የብልጽግና እግር የመትከል ሰነድ ዝርዝር መረጃዎች! በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ አሜሪካ ተናገረች!8 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • የብልጽግና እግር የመትከል ሰነድ ዝርዝር መረጃዎች!//በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ አሜሪካ ተናገረች!//በለሳ.! ደጋ ዳሞት.! ታች ጋይንት.!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

Komentáře • 143

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged Před 13 dny +8

    ድል ለፋኖ

  • @Almaz583
    @Almaz583 Před 13 dny +9

    ድል ለፋኖ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samuelterefe5383
    @samuelterefe5383 Před 13 dny +10

    እድሜ ለፍኖ ነፃ ያወጣናል።

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 Před 13 dny +9

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪

  • @SabitaAli
    @SabitaAli Před 13 dny +26

    አላህ የብልፅግናን ስር ይንቀልልን

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk Před 13 dny +7

    ከግምገማው የተረዳሁት ፡ ቀጣዩ ጭፍጨፋ በተማረው የአማራ ተወላጅ ላይ ነው ፣ ራስክን አዘጋጅ ህዝቤ

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged Před 13 dny +6

    የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ብአዴን ነው

  • @ehtebayou
    @ehtebayou Před 13 dny

    በሌ የአማራ ድምፅ ሺ አመት ኑርልን ፋኖ ያሸንፋል

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o Před 13 dny +11

    ድል ለተገፋው አማራ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 13 dny +21

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን✊አማራ ያሸንፋል ✊

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 13 dny +1

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 13 dny +21

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️

    • @mare7241
      @mare7241 Před 13 dny +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 Před 13 dny +8

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪👍✌️✌️✌️

    • @mare7241
      @mare7241 Před 13 dny

      Dilfano❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před 13 dny +1

    ሁሉት ወር ፋኖን እናጠፈዋለን የሚትሉ ደደሞች በሁት ወር እናተ ትጠፋላችሁ እናተ ካነስሮች ብእዴኖች
    ሳልሞት እናተ ከእማራ ህዝብ ጫቃላይ ተነቅላችሁ ማየት ነው እናተ እሳፋሪወች እፈር ብሉ እናተ ነቀራስወች
    ወደዳችሁም ጠላችሁም እማራ ክልል ብልፅግና ለዘላለም ተነቀሎ ወድቋል

  • @user-qg3ob1qt4z
    @user-qg3ob1qt4z Před 13 dny +11

    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለወገኔ❤❤❤

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi Před 13 dny +4

    እንኳን ደግመህ መጣህ !!!

  • @user-ge2kn2bs6z
    @user-ge2kn2bs6z Před 13 dny +1

    ድለ ለፋኖ ድል በየቀኑ በማንነቱ ለሚገደለው የአማራ ህዝብ ❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    ሰላም!!!ሰላም!!!በሌ የእውነት መረጃህን በጉጉት ነው የምጠብቀው!ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!!!!!!💪💪💪💪💪

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 13 dny

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @user-iv2zj6cj5z
    @user-iv2zj6cj5z Před 13 dny +7

    ሰላም ወንድም በለጠ ❤❤❤❤❤
    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤
    ያማል በጣም ወላሂ. ❤❤❤❤❤

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 13 dny +6

    እያበላህ እያጠጣህ ፣ሲደክመው እየተሸከምህ ቀን ያዎጣኸው መከላከያ፣ሲቆስል አልጋ ለቀህ በቤትህ እስኪያገግም የተንከባከብኸው መከላከያ ፣ዛሬ በማንነትህ አዋረደህ ፣ዘረፈህ ፣ጨፈጨፈህ ።ስለዚህ በግድ ተገፍተህ የገባህበትን ጦርነት ሆብለህ በህብረት ካልታገልህ ሊያጠፉህ ተነስተዋልና ፋኖን ተቀላቀል ።💪💪💪💪

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 13 dny +10

    "መንግስት የለም ከማን ጋር ነው የምንደራደረው" ማርሸት ፀሀው።

  • @yihenewzemene3539
    @yihenewzemene3539 Před 13 dny +2

    ፀበርታልኝ ወንድማችን

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq Před 13 dny +3

    ድል ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 Před 13 dny +2

    በርታ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 13 dny +3

    ጎሀጽዮን. ላይ. የታገቱ. መገንገደኞች. ጉዳይስ. ከምን. ደርሷል. ?

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 Před 13 dny

    በርታልን በልጤ

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs Před 13 dny +2

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetuRidek
    @GetuRidek Před 13 dny +1

    Thanks!

  • @FjggChhh
    @FjggChhh Před 13 dny +3

    በርታ ወድም አለም

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b Před 13 dny

    በሌ እኔ እኮ አንትን ሳይ ነው አማራ ላይ ተስፋ ሚታየኝ ምን ያህል የሞተ አማራ እንዳለ ልነግርክ አልችልም። በጣም ሚያሳዝን አማራ ነው የበዛው፣ በጣም ፈሪ አማራ ነው የበዛው፣ እኔ የሞቱት አለፉ ሚኖረው ግን ገና ብዙ ያያል። ሚታለፍ መስሎታል

  • @TirngoMuche
    @TirngoMuche Před 13 dny

    Go ahead

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 Před 13 dny

    ኢትዮኒውሰ እጅግ በጠምበጣም ጥሩ ሚዳ ጥሩ አደበት!!!!

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe Před 13 dny +2

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @mekonentsegaye4813
    @mekonentsegaye4813 Před 13 dny +1

    በሌ ብርቱው የመረጃ ሰው

  • @Amin-rf5xv
    @Amin-rf5xv Před 7 dny

    We will sharing bro

  • @biki3498
    @biki3498 Před 13 dny +2

    በጣም የማዝነው በነሱ ጭንቅላት ልክ መለካታቸው ።ሽንፍላ እማይጸዳ በአዲን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 13 dny +1

    ብአዴን እኮ ገና ብዙ ይለናል እድሜ ከሰጠን

  • @GetuRidek
    @GetuRidek Před 13 dny

    reliable source of information

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 Před 13 dny +1

    Wow ቻናሉ እያደገ ነው view እየጨመረ ነው ግን በሚገባው ልክ አይደለምና እኛም አዳዲስ ሰዎችን እንጋብዝ

  • @EyeberuBeyene
    @EyeberuBeyene Před 13 dny +2

    Berta

  • @aragawato4955
    @aragawato4955 Před 13 dny +1

    የ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እገታና ግድያ የዓለም መንግሥታት እናየዓለም ኅብረተሰብ በቸልታና በዝምታ ሊያልፈው አይገባም ይህን ክፉ ተግባር አጥብቆ አምርሮም ሊኰንነው ይገባል ይህ ከሰብአዊነት የወጣ ፍጹም አውሬነት ነው

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 13 dny

    ❤❤ድል ለፋ

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke Před 13 dny +1

    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአብይ አህመድ ባልተናነሰ መልኩ ቲክቶክ ላይ ያለ አንቂ ነኝ ባይ አማራ በጣም ያናድደኛ።በጣም አሳፋሪ ከህልውና ይልቅ ስለ ሰልጣን 24/7 የሚጮሁ ናቸው የረበሹን እባካችሁ እረፋ

  • @zided
    @zided Před 13 dny

    ከብአዴን መልካም ነገር መጠበቅ ማለት፣
    ከእባብ እንቁላል ርግብ እንደ መጠበቅ ነው

  • @AyatDaily602
    @AyatDaily602 Před 13 dny

    Good

  • @kassukeku96
    @kassukeku96 Před 13 dny

    አማራ ሰው ስላልሆነ ምን አገባን ያቃጥሏቸው የታባታቹ

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 Před 13 dny +1

    ኧረ በሌ ሃምሌ ሰላሳ ብለው ነበር የእነሱን ፕሮፖጋንዳ መልሰህ በትግርላቸው ጥሩ ነው።የሚዳያ ብልጫማ ቢሆን ሁሉንም ሚዲያ የያዘው ብአዴንና ጌታው ኦህዴድ ነው።እውነት ነው ብልጫ የወሰደባቸው።

  • @Zelealembirhnuayalew-qs7vz

    የንጹሀን ደም ስላሰከራቸው የሚናገሩትን እና የሚሰሩትን አያውቁም

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 Před 13 dny +1

    ቁም ነገረ ኛው በሌ። በርታ። ❤❤

  • @AleneAyenew
    @AleneAyenew Před 13 dny +1

    ሚዲያሁን አማራ ክልል እንተርኔት ሥለሌለ እንዴት ሰዉ ያዳምጣችኋል

  • @user-kl8hc4vv6r
    @user-kl8hc4vv6r Před 13 dny +1

    ብልጽግና ተብየው የደገጡር ስብስብ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀት ነው እለት ከእለት እያየን ያለነው ብልጽግና እያለ የአማራ ህዝብ ህልውና አይኖርው አማራጩ መደራጀት ብቻ ነው

  • @AavvBbvv-vb3fy
    @AavvBbvv-vb3fy Před 13 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtulijalem2550
    @birtulijalem2550 Před 13 dny

    ዋናዉ እግሩ ያላኖረዉ ድዉይ አርቲፊሻል ለመትከል ምንአጓጓዉ።ለማንኛዉም በሌ ይመችሕ።

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před 12 dny

    ልጅ በለጠ እኔ እጅግ አብዝተህ ከምትነግረን የአማራ ነፃውጭ በአማራ ክልል ከሚያደርገው ጦርነት ባሻገር እጅግ ናፈቅሁት ፋኖ ከአባይ ወዝ ባሻገር በሸኔ የታገቱ የአማራ ልጆችን አስለቀቀ የሚለውን ነው ። ወይ ነዱ!!!።ልጅ በለጠ ከሸበል ጎፅጽዩን ቅርብ ነው ።ከመራቤቴ ፍቸ እጅግ ቅርብ ነው ።እዚህ ከተወለደበት ካደገበት ቀየ እርቆ ያልሂደ ነፃ አውጭ ለእኔ ወይ ነዶ!!።

  • @Abrehamfact
    @Abrehamfact Před 12 dny

    ከ10 በላይ ባጃጆች የካ ወ11 አካባቢ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ታግተው ነበር፡፡

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 Před 13 dny +1

    ሚልሻና አድማ በተና የሚባሉት ግን ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው?

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc Před 13 dny +1

    አይ ነዶ መቸይሆን ጨለማዉ የሚነጋዉ

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @user-si3zy9rl9t
    @user-si3zy9rl9t Před 12 dny

    ❤❤❤❤

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw Před 13 dny +1

    በሶሻሊዝም ስብሰባው በካፒታሊዝም ምዝበራው በብልፅግና ድህነቱ ጨርሰን አሁን የብልፅግናን በየቀኑ የሚገማገሙትን ዋልታና ፋና ቢለፋደዱበት አይሻልም ለምን በነሱ በገማ አስተዳደር ገብተህ ትዋኛለህ

  • @ermy778
    @ermy778 Před 13 dny +1

    አይ ብአዴን የባልና ሚስት ፀብ አደረገው አኮ ዙርያ ጥምጥም ከመሄድ ምናለ የህዝብን ጥያቄ ቢመልሱ

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo
    @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo Před 13 dny +1

    እባክህ በለጠ የብአዴንን የደናቁርት ስብስብ ዝባዝንኬ እያመጣህ አታሰልቸን!

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 13 dny +4

    መንግስት አልባ ሀገር ኢትዮጵያ 💔

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Před 13 dny

    ለአመታት ያልተተከለ እግር እስከ መቼ ይተክሉት ይሆን ?

  • @asmaredamete2529
    @asmaredamete2529 Před 13 dny

    በለጠ ከታገቱትተማሪወች ከ10 በላይ ተገለወል 150 ናቸው የታገቱት ከተማሪወች ውጭ ሲቪል ሰወችም አሉበት

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro Před 13 dny +1

    አዬ በሌ ብኣደን መሆን ማለት ከአማራ ተቃራኒ የቆመ ነዉ ስራዉ ነዉ

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 13 dny +1

    አረመኔ ብአዴኖች ብለህ ግለጻቸው አታሽሞንሙን የአማራ ብልጽግና የሚባል የጠላት ስም አሳሳች ነው። መከላከያ ብለህ መጠቀምም አቁም።

  • @abebetruneh
    @abebetruneh Před 13 dny

    እንወድሀለን በለጠ ካሳ አተ ትለያለህ

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged Před 13 dny +1

    የአማራ ህዝብ መሪ የለውም

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 13 dny +1

    አሸባሪ ድርጅት ነው ፒፒ ስለዚህ ምንም ስሜት አይሰጣቸውም አገር አፍርሰው መኖሪያ ቢያጡ ኬንያ አገራችን ብለው ይሄዳሉ። ይሄንን አትጠራጠሩ እነዚህ የምድሪቱ እርግማኖች ናቸው። ነፍሳቸውን ለሰይጣን ያስረከቡ።

  • @tazebewayalew7288
    @tazebewayalew7288 Před 13 dny +1

    የ10ቀኑ ኦፕሬሽን የት ደርሶ ነው ወደ 2ወር የተራዘመው።

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Před 13 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @ayenewbekalu1321
    @ayenewbekalu1321 Před 13 dny +1

    አንዳንድ ገለፃዎችህ ወይም አስተያየቶችህ ኢህዴን ብአዴን ብልፅግና ይህ ካደረገ ይቀጥል የሚሉ ይመስላሉ። አያስተካክሉም እንጂ ቢያስተካክሉስ እነዚህ ሰዎች ይቅርታ የሚያሰጥ ወንጀል ነው የሰሩትነ⁉️

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 Před 13 dny +1

    አብይ አህመድ በመጣ በማግስቱ ጀምሮ ነው የአማራ ተማሪዎች ታግተው ድራሻቸው የጠፋው፣ግድያው ማን ነው አሳፋዩ ሊል ነው ?ተማሪ እያፈኑ ሚሊዮን የሚጠይቁ ፣ህዝብ እየጨፈጨፉ እግር መቁረጥ እንጅ መትከል የለም።

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Před 13 dny

    ❤❤❤❤ከልባችን ሆነን የምንጠበቀው
    እውነተኛው ሠው በለጠ ካሣ ነው
    በኢሜል በወሣብ በሌላም ካላችሁ
    በለጠ እንደሆነ አለሊቸራችሁ
    ማንንም ሣይደግፍ ማንንም ሣይጠላ፣
    በለጠ ያቀርባል ለማንም ሳያዳለ
    የአማራ ችግር ቢያንገፈግፈውም
    በሌ። ይችለዋል። ከምንም ከማንም
    በረጃ ለማግኘት የተቸገራችሁ
    እውነተኛው ጎበዝ በለጠ አለላችሁ
    አንብቦ። አገላብጦ ጠይቆ አጠያይቆ
    በለጠ ይመጣል መረጃ ሠንቆ፣
    ብዙ ግዜ አየሁት ገመትኩት በጣም
    መረጃ በመሥጠት የማይጣመም
    እውነትን ፍለጋ ሠማይ መሬት ብሎ፣
    የመጣል በለጠ ነገር አቀጣጥሎ

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m Před 13 dny +1

    እኔ ሁሌም የሚገርመኝ በዚህ አውሬ መንግስት ዘመን አንዲ መቶ ሰው የአስር ችግኝ የሀከል ሽፋን አያገኝም

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk Před 13 dny +2

    አጋቹ ማን ሆነና መግለጫ ይስጡ😂😂😂

  • @mikyaslove
    @mikyaslove Před 13 dny +1

    ያንተን ዜና እየወሰዱ ምንጭ ሳይጠቅሱ የሚያወሩ ሚዲያ እንደ ኢቲዬ ፎረም በጣም ይገርማል ምናለ ምንጭ ቢጠቅሱ

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před 13 dny +1

    እኔ ግን ብአዴን ውስጥ ያሉ ሹመኞች ሁሉ ያለ ጊዜ የጨነግፉ ናቸው ልበል?

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 Před 13 dny +1

    በሌ እንዴትነህ የነዚህን ጅላጅሎች ሀሳብ ምን አለበት ብተዋቸው

  • @yehizbalemmekonnen8622

    ቀንድ አውጣ ምን አቅም አለውና ነው ፖለ

  • @fasikadamte2574
    @fasikadamte2574 Před 13 dny

    ድምፅ ሁኑ ድምፅ ሁኑን የሚሉት እነሱ ምን አድርገዋል? ዘሎ ያልጠገቡ ወጣቶች ፋኖ ሁነው እየተዋደቁ ንው:: ቤቱ በላዪላይ የፈረሰበት ዘወር ብሎ እራሱን ከሚያጠፋ, አንድ ሁለቱን ይዞ እንደጀግና አይወድቅም? ውጣና እረብሽ? ፒያሳ ወይም መስቀል አደባባይ መሄድ አያስፋልግህም:: በዬሰፈርህ መንገድ ዝጋ, ባሱን አቃጥለው:: አአ 1000 እራሱን መስዋት ቢያደርግ ለውጥ ይመጣል:: አሁን ከዛ በላይ እዬሞተ እይድለም ወይ?

  • @GetnetMoges-qu2sb
    @GetnetMoges-qu2sb Před 13 dny

    የአማራ ብልጽግና አትበል እዝህ የእናአት ጡት ነካአሾች ኦልዶ ያአሳደጋቸዉን ህዝብ በጅእምላ የሚጨፈጭፉ የማአስጨፈጭፉ የፍኝት ልእጆች የአማራ ብልጽግና ብለህ አትጥራ የአማራ ገዳአይ አስገዳአይ ከርሳአሞች ፈርሳአሞች በላአቸዉ

  • @yehizbalemmekonnen8622

    ETV, FANA,WALTA ጊዜያችሁን ጠብቁ፤

  • @YalewMengesha
    @YalewMengesha Před 12 dny

    18:14 tileyaleh belete ketilbet

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Před 13 dny

    ባእድንን ሰብስቦ ማቃጠል ነበር 😢😢😢

  • @DagnewGetasew
    @DagnewGetasew Před 13 dny

    After two months prosperity party is ignored

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs Před 13 dny +1

    Ye ብአዴን politica eyita eko ke 8 amet liji yanese new

  • @user-wr9ly4bf9y
    @user-wr9ly4bf9y Před 13 dny

    ማፈሪያወች

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před 13 dny

    ይህ መታት እዲስ ነገር እይደለም ላለው እራት እመት የፌደራል ምንግስት የሚስተዳደረው መንገድ
    እራት እመት ሙሉ የእማራ ተማሪወች እኔ እምለውከህወት እይበልጥም በዚህ መንገድ ባሄዱ ነው
    የምለው በሽኔ ስም ሽመልስ እብዲሳ የሚመራው ማፍያ ጉሩፖ ነው እባካችሁ በስላሌ በኩል እትሂዱ

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @ሚሚ
    @ሚሚ Před 13 dny

    Berta Bele!

  • @YohansAbera
    @YohansAbera Před 13 dny

    Tadkan mefenkel mengst tetretere endatlen tadkan getachew ena denrtewen yamaran muhran yasaserut enesu nachew

  • @avir1559
    @avir1559 Před 13 dny

    እግራቸወተነቅሎኑሮነውአየጉድያሳዝና

  • @hanaeth6666
    @hanaeth6666 Před 13 dny

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhanegebreyesushabtu588

    በኢትዮጵያ አቋራጭ መበልፀግያ መንገድ ሰዎችን ማገትና ገንዘብ መቀበል ሆኗል።

  • @user-ys4mq2so5y
    @user-ys4mq2so5y Před 13 dny +1

    አጂብ ነዉ መቶ ተማሪ

  • @user-hz1gf4yo6c
    @user-hz1gf4yo6c Před 13 dny

    💚💛🧡