በማስትሬት# ድግሪ የተመረቅኩበት# ቤቴ በሀረብ ሀገር የሰራሁት# ልፍቴ ድካሜ ባይኔ አየሁ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 310

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw Před rokem +26

    ግቢሺ በጣም ሰፊ ነው የተያዩ አትክልቶቺ ትከይበት እናት

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před rokem +41

    እህቴ አልሃምዱላለህ በይ ቤት ሰርታሽ በሰላም በጤና እናት ሃገርሽን አይተሽ የልተደሰሽው ማች ልትደሰች ልተማሰግኝ ነዉ ገና ሃገር በገበሽ በ15 ቀን ጫናቀኝ ደበረኝ አረ ሼም ነው ጉሊ አልሃምዱሊላህ

  • @ayishah2236
    @ayishah2236 Před rokem +38

    ከ13 ቀን ቡሀላ ሀገሬ ልገባ ነው ዱአ አድርጉልኚ ኮመንቶች

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před rokem +38

    ለማንም ደግና ጥሩ ሰው ሁን የወደደህ ይውደድህ የጣላህ ይጥላህ ነገር ግን ሞኝና ተለማማጭ ሰው አትሁን ሞኝነት ሲጎዳህ መለማመጥ ደግሞ ክብርህን ያሳጣሀል!!

    • @user-fu8mj9dh1s
      @user-fu8mj9dh1s Před rokem +2

      እውነት ነው

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Před rokem +4

      ልክ ነሽ የምወደው ባሌ ፈታኝ ሳላስበው እና ጨቆኛል 😭

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 Před rokem +2

      @@user-qe1ju2ms4f ኧረ አትጨነቂ ማሬ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      ውዶቼ ደምሩኝ

    • @user-gn9uy4pr6s
      @user-gn9uy4pr6s Před rokem

      @@user-qe1ju2ms4f አብሺሪየኔቆጆ። ለኸይሩነው
      ዲዋአርጊ የተሻለውንእንዲሰጥሺ💚

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Před rokem +18

    ጎበዝ ነሽ አምሥ አመት ይሄን የመሠለ ቤት መሥራትሽ

  • @user-gn9uy4pr6s
    @user-gn9uy4pr6s Před rokem +9

    እኔካገሬስገባ። የስራፈጠራየ
    ልጂመውለዲመውለዲነው
    አላህያሳካልሺብሉኚ😁😁😁

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j Před rokem +18

    እረ ምኞተ በተሳካልኝ አይደብረኝምነበር እኪ ዱአ እንድ ራረግ የኔውዶች በሰው ሃገርያላችሁ ዛሬስ ቸክክክአለኝ😥😥የሰው ፊት የሰውቤት አሰጠላኝ😭ያረብ አንተ ደገት እጣቸውን ከምታወጣላቸው አድረገኝ

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Před rokem +24

    12አምትን ይዥለሁ ሂጅም አላውቅም ሀገር እኔም ምንም የለኝም ልጂነት ለቤተሰብ ስረዳ የከረምኩት እሚስደስተኝ እነሱን መርዳት ቤተሰብ ለራስሽ እሚሉት እነሱ ምርጥ ናቸው ተይ አረግሽልን አረግሽልን ለራስሽ ያዥ ስሪ እሚሉኝ በጣም ይሳቀቃሉ ብር አውጥተው ስለማይገዙ ስልክ በሰው አስገዝቸ የቤት አስቤዛ ሁሉ እልካለሁ እነሱን ካረዳሁ ስበላ ሆደይላወሳል ብቻ ልጂነትም አለ. ግን ምንም እኔ እዚህ ብር እማጠፍው የለም ጠለብ ነኝ ኩትራት ብዙም ደመወዜ አይደል በርግጥ. እናም ልገባ ሀገር ስል. ደነገጥኩ የአገትሽ ማስገቢ ቤት ሳይኖርሽ ጓደኞች ሲሉኝ ብቻ እኔ አግብቸ እባሌ ቤት እኖራለሁ ብየ ያሰብኩት. ግን መግባቱን ሀገር ትቸ ባታ ልገዛ ሲጠየቅ በጣም ውድ. ከዛም ከተማ ክልል እስፕልት ዳር ለዛውም መስኖ ውድመሬታቸውን 150 ቆርቆሮ ቅጠል በላይ እሚሰራ ባታ ላይ ስሪ እዚህ ብለውኝ ጅምሬለሁ 90ቅጠል ኢልድዛይን አንድ ግርፍ ተገርፎል በስሚቶ በሩን. በቅርብ ላስገጥም ነው ሰርቢስ እናኮርኔስ ምንማን ይቀራል አልሀምዱሊ .ላህ የገባኝ ሀገር ልገባ ስልየደነገጥኩት በሁለትሺ3 የወጣሁ ልጂነትሽን ለእኛ ብለሽ የጨረሽው ብለው ባታው የቤተሰብ ስጦታ ነው ግን ቤተሰብ. አጭበርባሪ ምናምን አይደሉም ምርጥ ናቸው ማለቴ እሚጭበረብሩ ስላሉ እደዛ አይደሉም በዚህ አጋጣሚ እድህም አሳቢ ቤተሰብ እዳሉ እወቁ

    • @dina_9732
      @dina_9732 Před rokem

      ማሻአላህ ደስ ይላሉ አላህ ይጨምርላቸው ውዴ አችም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ሁላችንም አሏህ ሀቲማችንን ያሳምርልን ያረብ ቤተሰብ እንሁን

    • @user-sd2em6dx3g
      @user-sd2em6dx3g Před rokem

      የኔ ውድ እኔም አስራሁለት አመቴን ልጨርስ ነው ግን ቤቴም አልቆ ተከራይቷል ቦታም ገዝቻለሁ የቤተሰብንም ቤት ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላህ አብሽሪ ማማ ሰላም ለሀግርርሽ ያብቃሽ

    • @user-sd2em6dx3g
      @user-sd2em6dx3g Před rokem

      @@dina_9732 አሚን የኔ ውድ

    • @user-zc2ko8bw9e
      @user-zc2ko8bw9e Před rokem +1

      @@user-sd2em6dx3g
      ማሻአላህ ልጂነት ስላለ. ለራሴ ብርልያዝ እሚለው የለም ነበር ለሌላ ባላጠፍም ለቤተሰብ እኔም ስለምልክ እንጂ ብዙ መስራት እችል ነበር. ዙሮ ያው ቤተሰብ አይቀየሩም. ቤት ከተሰራላቸው በቂ ነው ለራሳችን ቅድሚያ እንስጥ እኔ በጣም ትልቅ ስህተት ኪሳራ ላይ ነኝ እድሚየም ሳልጫወት ልጂነቴንም በመዳም ቤት. የሰራሁትም ብር ዝብየ መላክ ለቤተሰብ. መላኬን ስተው አሁን ዙሮ ከእጂ ወደአፍ ሂወት ነው እነሱም አላህ አላቸው. ዛሬ ላይ ምንም የራሴ እምለው የለኝም. 12አመት ኪሳራ. ውብቴ አእምሮየን ሁሉ አጥቸ. ኩትራት ስለሆንኩ ብዙ አሳልፍለሁብቻ አልሀምዱሊ .ሊላሂ

    • @user-sd2em6dx3g
      @user-sd2em6dx3g Před rokem

      @@user-zc2ko8bw9e አብሽሪ የኔ ውድ ሁሉም ኸይር ነው ግን እኛ የዋሆች ነን የራሳቺንን ሂወት ትተን ለሌላ ሂወት እንኖራለን ይህ ስተት ነው ስናዝንላቸው ካላዘኑልን የኛ ድካም ለምን ቤተሰብ አንሰጥም ማለት አይደለን እራስን በማይጎዳ መልኩ መሆን አለበት የኛ ብር እየጠቀማቸው አይደለም ከስራ ውጭ እያረጋቸው ነው ያረጁ ቢሆኑም እራስን በማይጎዳ መሆን አለበት እኛ እዛ ሂደን የት ነው መውደቂታቺን የት ነው ብለን ልናስብ ግድ ይለናል እኛ ለእኛ ለራሳችን እምናስበው እኛውው ነን ማንም እሚያስብልን እንደለለ እናውቃለን በግልጽ ስለዚህ ከአሁን በዃላ ያለውን ግዜ እንኳ ለራሳችን እናስብ እና አብሽሪ ቤተሰብ አጎቴ አክስቴ ብንል በቃን አይሉም

  • @user-zv8wp8dg4p
    @user-zv8wp8dg4p Před rokem +3

    ቆንጆ ቤት ስርተሻል እና አይዞሽ እንዳይደብርሽ ተሎ ስራ ጀምሪ

  • @rahmatofeeq9427
    @rahmatofeeq9427 Před rokem +2

    ከነዚ አረመኖዮች በጤናሽ ለሀገርሽ መብቃት ትልቅ ሥጦታነው ማረፈያ ከያሽ ምንም አትይም አዞሽ

  • @sadamohammed296
    @sadamohammed296 Před rokem +4

    ማሻአላህ በመጀመሪያ እንኳን ሰላም ገባሽልኝ ቤትሽን በራህመት የምትኖሪበት ቤት አላህ ያርግልሽ የኔ ውድ ርስቃችን በሀገራችን ያርግልን የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ እንዳትመጪ ባለሽ ነገር ሀገርሽ ላይ አበቃቅተሽ ስሪ ፋፊዬዬ

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 Před rokem +5

    ዱንያ ቦታ ስንሰጣት አትጠገብም በሙሉ ልብሽ አልኸምዱሊላህ በይ ማማ ዱንያ ከዚም ብታልፍ ያውናት አላህ ከቀልባችን የዱንያ ፍቅሩ ያውጣልን

  • @MrsHawa
    @MrsHawa Před rokem +1

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሹምየ በጣም ነው ደስ የሚለው እንኳን እንደ ማህበሩ በትውልድ ባለሽ ነገር ደስተኛው ሁነሺ ኑሪ ቤተሺ
    የሚያመርነዉ ዋው

  • @zinatawol775
    @zinatawol775 Před rokem

    አብሽሪ ማማየ አሏህ እርዝቅሽን ይክፈትልሽ ባገርሽ ላይ ከጤና ጋ

  • @meryem9377
    @meryem9377 Před rokem +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ተባረከሏህ 🥰 ደስ ይላል የምትኖሪበት ያድርግሽ በሀገርሽ ላይ ተረጋግተሽ ተቀመጪ ውዴ

  • @tigistdubale1545
    @tigistdubale1545 Před rokem +1

    የኔ እህት በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያርግሽ አይዞሽ ከበቂ በላይ ቤትሽ👌😍😍😍

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Před rokem +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረከላህ የኔ ጀግና እህት ጎበዝ ነሽ ይሄን የመሰለ ቤትሽ አላህ በሰላም አበቃሽ አብሽሪ ጠንክሪ እና ስሪ ለኛም ሀገር እንድንገባ አርአያ ሁኚን ማማዬ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před rokem +4

    እህቴ በሀገርሽ እረግተሽ ጠቀመጭ ደግሞ ምርጥቤት ሠርተሻ ጎበዝነሽ

  • @hdhdheeu8913
    @hdhdheeu8913 Před rokem +2

    ጀግናነሸ እህቴ በረችልኝ አይዞሸ ማማየ

  • @aminafamilyyotub
    @aminafamilyyotub Před rokem +1

    ሰው በቃኝ አይልም የሄንየለለው አለ የኔውድ እህት የሌላቸውን እይ ከስርሽ ያሉትን አችቤት እያለሽ እደዝህ ትያለሽ ሸምነው አልሀምድሊላህቀይ

  • @semiramohamed3924
    @semiramohamed3924 Před rokem +1

    አላህ እድሜና ጤና ሰቶሽ በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ከርታታ።በጣም ይበቃሻል ዋናው ጤና ነው

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Před rokem +1

    መሻአላህ ዴግ ገባሺ ምናባቱ!.እኔ አሰር አመቴ ቤቴም አላለቀ መቼ እዴምገባም አላውቅም አላህ ያቃል
    ሀገር በሚገቡት ግን እቀናለሁ!😍😓

  • @binitube7524
    @binitube7524 Před rokem +7

    ዋው እንኳን አላህ ለቤትሽ አበቃሽ ፋጤ👍

  • @MMharit
    @MMharit Před rokem +1

    ፋጦ ገኝ ገባሽ እዴ እኳን በሰላም ገባሽ❤

  • @mahdeyaha
    @mahdeyaha Před rokem +3

    ማሻአላህ ፋጡማ እንሻልህ ሀገር ለይ አላህ ሪዝቅሽ ይክፈትልሽ

  • @ssbhssksjsj7630
    @ssbhssksjsj7630 Před rokem +1

    አብሽሪ እህቴ አሏህ ኸይሩን ነገረ ይፍጠርልሽ

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před rokem

    ሥት ፈጀብሺእህት ማሻአላ በጤና በፋቅር የምኖሪበት ያድረግሺ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +4

    አይዞሽ ስራ የለመደ ሲቀመጥ ይጨንቀዋል

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před rokem

    ማሻ አላህ ጎበዝ አይዞሸ በርቺ በሀገርሸ❤(!

  • @GMaiacom123
    @GMaiacom123 Před rokem

    ማሻአላህ ወድ እህቴ አብሸር ሀገረ ገበትችል አተጨናነቂ ዱአ አድረጊ🌷🌷🌷🌷

  • @umhafizatube5463
    @umhafizatube5463 Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊዬ ማሻአላህ አላህ እዉነት ነዉ ሃገርና ቤት መደበቂያ አስተማሚ ነዉ አላህ እኛንም ለሀገራቺን ያብቃን

  • @user-pe6ky1wz1b
    @user-pe6ky1wz1b Před rokem +1

    የኔ እህት አብሽሪ እንደ አገራችን ጠነማ ደስስስ የምል የለም🥺

  • @user-om8sf5mw9g
    @user-om8sf5mw9g Před rokem

    ማሻአላህ.ውዴ.ወላሂ.በጣምነወየሚያምርው.ዋናውነገር.አላህን.ማመሰገን.አለብሸ.ውዴ.እንኳንም.በሙሉጤንነትሸ.በሰላም.ገባሸ.አብሪ.ሁሉም.የሚሆነው.በጊዜውነው.የኔ.ልዮ

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፋጡማ ማሻአላህ ሀገር ቤት ገባሽ እዴ ማሻአላህ በሰላም የምትኖሪበት ያድርግሽ

  • @afamilyshow
    @afamilyshow Před rokem

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መቸ ገብተሺ ነው ማሺአላህ እኳን ለሀገርሺ አበቃሺ የኔውድ

  • @yuiityuii2627
    @yuiityuii2627 Před rokem

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ በቂሽነዉ ከጤና ጋር አላህረጅምእድሜ ይስጣችሁ ከነልካም ስራ ጋር ጉበዝ ነሽ።

  • @user-hi9yf9fo1q
    @user-hi9yf9fo1q Před rokem +5

    ፈጡመየ አህለንአሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን አርፍ ቆይታ ነበር አገረችን ሰለም የድርግልን ፍቅር መሥተሰሰብ እዝነት ይስጠን አለህ ዉሉንም የምየረግ ጌታ ነዉ አል ሀዩ ወል ቀዩም ኣል ጀበሩ አል ገፉሩ ለዉሉም በርየኦቹ እጅግ ሩህሩህ አዘኝ ነዉ ምንም ምየቅተዉ ዬለም ከሱ ሌለ የምንመከዉ የምነመልከዉ ዬለም አይወልድም አይወለድም ምንም አምሰያ ብጥ ዬለዉም

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 Před rokem +7

    እኔ ሚገርመኝ ያበሻ ምስጋና ጢፊና እርግጫ ነው ሚባለው እውነት ነው
    እስቲ አልሀምዱሊላህ በሉ አረብ ሀገር ሂደነው ቤታችን ሰርተን የቤተሰቦቻችን ቤት ሰርተን ረተናቸው የህት ወንድሞቻችን ስራ ፈጥረንበታል ያው ሃገራችን ላይ ቢሆን ከጅ ወደ አፍ እንጂ ከራሳችን አልፈን መቼ ሰው እንረዳ ነበር
    ሀገር ስንገባ አረባገር ተብሎ መቸተት ሼም ነው ወላሂ

  • @user-wo4mu9fk3i
    @user-wo4mu9fk3i Před rokem +1

    አብሽሪ በርቺ ባለችሽ ነገር ቶሎ ወደስራ ግቢ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před rokem +5

    ቤትሽን ውስጡን አሳይን

  • @sada7318
    @sada7318 Před rokem +1

    ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ገባሽ ውዷ ትተሽኝ ገባሽ አይደል

  • @rakivrakiv8223
    @rakivrakiv8223 Před rokem

    አብሽሪ እህት አላህ ያሣካልሽ ሀሣብሽን

  • @abduki3794
    @abduki3794 Před rokem +3

    አሰላሙ አለይኩም በጣም ያምራል ዋውዋው አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርሽ በቤትሽ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem

    አይዞሺ እህት በጣም ጎበዝነሺ አብሺሪ👍

  • @meymunatube
    @meymunatube Před rokem

    ማሻ አላህ መቸ ሀገር ገበረተሽ ነው ፋጡማየ

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před rokem +7

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ የደስታ የአለም ያድርግልን እህቴ ደስ የሚል ነው ጤና ይስጥሽ እና ወልደሽ የምትድሪበት ያድርግልሽ

  • @user-hi4md9de9r
    @user-hi4md9de9r Před rokem +1

    ስንት ካሬ ቦታሽ በጣም ሰፊ ነው መሸአላህ ብያለሁ

  • @Asratmedia19
    @Asratmedia19 Před rokem

    fatumaye እልልልልልልልልልልልልል ጎበዝ ቆንጆ ቤት አሌሽ በርችና ስራ ጃምር ውዴ 👌👌👌👌

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወዴ ይበቃሸለ ወዴ እግዚአብሔር ይመሰገን በይ ወዴ ትክክል ነሺ ሰራ ከሌለ በጣም ያስጠላል በእውነት

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Před rokem

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ የዴሥታ የርዝቅ ቤት ያድርግልሽ እኔም ሣምት ቀረኝ ሀገር ልገባ ከ13 አመት በሗላ

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 Před rokem +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት ፋፊቲ አብሽሪ ማሬ አላህ ካንቺጋ ይሁን ።

  • @tube8393
    @tube8393 Před rokem +1

    የኔዉድድድድ በሠላም ገባሺ እሠይ እኳአን ገባሺ ተይዉ አይሞላም እኮ እህቴ ይሞላአል ሥንለዉ ይጎላአልልልል

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Před rokem

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፋጦ ገኝ ገባሽ ማሻ አላህ 😍😍😍

  • @tomesjone6001
    @tomesjone6001 Před rokem

    ወላሂ ጎበዝ ነሽ አላህ ይባርክልሽ

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam9554 Před 6 měsíci

    አይዞሽ የኔ ጀግና

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s Před rokem

    አሰላምአለይኩምወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ያምራል አለሀምድሊላህ በይ እህቴ ትልቁ ነገር ጤናሽን ነው

  • @mita7812
    @mita7812 Před rokem

    ማሻአላህ ተባረከላህ አይዞሽ የኔ ማር

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 Před rokem +1

    አልሃምዱሊላህ እየአልሽ ሀገርሽ ላይ ሰሪ ከዚ ብዋላ የምን ስግደት ነዉ ዶሮም ቢወን አርቢ ጊቢሽ ትልቅ ነዉ 1እንቁላል ስንት ነዉ ሀረብ ሀገር የእድሜ ሌባ ነዉ ስንቶች እድሜአቸዉ የጨረሱት አሉ አላህ አመስግነሽ በአለሽ ተደስተሽ ኑሪ አላህ የአመቻችልሽ እዬ ዱንያ ነዉ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před rokem +2

    ማሺ አላህ ተረጋግተሺ ኑሪ በሀገርሺ ማማ

  • @user-vi5oh5bd9d
    @user-vi5oh5bd9d Před rokem

    ማሻአላህበርቺእህቴእንካንለሀገርሽአበቃሽ

  • @zenataliyoutube56
    @zenataliyoutube56 Před 8 měsíci

    ማሻአላህ የጤናቤት ያድርግልሽ

  • @fatimasaciid1224
    @fatimasaciid1224 Před rokem

    አላህ ዪበርታሺ ሀያቲ

  • @alfiyatube7544
    @alfiyatube7544 Před rokem

    ማሻአላህ ተባረከላ እኳን ሠላም ገባሽ

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 Před 2 měsíci

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አትጨነቂ መኖርያ ቤት አለ እንደምንም ብለሽ ስራ ፍጥሬ 🙏🏼🥰

  • @user-ee3qf2lb6x
    @user-ee3qf2lb6x Před rokem +1

    አይዞሺ በአገርሺ ላይ በርቺ

  • @seadihusna
    @seadihusna Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ዋው ሲያምር ቤትሽ አልፍ መብሩክ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Před rokem

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ ውዴ በርችልኝ

  • @user-ty9nw8bl5d
    @user-ty9nw8bl5d Před rokem +1

    ማሻ አላህ ቤትሽ ያምራል

  • @leylatube134
    @leylatube134 Před rokem +1

    ማሻአላህ ቦታሽ እራሱ ሰፊ ነው

  • @user-ud6xy7uz1m
    @user-ud6xy7uz1m Před rokem

    አይዞሽ ጎበዝ ነሽ

  • @rehma.you.tube.741
    @rehma.you.tube.741 Před rokem +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ እንኳን ሰላም ቆየሺልኝ ባለሺበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን የሀገራችንን ሰላም አለህ ይመልስልን በርቺ ማሽ አላህ👍👍👍🌺🌺🌺🌺

  • @Tube-fc9hf
    @Tube-fc9hf Před rokem +1

    ማሻ አላህ ይበቃሻል

  • @tube8393
    @tube8393 Před rokem +2

    አወ ይደብራአል ሀገርም እዚህም ችገር አለ ሥንቶቻአችን እናቶቻአችንን እና አባቶቻአችንን በናፍቆት እያሥለቀሥን የሚገኝ ብር ቢቸግር ነዉ እህት አብሺሪ ይለመዳአልል

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Před rokem +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ብል ደስ ይላል የምር የልፋታችንን ውጤት እንዲ ደርሶ ማየት ትልቅነት ነው የኔ ቅን በርችልኝ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ

    • @UMILOVE
      @UMILOVE Před rokem

      @@emadtube9949 እሺ

  • @amenat2362
    @amenat2362 Před rokem

    የእነዉድ ለቤትሺ አደስነኘ ይበቃሻል ማሻአሏህ ዎናዉ የቂጥሺ ማረፊያ ነዉ እና በሰላም በጤና ወልደሺልጆችሺእሚፈነጥዙበትቤትያረግልሺ

  • @user-gh6nw4if2r
    @user-gh6nw4if2r Před rokem +1

    አይዞሽ ማሬ በርች

  • @zebibafaris7461
    @zebibafaris7461 Před rokem

    ጎበዝ የኔ ጀግና

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 Před rokem +1

    ማሻአሏህ እህቴ

  • @user-yn1nq4wx5t
    @user-yn1nq4wx5t Před rokem

    ማሻአላህ ባገርሺላይ የምትደስችያርግሺ

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v Před rokem +1

    የኔዉዲጫትአይሸጥም የኔማርሀራም ነዉእህቴ የኔዉዲዶሮእርባታሰሪ አይዞሺ አላህ ሀላልየሆነዉንእርዚቅ ይወፉቅሺየኔማርጤናሺንይሰጥሺ

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 Před rokem +2

    ማሻ አላህ

  • @ferida4432
    @ferida4432 Před rokem +2

    አይዞሽ ማሻአላህ ስራፍጠሪ ቁጭአትበይ

  • @ggfdr8198
    @ggfdr8198 Před 6 měsíci

    የኔ ቆጆ አይዞሽ

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 Před rokem

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ፋጡማ አብሽሪ አላህ ቀሪ እድሜያችንን ይባርክልን አልሀምዱሊላህ ማመስገን አለብን የሰዉ ልጅ ፍላጎት አይሟላም እኔም ይከዉ አስራ ሁለት አመት ጨርሸ እያመሰገንኩ ነዉ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před rokem +3

    ዋውው ሀገር ገባሺዴ ጋዜጠኛችን እንኳን በሰላም ገባሺ አብሺሩ ጠክሪ ጎበዝ ነሺ ፋጂ ነው ወይስ ጃማ የሰራሺ

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Před rokem

    የኔውድ አብሽሪልኝ

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l Před 6 měsíci

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምም እህት ሀባሺ እደ ችግር እንኳን ለሀገርሺ አበቃሺ❤❤❤🎉🎉

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 Před rokem +1

    ጀግና ነሸ

  • @kemilalq9081
    @kemilalq9081 Před rokem

    ማሺአላህበሠላምእምኖሪበትያርግልሺእህትአለም

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Před rokem +1

    ተመስገን በዬ ይሄን ያገኝሽው አረብ አገር ሰርተሽ ነው

  • @kmem96
    @kmem96 Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበካትሁ ሰላም እህት አይዛሽ በረችልኛ

  • @hash3196
    @hash3196 Před rokem +3

    ጎበዘ ፌጦዬ በረቺ ደሞ እዳታሰቢ ምንም አይደበረሸ ከቤተሰበ ፈታ በይ ትነሸ ደረሰ ነወ ሚደበረሸ ከዛ በሀላ አይደበረሸም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem +1

      ሳህ ትለምደዋለች

  • @user-ny9xu7rh6b
    @user-ny9xu7rh6b Před rokem

    አይዞሽ በርቺ😍

  • @tube8393
    @tube8393 Před rokem +1

    ሀገር ገባሺ እዴ ፉጡምም

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Před rokem +2

    ሲያነጥስሽ አልሃምዱሊላህ አትይምዴ ሱብሃናላህ

  • @fatumayoutube8794
    @fatumayoutube8794 Před rokem +2

    አብሽሪ እህቴ እማያልፍ ነገር የለም የትኛውንም ስራ ፈጥርሽ ቶሎ ወደስራ ለመግባት ሞሞክሪ ውዴ እንኳን ቤትሽን ሰራሽ ፍንጂ ሌላው አያስጨንቅም ኩኪሶች ብስኩቶንም ቢሆን ጠብሰሽ እራስሽን ለማስተዳደር ሞክሪ እሽ ማማየ

    • @dina_9732
      @dina_9732 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን+

  • @zainabtube9265
    @zainabtube9265 Před rokem

    ማሻአላህ ይበቃሻል ውድ

  • @zahara487
    @zahara487 Před rokem +1

    አብሽሪ እህቴ ካሁን ቡሀላ ወደ ሰው ሀገር እንዳታስቢ አላገባሽ ከሆነ አግቢ ውለጂ ከዛ ድብርቱ ይጠፋል በቤትሽ እና በልጆችሽ ቢዚ ትሆኛለሽ ደሞ ስራ አይናቅም በትንሽ ነገርም ቢሆን መንቀሳቀስ ነው እና እኔ ወላሂ 11አመቴን ያዝኩ ግን ምንም የለኝም ቤትም ለቤተሰቦቼ ነው የሰራሁት አያቀምሱኝም ቦታው የነሱ ነው እና ዱአ አድርጉልኝ ለኔም ቤትየን ሳልሰራ ከሀገሬ እንዳልገባ መጣም ያናዳል ስንት አመት በሰው ሀገር ኖረሽ ቢት ሳትሰሬ ከሀገር መግባት ይከብዳል ግን ቤት ከሰራሁ አጣሁ አገኘሁ ከዛው ከሀገሬ ኢንሻአሏህ

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před rokem

    እህት አለሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ አድስ ነኝ ለቻናልሽ ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርች አምክ ያበርታሽ

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 Před rokem

    ጎበዝ ማሻአላህ