የእግዚአብሔር እርሻ ሆኜ ፍሬ እንዳላፈራ ምን ይይዘኛል? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 11. 2023
  • የእግዚአብሔር እርሻ ሆኜ ፍሬ እንዳላፈራ ምን ይይዘኛል? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 216

  • @embialemelesse5948
    @embialemelesse5948 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እግዜአብሔር አምላክ እንደሰዎ ያሎ የሕይወት ምግብ የሜመግብ መምህር አያሳጣን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🌹🤲🌹🤲🌹🤲🙏 አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን 🙏🌹🤲🌹🤲🌹🤲🙏

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏✝️⛪️

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 Před 7 měsíci +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉባለቤት መድህንአለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
    አባታችን ቡራኬዋ ይድረሰን
    አባታችን ለማስታወስ ያህል ነው ያውቁታል እራስን በማጥፈት ላይ ስላለው አሁን እየበዞ መቶል ምክር ትምርት ይስጡን ባክብሮት ትትና እንጠይቆታለን አባታችን👈

    • @selammakeuryaw
      @selammakeuryaw Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን እንኳን አብሮ አ ደረሰን ቃለሒዎት ቃለበረከትን ያሰማልን መምህርዬ አሜን💠🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @senayt4760
    @senayt4760 Před 7 měsíci +1

    አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን❤አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን❤አሜንንንንንንንንንንንንንን❤አሜንንንንንንንንንንንንን❤አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ ያኑርልን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በረከታቸው ይደርብኝ ውድ አባ አባታችን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 7 měsíci

    አሜን !!!
    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ !
    እባክህ ልቤን ፍሬ የሚያፈራ መልካም እርሻ አድርግልኝ::

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 7 měsíci +1

    አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏 ቃለህወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před 7 měsíci

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
    የሠማነውን ቅዱስ ቃል ከልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር አሜን፫

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Před 7 měsíci +3

    Amen Amen Amen Abatachin kalehiwot Yasemalen 🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲

  • @melakutsegaye5470
    @melakutsegaye5470 Před 7 měsíci

    አሜን አባታችን!!!❤❤❤ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን ። ትምህርቶት በጣሙን ጠቅሞኛል።ይገርሞታል ከሁለት አመት በፊት ጴንጤ ነበርኩኝ(1995ዔ.ም. ጀምሬ=ገናከ10 እድሜ ጀምሮ ማለተ ነዉ።)፤ የርሶን ትምህርት ፣የነታ አባ ገብረ ክዳንን(የአራቱ ጉበያት ልቀ-መምህር) እና የፊስሀ ያዜ መፃሕፍት (የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ) ምክንያት ወደ ትክክለኛዉ ሃይማኖት ልመጣ ችያለዉ። በአሁኑ ጊዜ ቀደር ተጠምቀ፣ክብር ይግባውና የጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ክቡር ሥጋውንና ቅዱስ ደሙን ተቀብዬ ወደ ሕብረቱ ተቀላቅያለሁ ።

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ አባታችን

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን በጸሎታችሁ ወለተሐና ብላችሁ አስቡኝ ከነ ቤተሰቦቼ

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን❤❤❤

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 7 měsíci +1

    🙏እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 7 měsíci

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን የእመቤታችን ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Před 7 měsíci +1

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን እንወዳሃለን እድሜና ጥና ያድልልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 7 měsíci +11

    እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤ተመስገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይደርብኝ ፀሎቱሁ ይደርብኝ እረጅሜ ጤና ይስጡሁ ፈጣሪ ❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +4

    አቤቱ ሆይ እንደኔ ቸርነትህ የበዛለት ማነው እንደኔስ የታገስከው ማነው በፈጠርካት ምድር ላይ መርገጥ የማይገባኝ ከኃጥኣም በላይ ኃጥያተኛ የሆንኩ ልጅህ ዛሬም ታግሰህኝ ይችን ቀን በረከሰው አንደበቴ ተመስገን እንድልህ የፈቀድክልኝ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ልቤን ክፈተው :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Před 7 měsíci +1

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @tenagnetenye-7332
    @tenagnetenye-7332 Před 7 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን!!!

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Před 7 měsíci +2

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před 7 měsíci +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @lamesgenbasazenw9613
    @lamesgenbasazenw9613 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጀም እድሜ ጤና ይሰጠውት

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Před 7 měsíci

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱ ያምጣልን ልቦና ይስጠን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻!!!

  • @maytlansh6205
    @maytlansh6205 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልኘ መንግስተ ሰማይ የዋርስልኝ❤❤❤❤

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን እግዚአብሔር በልባችን ጽላት ያሳድርልን🙏🙏🙏❤

  • @tsehaymoges4315
    @tsehaymoges4315 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @sabalasabal
    @sabalasabal Před 7 měsíci +1

    አሜን

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před 7 měsíci

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ckh8256
    @ckh8256 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንቁ አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 7 měsíci

    አሜንንን❤❤❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 7 měsíci +1

    ሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 7 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት ለኛም ሰምተን 30፡60፡100 ፍሬ የምናፈራ ያርገን እንደሓጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረኝ ይቅር ይበለኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። መልካም ፍሬ እንድናፈራ ጌታችን እና አምላካችን መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን።

  • @user-wv9rn4wn8b
    @user-wv9rn4wn8b Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🥰❤

  • @ayalwube706
    @ayalwube706 Před 7 měsíci

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 Před 7 měsíci

    አባታችን፡ቃለህይውት፡ይሰማልን፡መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን፡አሜን3

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @leabouaoun9217
    @leabouaoun9217 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደና መጡ መምህራችን❤❤

  • @tadutesfaye9337
    @tadutesfaye9337 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 7 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 7 měsíci

    ቅድስት ሆይ ለምኝልን❤ አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏❤️ መምህር እንክዋን በሰላም መጡልን ፈጣሪ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን: አገራችን ኢትዮጵያን: የምኖርባትን ዓለም ሰላም ያድርግልን🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ የህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የያሰማልን መምህር💞🙏💞

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 Před 7 měsíci

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር ረዥም ጤና አብዝቶቶቶ ያስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤➕🌹🌹🌹

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před 7 měsíci +1

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Amen
    berektachw yederibin Amen 🙏🙏🙏be tselotachu asbun abatachin yiftun Amen .🙏🙏🙏

  • @Fikirpoultryfarm21
    @Fikirpoultryfarm21 Před 7 měsíci +3

    አባታችን በረከትዎ ከኛ ጋር ይሁን ትምህርቱን ሰምተን ለፍሬ እንድንበቃ እግዚአብሔር ይርዳን!!!

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏❤️

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 7 měsíci +5

    “የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፤ ከእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነንና።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥9አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @ketemahailu
    @ketemahailu Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-qq1tb4gr9z
    @user-qq1tb4gr9z Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አመን ቃለህወት ቃለህወት ያሰማልኝ ኩቡር መምራች

  • @user-qs4jo7lv6m
    @user-qs4jo7lv6m Před 7 měsíci

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏ይፍቱኝ ይባርኩኝ ✝️❤

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k Před 7 měsíci

    አሜን!
    ቃለ- ህይዎት ያሰማልን::

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 7 měsíci

    አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን።❤❤❤

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Před 7 měsíci +1

    ❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA ABAYE 💒💐🤲

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤Abatachin qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Před 7 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 7 měsíci

    Amen Amen Amenmemeherye kale hiwotn yesemaln bereketo yerbn🤲💒🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏💚💛❤

  • @hanahana-jk4ly
    @hanahana-jk4ly Před 7 měsíci

    መምህራችን ቅል ህወት ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እዴሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእዉነት ሁሌም ድንቅ ትምርህት ነዉ የሚሰጡን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube5158 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህርአችን ቃለሂወት ያሰማልን በጰሎት አሰቡኝ

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 7 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tiruneshmekonnen2142
    @tiruneshmekonnen2142 Před 7 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 7 měsíci

    የእግዚአብሔር እርሻ ፍሬ እንዳላፈራ ምን ይይዘኛል ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 Před 7 měsíci

    እንደ ሊድያ ልባ የከፈተላት ለኛም እግዚኣብሔር ይክፈተልን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህ ቃል እኔን ይገልጻል አቤቱ ደካማዋ ልጅህን በምህረትህ አስበኝ 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @familylove8308
    @familylove8308 Před 7 měsíci

    Aman aman aman aman kale hewet yasemalen memhrachen zemenwon ybark egzabher bexlotwo yasbugen

  • @saharm119
    @saharm119 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ያኑርልን አባታችን እውነትነው እኛበሥደት ሁነን ጌዜኳን በለለበት ሀገርሁነን የፈጣሬን ቃል ብሣማ በመልካም ፍሬን እናፈራለን ሁሉም ሥላካባቤ እያነሣ በለውበለው ይላሉ ማን እደዋለ አየን ነግበኔ ፈጣሬ ልቦናች ይመልሥልን መልካም ፍሬ እድናፈራ የናቱ እናታችን ታማልደን ክልጆ❤❤

  • @kings55314
    @kings55314 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 Před 7 měsíci +1

    My Greetings Dear Memeher Zebene,
    Thank you for availing us the biblical lessons us usual.

  • @user-du4bw9nx3e
    @user-du4bw9nx3e Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin badim baxen yixibqiln ❤❤❤❤

  • @awurarisgubay6841
    @awurarisgubay6841 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hwatii
    @hwatii Před 2 měsíci

    Amen 💖💖 amen 💖💖💖 amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen amen amen 💖 amen amen amen amen 💖 amen 💖💖 amen 💖 amen