እኩያ ልጇች ስላሉኝ ደስተኛ ነኝ …. ተወዳጅዋ ድምፃዊት ህብስት ጥሩነህ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2022
  • እኩያ ልጇች ስላሉኝ ደስተኛ ነኝ …. ተወዳጅዋ ድምፃዊት ህብስት ጥሩነህ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 347

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 2 lety +16

    ህብስትይ ስታምሩ ቆንጆ ነሽ ፈጠሪ አሁንም ይመርብሽ እድሜ ከጤናገ ተመኛዉልሽ ፈጠሪ የሰድግልሽ ልጀችሽን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Před 2 lety +29

    ወይ ሕብስትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም የምወድሽ ሁሉንም ዘፈኖችሽ በፍቅር ነው የምወዳቸው ሁሉንም አችላቸዋለሁ
    ነገር ግን አንደበትሽ እግዚአብሔር ይጠራ አንገትሽ ላይ ማህተብ የለም የክርስቶስ መሆንሽን መለያ አጣሁ ልቦናሽን ወደንሰሀ መልሽው መጨረሻችንን ያብጀው

    • @user-jt2rc4hh2f
      @user-jt2rc4hh2f Před 2 lety +7

      ከማተቡ በፊት ጡቷ ብሸፈን አይቀድምም ምክሩም ጭምር

    • @lenasarhaasnake566
      @lenasarhaasnake566 Před 2 lety +1

      @@user-jt2rc4hh2f እርግጥ ነው በዚህ ዓለም ስንኖር ድሎትና ገንዘብ ከፈጣሪ ያወጡናል እናም ዓለማዊውን ብቻ አየቃረምን በደስታ ስንሰክር የተዋብን መስሎን ስንራቆት ዘመናችን በከንቱ ያልቅና ሳንጠብቅ በሞት እንጠራለን በምድር ታሪካችን ይተረካል የዘላለም ቤታችንን ማጣታችንን አይነግሩንም ገሀነም እየነደድን ምድር ሌላው እንዳይነቃ የጥበብ ሰው እያለች ቀሪዎቻችንን እያዘናጋች ለገለነም ትገብረናለች ሞተንም አንቀራለን ዘፈንም ሀጥያት ነው ንሰሐ ገብታ ሌላ ነገር የመስራት አቅሙ አላት ውሳኔው የእርሷ ቢሆንም ዝና ደግሞ ሁሉን ይጋርዳ ብቻ ሁላችንንም ይቅር ይበለን

  • @hgggg3388
    @hgggg3388 Před 2 lety +23

    ህብስት ቆንጀ ልጅ ከአሁን በሆላ ይብቃሽ ዘፈን ጌታ ይሻልሻል ዘምሪ የተፈጠርሽዉ ለዘፈን አይደለም እግዚአብሔር ን እንድታመሰግኝ እንጂ የዘላለም ህየወት ይሻልሻል።❤️

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso Před 2 lety +7

    ህብስቴ በጣም አድናቅሽ ነኝ እግዚአብሔር እድሜን እና ጤና ይስጥሽ! ትንሽ ተግስኝ የሚለው ስራ በጣም የሚወደው ስራ ነው

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 Před 2 lety +4

    ህብስት
    በጣም የተረጋጋች ትልቅ የሀገራችን እንቁ ነሽ ::

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 2 lety +18

    ❤️❤️❤️❤️❤️ ህብስት ጥሩነህ የልጂነት ትዝታችን

  • @Efrata210
    @Efrata210 Před 2 lety +4

    የሱፍ ኣበባ የሚለው ዘፈና ውስጤ ነው ህብስትየ የኔ ድንቡሽቡሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤️

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 2 lety +51

    ልጅ በልጅነት በጣም ደስስስስስ ይላል እኔም አልሃምዱሊላህ እኩያ #ልጅ አለኝ

    • @alhamdulilah8206
      @alhamdulilah8206 Před 2 lety

      Masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 2 lety

      @@alhamdulilah8206 💗💗💗

    • @user-mm1wt1kd9z
      @user-mm1wt1kd9z Před 2 lety +1

      አላህ ያሳድግልሽ ታድለሽ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 2 lety

      @@user-mm1wt1kd9z አሚን ውዴ አንችንም አላህ ሷሊህ ልጅ ይስጥሽ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 2 lety

      @@alhamdulilah8206 tebarekleh hobi

  • @NATANEM-Tube21
    @NATANEM-Tube21 Před 2 lety +11

    የተረጋጋች ንግግርዋ እራሱ ብልህ ሴት መሆንዋን ያሳያል እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ እመኛለሁ፡ ህብስት ምርጥ ኣርቲስት

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 2 lety

      እውነት ነው የተረጋጋች ድምፆ የማይሰማ ምርጥ ስው ነች ግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆኑ ሲዘንጡ ሲዘንጡ የአንገት ማህተብ/ መስቀልን ማውለቅ ሲቀጥል እንዲህ አይነት አለባበስ ጡትን እንደዚህ ግልጥልጥ አድርጎ መልበስ ምን የሚሉት ነገር አለ እምነት ትህትና ከተግባር ጋር

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +6

    ያኔ ልጅ ሆነህ ስትወልድ በጣም ይከብዳላ አሁን ግን አጅግ ደስ የሚል ነው እኔም አንድ ልጅ አለኝ ብቸኛ ሆነችብኝ ብወልድ ደስ ይለኝ ነበር ወለዱ አትፈሩ በግዜ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +19

    ሁሌም አረሳዉም ስለ እናት የዘፈሽዉን አናቴን ያጣሁበት ዘመን ነው አረሳሽም አንወድሻለን ዘፈንም አሁን ባንሰማ

  • @nejatmafuz2325
    @nejatmafuz2325 Před 2 lety +14

    ህብስተ መልካም ሴት ናት እድሜ ና ጤና እመኝልሻለዉ

  • @genemo1159
    @genemo1159 Před 2 lety +8

    Thank you dear Seifu and for bringing 2 brother together. Thank you so much Our Hero Haile for your humble approach.

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 2 lety +12

    Hibist Tiruneh is one of my favorite singers so happy to see you have an ever-youthful Beauty 😍😍😍 your humility and calmness is truly inspiring 🤗🤗🤗 May God bless you 🙏🙏🙏

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Před 2 lety +12

    አገራችን ለመግባት ሁልግዜ እሚሰማው እምታየው በጣም ያስፍራል ሰላም ያምጣልን መረረን ሁልግዜ ክፉ ነገር ማየት መስማት

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 Před 2 lety +3

    ህብስትዬ የልጅነት ትዝታችን ስወድሽ እኮ 😘❤️

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 Před 2 lety +3

    ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ፡ሕብስትዬ፡ጎበዝ፡ጀግና፡ነሽ፡በሪቺ

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Před 2 lety +33

    ፍትህ ለወለጋ አማራ😭😭😭😭

    • @muke614
      @muke614 Před 2 lety

      የወለጋ አማራ?አስደሳች ሙከራ ነው

    • @lovelifelovelife8121
      @lovelifelovelife8121 Před 2 lety

      @@muke614 what is that mean?????🙄

    • @selam6991
      @selam6991 Před 2 lety

      Ethiopia አይ ሰው ክንቱ እግዚአብሔር አለ ግዴለም ሁሉ በእርሱ ሆነ

    • @yalig8221
      @yalig8221 Před 2 lety +1

      Amara bicha new sew??? Endeza hulu ke Tigray, le Oromo mazen tiru new.

  • @meronmeron5210
    @meronmeron5210 Před 2 lety +2

    😍ህብስትዬ በጣም ነው የምወድሺ የማከብርሺ ቡዙ ጨዋ አርቲስቶች አሉ ያንች ግን የተለየ ነው እርጋታሺ በተለይ በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዚቶ ይስጥሺ የኔ ውብ!🙏🙏😘🥰❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 2 lety +13

    የማያርጂ ውበት ዋውው ህብስት ቆንጆ😍😍🇪🇹

  • @elizabet8186
    @elizabet8186 Před 2 lety +7

    እኩያነን አርባ ከግማሽ ደርሰናል ጂም ግዴታነው አመጋገብም ለጤና ግዴታነው፡፡ እድሜ የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን።

    • @tgmi2169
      @tgmi2169 Před 2 lety

      ብቻ🤔🤔🙄🙄አምሳ ከግማሽ

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 Před 2 lety

      እህት እኔ አያዎቹ ግማሽ ላይ ነኝ. ክብደቴ አልቀንስ አለን ምን ይሻለኛል

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 2 lety +1

    ህብስትዬ ስወድሽሽሽ የተረጋጋሽ ምርጥ ሴት የምወዳት የማልማትን ሤት ነሽ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +3

    ህብስቴ የኔ ውድ ስወድሽ ደግሞ ብዙ ሰዎች ትመሳሰላላችሁ ይሉኝ ነበር እኔ ግን አሁን እድሜ ለማዳም እሩዝ ተዝረጥርጫለሁ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 2 lety +26

    እብስት እና አመልማል ድምፃቸው ይመሳሰልብኛል ስወዳቸው

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 Před 2 lety +2

      በጣም ነው የሚመሳሰለው፡ በተለይ ሲዘፍኑ

    • @humanityfirst731
      @humanityfirst731 Před 2 lety +2

      በጣም እኔማ ሁሌም አለያቸውም በተለይ ሲዘፍኑ

  • @user-fi4we7pd8d
    @user-fi4we7pd8d Před 2 lety +35

    ሰው ንሮውን ይመስላል እኔ 27 አመቴ ነው ግን ፊዚካሌ አርጅትዋል😥 አረቤት ድፍት ድፍት ስንል ራሳችንን ረሳን

    • @user-dv5bj1si4o
      @user-dv5bj1si4o Před 2 lety +2

      ልክ እደኔ ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩል ሀል እህቴ

    • @user-fi4we7pd8d
      @user-fi4we7pd8d Před 2 lety +2

      @@user-dv5bj1si4o አወ የኔ ውድ አልሃምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው በሰላም ላገራችን ያብቃን

    • @ekram0007
      @ekram0007 Před 2 lety +1

      ሰኳር ያለው ነገርና ስኳር ፈጽሞ አትጠቀሚ አታረጅም ሞክሪው

    • @user-fi4we7pd8d
      @user-fi4we7pd8d Před 2 lety

      @@ekram0007 እሽ የኔ ውድ

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 Před 2 lety

      30😰😘😍

  • @user-hc6zt2eq5f
    @user-hc6zt2eq5f Před rokem +2

    የእግዚአብሔርን ቃል ካነሳሽ አይቀር አንገትሽ ላይ ማተብ ብታረጊ ይመረጣል 🙏

  • @yemarishetdamtew6030
    @yemarishetdamtew6030 Před 2 lety

    ህብስትእዬ በጣም የመወድሽ ሁሌም ሙዚቃሽን ብሰማ የማልጠግብሽ ቆንጆዬ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ ዉድድድድድድ ነዉ የማረግሽ ፈጣሪ አምላክ የልብሽን መሻት ሀሉ ይፈፅምልሽ አሜን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +6

    ልጂ፡በልጂነት፡ደስ ይላል❤❤❤

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Před 2 lety +25

    Wow! She is still like a young woman'! She is humble too.

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Před 2 lety +15

    ሐገር መናፈቅ ድሮ ቀረ! አሁን ወዴት ልሰደድ የሚባልበት ወቅት ላይ ደርሰናል።

  • @adenmedhana4373
    @adenmedhana4373 Před 2 lety +22

    ብዙ : ጨዋ : አርቲስቶች : ይኖራሉ : ህብስት : ግን : ልዩ: ናት: ለስው : ያላት : አክብሮት : በሞያዋው : ያላት : ስርአት : ብቻ : በጣም : ስርአት : ያላት : ስው : ናት !!

    • @user-jt2rc4hh2f
      @user-jt2rc4hh2f Před 2 lety +3

      ከሞገሳው በፊት ጡቷን እንድትሸፍን ብትመክሯት

  • @brianmaraule740
    @brianmaraule740 Před 2 lety +2

    Wow Hibist nice to see you again thanks God you still looking young,we attended same school in amadisita, wish you all the best

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +2

    ትክክል ይአምላክ ፀጋነው

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 Před 2 lety +2

    ሰይፋ ህብስትዬን ስላቀረብክልኝ አመሰግናለሁ...በጣም ነው የምወዳት ... ደጁ ላይ ቅበሩኝ የሚለው ሙዚቃዋ ጋብዘኝ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +14

    All’s fathers,happy Father’s Day!🙏🏾💐💚💛❤️✌🏽

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 Před 2 lety

      👉🏾👉🏾👉🏾 👉🏾👉🏾👉🏾 የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ትዕዛዝ
      ህፃናቶችና ሴቶች በወለጋ በየቀኑ እየተገደሉ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
      ወለጋ ላይ የአምሓራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን የዘር ጭፍጨፋ የምትቃወሙት መቼ ነው????????
      የአማራው ስቃይ በየቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @liveinpeacewitheveryone6579

    ለዘፈን ግዜ የለመንም እባካችሑ በቃን እንመለስ ባለባበስ በስራ ለፈታሪም መታዘዝ ያስፈልጋል የይ አሑንስ ለአይንም ለጆሮም ደሕና ነገር ጠፋ😪😭😪😭☝ በእግዚአብሔር ፊት ለፍርድ ስትቆሚ አድናቂም ደጋፊም የሚሖንሽ የለም አብሮሽ የሚሖነው ያከበርሽው የፈጣሪሽ ቃል ብቻነው አብሮሽ የሚሔዴው

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 Před 2 lety +3

    ፀባይሽ የአነጋገር ለዛሽ ደስ ይላል

  • @habeshatiktok9529
    @habeshatiktok9529 Před 2 lety +21

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    እራሷን መጠበቋ ይገርማል ህብስት ድምፅ ጸባይ መልክ ሁሉን የሰጣት 🌹🌹🌹
    ተወዳጅ ዘፈኖቿ መቼም ዘመን አይሽራቸውም ❤❤❤❤❤❤

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 Před 2 lety

      👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾👉🏾 የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ትዕዛዝ
      ህፃናቶችና ሴቶች በወለጋ በየቀኑ እየተገደሉ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
      ወለጋ ላይ የአምሓራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን የዘር ጭፍጨፋ የምትቃወሙት መቼ ነው????????
      የአማራው ስቃይ በየቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety +7

    እንኩዋን ደህና መጣሽ መልካም ሴት 😘

  • @haimanotdegefe1652
    @haimanotdegefe1652 Před 2 lety +6

    Halas design 👌👌🙏👍🏼 Hibisite yene chewa deribaba

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 2 lety +34

    አርቲስቶች ግን ቶሎ ማያረጁት ለምንድነው ይገርማል ዋው👌👌👌👌👏👏👏👏

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +7

      ሀሳብ ስሌለላቸዉ ሀሀ

    • @rozasisi685
      @rozasisi685 Před 2 lety +2

      ህብስት ቆጆ ወድሻለው

    • @degietube7896
      @degietube7896 Před 2 lety +24

      ገንዘብ ስላላቸው ,በህክምና እየታገዙ ነዉ,እናቱ ሞኝ አትሁኝ.

    • @abdyshifa8210
      @abdyshifa8210 Před 2 lety +1

      @@degietube7896 ቡዙዎች ያቃበሌ ቤት ናች ያለችኝ ስሉ ናው ምንሰማው

    • @woinbenjamen3636
      @woinbenjamen3636 Před 2 lety +1

      Bezum tell adlchm eko

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 2 lety +11

    አሜሪካ ያለው እንጀራ ምን እንዳለበት አይታወቅም::ጤነኛ ምግብ አይደለም::እኔ እንጀራ ሲያምረኝ ብቻ ነው የምመገበው እንጂ አስቸጋሪ ነው::የሰው ሐገር ኑሮ በጣም ይሰብራል::ደስታም የለውም::የሆነ ነገር እንደጣለ ሰው ቅር ቅር ይላል::ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጂ እንመለሳለን::

  • @ahmedyirad889
    @ahmedyirad889 Před 2 lety +1

    በጣም የምወዳት ድምፃዊ ነች

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 Před 2 lety +2

    የኔ መልካም ሴት ህብስትዬ

  • @yenekonjo6751
    @yenekonjo6751 Před 2 lety +1

    Weyene hebsest....😍well come I'm happy for u 🥰

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +3

    ሕብስትየ መቼም የማትሰለች እያደርሽ ውብ ስታምሪበጣም ነው የምወድሽ ❤😘

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 Před 2 lety

      👉🏾👉🏾👉🏾 👉🏾👉🏾👉🏾 የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ትዕዛዝ
      ህፃናቶችና ሴቶች በወለጋ በየቀኑ እየተገደሉ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
      ወለጋ ላይ የአምሓራ ማህበረሰብ ላይ የሚደረገውን የዘር ጭፍጨፋ የምትቃወሙት መቼ ነው????????
      የአማራው ስቃይ በየቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 2 lety +7

    ስወዳት እኮ ህብስቴን

  • @genetabebe8486
    @genetabebe8486 Před 2 lety +5

    Ten go ten come አረ በሳቅ😂😂😂😂

  • @dagialax
    @dagialax Před 2 lety +13

    አረ በስማም ሰው እያደር ያምራል 😋👌

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety +12

    እቺ ሴት እያደረች ሕጻን ልጅ እየሖነች መጣች የሚገርም ነው

    • @muke614
      @muke614 Před 2 lety

      44አመት ገደማ ናት

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 Před 2 lety +3

      @@muke614 እየቀለድክ ነው 44 ይለኛል እንዴ እድሜ ሩቅ መሰለሕ ቅርብ እኮ ነው። እኔ 10 አመት እያለሑኝ እናቴን እድር የሚል ድፍን ስትዘፍን እየቀለድን እንዘፍን ነበር። እኔ ማውቃት በዛን ግዜ እሷ 18 አመቷ ነበር ብላለች እኔ አሑን 34 አላቴ ነው ምን ይላል ይሔ 50, plus በስርአት ትሖናለች በትንሹ ቆዳዋ ፣ ግንባሯ ያስታውቃል የማይደበቅ ግን ቤቢ ፊስ ናት ይሔ ደግሞ ተፈጥሮዋ ነው

    • @emanda1tube21
      @emanda1tube21 Před 2 lety

      😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety +1

      እየቀለድሸመነው አሁን ምኖነው ህፃን የሚመሰለው ያሰታወቃል እኮ ፌቶዋ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Před 2 lety +3

    እንዴ ውፍረት መቀነስ እንዲህ የሚያሳምር ከሆነ እኔም እንጀራ በሽሮ ትቼ ቆሎ ብቻ እበላለሁ ኤክሰርሳይሱን ደሞ በባስ መሄዴን ትቼ በግሬ አስነካዋለሁ ከዛ እንደ ህብስትዬ ቆንጆ እሆናለሁ ። ህብስትዬ ድሮም ቆንጆ ነሽ ሁሌም እመርልን የማትለወጭ በስልጣኔ ያልሰከርሽ እህታችን ነሽ እንደ አንቺ አይነቶችን እናበረታታለን

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +2

    ህብስትዬ የኔ ቅን ❤️❤️❤️

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před 2 lety +2

    ህብስትየ እናቴ በጣም ነው ምትወድሽ
    ቴን ጎ ቴን ካም 🤣🤣🤣🤣

  • @tube3507
    @tube3507 Před 2 lety +12

    የሚገርም ውበት ማሻ አላህ 👍👍👍👍ውበት

    • @mameenata3256
      @mameenata3256 Před 2 lety

      ውዷ ይችን እህት በቅንነት በተሰቧ ሁኝ

    • @mameenata3256
      @mameenata3256 Před 2 lety

      czcams.com/video/ZXYRG3Xxl2U/video.html

  • @maikofernandez
    @maikofernandez Před 2 lety +1

    ህብስትዬ Legendary

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 Před 2 lety +8

    ፈጣሪዬ የህብስትን ፀጉር እንደ ቀየርክ ሁሉ የኛንም ኑሮ ቀይረው! ፀጉሯ የእውነት ከሆነ ማለት ነው!!

    • @user-wz6kk9rs9j
      @user-wz6kk9rs9j Před 2 lety +1

      ክክ እውነትም እኔ አጭርነቱን ረስቼ ነበር

    • @ruthruth4623
      @ruthruth4623 Před 2 lety

      Kkk it's human hair 😆😆😆 u are so funny😆

    • @ruthruth4623
      @ruthruth4623 Před 2 lety

      Enaa enkuan amlechalhug egziabher yemesgen ke human hair 😆

    • @ruthruth4623
      @ruthruth4623 Před 2 lety

      Tnx god 🙏🙏

    • @ruthruth4623
      @ruthruth4623 Před 2 lety

      Tnx god 🙏🙏

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 Před 2 lety +2

    Beautiful!!!!

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Před 2 lety +5

    ሕብስጥ ጥሩነህ በጣም አውቃታለው የሚገርም አቋም ነው ስብእና ያላት ሰው ነች
    የመጀመርያ አልበሟ በጣም ተወዳች ነበረች በተለይ
    ምን ይሻላል ምን ይበጃል
    ላይኖርባት መሬት ሰው ይፋጃል
    1982 ዓ.ም

  • @nitsuhayearteku748
    @nitsuhayearteku748 Před 2 lety +5

    የኔ ውድ ስወድሽ 😘

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Před 2 lety +4

    አይ አለም እሚበሉት አተው እሚሰቃዪ አሉ ላለመብላት ይቸገራሉ እንዳው ምን ይሻላል ያለምን ነገር😢🤔

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 Před 2 lety

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Před 2 lety +1

    ምረጥሤትነሽ እድሜጤናይስጥሽ

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 2 lety +1

    Yene tafach Hebesetey, nice to see you

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před 2 lety

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 2 lety +3

    ህብስት እረጋ ያለችና ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 Před 2 lety +4

    10 go 10 come 😀🤣🤣ተመችቶኛል

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 Před 2 lety +1

    wow my lovely singer
    love you so much

  • @gemachubale273
    @gemachubale273 Před 2 lety +9

    አደራ ልጄን አደራ

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 Před 2 lety +18

    ከእንግዶችህ የበለጠ አንተ ብዙ ታወራለህ። የኣንተ አነስ ብሎ የእንግዶችህ በዛ ቢል ጥሩ ነው።

    • @edomkidane4380
      @edomkidane4380 Před 2 lety +5

      I dont blame him, most of Ethiopian performers are soft spoken and hard to engage them in conversations. Only few of the guests on his show had substance in their conversations. They tend to act “chewa, chemett”. Men! You are in the show business, be as engaged as you could. All I get at the end of their interview mostly is “እንትን ፣ ምን አለ መሰለህ ሰይፍዬ”

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 Před 2 lety +1

      @@edomkidane4380 omg. U are right...it is really hard to make them engage to the conversation and it is awkward.

    • @KuKu-vd6be
      @KuKu-vd6be Před 2 lety +1

      completely agree with you

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před 2 lety +4

    እኔ በጣም ህፃን ሁኘ ነው የማቃት ግን ጥያት አረጀሁ ይገርማል

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před 2 lety +1

    የምወዳት የማከብራት ሙዚቀኛ አንደኛ

  • @azebedaneil7
    @azebedaneil7 Před 2 lety +1

    ውዴ፣ስወድሽ

  • @bizab4792
    @bizab4792 Před 2 lety

    hebisetye endesmshi hbiset yehone music new album entebkalen wow

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 lety

    Hibistye kongo, keep it up!

  • @menaberttube4943
    @menaberttube4943 Před 2 lety

    Sefesha deyakon henockn engeda bedrges🙏🙏🙏

  • @ererc
    @ererc Před 2 lety +4

    ፍፁም እሷን አትመስልም እኮ፡ ልክ እንደ ማይክል ጃክስን የቆዳ ቀዶ ጥገና አድርጋ የቀየረች ትመስላለች!!

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 2 lety

    ❤❤❤❤ሙሉ ሴት

  • @kidisttesfay7618
    @kidisttesfay7618 Před 2 lety +1

    We love you 💚💛💓

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 Před 2 lety +1

    እብሥትዬ።ቅጥነትነው።የሚያምርብሽ።የኔቆጆ

  • @nebyiatkebede57
    @nebyiatkebede57 Před 2 lety

    ጨዋ ናት ስርአታ የበለጠ እንድወዳት አርጎኛል ህብስት የኔ ምርጫ

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g Před 9 měsíci

    ዉብ ልጅ ነሽ❤

  • @genetgezaw1176
    @genetgezaw1176 Před 2 lety

    Hebesty I love American too

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 Před 2 lety +2

    አታረጅም ከምር የመጀመሪያ ዘፈኗን በጣም የምወድላት ሸጋው ባተላይ የሚለው

  • @nejatmafuz2325
    @nejatmafuz2325 Před 2 lety +1

    ለጣላቶቺሽ እምር በይባችዉ ኑሪልኝ ህብስትዬ

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 2 lety

    እንዴ፣ህብስት፣ልጅ፣አይደለች፣ይህንያህል፣አሁን፣የምትሞገስበት፣ግዜኮ፣አይደለም። fire stageላይ፣ ማንም፣ ባለሰዓት፣ይወፍራል። እርስዋእኮ፣ያንን፣ እድሜ፣ስላሳለፈችም፣ ነው።ሽንቀጥ፣ያለችው፣ እንጂ፣በእስፖርትም፣ብቻ፣ አይደለም።ይሁን፣ብቻ፣ለማንኛውም፣እራስን፣ከፈጣሪ፣በታች፣መጠበቅ፣ጥሩ፣ነው። ህብስትዬ፣ልጅ፣በልጅነት፣እንደሚባለው፣እኩያ፣ልጅ፣በማድረስሽ።በጣም፣ደስ፣ብሎኛል። ረዥም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥሽ።

  • @milkilion696
    @milkilion696 Před 2 lety

    We love Hibuya

  • @fanoforfreedom9561
    @fanoforfreedom9561 Před 2 lety

    Justice for Amhara victims

  • @birukayele
    @birukayele Před 2 lety

    Lijnatin wotatinatin tesitwosishegnalch
    Jegina neshi hibstiyeee♥♥♥♥

  • @khadijajemal890
    @khadijajemal890 Před 2 lety +1

    ወይኔ ታላቄ ናት ግን እኔ በጣም አረጀሁ

  • @ayeman7080
    @ayeman7080 Před 2 lety

    waw dese telalech

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před 2 lety

    yen konjo❤❤❤❤❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    YEAH::

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před 2 lety +7

    Dawit Nega R.I.p

  • @genetm7798
    @genetm7798 Před 2 lety

    ልክ እንደኔ ስውነት ነው ስውነትሽ

  • @Sara46445
    @Sara46445 Před 2 lety +3

    ህብስትዬ የኪዳነምህረት ዘማሪት ነበርሽ ግን ማዕተብሽ ለምን የለም?

  • @biyyaahaacaaluuhundeessaor3241

    Siwedatko zembila des tilegnalech Erkata wow

  • @sociacell9164
    @sociacell9164 Před 2 lety

    በስመ አብ እርጋታሽ ውድድድ😍😍😍

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 Před 2 lety

    Melkam Set nesh Hibist
    Egziabher ahunem Erejem Edme Ena Tena yestesh
    Lejocheshem fetari becherenetu Yetebekelesh

  • @mulugetayilmachew2866
    @mulugetayilmachew2866 Před 2 lety +3

    "Ten go ten come!😆