"አምላኬ ፍቅርህን" | በፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል | Amlakie Fekrehen | Pastor Daniel Amdemichael | Live Worship

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
    Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
    / 312726798871156
    አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ጉግል ማፕስ - google maps address
    maps.app.goo.g...

Komentáře • 9

  • @ethiopialover123
    @ethiopialover123 Před 5 měsíci +1

    ዳኒዬ እርግት ያልክ የእግዚአብሔር ባርያ አገልጋይ ነህ እጅግ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před měsícem +1

    ዳኒ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏🏽👍🏽

  • @lindatsegaye4725
    @lindatsegaye4725 Před rokem +1

    ዳኒዬ ብርክ በልልን ኑሮአችንን ነው የምትዘምረው ጌታ እንዴት እዳገኘን ስናስብ በጣም እኮ ነው የሚገርመው። ዘመንህ አገልግሎትህ ቤትህ ፀጋህ ይለምልም

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před rokem +4

    ፀጋው ይብዛልህ የተወደድክ ወንድሜ !!!!
    በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ
    አምላክና አባት ይባረክ::
    ኤፌ 1:3
    ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለአባታችን እና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🏾🙏🏾

  • @mhiretaweke
    @mhiretaweke Před 11 měsíci +1

    Amen

  • @stefanosfitsum7189
    @stefanosfitsum7189 Před rokem +1

    Amen!!!

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem +2

    Ammmmmeeeen tbarekilgn tsaga ybizalhi

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před rokem +2

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maranatagetahoytolona2566

    Amen