"ባስረሳኝ" የተወጃጇ ድምፃዊት ብፀዓት ስዩም ሙዚቃ //በእሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 13. 05. 2023
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... - Zábava
ምናለ እርጅና ባይኖር 😔 ብፅዬ የኔ ንግስት አቤት ድምፅ 😮ትለያለሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው 🙏
ብጼ እንዴት እንደምወድሽ የኛ እንቁ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልን
I am still crying over this song
በቃሽ ዘፈን ስንት ሺዘመን ለለመኖርነዉ ንሰሀ ገብሽ ለአምላክሽ ዘምሪ ቀሪ ዘመንሽን አለም ከቱናት የሰማዩ ይበልጣል የኔዉድ❤
ብፅአት በጣም ነው እምወድሽ:: ሁለቱንም ዘፈ ንሽን አየሁ ዛሬ:: ዋው ! እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እስከ ባለቤትሽ
ደምጽዋ እንዳለ ነው ገና እድሜ ከ ጤናይስጥሽ
መልካም የእናቶች ቀን አቺ መልካም ሴት
ብፄ እንዴት እንደምወድሽ ኢቢሶች ስለአቀረባችሁልን እናመሰግናለን🙏
በጣም ነው ምወድሸ ብፅዬ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላቹ
መልካም የእናቶች ቀን
Batam new ymwdshh❤❤❤ nurelin
Enkun adrsash yag enat❤❤❤❤
ብፃቲሻ የእኔ ወርቅ አንቺ መልካም ቅን ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ገና ብዙ እድሜ ይኖርሻል የምወድሽ ኑሪልኝ።
My entire body shivers whenever I listen to this song😍😍😍
ብፃትየ ብወድሽ ❤ብወድሽ ❤ብወድሽ❤ አልጠግብሽ ❤ኑሪልኝ የኔ ንግስት 💚💛❤️💐💐
Nostalgie ❤❤
ብፅየ ስላየሆሽ ደስ ብሎኛል የወድሜ ሜስት በጣም እምሮብሻል እወድሻለሆ
ኣስፋው ናፍቀሀኛል
BASERSAIE 💔💚💛❤️😍❤️❤️❤️ENAMESEGENALE🙏❤️❤️❤️😘
Well done ❤
ብፅሽ ❤❤❤❤❤
ይገርማል የድሮዎቹ ሰወች የማያረጁት ሚስጥሩ ምን ይሆን ይሄው እኛጋ እኩል ናቸው ማሻአላህ
ሰዉ ኑሮዉን ነዉ የሚመስለዉ ዉዴ እኔ ልጅ ሆኜ ነዉ የማቃት ግን ያዉ ናት
❤❤❤
love you በተለይ አደራ ልጄን
ዘፈን ድሮ ቀረ አቦ ያሁኖቹ እማ በቃ ጆራችንን አመመን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መዝሙር ነው ዘፈን
Hey guys Enat is Enat everywhere please don't create comparisons between mothers. Millions of mothers are struggling in the rest of the world like our Ethiopian mothers, so be the date for the whole mothers in the world, Just saying.
❤❤❤❤
የፀጉሩ ንገርስ...😂🤣😂
በጣም ያምራል ሁሌ ለትችት መፍጠን
💔AIBALEME ☝️
Ayebalem
የማትረቢ።ስንት የሚታይ ስብእና እያላት ? ቆርቆሮ።
❤❤❤