety +12

    ፓስተር መዚሙሮችክ ስርሀትህ እንዴት እንደምወድህ ተባርክ 😍😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤✔✔✔✔✔

  • @tesfatadesse5568
    @tesfatadesse5568 Před 5 lety +6

    ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ
    ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ
    ከዚህ ሌላ ህይወት አይታየኝ እኔ
    አሜን አሜን አሜን …… ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ

  • @user-me3gj9dc5x
    @user-me3gj9dc5x Před 5 lety +3

    አሜን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን

  • @samrawittsegaye4102
    @samrawittsegaye4102 Před 5 lety +6

    ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ በዚህ በተደበላለቀ ዘመን እናንተን ሰጠን ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

    • @menenkitchen
      @menenkitchen Před 5 lety +1

      Samrawit Tsegaye Amen 🙏🏻

    • @menenkitchen
      @menenkitchen Před 5 lety +1

      Samrawit Tsegaye that's true wow blessed video 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @nebyatguyu9981
    @nebyatguyu9981 Před 2 lety +2

    ጌታ ብርክ ያርጋቹሁ

  • @eyerusalemyigezu9513
    @eyerusalemyigezu9513 Před 5 lety +2

    Joyee hulem betam egeremalhu anth gar yalwen ye worship melke saseb yene dawiten megonatsefiya lezi tiwelde ashagerehal zemenhe yelemelem bebezu firewoch tebarek ......worship min malet endehonh kanth bezu temeriyalhu!

  • @hiruttilahun702
    @hiruttilahun702 Před 11 měsíci

    አሜን!!! ቃላችንን በፀጋው ያፅናልን ከቃላችን መሰጠታችን ከፍ ብሎ ይጩህ !!!! አዎ ከተሰጠን ያለምንም ጥርጥር ብርሃናችን በሰው ሁሉ ፊት በርቶ ብዙዎች እግዚአብሔርን አመስጋኝ እና ለሱ የሚሰጡ ይሆናል!!!!!! አገልግሎታችሁን ጌታ ለክብሩ ይባርክላችሁ ዳርቻችሁም የሰፋ ይሁን ፍሬአችሁም ምድርን ሁሉ ይሙላ!!!!

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Před 2 lety +1

    ነፍስን የሚያረካ መዝሙር ነው ብሩክ ነህ ጆን!!
    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @danieltsegaye
    @danieltsegaye Před rokem +2

    የተወደዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሀ

  • @mofob7042
    @mofob7042 Před 5 lety +3

    Keep shining for Him! Redeem the yongsters from this crooked world. Remain blessed. Immensely blessed with this song.

  • @kalkidanberehanu8018
    @kalkidanberehanu8018 Před 5 lety +1

    tebareku ahunem geta nafkotachun ersum kebru elewenawe megegnetu hiwetachun nurowachun yikotaterewe

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Před 2 lety +3

    God bless you all! Glory to God! When I listened just I felt more thirsty in my soul, I wished to stay on that long! God bless you again 🙏

  • @brukihale7732
    @brukihale7732 Před 5 lety +5

    Amen ...I give eneneten....I give Him my everything again and again....I love the song Gbu Jonnye.

  • @biniyamfisseha4649
    @biniyamfisseha4649 Před 5 lety +3

    As usal, this is the example of how worship music shoud be performed. Amazing keep the good work. May God almighty bless you all with new songs and above all his presence.

  • @sami8419
    @sami8419 Před 5 lety +11

    talking the heart of songs is a blessing, it unfold the full heart and spirit of the message, that will draw ppl to a more deeper fellowship and understanding;

    • @menenkitchen
      @menenkitchen Před 5 lety +1

      solomon mikiyas This is Just awesome!

  • @aberashdawit3736
    @aberashdawit3736 Před 3 lety +1

    Amen amen ነፍፍስም አልቀረልኝም በእውነት አመለኩ ተባረኩልኝ!!!

  • @tekleejajo2193
    @tekleejajo2193 Před 11 měsíci +1

    አልጠግበውም። ገታ ሆይ ፈቅጃለሁ በእኔ ኑር።

  • @berisodadi1869
    @berisodadi1869 Před 5 lety +4

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @yihuneadmasu1338
    @yihuneadmasu1338 Před 2 lety +1

    Ke dirom jemire kirstian negn biye neber gn gin ehen mezmur iskamadamit dires lekas kirstinayen alnorkutignim😭 zare gin mezmurun kadametku bohala erasen agignchalew apostle Geta abzito yibarkih le fekadu indininor geta yirdan

  • @rahelberku222
    @rahelberku222 Před 5 lety +8

    እውነት ነው ጌታ ይባርክህ:: በዚህ ዘመን የጠፋው ይሄ ነው:: ጌታ ያለን ብትወዱኝ እንደቃሌ ኑሩ ብሏል ታዲያ ራሳችንን ካልሰጠነው እንደቃሉ መኖር አንችልም እንደ ቃሉ ካልኖርን ደግሞ እግዚአብሄርን አንወደውም ማለት ነው:: ስለዚህ ጌታ ይርዳን መምጫው ቀርቧል ራሳችን ኣሳልፈን እንስጠው::

  • @alemalem2902
    @alemalem2902 Před 5 lety +4

    የመንፈስ ቅዱስ ሰካራም: ማለት: አንተነህ:ዮኒ,ዝማሬዎችህ.እኮ,ወደ,እግዚያብሄር.ቤተመቅደስ,ሰተት.ብሎ.የሚገባ,ነው.ብሩክ,ነሕ,ዘመንሕ,እንዲሕ,በአምልኮ,ይለቅ.it's wander full warship my god bless you

  • @meskeremzewge6264
    @meskeremzewge6264 Před 4 lety +3

    I give my self again and again myself god iLove sing ultimate joy

  • @Bitsit_enu
    @Bitsit_enu Před 3 lety +3

    Amennn😭😭😭😭😭😭Thank God for John

  • @zeharahussen4699
    @zeharahussen4699 Před rokem

    አሜን አሜን የኔም ጥማት ይሄ ነው የተረዳኝ የለም

  • @helengulema5876
    @helengulema5876 Před 4 lety +1

    ተባረኩ በዘመኔ የእግዘአብሄርን ፈቃድ ፈፅሜ ማለፍ ነው የምፈልገው ማደግ እፈልጋለሁ

  • @Godisgood-fv6fg
    @Godisgood-fv6fg Před 5 lety +5

    Amen amen 🙌

  • @aryamfitsum6551
    @aryamfitsum6551 Před rokem

    ouff mn aynet dnk meredat nw joye 😢😢😍😍

  • @user-cj1cq3xh6d
    @user-cj1cq3xh6d Před 5 lety +3

    አሜንንንን ጌታ ሆይ ብኑር ላንተ ብሞትም።ላንተ ጌታ ይባርካችው

  • @sultanabate571
    @sultanabate571 Před 5 lety +3

    አሜን የኔ አበት ምፈልጎ ብሪና ውሪቅ ሳይሆን እኔንነው ምፈልጎ ሃሌሉያ ጃን አቴን ለኛ አሰልፎ የሰጣው የአበተችን ሲም ለዛለለም የተመሰገነ ይሁን

  • @sultanabate571
    @sultanabate571 Před 5 lety +6

    አሜን ተበረክ ጃይ

  • @adanewala9354
    @adanewala9354 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻው ይምራን

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 Před 4 lety +3

    አሜን አሜንንንንንንን ተባረክ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 4 lety +4

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @hasateferera1921
    @hasateferera1921 Před 4 lety +1

    Amen amen geta simu yekiber diki mezimur new besama besam altenkem uuffff tebarkulgn

  • @sinkneshmulleta5980
    @sinkneshmulleta5980 Před 5 lety +1

    Amen amen k fekade sir yehune mekabire amen....

  • @semi4072
    @semi4072 Před 5 lety +4

    Aweeee you are drank by the Holy Sprit🙏😍👍luck you😭😭😭😭😭😭

  • @Ethiopianpiano
    @Ethiopianpiano Před 2 lety +1

    he is my favourite

  • @zerituyohanes406
    @zerituyohanes406 Před 4 měsíci

    ኡፍ የኔ ጌታ በአንተ መኖር ላሰብከው መኖር ኑሮህን መኖር መርጫለሁ

  • @mulugetabariso4504
    @mulugetabariso4504 Před 4 lety +1

    God bless you man of God Yoni
    Iam blessed by this amazing song

  • @aeeazz6081
    @aeeazz6081 Před 3 lety +1

    Tebarek yi mezemur leen melkte new zare wodihalew ye abbat lijochi

  • @jemalyncruz3629
    @jemalyncruz3629 Před 5 lety +3

    Amen amen amen
    Tebarku be geta

  • @detodeto-bi8xc
    @detodeto-bi8xc Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @aivenuemontello8144
    @aivenuemontello8144 Před 5 lety +6

    this is awesome

  • @nathantimoty2813
    @nathantimoty2813 Před 5 lety +3

    Tebareku ከዚህ በላይ ንደዱ🔥🔥

  • @havenjesus4152
    @havenjesus4152 Před 5 lety +1

    Haleluyaa eyesus geta nw uuu geta yebrke yoni tebarkhle

  • @samrawitwoldegebreal6148
    @samrawitwoldegebreal6148 Před 5 lety +3

    AMEN! GOD is always good

  • @user-cm8qv6pp9b
    @user-cm8qv6pp9b Před 7 měsíci

    ኣሜንንንንንንንንን ተባረክክክክ

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 Před 5 lety +2

    AMEN Hallelujah ,,, May God bless you all

  • @mihirettesfamichael1127

    Amen Amen Amen kefkade
    Ye houne menore gata yesus

  • @tigisttamerat2550
    @tigisttamerat2550 Před 2 lety +1

    Joniye geta yibarkhi yene wodim wodhalew

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 Před 5 lety +1

    May god bless you. Thank you Jesus.

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 3 lety

    አሜንን ሀሌሉያ ቃሉ ህያው ነው።ከፍቃድህ ውጪ ከምኑሮን ፍቃድህን ሳደርግ ይሁን መቃብሬ ፍቃዴን ለፍቃድህ ሳደርግ ፍቃዴን ሳላደርግ ፍቃድህን እያደረኩኝ እድኖርልህ እርዳኝ ጌታዬ ካላተፍቃድ ኖሮ እብድነት ነው

  • @tsihonimamo595
    @tsihonimamo595 Před 4 lety +2

    Amen. Amen. 🤦‍♀️❤️

  • @user-ue3fr2lm4h
    @user-ue3fr2lm4h Před 3 lety +2

    አሜን አሜን

  • @lirealemayehu4615
    @lirealemayehu4615 Před 4 lety +1

    Kazih Lela nuro alinur ine tabarikebatalehu geta hoy ba Nagar Hulu barikachehu

  • @BELDA143H
    @BELDA143H Před 11 měsíci +1

    Egzbher zamanachun yibbarkaw we love you zetsa’at

  • @samiberhanu1573
    @samiberhanu1573 Před rokem

    ከእኛ ማንም ለራሱ የሚኖር፣ ለራሱም የሚሞት የለምና። ብንኖር ለጌታ እንኖራለን፤ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን፤ ስለዚህ ብንኖርም ብንሞትም የጌታ ነን።
    ሮሜ 14:7-8

  • @jemalyncruz3629
    @jemalyncruz3629 Před 5 lety +2

    Amen amen amen
    Haleluyaa

  • @mekdesalbachew887
    @mekdesalbachew887 Před 5 lety +3

    Amen 🙏🏽

  • @biruktaitalemu3308
    @biruktaitalemu3308 Před 5 lety

    amen joye tebareku.sel enante geta yebarek

  • @sisayhailu9085
    @sisayhailu9085 Před rokem +1

    Abo gata abezeto yebarekehi

  • @zannashzannash3994
    @zannashzannash3994 Před rokem +1

    አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 Před 5 lety +1

    ዘመናችሁ ይባረክ በየሱስም

  • @solomonyokamo796
    @solomonyokamo796 Před 3 lety +1

    God bless you abundantly

  • @helenfesshaye8501
    @helenfesshaye8501 Před 5 lety +3

    Amazing.

  • @haimanotkussa1613
    @haimanotkussa1613 Před 5 lety +2

    God bless you all

  • @thankyoujesusvhcg4405
    @thankyoujesusvhcg4405 Před 5 lety +2

    God bless you all of you!!!

  • @nighstitewelde1699
    @nighstitewelde1699 Před 4 lety +2

    Bnor lante bmotm lante good bless you

  • @kokobabraham3499
    @kokobabraham3499 Před 5 lety +2

    Amen amen

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 5 lety +2

    Tebareku

  • @admemsg5565
    @admemsg5565 Před 5 lety +1

    wuy zemenachu yibarek