ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት አምላኬ ብሎ ተጣራ? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2024
  • ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት አምላኬ ብሎ ተጣራ? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 291

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 Před 7 měsíci +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @Kokob-xy3hs
    @Kokob-xy3hs Před 7 měsíci +3

    ኣሜን

  • @user-rh9hi6tu8i
    @user-rh9hi6tu8i Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +63

    ስለወደደኝ አዳነኝ በቸርነቱ ፈወሰኝ አቆመኝ ስለ ክብሩ ከሞት ነጥቆኛል ፍቅሩ ጌታ ቸር መሓሪ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእለተ ቀኑ ከህመሜ ፈወሰኝ የተዋሕዶ አማኞችጌታዬን አመስቅኑልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለኔ የደረስክ ናልኝ ስልህ ፈጥነህ የዳበስከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ አንተው ውሰድ አባቴ ::

    • @abeldereje3263
      @abeldereje3263 Před 7 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን!

    • @aregashgebere
      @aregashgebere Před 7 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @HelenKefela
      @HelenKefela Před 7 měsíci +1

      እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 7 měsíci +1

      እግዚአብሄርክብርናምስጋናይገባዋልእልልልልልልልልል

    • @genetadamu8130
      @genetadamu8130 Před 7 měsíci +2

      አብታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን፡መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰል።በእዴሜ፡በፀጋ፡ይጠብቄልን።የዛሬ፡ትምህርት፡ትልቅ፡ምሰጥር፡አዌቃለሁ።ቅዴሴ፡ከቤቴሌም፡እንደሚጀምር፡አላውቃም፡ነበር

  • @user-vx9np1tq3y
    @user-vx9np1tq3y Před 7 měsíci +16

    የተዋህዶ እንቁ አባታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ያድሎት።

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qv2ho8cn3i
    @user-qv2ho8cn3i Před 7 měsíci +2

    አሜን🙏🙏🙏

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 Před 7 měsíci +23

    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @sabalasabal
      @sabalasabal Před 7 měsíci

      አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před 7 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před 7 měsíci +1

    የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ..... አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 😢🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před 7 měsíci +2

    🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤲🤲🤲ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 7 měsíci

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 7 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን መምህራችን❤❤❤

  • @almaz7677
    @almaz7677 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 7 měsíci +11

    እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ እኮ የአምላኮች አምላክ የጌቶቸ ጌታ የንጉሦችም ንጉሥ አንተነህ ክብርና ምስጋና ለስም አጠራርህ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባቴ ይፍቱኚ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናች ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 26:39

    • @dmx3674
      @dmx3674 Před 7 měsíci

      የአምላኮች አምላክ? የጌቶች ጌታ ? ! ምን ማለት ነው? በዚህ ምድር ላይ አንድ ጌታ ነው ያለው ፣አንድ አምላክ ነው ያለው ፥አምላኮች ያልካችው እነማን ናችው ? ጌቶችስ እነ ማን ናችው ? መቼም በምድር በህዝብ አናት ላይ ፊጥ ብለው ህዝቡን የሚያጓሳቁሉ ፣ የሚያሳደዱ ፣ የሚያስሩ ፣ የሚገድሉትን ፣ምድራዊ አጋንቶች ( አባገነናዊ መንግስት ሹማምንቶች ባልሆነ እየሱስ ከነሱ በላይ የጌቶች ጌታ የሆነው። ስለምንናገርው ብናውቅ፣ መልካም ነው።

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤኒ ይስጦት❤🎉❤🎉❤🎉

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @almaz7677
    @almaz7677 Před 7 měsíci +2

    🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን🌻 ❤

  • @user-fx8rj6tj6e
    @user-fx8rj6tj6e Před 6 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን !!!

  • @meseretbelay1556
    @meseretbelay1556 Před 7 měsíci +7

    አባታችን መምህርአችንእ እድሜ ከጸጋጋር ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 Před 7 měsíci +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርምር❤❤❤❤ ❤ በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤ ተዋህዶ እምነታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 7 měsíci +5

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን✝️+✝️ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ ተመስገን ሁላም እግዚአብሔር ይመስገን በፍሬ 30 60 100 ✝️ ፍሬ ይሜፍራ ፍር ሰጠን ጌታይ ⛪️🏥⛪️ 🏥💒🏥 🌹🌹🌹 ⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️🙏✝️🙏✝️✅

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +7

    ስለማይነገር ቸረነቱና ምሕረቱ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እረጅም እድሜን ይስጥልን አምላካችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 7 měsíci

    አሜን: ቸሩ: እግዚአብሔር: ለዘላለም :የከበረ: የተመሰገነ: ይሁን ፣ የእመቤታችን: የቅድስት: ድንግል: ማርያም: ረድኤቷና: ጥበቃዎ: አይለየን።❤❤❤ ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ በጸጋውና: በቸርነቱ: ይጠብቅዎት: አሜን❤

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን

  • @rahwamehari8297
    @rahwamehari8297 Před 7 měsíci +2

    Amen

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 7 měsíci +15

    እንኳን ለባለወልድ ወራዊ መታሰቢያ በዓል ለአእላፍ ሰማዕታት:ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ቀሌምንጦስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን እድሜና ጤናን ያድሎት እኛንም የምያስተምሩንን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን ሁላችንንም በያለንበት በረከቶት ይደርብን

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 Před 7 měsíci +1

      🙏🙏🙏

    • @user-rc3kl5is6w
      @user-rc3kl5is6w Před 7 měsíci +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱሳኑ አምላክ ይታደገን

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
      እንኳን አብሮ አደረሰን
      መልካም በዓል

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 7 měsíci +1

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን

  • @user-qg1cn9ce4s
    @user-qg1cn9ce4s Před 7 měsíci

    እንኳን ለቅዱስ አባታችን ፈጣሪያችን አምላካችን ቅዱስ ባለወልድ ወራዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል እንዲሁም የጻድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዬሐንስ ዘ ጸገሮ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓላቸው አደረሳቹ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏❤❤

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před 7 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏✝️❤️

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜንአሜንአሜንአባታችን ❤❤ቃለ ህይወት የሰማልን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před měsícem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 7 měsíci +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @SisayAkilok
    @SisayAkilok Před 7 měsíci +11

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህራችን በእርሶ ትምሕርት ብዙ የጠፉ ነፍሳት እየተመለሱ ነው

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 7 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን➕❤🙏

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 7 měsíci

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫
    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላከ ቅዱሳን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤🙏❤🙏❤ 🙏

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu Před 7 měsíci

    አሜንንንን አሜንን አሜንንንን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 7 měsíci

    የኔ ዉድ መህምሬ የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @mdanamahmed5927
    @mdanamahmed5927 Před 7 měsíci +2

    Ameen 🙏

  • @genetale4650
    @genetale4650 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 7 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @mamitugobena7717
    @mamitugobena7717 Před 7 měsíci

    አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 7 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏ለሁላችንም እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏 ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 7 měsíci

    አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን የብዛሎት

  • @selamselam1397
    @selamselam1397 Před 7 měsíci +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር
    እኔ ኦርቶዶክስ ሆኜ ግን እሄን ቃል በጣም ነው ዛሬ የተረዳሁት እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 7 měsíci

    የእኛ አባት
    እርሰዎን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    እኔ በእውነት በጣም ነው የማከብሮዎ የምወዶዎ
    የእግዚአብሔርን ቃል እርሶ ሲያስተምሩ ሲነግሩን ሰላም ይሰጠኛል
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ረጅም እድሜ
    ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠዎ

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎቶ ወለተ ሐና ከነ ቤተሰቦቼ አስቡኝ

  • @habitam
    @habitam Před 7 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️

  • @DaeitBefrkadu-rm4sz
    @DaeitBefrkadu-rm4sz Před 7 měsíci

    ዘበነ ለማ ሆይ ስትባርክም እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ይሁን የሰማዕታት ደም አጥር ነው የሚል የእግዚአብሔር ቃል ላይ የለም የክርስቶስ ደም ብቻ ነው ከክፉ የሚጠብቀው አታወናብደን

  • @user-ub5vu7ik4w
    @user-ub5vu7ik4w Před 7 měsíci +1

    Amannnnn❤❤❤❤aman ❤❤❤❤aman❤❤❤aman ❤❤❤❤aman ❤❤❤❤

  • @frewoinitekle4451
    @frewoinitekle4451 Před 7 měsíci

    አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስ ጦት ❤❤❤❤

  • @user-dn3lx3bh7x
    @user-dn3lx3bh7x Před 7 měsíci +1

    መምህር ሠላም ለእርሶ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 7 měsíci +9

    እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ አሜን አሜን ቃለ ተመስገን❤❤❤

  • @user-ss5xm5qn6b
    @user-ss5xm5qn6b Před 7 měsíci +15

    በጣም ሀያል ትምህርት ነው ምክንያቱም በሌላ እምነት ያሉም ብቻ ሳይሆን በኦርቶዶክስ ተዋህዶም ያሉ እራሱ ትልቅ ፈተና የሆነባቸው የተዋህዶ ሚስጥርን አለመረዳት ነው በደንብ ከዚ በበለጠ ያስተምህሩን አባታችን ❤❤❤❤

    • @serkeeserkee136
      @serkeeserkee136 Před 7 měsíci +1

      ትክክል እኔም ጭምር

    • @user-ss5xm5qn6b
      @user-ss5xm5qn6b Před 7 měsíci

      @@serkeeserkee136 አይዞሽ ሰርኪ በደንብ ፀሎት አድርጊ

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳዋን ለመትምቀ ቅዱስ ዮሐንስ በሃል አደረሰን ከክፉ ሁሉ በምልጃው ይጠብቀን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ የክርስቲያን ልጆችን ጠብቂን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 💚💛❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልንረጅምእድሜናጤናይስጥልን አባታችንበፀጋ በጥበቡ ያኑርልን🙏✝️⛪️❤️

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 Před 7 měsíci

    ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን ፫👏🤲✝️🍀🍀💐💐💐💐💐🍀🍀💐🌿🌿

  • @elsabethlakew2676
    @elsabethlakew2676 Před 7 měsíci +2

    አሜን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 Před 7 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 7 měsíci

    መምህራችን አባታችን እንኮን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሰድርብን ቸሩ መደሀኒአለም

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 7 měsíci

    አሜን🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏 አሜን ቃለህይወት 🤲🤲🤲 ያሰማልን 🤲🤲🤲 በድሜበፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema Před 7 měsíci

    አሜን አሜኔ አሜን❤❤🌾🌾🌾

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 7 měsíci

    አባታችን ሊቀ ማእምራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን 👏

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 Před 7 měsíci

    አሜን ❤

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይውት ያሰማልን!!!

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sirakabebe6242
    @sirakabebe6242 Před 7 měsíci

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሚስጥሩን ይግለፅሎት ከክፉ አይን ከጨካኝ እጅ ይሰውርልን ።

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃ ለ ህይወት ያሰማልን

  • @n.f.fn.f.f7390
    @n.f.fn.f.f7390 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜናጤና ቤተሰበችሁ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህራችን💞🙏💞🙏

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤♥️🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 7 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube5158 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለሂወትያሰማልን

  • @tizita.debelasaifeasaifea844

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን❤❤❤

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን; የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @mikaelgeb19el74
    @mikaelgeb19el74 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
    ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት አምላኬ ብሎ ችግር?
    ማርያም መግደላዊት ረቡኒ ብላ ጠራችው ምንኛ መታደል ነው።
    / የዮሐንስ ) 20 ፥ 17
    /የዮሐንስ ) 12 ፥ 27
    ;/ የማቴዎስ) 27
    / የሉቃስ) 23
    /መዝሙረ 21 ፡1
    በክርስቲያን ክርስቲያን እህቶቻችን ወንድሞቻችን አንብቡት መምህር ዘበነ ለማ ያስተማረውን የወንጌል ቃል አንብቡትና ቃሉን ተመገቡት

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 7 měsíci +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ

  • @hanahana-jk4ly
    @hanahana-jk4ly Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-so8jt3om8u
    @user-so8jt3om8u Před 6 měsíci

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 Před 7 měsíci

    ❤❤❤አሜን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před 7 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @tesfayeyigremie8732
    @tesfayeyigremie8732 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lieletmenber
    @lieletmenber Před 7 měsíci +4

    የሰማይ የምድር ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስና ሁሉ ለእርሱ ይሁን እናንተን የሰጠን አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን።

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @HelenKefela
    @HelenKefela Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን 🙏🙏🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 7 měsíci

    ቃለህይወት የአሠማልን 🙏
    መሠረት የሚያሲዝ ትምህርት ነው መምህር ኑርልን በእድሜ በጤና 🙏💕

  • @mekdesurge438
    @mekdesurge438 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን