Memehir Girma Wondimu Video 329 የሰዉ ልጅ ሆይ ስማ ትንቢተ ሕዝቅ 2:1 ልዩ ትምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 340

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu Před 2 lety +1

    አባቴ ቃለ ሀይወት ያሰማልን እህተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ 🙏🌷👏🌹🙏🌷👏🙏💚💛❤

  • @teriklove3064
    @teriklove3064 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 9 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታኝን ቃለ ሂወት የስምዓልና።

  • @dawitmekonen1751
    @dawitmekonen1751 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን አባታችን።

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @masara1238
    @masara1238 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰላምን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před 2 lety +6

    እግዘብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልኝ አባቴ

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před 2 lety +15

    በጠላታችን ላይ ያሠለጠኑን አባታችን ባለውታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

  • @hallehalle1981
    @hallehalle1981 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před měsícem

    የኔ አባት እድሜዎን ያርዝምልን አባ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢❤

  • @alemtsehayethiopia5728

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pi1re9xl7y
    @user-pi1re9xl7y Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክህ መምህር አሜን 👏👏👏አሜን 👏👏👏አሜን 👏👏👏

  • @ethiopiasalemmaaza.e6743

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @kbt1781
    @kbt1781 Před 2 lety +1

    አባቃለህይወትያሰማልፈጤሪእድሜናጤናይስጦት

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እንኳን ለሥመአቱ ለቅዱሥ ጊወርጊሥ መታሠቢያ በዐአ አደረሣቹ በረከቱ ይደርብን ፆለት ምልጃውከበተክርሥቲያናችንን ከሀገራችን ከህዝባችንን ከትውልዳችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን

  • @helienyoutbue8752
    @helienyoutbue8752 Před 2 lety

    አባቴ ቃለ ህይወት ያስማልን ፣በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም አባቴ

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 Před 2 lety

    ኣሜን (3) ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 Před 9 dny

    አሜን አምን አሜን አባታች

  • @mzzt3709
    @mzzt3709 Před 2 lety

    Kezi belay tsegawun yebezabet abat yet ale Amen Amen Amen, qal hiwet yasmaln abatachn Amen Amen Amen

  • @MonaMona-vz4rj
    @MonaMona-vz4rj Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety

    አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @fanosesufaa340
    @fanosesufaa340 Před 2 lety

    Amen amen amen qalihiyoti yasemlin abtachin egzabeher amlki yimaren mastuhalun yisxen yealchu huluu ewntinew egzabeher mastuhalun yisxen iyn libon yaberlin

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-tj4lt5pj6b
    @user-tj4lt5pj6b Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @technocell6851
    @technocell6851 Před 2 lety

    Ameeen ameeen ameeen

  • @jhonejobe2224
    @jhonejobe2224 Před 2 lety

    አሜን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አውንት ነው ቃል አይወት ያሰማልን 🙏

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @GenetKonjoo
    @GenetKonjoo Před 6 měsíci

    Amen amen amen ❤❤

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    ቃል ሂውት ያስማልን አባቴቸን አሜን አሜን አሜን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin

  • @adhanetdesta1891
    @adhanetdesta1891 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @yemanebirhanu4309
    @yemanebirhanu4309 Před 2 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እነግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስትልን ለዘለአለሙ አሜን!!

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před 2 lety +7

    ሠላም..አባታችን..እንኳን..ደና..መጡ..አሜን. አሜን..አሜን..ቃለ..ህይውትያሠማልን

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Před 7 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የኣገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን

  • @tigstuffhomaygad6169
    @tigstuffhomaygad6169 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen🤲🤲 🙏

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 Před 2 lety

    Ameen Ameen ameen

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እዲሜን ከጤናጋ ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቀወት ከነቤተሰበው በረከተወ ይደርብን አሜን ፫💚💛❤

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před 2 lety +8

    ውዱ አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን አባቴ በረከቶት ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hawiyoutube2120
    @hawiyoutube2120 Před 2 lety

    እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety

    አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አሜንአሜንአሜን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před 2 lety

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የማቱሱላን እድሜ ይስጥልን አባ❤👏

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 11 měsíci

    ❤❤❤አባታችን በረከትዎት ይደርብን ባርኩን❤❤❤

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před 2 lety

    ቃለህዉት፣ያሰማልን ፣አባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-jn1rj4tf7e
    @user-jn1rj4tf7e Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠልን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎ በረከትዎ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @freweynigebereslas2900

    Amen amen amen❤❤❤❤

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሚና ጤናውን
    የብዛላችህ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 Před 2 lety

    አባቴ ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @drartoals9581
    @drartoals9581 Před rokem

    Amen amen amen 🥰❤

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 Před rokem

    አባታችን ኑሩልን

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 6 měsíci

    አባታችን በረከቶት ይደርብን የኛ እንቁ❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 2 lety

    አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጦወት

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 10 měsíci

    Amen Amen Amen Abatatene

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Před 2 lety +1

    ምንም ማለት አይቻልም አባ አምላከ ቅዱሳን አድሜውንና ጤናን ይስጠልን ውይ መንፈሴ ታደሰ❤❤

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před 2 lety +11

    አባታችን መምህራችን መምህር ግርማ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልወት የእኔ ትዉት አባት የዘመናችይ ሀዋርያ እግዚያብሔርን ስለእርስዉ አመሠግነዋለሁ አልሠማ አልን እንጅ ጌታ ዛሬም ተመለሱ የለን ነበር የሚሰማ ጠፊ እስኪ ቅዱስ ቃሉ ሰመቸ እኮሚታለሁ ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚያብሔር ሆይ አይነ ልቦናይን አብራልኝ🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @mashomass352
    @mashomass352 Před 2 lety

    Amen name amen

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሚ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 2 lety +15

    ቅዱስ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!በረከቶ በሁላችንም ላይ ይደር።እረጅም እድሜን ኑሩልን። እንወዶታለን!!!

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety

    አባታችን ጤናና እድሜ ያድሎት ያኑርልን

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቀለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏💒🙏💒🙏💒

  • @hiwottekel7668
    @hiwottekel7668 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባትፀጋዉን ያብዛሎት

  • @user-ge6ol5xt5w
    @user-ge6ol5xt5w Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምል

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety

    ሰላም ለእናንተ ይሁን አባታችን አብዝቶ በፀጋ በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን🌾💚💛❤️

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 2 lety

    አባታችን እንክዋን በሰላም መጡልን

  • @samuelangosom6779
    @samuelangosom6779 Před 11 měsíci

    ኣሜን

  • @desetabekele8963
    @desetabekele8963 Před 2 lety

    amen amen amen qala hiwotii yasamalinii abatachin hoyii

  • @lisaethiopia3077
    @lisaethiopia3077 Před 2 lety

    አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ!!!!!

  • @berhaneget8381
    @berhaneget8381 Před 2 lety +10

    አባታችን ቃለ ሕይወትን የስማልን በእድሜ ና በፀጋ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ለኛ በችግራ ላይ ለነበርን እንደመስታዎት ውስጣችንን ያሳዩን ወድ አባታችን በረከቶት አይለየን።

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 2 lety

    አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር፤ " ሊቁ " ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 2 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @joelwendwesen1113
    @joelwendwesen1113 Před 2 lety

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜውን, ጤናውን, በረከቱን ይስጥዎ

  • @dawitadmasu3082
    @dawitadmasu3082 Před 2 lety

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @burtukanyewenkishetelijela6569

    Eukan dena metuleni abaye kaleyote yasemaleni tegahune yabezaleni nurulne she Amate be talotachu asbugne sedatagna lejoti negne welate rufael belachu kana betasaboche Abaye 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @user-wf3iz4jf6v
    @user-wf3iz4jf6v Před 2 lety +2

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 2 lety

    አባታች እግዚአብሔር ይስጦት ከክፉ ይጠብቆት ጤና ከእድሜ ጋር ይስጦት

  • @selamchala8687
    @selamchala8687 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዋን ያርዝምልን ፡በረከትዎ ይደርብን እኛንም አምሮአችን ለቃሉ ያስገዛልን እግዚአብሔር አሜን።

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 Před 2 lety +32

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ከዚህ በበለጠ ፀጋ ያኑርልን ለነፍሣችን ህያውን ቃል የሚመግቡን ለጠላታችን የመለኮትን እሣት ፣ሠይፍ፣ጦርን፣እያፈራረቁ ጠላታችንን የሚደባዩልን የልዑል እግዚአብሄር ባሪያና አገልጋይ አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ።

    • @Mariaouali2016
      @Mariaouali2016 Před 2 lety +1

      amen amen amen 🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lidiyatsegaye9984
      @lidiyatsegaye9984 Před 2 lety

      አባታችን በእድሜ በፀጋ እረጅም እድሜ ይስጦት ለኛሲል ልፁል እግዚአብሔር እለምነዋለሁ በአንቱ አድሮ እዲጎበኘኝና በእጆት እድፈወስ ምህረተ ሚካኤል ነኝ በፀሎቶት አስቡኝ ከነቤተሠቤ

    • @marthakebeta583
      @marthakebeta583 Před rokem

      @@tube1623 1111++++qq+1q+q1

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Před 2 lety

    Egthabhere yemesegne abatachne bewente kale heywetene yasemalene.. Eganme semue yeblene menfese keduse yederbne 🙏🌎🌏🌍🙌💕💞💕💞💒

  • @fanostsegaye7291
    @fanostsegaye7291 Před 2 lety

    አባታችንቃለህውትንያሰማልን
    ሺአመትኑሩልን
    አባታችንየሚያገለግልበትንቤተክርስትያንየምታውቆበእግዚአብሔርስምንገሩኝ

  • @merkebmmm1381
    @merkebmmm1381 Před 2 lety

    Amen amen amen edmena tena yestelgn le abatechen🙏🙏🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +8

    ነብስን የሚያለመልም የሂወት ቃል ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእግራችን ለመቆም ቅዱስ መንፈሱን ለመቀበል ያብቃን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 2 lety

    አባ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @hope1919.
    @hope1919. Před 2 lety +4

    እድሜ ይስጥልን አባታችን ኑሩልን።

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

    እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት አዎ አባታችን ትክክል ኖት
    በሰው ሀገር ፍቅር የለንም እግዚአብሔር አምላካችን
    ግን ልቦና ይስጥልን ለህኛ ክፍ መንፈስ ያስወግድልን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እኚን የመሰለ አባት ሰለሰጠን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት አለም ላለነው በፀሎቶት አስብን አደራ አደራ አደራ።

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před 2 lety

    እውነት ነው።አለ ህይወት ያሰማልን

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስሌ ሁሉ ነገር አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቢድዩ በረከቱን ስሌ ተካፈልኩ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ከስደት ወዴ ሀገር ገብቼ በአካል አባባን አገንቼ እንድፈዉስና ፅሎቱን እንድካፈል ቸሮ መድኃኒዓለም ፊቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን በፅሎት አስቡኝ አባባ መንፈሳዊ ወለተ ኢየሱስ አለማዊ ዘዉድቱ አበራ ኔኝ አደራ አባባ