እማሆይ ኤርሚን ለማግኘት live ገቡ | ኤል ቃል tube | ኤርሚያስ አበበ | ኦርቶዶክስ | faithline | eyoha media |egiregnaw media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2023
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ዮኒማኛ #ተናገር #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    እማሆይ ኤርሚን ለማግኘት live ገቡ | ኤል ቃል tube | ኤርሚያስ አበበ | ኦርቶዶክስ | faithline | eyoha media |egiregnaw media
    እማሆይ ኤርሚን ለማግኘት live ገቡ | ኤል ቃል tube | ኤርሚያስ አበበ | ኦርቶዶክስ | faithline | eyoha media |egiregnaw media
    እማሆይ ኤርሚን ለማግኘት live ገቡ | ኤል ቃል tube | ኤርሚያስ አበበ | ኦርቶዶክስ | faithline | eyoha media |egiregnaw media

Komentáře • 93

  • @naflemfikre9874

    ኢየሱስ ያድናል ማንኛውም ወንጌልን የመደበቅ ሴራ በስሙ ሃይል ሽባ ይሁን

  • @HiiLol-xw6qs

    ኤርሚ ተባረኩ ይኸንን የዘመናት የሐሰት ትርክት ትውልድ ሰምቶ ወደወንጌል እንዲመለስ እየታደጋችሁ ነውና ዋጋችሁ የከበረ ነው።።

  • @ZEthiopia-ng2oe

    ያባቴ ብሩካን እድሜ ዘመናችውን ይባረክ የዚህ ዘመን የወንጌል አርበኞች ናቹ ተባረኩ🙏

  • @user-zl8eq2zx6i

    እውነቱ ሲወጣ ያማል እኮ እናንተ ግንእውነቱን ግለጡ ጌታ በረዳችሁ መጠን ተባረኩ

  • @melkam819

    እድለኛ ናቸው እናቷ እውነትን ተረድተው አመለጡ ደግሞ እሳቸው ገና ብዙ ጎረቤቶቻቸውን ዘመዶቻቸውን ያስመልጣሉ እሰይ ደስ ይላል እናቴ በርቱ ደሞ ለዚ ዘመን እየሱስ መምጫው ደርሷል እንኳን በጌታ እርፍ አሉ❤

  • @teshome7693

    ሕዝባችንን ተጫወቱበት እግዚያቢሄር አይኖቻቸውን ይክፍት ገና ብዙዎች እንደኛ ወደ እውነት ይመጣሉ ተባረኩ በርቱ

  • @iamfree347

    የዘመናችን ፡ ታላቅ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ሰው ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jeshurun2746

    ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤በጨለማ ለይ ብርሀን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነው!!!!

  • @emmausjourney1371

    ለአስፋው መሸሻ ይፀለይለት እባካችሁ ድምፃችሁ ስለሚሰማ ጌታን እንዲቀበልና እንዲፀለይለት በአክብሮት እጠይቃለሁ ::

  • @simegnbirhane6276

    ወንድሞች ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ

  • @desalegnterefe

    ተባረክ ኤርሚ ጌታ አብዝቶ የባርክህ

  • @hirutabay7408

    ወገኖቼ ተባረኩልኝ እነ ኤርሚ

  • @praise2157

    ኤርሚ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @glorytogod3013

    ኤርሚዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @TgTades

    ኤርሚ/ር ይባርክክ ለዘመናት ሲተረክ የዘመናት ውሸትን ስላወጣችው ተባረኩ 🎉

  • @wudeshermeka6269

    ኤርምዬ ወንድሞች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @melkam819

    እዉነት አልክ የትኛውም ሀይማኖት ዉስጥ ብዙ ስህተት አለ ስህተት የሌለው ቃሉ ብቻ ጌታ እየሱስ ብቻ ነውስለዚህ ወደ ውጭ ከማየት ይልቅ ወደ ውስጥ ማየት ብንጀምር ስህተታችንን እናያለን 🙏🙏🙏

  • @DojuyamiKabada

    ታበራክ ጌታ ፀጋዉን ያቢዘልህ።

  • @berhanufikru2468

    God bless your ministry. I am glad God is using you to open the eyes of Orthodox Christians.

  • @DojuyamiKabada

    ኤሬሚ ጌታ ፀጋዉን ያቢዘልህ ታበራክ።