የእሙ እህት አረገዘች😱 እኛ ቤት ነው እንዴ ምታረግዘው🤣 ሳሚ ጥርሱን ነከሰ🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 03. 2024
  • ‪@samichotv‬ ‪@yontube-03‬ ‪@samemu‬ #ebstvworldwide #abaytv #sekela

Komentáře • 733

  • @yontube-03
    @yontube-03 Před 3 měsíci +296

    ለማንኛውም ምርጦች እስኪ 50ሺ ❤❤

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 Před 3 měsíci +3

      ያዙልኝ ኢኸው አስረጋዡ ዮናስ ነው ኦኦኦኦ የሰው ድንግል ወስዶ ሸምጥጧል

    • @seadetube8022
      @seadetube8022 Před 3 měsíci +3

      አተው ነህ ከተጠርጣሪወቹ ነህ 😂😂😂😂

    • @abiyahabiyah2976
      @abiyahabiyah2976 Před 3 měsíci +1

      Ok

    • @user-hq7ky3mr6m
      @user-hq7ky3mr6m Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😠😬😭😢😨

    • @christinachebly1779
      @christinachebly1779 Před 3 měsíci +1

      አስብበት ጠብቅ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 3 měsíci +97

    የማዳም ቅመሞች በናታቹ 1000 ጨምረን 50 k እናስገባቸው ለሁለቱ ጥንዶች ስትሉ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 Před 3 měsíci +48

    ሳሚ ትክክለኛ አማች ነው ለቤተሰብ ክብር አለው ልጅቷንም እንዴ ተናሽ እህቱ ነው የሚቆጣት አሪፍ ፕራንክ ነው የሰራችሁት ለሌሎችም መማሪያ ይሆናል እሙዬ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን

  • @ekrutube
    @ekrutube Před 3 měsíci +51

    ሀምሳ ሺ ሞላሁት ላይክ አድርጉኝ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 3 měsíci +39

    ሳሚ እሙን አታስጨንቃት የእግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ትወልዳለች እሙ በሰላም ተገላገይ እሙ ሳሚ ምርጥ ወድም ነህ ለሚት ሳሚ የእውነት ጎበዝ ነህ ግን እኮ ተጫወቱብህ😂😂😂😂😂

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Před 3 měsíci +29

    ሳሚዬ አስተዋይ ነክ ጌታን ለሚስትክ ቤተሰብ ክብር አለክ ወንድ ሁላ እንዳንተ ቢሆን ምን አለበት የኢትዮጵያ ወንዶች Please ከሱ ተማሩ እስኪ ምድረ ድንጋይ እራስ😏😏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @husniyaezame333
    @husniyaezame333 Před 3 měsíci +92

    አረ ሞትኩኝ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅የመዳም ቅመሞች ስራ ከጨረሳቹ አግዙኝ አረ እቃ በማጠብ ቀለጥኩኝ 😮😮😮😮😮አላህ ፆማችንን ይቀበለን ያረቢ

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx Před 3 měsíci +2

      ኣይዞሽ የኔ ዉድ እየሰራሽ ደምርኝ👏❤

    • @hamadnagat9837
      @hamadnagat9837 Před 3 měsíci +2

      ❤❤ በርቺልኝ ውዴ

    • @user-om3sc6ly5e
      @user-om3sc6ly5e Před 3 měsíci +1

      አብሽሪ ሀቢበቲ

    • @mesiiyaadate
      @mesiiyaadate Před 3 měsíci

      Are gud gara nu kubee bar isiin wajjin😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @seadajemal-zl8zz
      @seadajemal-zl8zz Před 3 měsíci

      አይዞሽ የኔእህት አካህያዘን❤❤❤

  • @user-kv9xu7is6e
    @user-kv9xu7is6e Před 3 měsíci +52

    ከዉጨ ሲመጣ ፈገግ ብሎ የሚገባ ሰው ደስ ሲለኝ😊ቁጥት ብሎ የሚገባ ሰው ብጣም ነው ምጠላው

  • @BalayneshiKachine
    @BalayneshiKachine Před 3 měsíci +23

    ሌላ ኮተት የምትሰሩት ዩቱበሮች. ከናሱ ተመሩ. በጠምናው. ደስ የምሉት❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 3 měsíci +18

    ወላሂ እንደሳሚ አይነት አስተሳሰብ የያዘ ሰው ኢትዮጵያ ላይ አብዛለን😢😢😢ምረጥ ሰው ነህ ሳሚ ለሰው ያለህ ክብረ ፣አስተሳሰብ 👌👌👌🥀🥀🥀

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa Před 3 měsíci

      ሀሳብ እድፈልግሽ በነፃነት ስጪይ ውላሂ ውላሂ ውላሂ 😢 ምናመጣው አይስፈልግም በሆን ባልሁን መመማል አስለን ማላህ ግዲታ እድ ነገር ለማሳምን የምንጥቀመው ጉዳይ ነው ማሀላ የሚያበዙው ሰዎች ሙናፊቅ ናቸው በለዋል ሀቢብና ረሰል ሰላሁ አለሂ ውሰለም❤❤

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 Před 3 měsíci

      @@feyzaShifa አላህዋ ምላሴን ክፉመናገረ ቆጥብልኝ 🤔🤔🤔አሁን ምንልበለሽ አላህ ሂድያይስጥሽ በስ

  • @GamilahAin-kg3uo
    @GamilahAin-kg3uo Před 3 měsíci +26

    ይህ ልጂ የኔባል በነበር ወክ አያስፈልገኝም እሱ እራሱ ያዝናናን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 3 měsíci

      😅😅😅😅😅😅

    • @eexx3730
      @eexx3730 Před 3 měsíci

      ባሊሸም ባይሆን ማዝናናት ይዠሸል

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr Před 3 měsíci

      😅😅😅😅

    • @user-re1jz1yy3r
      @user-re1jz1yy3r Před 3 měsíci

      Ere shem😮😮 imu indatayew yihen comment😂😂😊

  • @user-mx6el4kx7r
    @user-mx6el4kx7r Před 3 měsíci +11

    እሙ እና እሚት መቼም ተንኮሉን ተጧጡፋችሁታል ሳሚ በንዴት አንድ ቀን ቀጥ እንዳይልብሽ ዋ በተረፈ አሏህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 3 měsíci +39

    ሳሚ እኮ ጀግና ወንድ ነው መጀመሪያ በመታመሟ ተጨነቀ አርግዛለች ሲባል ደግሞ እንደዛው👍👍👍👍👍👍

  • @user-sc4ee5eh1c
    @user-sc4ee5eh1c Před 3 měsíci +8

    አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ባል ስጠኝ የምር ወሬው ብቻ ያዝናናኛል ❤🥰🥰🥰🥰

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Před 3 měsíci +28

    እንደ ጠገበች እንቁራሪት ቁጭ ብለሽ የምትጠብቂኝ ።።።።።።።ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 3 měsíci +21

    እር ወዬዉ ገና ሳልገባ ነዉ ሳቅ በሳቅ የሆንኩት አይሳሚ ከፈተሸ የሰጠሺዉ አለ ወይ 😂😂😂 እሙዬ የእኔ ቆጆ አላህ በሰላም ይገላግልሸ ❤❤❤🎉

  • @berobero3434
    @berobero3434 Před 3 měsíci +11

    ሰሚ ደሰ ሰትል ሁሉም በጣም ነዉ የምወዳቹ እሙ በሰላም ወለጂ እንደ አንተ አየነት ለሁሉም ሴት ብሰጥ ምኞተ ነዉ ሰላም ለሀገረችን

  • @selamberahane
    @selamberahane Před 3 měsíci +5

    የእወነት ሰውነህ ሳሚ❤❤ትልቅ ወንድም ❤❤

  • @zienatyousef2734
    @zienatyousef2734 Před 3 měsíci +9

    የእውነት ሳሚ ምርጥ ሰውነህ ተነሽ ተከተያት ጎበዝ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Před 3 měsíci +16

    ከየት ነው ያረገሽዉ አላለም
    በሳቅ ገደልከኝ 😄😄
    ግን አደነኩት እውነት ለልጅቷ መጨነቁ 🥰

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před měsícem +1

    ዉይ ሳሚ ምርጥ ስው አሰተዋይ ቅን መልካም ስው እግዚአብሔር ይባርክ ይህን ባህሪ አይቀይርብ በእውነት መልካም ስው ነህ

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Před 3 měsíci +7

    የኔ ምርጦች በጣም ነው የምወዳችሁ እሙዬ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ሳሚ መልካም ሰው ነው የውነት አላህ ይጨምርልህ

  • @meripipino6121
    @meripipino6121 Před 3 měsíci +3

    እኔ የሳሚ ንግግሩ 😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ይገለኛ አረገዝኩ ስትለው ያወጣው ድምፅ አረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ ምን አይነት መልካም ሰው ነው እውነት ለቤተሰቡ የተለየ❤❤❤❤❤ አለኝ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 3 měsíci +21

    ከፍተሽ የሰጠሽው ነገር አለ አላለም ሳሚ እኮ ትለያለህ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 3 měsíci +9

    እሙዬ የኔ ውድ በዩቲዩብ ላይ ያየኃቸው እርጉዞች ሲወልዱ ሳይ አንቺንም በውስጤ ወልዳ ይሆናል ብዬ እያሰብኩኝ መጣችሁ የቅዱስ ሩፋኤል ቀን ነው የምትወለደው አታስጨንቃት ሳሚ።😂😂😂 እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እወዳችኃለሁ።

  • @WerkeMengesha
    @WerkeMengesha Před 3 měsíci +8

    😂😂ኤረ ሳሚ አዳንዴ ጠርጥር ዝም ብለህ አትናደድ 😂😂

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 3 měsíci +6

    ኧረ እሙዬ ምትወልጄብት ቀን ናፍቆኛል ውዴ❤❤❤❤

  • @eexx3730
    @eexx3730 Před 3 měsíci +10

    አረሳምች አቀጠሎህ እሙ አላህ በስላም ዉለጀ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 3 měsíci +9

    አቤት አለ ሳሚ አቤትም አቤት😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔኮ ድክምምምምም ብሎኝ አረፍ ስል እናተን እያየሁ ድካሜ በሳቅ ይለቀኛል😊😅😅😅😅😅😅😅

  • @Maebell16
    @Maebell16 Před 3 měsíci +3

    😂😂😂😂አይ ሳሚ አቃጥለው ሊደፍህ ነው እሙና እህቷ የምር ምርጥ ስው ነህ

  • @eexx2496
    @eexx2496 Před 3 měsíci +8

    ቀጣይ ከወደምህ ነዉ ያረገዝኩት ብለሽ አሳብጂዉ ወይኝ ሳሚ ተጫወቱብህብድረህን እንጠብቃለን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatmamensur3205
    @fatmamensur3205 Před 3 měsíci +7

    ባልናሚሰት ካድወዝ ይቀዳል አሉ ምርጥጠቤተሰብ ይመቻቺሁ👌👌👌👌 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 3 měsíci +2

    አይ ሳሚ ግልፀኝነት በጣም ደስ ይላል
    ግን በንዴት የምታወራዎች ቃላቶች በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Uaremine119
    @Uaremine119 Před 3 měsíci +5

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰 መቼም ተንኮላቸው አያልቅም አይደል🤣🤣🤣 ሚስኪን ስሚ ይመቻቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤

  • @seadaahmed8359
    @seadaahmed8359 Před 3 měsíci +3

    😂😂 ሳሚየ ስወድለት ንደቱን እሙየ አላህ በሠላም ሁለት ያርግሽ የኔ ቆጆ እወዳችኋለሁ ጡሩ ደረጃ ላይ ድረሡልን ❤❤

  • @asdfaaa8876
    @asdfaaa8876 Před 3 měsíci +7

    ግን ሣሚ መልካም ሠው ነው የውነት ❤❤😂😂

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i Před 3 měsíci +1

      አወ በጣም ምርጥ ሰው ነው ሳሚ ምርጥ ወድም

  • @zenebchtadesse7358
    @zenebchtadesse7358 Před 3 měsíci +6

    አረሳሚ አልቻልካቸውም ሚጥሚጣ እጠናት😂😂❤❤

  • @selamburuk
    @selamburuk Před 3 měsíci +3

    ዋዉ ሳሚየይ አሁንስ የኔ ታላቅ ወንድም ነዉ የመሰልከኝ❤ወይ እርግዝና ጉድ አመጣ እንደ ታናሽ እህትህ እኮ አፈጠጥኻት😂😂❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 3 měsíci +2

    አይ ሳሚ ንደትህ ያስቀኛል ወላሂ😂 አላህ ሰላም ይገልግልሽ እሙ ተው ግን አታስደንግጡት

  • @semira13585
    @semira13585 Před 3 měsíci +3

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ ቻለው እንግድህ እሙየ በሰላም አላህ ይገልግልሽ እንዳታስቢ ወላሂ እኔ ጎረቤቴ አስር ወሯን ስጨርስ ነው የወለደችው አላህ በወሰነው ቀን ይመጣል በተረፈ ይመቻችሁ

  • @user-wp8gj4jf7b
    @user-wp8gj4jf7b Před 3 měsíci +3

    እሙዬ የኒውድ እመብረሐን በሰላም ትቅረብሽ ስትቀመጪ ከጓላሽ ትራስ ነገር ደገፍ በይ እሽ ውዷ❤❤❤❤❤

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Před 3 měsíci +2

    ሳሚ መልካም ሠው ተነሽ ተከተያት አለ❤❤❤ስወዳችሁ❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před měsícem

    ውይ ሳሚዬ ምርጥ ስው አሰተዋይ በእውነት ትልቅ ስው እግዚአብሔር ይባርክ ይህን ንፍል

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před 3 měsíci +3

    አት ሁለየ አትለምደውም ካሚራ እዳለ አታስታውልም አይጋሽ ሳሚ😂😂😂😂😂

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před 3 měsíci +6

    አይሳሚሁሌምፕራንክመሆኑአይገባህ😂😂❤

  • @user-jl8hv5yr9q
    @user-jl8hv5yr9q Před 3 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤ሱስ ነዉ እምቶኑት እሙዬ እመብረሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @AhmedAli-br4ou
    @AhmedAli-br4ou Před 3 měsíci +1

    ምርጥአማቺነህ ወላ❤❤😂😂😂ከየትአመጣሽዉ ደስይላል😂😂😂

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 3 měsíci +12

    ወይ የሳሚ ንዴት ታላቅ ወንድም እንዲህ ነው

  • @user-bi5cg4dk1t
    @user-bi5cg4dk1t Před 3 měsíci +2

    እሙ ከሁላ የምታርግው ነገርሰ ብጀዋ በሳቅ ሙትኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw Před 3 měsíci +2

    ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደሕናመጣችሁልን ሥወዳችሁ ትናት ሣመጡ ሥቀሩ ደብሮኝ ነበር እሙየ አላሕ በሠላም ሁለት ያርግሺ የኔውዲ ሣሚ ሢናደዲ ደሥ ይላል ❤❤❤❤

  • @ddggxh1522
    @ddggxh1522 Před 3 měsíci +3

    አይሳሚ በሳቅ ትንብሎኚ ሙቸነበር ጥርስህን የምትነክሰው ነገርስ 😂😂😂😂

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 Před 3 měsíci +1

    የውነት ሳሚ የልብሰውነው ለሚሰማሩ ቱ እህት እዲህ አብቶ መጨነቁ😢❤እናተ እማያልቅባቹ እሙዬ ብዙጊዜ ስራ ሁኝ በድምፅነው የምሰማቹ ፈታኮነው የምታረጉኝ ሳማዬ የኔ ምስኪን😂😂😂😂

  • @user-cc8wu3ni3l
    @user-cc8wu3ni3l Před 3 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😍 በሣቅ አላህ ለሁለት ያረግሺ እቅፍ ድግፍ ያረግሺ የምታመልኪው አምላክ ይረዳሺ❤

  • @Zehara9
    @Zehara9 Před 3 měsíci +1

    ሳሚ እኮ ልዩ ነህ ደግ አረካት እሚትን የምርምር ቢሆን ምርጥ ወድምነህ የምር

  • @dhddhd9225
    @dhddhd9225 Před 3 měsíci +2

    ወው 49 50 አስጋብቼአሎ ግን ሊጁ ይዎለድ በሌለ ስልኮቼ ሰብስክረብ አረጌአሎኝ በዚህ ስልኬ 50 ለመስጋበት እዬጠበኩ ነባር 🎉🎉🎉🎉🎉50 እንኳን ደሰለቸው የኔ ውዶቼ እሙዬ በሰለም ውለጂ ጌታ ከች ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @user-pj6xs6wo4o
    @user-pj6xs6wo4o Před 3 měsíci +9

    Woyo ሳም 🤣🤣ካፍተሽ የሰጠሹ ነገር አሌ ዎይ አላለም 😂😂😂😂😂😂

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u Před 3 měsíci

      ወሬዉ ሳስቀኝ😂😂😂😂😂

    • @NejatAbdo-dm7om
      @NejatAbdo-dm7om Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉😊😅😅😅😅😅😅😅😅😮😢😢😢ynvkmvxp

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m Před 3 měsíci +4

    ኧር 50k አስገቧቸውና በዴስታ ትውለድ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Před dnem

    ወላሂ ተከታታይ ደራማ ይመሰል የማየው😂😂😂😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 3 měsíci

    ምርጥ ጥንዶች ናችው ደሞ የሚስት እህትም የባል ወንድምም ለቤተሰቦቻቸው ክብር አላቸው❤❤❤❤❤

  • @madu9354E
    @madu9354E Před 3 měsíci +2

    ካፍተሽ የስታሹ ናገር አሌ ዋይ 😜😁😁😁😁እኔ ላምሳቅ ነው የምታውት 😁😁እሙ ግን ሳሚን ላማንደድ ምትድርጊው ንገርስ ግን 😁😁

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er Před 3 měsíci +1

    ወላሂ ሳሚ የገባህነህ መሸአላህ ምርጥወድም የሚቆጣ ደሥሢለኝ ።

  • @user-uq9kz2wt7j
    @user-uq9kz2wt7j Před 3 měsíci +1

    ሣሚየ ጀግናነህ የምር በጣም ትዳሩን አክባሪ እሙየንም በሠላም አላህ ይገልግልሽ መቸም አያልቅብሽ ጫወታሺ ሥወዳችሁ ❤❤❤🎉

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 3 měsíci +1

    ውይ ሳምቾ በየቀኑ እያቃጠላቹ ልታስረጁት ነው እነ እሙየ ❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 3 měsíci +4

    ወየው በሳቅ 😂 እምየ እመቤት ትቅረብሺ የኔናት

  • @selamberahane
    @selamberahane Před 3 měsíci +1

    አረ በሳቅ ሞትኩ አይ ሳሚ እደአስቀመጥካት አላለም😂❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 3 měsíci +5

    እሙዬ እመቤቴ ትቅርብሽ ❤❤❤❤

  • @MamiMami-lm8xn
    @MamiMami-lm8xn Před 3 měsíci

    አረ ሳሚ በሳቅ ገደለኝ ሰወዳቹህ እመብረሀን በሰላም ታገላግልሺ እሙየ

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 Před 3 měsíci +1

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ፍራፍሬ ጥርሱን ነክሶ 😂😂አይሳሚ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před 3 měsíci

    ሳሚ ጎበዝ ጥሩ ትምርት ነው እሙ አላህ በሠላም ይገላግልሺ

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 3 měsíci +16

    ኧረ ወየው ገና ከማየቴ በሳቅ ፈረስኩ ወየው ሆዴ

    • @amenech377
      @amenech377 Před 3 měsíci

      Enim😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 3 měsíci

    የኛ ምርጦች ስወዳችሀሁ ሳሚይ የኛ መልካም ወንድም አላህጨበሰላም ለመዉለድ ያብቃሽ እሙየ

  • @zina5085
    @zina5085 Před 3 měsíci +2

    😂😂😂😂 በጉጉት የምጠብቀው ነገርስ ❤

  • @hejueu
    @hejueu Před 3 měsíci +5

    ክክክክ እኔ እምለው ዶሮ ከንፋሥ ነው እደ እምታረግዘው።ክክክክክክ

  • @romandagne3974
    @romandagne3974 Před 3 měsíci +1

    እሙ ከሳሚ ጋር ብትደረቢ ኖሮ በጣም አሪፍ ይሆን ነበር

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Před 3 měsíci +1

    ቃላቶቹ ሁሉ ሚያስቁኝ ለኔ ብቻ ነው😅😅

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Před 3 měsíci +4

    አረ ልጁን አቃጥላችሁ ልደፉት ነው

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 Před 3 měsíci

    ወይ ሳሚ ሁሉ ነገሩ ያስቀኛል ግን በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ

  • @Asrese-eq3yg
    @Asrese-eq3yg Před 3 měsíci

    ሣሚ ምርጥ ሠዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉እሙ እመብርሀን አለሁ ትበልሺ እወዳቺሀለሁ በርቱ 😂😂😂😂😂😂

  • @semirasefa9577
    @semirasefa9577 Před 3 měsíci +2

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 3 měsíci +1

    ሳሚ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው መጨረሻላይ የት ሊሄዲ ነው አረበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jl8hv5yr9q
    @user-jl8hv5yr9q Před 3 měsíci +3

    ቅመሞችዬ የረመዳን ስራ እንዴት ይዟችኋል

  • @googgoog1847
    @googgoog1847 Před 3 měsíci

    ማነው እደኔ ትላት ስጠፉ እሙዬ የወለደች የመሠለው እመቤቴ ማርያም በሠላምትገላግልሽ ❤❤❤አያልቅባችሁ የሳቄ ምጭውች😂😂😂ስወዳችሁ እኮ ማርያምን ፈታነው የምታረጉኝ

  • @user-xp7sx5fq3e
    @user-xp7sx5fq3e Před 3 měsíci +2

    ምድነውሡ ይላል አይሣሚ❤❤❤ የኔ የዋህ ስሙ ሠብስክራይብላድርጋችሁ እሣዩኝ የምሬነው አላቅበትምናነው😅😢😢😢

  • @user-jb5uk9uo9z
    @user-jb5uk9uo9z Před 3 měsíci +1

    ያኔ አባት😂😂😂😂ሰም እኮ ጀግነ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ci2oz4gq5l
    @user-ci2oz4gq5l Před 3 měsíci +3

    እሙየየኔቅመምምበስላምውለጂውዴ አላህከጎንሽይሁን

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 3 měsíci +3

    ዋውውው ሳሚየ እደታላቅ ወዲምነትህ አፍጠካት❤😂😂😂😂

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 Před 3 měsíci +4

    ከእሙዬ ነው እንዴ የተላለፋው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 3 měsíci +2

    አይ የሳሚ ጥርስ መንከስ አትናደዲ ትንሺ አትጠረጥርም እንደ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-cv2sv3cc9o
    @user-cv2sv3cc9o Před 3 měsíci +4

    የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤ስወዳቸው ወላሂ😂😂😂

  • @BezaBeza-br1wb
    @BezaBeza-br1wb Před 3 měsíci

    በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 3 měsíci

    ወየውውው ሳሚ ወድሜ ተናደድህብኝ 😂😂 ከፈተሸ ሰጠሸ አላለም ወይኒ በሳቅ ሞትኩ😂

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Před 3 měsíci +1

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-ob6ru9rj9k
    @user-ob6ru9rj9k Před 3 měsíci

    አቤት እሙ ሳሚን ለማናደድ የምጭሩት ነገር አይዞህ ሳሚ😂😂😂

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 3 měsíci +2

    😂😂 ወይ ሳሚሚሚሚሚሚ ተቃጠለ😊 በሁለት እሙዎች
    እስኪ እሙየ ሳሚን ቼክ አስደርጊ የተረፈ ጨጓራ ካለው😅😅
    50K ተመልካቾች ቶሎ

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 Před 3 měsíci +9

    ልጅቷ ግን አንደኛ ነሽ 😂😂😂😂😂😂ሳሚዬ የ እሙ ጥንሲስ ነዉ አይዞህ ወንድሜ 😅😅😅😅😅😅

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci

    ጀግና አማች ነህ ❤ፕራኩም ተሳክቶል ግን ጨጎራ በድሜ አደለም የሜይዘው እኔ በልጅነቴ ልቤን አሞኝ ስወድቅ. እናቴና አክስቴ ትንሽ ሀኪቤት ወሰዱኝ እዛው የቀበሌ ሀኪቤት ነበር ከዛ ጨጎራ ነው አለ እደት ብለው እነሱም ጥያቄ ሆነባቸው ግን አሁም ደህና ነኝ አልሀምዱሊላህ አያመኝም

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 3 měsíci

    ውይ ሣሚ እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ንግግሩ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-ni2ru6xy4e
    @user-ni2ru6xy4e Před 3 měsíci +2

    እኔኮ ድካሜን መርሻ ናችሁ😂😂😂❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 3 měsíci +1

    ወይኔ ሳሚ እንደጠገበች እንቁራሪት አላለም አረ ኡሙን አታጨናንቃት የፈጣሪ ነገር እኮ ነው በፍቃዷ ቢሆን ድሮም ወልዳ ነበር

  • @Habeshwit371
    @Habeshwit371 Před 3 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂እርግዝና ነው መሰለኝ 😂😂😂😂😂ወይ ሳሚ ግልፅነቱ እኮ❤