”በጊዜ ለጊዜ” ሹክ ልበላችሁ ከአርቲስት ወለላ አሰፋ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 10. 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Zábava

Komentáře • 38

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +2

    ወለላይ ዳና ላይ የዘውዱ እናት ሁና ስሰራ ታናደኝ ነበር😂😂 ማማማዬ እድሜና ጤና ይስጠዎት ማማዬ❤❤❤❤

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +16

    የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ፍትህ ለሚሞቱ ት ወገኖች🥺🥺🙏

    • @makdessbpower4676
      @makdessbpower4676 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ያንተም ሰላምህ ይብዛ ኢትዮጵያ ሰላማ ይመለስ

    • @makdessbpower4676
      @makdessbpower4676 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ያንተም ሰላምህ ይብዛ ኢትዮጵያ ሰላማ ይመለስ

    • @bornayoutube6214
      @bornayoutube6214 Před rokem

      ስልየ መቸ ነው እኔ እና አንተ አንዲሺ እምንገባው

    • @user-tb8wb2wy2q
      @user-tb8wb2wy2q Před rokem

      ሶል የኔ መልካም ሁሌም ለሀገር ሠላም የምትመኘው ነገር💔💔💔💔💚💛❤🇪🇹

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 Před rokem +3

    አለምዬ ምርጥ ደራሲና ዳሊክተር ነች የለሰጅ አዋቂ ናት በጣም አመሰግናለው እወድሻለው ተዋናይት ሄለን አሰፋ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před rokem +1

    ወለላዬ እናመሰግናለን የምታቀርቡት ትምህርት የሚሰጥ ነው ወለላዬ በጉጉት ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem +1

    አለምዬደስየሚልምክርነው።ይሄለሁላችንምትምህርትነው።ከመኮራረፍናከመለያየትግዜሰጥቶመወያየትችግራችንንይፈታል።ኢትዮጵያዬሰላምሽብዝትይበል።ጠላቶችሽእንደሸክላይሰባበሩ።

  • @beatyaa4415
    @beatyaa4415 Před rokem

    ገራሚ የሆነ ምክር ነዉ በሁሉም ቤተሰብ ላይ ያለ አለመግባባት ተነጋግሮ መፍታትንን የሚክል ነገር የለም እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @kstet11
    @kstet11 Před rokem +1

    ምርጥ ነው
    😱😱ብታምኑም ባታምኑም ምላጭ ውጦ ከአፉ አወጣው😨 ሙሉ ቪድዮውን እዚጋ ቻናል ጋ ያግኙ

  • @zainab8134
    @zainab8134 Před rokem

    ሠላም አለም ብረሃኑ እንዃን በሠላም መጣሸ ፕሮግራምሸን በጣም ነው የምወደው አላህ እድሚ እና ጤና ይሰጥሸ እናት

  • @fkartie1223
    @fkartie1223 Před rokem

    እናታችን በርችልን ቀጥይበት

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Před rokem +1

    አሜን አሜን እሜን

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +1

    ሰላም አለም ብርሃኑ እንኳን በሰላም መጣሸ ፕሮግራምሸን በጣም ነው የምደው አድናቂሸ ነኝ በጉጉት ነው የምጠብቅሸ እህት ወለላ

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem +1

    ወላላዬ ስወድሽ እኮ እድሜ ይስጥሽ ማማዬ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +2

    ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @nurakedir6918
    @nurakedir6918 Před rokem +2

    Mano inidane shuku libalachuni miwodi 👍👍👍

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @rufu3986
    @rufu3986 Před 8 měsíci

    ❤❤

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Před rokem +2

    ወለላ እኮ ልዮ ናት

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l Před rokem +1

    👍👍🙏🙏🙏

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před rokem

    👍👍

  • @AsAs-nu2we
    @AsAs-nu2we Před rokem +2

    እስኪደአአርጉልኝውዲየሀገሬልጆች

  • @bahirumolla6038
    @bahirumolla6038 Před rokem +1

    you are right

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před rokem

    ሠላምናችሁ

  • @rakold8482
    @rakold8482 Před rokem

    ምራጥ ትምህራት አለው ጊዜችንን እደት መጠቀም እዳለብን ባነውቅም መማራግን እንችላለን

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon Před rokem

    አለምየ የት አለች ? ብዙ ጊዜ እኮ ሆናትኝ አንድ ቀን አምጧትኝ !!!

  • @Mekatubewello
    @Mekatubewello Před rokem +2

    ይህ የእኛ የስደት ንሮ ነውአልሙላ ብሎን ዛሬ ነገ ስንል አመታት አመትን እየለደ እርጅም አመት ትቀመጠን እሰው ሀገር

  • @eyerusalemwecheffo4582
    @eyerusalemwecheffo4582 Před rokem +1

    Bezetazameze nezeweze yezemezewezedezw yezehezeneze pzerozagezrazameze.

  • @bungamelati2517
    @bungamelati2517 Před rokem +1

    6898

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Před rokem +1

    እር ሰብስክራይብ. በሉኝ አንዲሺ አሰገቡኝ በምትወዱት

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb Před rokem

    Ine bicha nay shuk libalachu dasyamilagn batalay walala kamaxach buhala

  • @yeab_entertainment
    @yeab_entertainment Před rokem +2

    ይህ የኔ የ ሀናን ታሪክ CZcams ቻናል ስለሆነ subscribe በማረግ የምለቃቸውን video መመልከት ይችላሉ። አመሰግናለሁ

  • @Hana408
    @Hana408 Před rokem

    👍👍