አስደናቂ ስብከት Part2 | Pastor Yonatan Akililu | ወንድም ዳዊት ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 09. 2022
  • አስደናቂ ስብከት Part2 | Pastor Yonatan Akililu | ወንድም ዳዊት ፋሲል
    #Sol_Bekele
    / @solbekele3915 sub_confirmation=1

Komentáře • 100

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 Před rokem +15

    ይሄ ዳዊት የሚሉት የሚገርም አስተማሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላውቀው ???

  • @trsitegmeskel3399
    @trsitegmeskel3399 Před rokem +8

    በትክክል ወንጌልን የሚሰብክ ዳዊት ነው ለዚሕም ስብከቶቹ ምስክር ናቸው

  • @burkakebede7277
    @burkakebede7277 Před 6 měsíci +4

    ስለ ሁለቱም ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ ይመስገን!ማወዳደር ግን ጤናማ ነው ብዬ አላምንም።

  • @equalityandjusticeforall3190
    @equalityandjusticeforall3190 Před 11 měsíci +6

    One is motivational preacher and the other is a preacher.

  • @user-mj3fy6eb9m
    @user-mj3fy6eb9m Před 5 měsíci +3

    Dave my bro thanks , you are free from poletics

  • @ruhamaelshadai8183
    @ruhamaelshadai8183 Před rokem +22

    ሁለቱም በተሰጣቸው ልክ አገልግለዋል🙏 ነገር ግን እኔ በበኩሌ ወንድም ዳዊት ፋሲልን በአገልግሎቱ በጣም ተባርኬበታለው

    • @jonikeyofficial
      @jonikeyofficial Před 6 měsíci +1

      ጴጥሮስ እና ጳውሎስ በላቸው ዮኒ ችኩል ነው ልክ እንደ ጴጥሮስ ዴቫ ደግሞ እንደ ጳውሎስ እረጋ ያለ ነው

  • @selassiemollatrinity2803

    ሰው ከወንጌል መልዕክት ይልቅ
    ወደ ተራ ነገር ዘረኝነት ውስጥ ገብተው
    የእግዚአብሔር ቃል በተርታ ተረት መቀየጥ የዘረኝነት በሽታ ነው
    ነጻ መውጣት አለብን።

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Před rokem +14

    Wow.....ይሄ ዳዊት የሚሉት የሚገርም አስተማሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላውቀው ???
    Thank you so much Sol Bekele.

    • @mestat27
      @mestat27 Před rokem +1

      Asdeneqi temertochu wusx legaziki.....
      የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 1 - ክፍል 24 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

    • @mesayendrias1944
      @mesayendrias1944 Před rokem

      yemrim dnq astemari nwuu

  • @ENDALEFikadu-gr3bg
    @ENDALEFikadu-gr3bg Před měsícem

    ሠው ከተወለደ አይጠፋም የሚገርም ትምህርት ዳዊት

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 Před rokem +6

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ድንቅ ቃል ነው ያስተላለፍክልን
    ፓሰተር ዳዊት ብዙ አላውቅቅህም ግን ብዙ ከተምህርትህ ተምሬአለሁ ተባረክ ወንድሜ

  • @azebazeb5107
    @azebazeb5107 Před 7 měsíci +1

    ሁለቱም የሚያስተምሩት የእግዚአብሔር ን ቃል ነው የሰው ሁሉ የአገላለጽ ጸጋ ሊለያይ ይችላል ማዳመጥ እና መረዳትም እንደየሰው ይለያያል እነዚህ አገልጋዮች ግን የእግዚአብሔርን ቃል እየገለጹት ነው ተጠቀሙበት ክርክር አይበጂም ።

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 Před rokem +15

    ሁለቱም የሚያገለግልሉት የእግዚአብሔር መንግስት ነው ።
    ወንድማማቾች ነችው!
    ማወዳድሩን ምን አመጣው ?
    -እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹ።

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 Před rokem +5

    ሁለቱም ሚገርም ነገር ነው ሚያስተምሩት አገልግሎት ልዩልዩ ነው እንደተሰጣቸው አገልግለዋል ይብዛላቸው

  • @ees988
    @ees988 Před rokem +12

    Dave is a unique one.

  • @teshomegetahun4150
    @teshomegetahun4150 Před 3 měsíci +1

    E/r le jima hizb yeseteh bereket tsega yibzalih

  • @segnitakele2889
    @segnitakele2889 Před 11 měsíci +1

    ወይኔ ይገረመኛል ጌታ የሰጣቸው ፀጋ

  • @degefeguda8370
    @degefeguda8370 Před rokem +3

    ዳዊት ጌታ ይባርክ

  • @yisakorgetachew4061
    @yisakorgetachew4061 Před rokem +7

    dave is unique

  • @habtemune9309
    @habtemune9309 Před rokem +3

    both of them are good teachers but Dav is the popular teacher in whole Ethiopia

  • @sisaydasalgn6529
    @sisaydasalgn6529 Před rokem +5

    Dave is our icon

  • @alemayehulegesse3291
    @alemayehulegesse3291 Před rokem +2

    ማወዳደረቱን አወዳደርክ

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 Před rokem +5

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @Birukwero-bq2nu
    @Birukwero-bq2nu Před 11 měsíci +1

    ፀጋው ይብዛልህ ዴቭ

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Před rokem +2

    ጌታ ይባርክህ እንዲህ የሚጠቅም የሚፈውስ ነገር ማቀናበር መልካም የው

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Před 11 měsíci +4

    Dav❤❤❤❤❤

  • @betybety6766
    @betybety6766 Před rokem +5

    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @mekonnenseyifu3947
    @mekonnenseyifu3947 Před rokem +4

    Dawit fasil 😘😘💕💕

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před rokem +34

    ወንድም ዳዊት መወራጫት የለ መጮህ የለ መዝለል የለ እረጋ ብለህ ስለምታስተምር በደንብ እንረዳለን

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Před rokem +1

      ካልተወራጨ ካልጮኸና ካልዘለለ በመንፈስ ቅዱስ አልተሞላም ። ባስቸኳይ በልሳን መሞላትና መወራጨት መጀመር አለበት ።

    • @hallubekkele9841
      @hallubekkele9841 Před rokem

      😭😭😭

    • @user-lp4fz9ys4k
      @user-lp4fz9ys4k Před rokem +1

      @@yfantaye3977 ታዲያ ሀሰተኛ ነብያት የተባሉት በሙሉ የሚጮሁት መንፈስ ተሞልተው ነው??🤔🤔🤔 የእግዚአብሔር መንግስት በፍጹም ጨዋነት የምትመራ ናት።።እነ ጳውሎስ ሁሌ ይዘሉ ነበር??

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Před rokem +2

      @@user-lp4fz9ys4k sister የምስማማው ካንቺጋ ነው ። የኔ መልስ ፣ መጮህ መዝለል አለባቸው ስል I don't know. ባማርኛ እንዴት እንደሚባል ፣ I was just being "sarcastic"
      God bless you sister.

    • @AshnafiKidn-fc2py
      @AshnafiKidn-fc2py Před 8 měsíci

      Sew endetesetew nw eshi

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 Před 6 měsíci +1

    Dave❤

  • @Rehobote
    @Rehobote Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤ዳዊት የተረጋጋ ሰው ነው ደስ ይለኛል❤❤

  • @user-hh2zm8tm1y
    @user-hh2zm8tm1y Před 7 měsíci

    God bless you more than today praise Lord

  • @hanaibelievegod4849
    @hanaibelievegod4849 Před rokem +1

    Egziyabhern tazew betesetachew edel ye egziyabhern mengest eyagelegelu bezwochen kechelma eyaswetu new geta erdtachew geta yebarek egziyabher tegan yemisetew edewedede new geta zemenachew yebarek

  • @user-hh2zm8tm1y
    @user-hh2zm8tm1y Před 7 měsíci

    Abetu dawit ewenetem dawit nehe geta yebarekehe yeteregagahe geta yebarekehe uuuuuuuu yemisemuhe yetebareku nachew egzaber tsegawen atereferefelehe geta barekohal dessss selee eweneten yemitereter agelgaye yazughe lekekughe yematel glory be to God keberun legeta sesema weye aderku abete kalluna fichew bless you more

  • @yasharggebreyesus820
    @yasharggebreyesus820 Před rokem +2

    Wey yene astemari dawit anteeko tleyaleh

  • @amsalemamo8298
    @amsalemamo8298 Před rokem +1

    ኦ!!!!!!!!! በጣም አሪፍ

  • @bezawitbirhanu9838
    @bezawitbirhanu9838 Před 5 měsíci

    Dave❤️❤️❤️

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem

    Ayi David

  • @betsegawdaniel5233
    @betsegawdaniel5233 Před rokem +2

    Yonatan Akiliu john 7 eko ke contxt wechi new yesbakew enadt new denki yehonaew

  • @meronkeleta6443
    @meronkeleta6443 Před rokem +2

    Deve you are uniqu

  • @josatube8818
    @josatube8818 Před rokem +1

    Good work bro keep it up

  • @yeshidange4673
    @yeshidange4673 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @deresaabetu5321
    @deresaabetu5321 Před rokem +2

    Blessed Video, Good message!!!

  • @almazyimam8426
    @almazyimam8426 Před rokem

    Yegermal!!!
    Kome, belene eyayene new
    Tebarek,pastor dawit

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 Před rokem +8

    ዳዊትን ከነዚ ጋር ማወዳድር አይከብድም

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před rokem +1

      ዮናታን በትውልድ መካከል በልዩ ቅባት የተነሳ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው❤❤❤

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před rokem +1

      አንተ ሰው አድስ ፍጥረት ለመሆን ከዘረኝነት በሽታ ነጻ ዉጣ

    • @tiyaabeki9164
      @tiyaabeki9164 Před rokem +3

      ጋይስ ዳዊት እኮ እየሱስን እንጂ ሌላ አይሰብክም አለቀ

    • @matiey9620
      @matiey9620 Před rokem

      @@tiyaabeki9164 tadya antem eko eyawedaderk new mkniyatum enezih kalkachew be ewket kef kalut gar dawit tawedadraleh malet new

    • @messeludege6191
      @messeludege6191 Před měsícem

      Geta yifeweseh

  • @davedave8565
    @davedave8565 Před rokem

    dave weste new pls part 2

  • @kebedebeyikasobeyikasusiso1649

    Geta yibrk

  • @toyekoye
    @toyekoye Před 11 měsíci

    መጮህም ሆነ መረጋጋት የመንፈሳዊነት መለኪያ አይደለም መለኪያው የሚናገሩት የቃሉ መልዕክት ነው።

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 Před 11 měsíci

    እናንተን ያስነሳ ያህዌህ ስሙ ለዘለኣለም የተመሰገነ ይሁን።

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před rokem +2

    @kOKEBE besakkkkkkkkkk Davyen miwedader astemari yelem.

    • @woyinishetwoynua2296
      @woyinishetwoynua2296 Před rokem

      Hhhh ayinshin kesewu ansh indat senaky👺🤔😁😁🤷‍♀️

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před rokem +1

      ኤሬ ተው ከዘረኝነት በሽታ ውጡ
      ከእኛ ውጭ ሰው የለም
      አትበሉ ነውር ነው

  • @lewidaneil4590
    @lewidaneil4590 Před 4 měsíci +1

    በጣም የሚያሳፍረው
    ይህ ዳዊት ከሚባል ሰው
    ዬኒን ማወዳደር
    ❤ይህ የተቀባ ሰው
    😂እንዴት የእግዚአብሔርን ቃል በሙላት ያለበት ሰው ጋር ዬኒን ታመሳስላላችሁ ይቅር ይበላችሁ
    ቃል የለበትም ታሪክ ተረት ከሚያወራ ሰው
    ❤ዮኒ ኃይል ይጨምራል
    ንፁህ ሰው ስለሆነ❤
    በጌታ ቤት ቁመት ትለካካለህ
    ምቀኛ ሸረኛ የፈለገበት ሄዶ ይደፍ

    • @lewidaneil4590
      @lewidaneil4590 Před 4 měsíci +1

      ከንግግሩ ኢየሱስ የለበትም
      ፓለቲከኛ
      እስቲ ስለ እየሱስ አውራ
      አንተ ከዬኒ ጋር መወዳደር ካሰብክ
      ታሳፍራለህ
      እየሱስን ስበከው
      ረጋ ብለህ ብሰብክ ትክክልህ
      ነህ ማለት ነው
      አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሼሼሼሼሼሼሼሼሼነው

  • @shewaneshbekele6858
    @shewaneshbekele6858 Před rokem +2

    Dawitin????? Ayideregim

  • @yosef-eshetu
    @yosef-eshetu Před rokem

    Enate ye Ethiopia bereketoche

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa Před rokem

    ኡኡኡኡኡ.... የሰውን ችግርማ ከድነት ጋር አታገናኝ በልልኝ። ይህ የሀሰት ትምህርት ነው። ድነት በፀጋው በእምነት በኩል በነፃ የሚሰጥ ነውና።

  • @yamlaksraamare9775
    @yamlaksraamare9775 Před rokem +4

    Kedawit gare atanetsatserew

    • @babyeshetu1965
      @babyeshetu1965 Před rokem

      YONATAN YE TEFEXIRO MALETIM YE NIGIGIR CHILOTA ALEW BETERE KE DAWIT GAR. AYIWEDADERIM

    • @babyeshetu1965
      @babyeshetu1965 Před rokem

      YONATAN MEZILEL NA BE MECHEW YAMINAL MOKITA KENITU MOKITA

  • @amanuelmathewos2758
    @amanuelmathewos2758 Před rokem

    Ere huketachehum betelwyeye menged christn eyegeletu wendimemechoch nechew tesegehun yabzelechew

  • @bisratdebesay4802
    @bisratdebesay4802 Před rokem

    1 Corinthians 3 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ
    1: እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፥ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም።
    2: ገና ጽኑ መብል ለመብላት አትችሉም ነበርና ወተት ጋትኋችሁ፤
    3: ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?
    4: አንዱ፦ እኔ የጳውሎስ ነኝ፥ ሁለተኛውም፦ እኔ የአጵሎስ ነኝ፤ ቢል ሰዎች ብቻ መሆናችሁ አይደለምን?
    5: አጵሎስ እንግዲህ ምንድር ነው? ጳውሎስስ ምንድር ነው? በእነርሱ እጅ ያመናችሁ አገልጋዮች ናቸው፤ ለእያንዳንዳቸውም ጌታ እንደ ሰጣቸው ያገለግላሉ።

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 Před rokem +7

    sol ወንድም ዳዊትን ከነዚህ ጋር ማቅረብ ትንሽ አይመጥንም

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před rokem

      ወይ ጉድ ዮናታን በምድርቱ ላይ ተጽዕኖ ፈጣር ሆኖ በልዩነት የተነሳ
      የትውልድ አባት ነው
      ከዘረኝነት በሽታ ነጻ ውጡ
      የአመለካከት ለውጥ ከለለ
      አይመጣም ነጻነት ።

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Před rokem

      መሲ እኛ አንመጣጠንም ማለት እንችላለን?ጌታ እንኳ የሰውን ልጅ አይመጥኑኝም ሳይል በአምሳሉ ፈጥሮናል!!!!!!አልፎም ተሰቅሎልናል።ዴቭ እና ዮኒ ግን እንዲህ አይባባሉም።ሁላችንም በክርስቶስ አንድ ነን።ተረዳሽኝ?????

    • @aelem9164
      @aelem9164 Před rokem

      @@sineduayele6519 thank you

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Před rokem

      @@aelem9164 አከብርሻለሁ!!!!!

    • @aelem9164
      @aelem9164 Před rokem

      @@sineduayele6519 አመስግናለሁ እኔ አልተማርኩም ጌታግን እናት አባት ሁሉን ሆኖ አሳድጎኛል ቋንቋ የማይሰሙ አያቶች እናቶችሰልኩን አናታቸው ላይ ተሸክመው ተበርከው መልክቱን እየሰሙ ባለበት አይመጣጠኑም ሲሉ የእግዚአብሔር ቃል ደሞ መሃይማተን አሰተዋይ አረጋለሁ ይላል እኛን ከጌታቤት ወዴት ሊያረጉን ነው በማለት መፀለይ ሲኖርብኝ አጠፋሁ ሰለመለሰከኘ አመሰገናለሁ በጣም ተሳሰቻለሁ የሰማይ አምላከ የባርክህ

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Před 2 měsíci

    እኔ እማውቀው አለማወቄን ከሚለው ብሂል በስተቀር አራጅህን ማን ልትለው ትችላለህ???
    🌈🌈🌈🌈🌈

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 Před rokem +2

    ዮናታን አሥመሣይ

  • @papi7356
    @papi7356 Před rokem +2

    አንተ ወንድም እባክህ ፓሰተር ዳዊትን እዚህ ወጀብ ዉስጥ አትክተተዉ። part 1 ብለህ እሱን ከዩናታን ጋር አወዳደርከዉ። አሁንም ልትከተዉ ነዉ። ስለዬናታን የምታወራ ከሆነ ስለ ዬናታን አዉራ በቃ period.

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Před 2 měsíci

    ወይሰይጣን ይለቃል።
    🌈🌈🌈🌈🌈

  • @user-fx8pr3sl7j
    @user-fx8pr3sl7j Před 9 měsíci

    ወይ ጨቅላው ዳዊት ፍሲል።ሶል በቀለ ምናምንብለሽ በሌላሰውስምደሞ ቁጭብለሽ እንዳንቺ አሮጌ በሆነ ቀፎ እያቀነባበርሽ።ራስሽአስተያየትሰጪምመስለሽ ዴቭዬ ምናምንእያልሽትቀባጥሪጀመርሽአይደል??ሴታሴት።

  • @bisratdebesay4802
    @bisratdebesay4802 Před rokem

    With out understand you are complain God greac or reject

  • @user-fx8pr3sl7j
    @user-fx8pr3sl7j Před 9 měsíci

    ደሞ ከዮናታንምጋራ ራስሽንማወዳደር ያምርሽጀመር??ተራራራ

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Před rokem

    ego ayasifeligim ale? anid qen ke addis ababa wede hawassa be plane abiren heden, hi alegn hi alikut tefah minamin alegn esu church ehed sileneber. keza ke airport wede ketema yizogn endihed liteyiqew wede mekinaw sitega eyayegn mesitawetu kef aregew. Ego new yalew? wey Ego. yageligil gin were bicha ayarigew. betam new yegeremegn yezan qen.

  • @abiyniggatu968
    @abiyniggatu968 Před rokem +1

    የ66 መጽሐፍ፣ በተቃውሞ መንፈስ ፣ በጀርመን አገር የተወለደው በ ዳቢሎስ መንፈስ እያጨደ ይህነን ጅል ወጣት ወደሞት እየነዳው ይገኛሉ። ይህ ሁሉ ወጣት እውነት ከሱ ላይ እንደ ተወሰደ ምንም ፍንጭ የለውም ። ከዚህ ከተቃዋሚዎች እስር ቤት እንደኔ አይነቱ እድለኛ ካልሆነ በቀር መቼም አይፈታም ። ሳታቋርጡ እውነትን ፈልጉ

    • @persistence.3322
      @persistence.3322 Před rokem

      እየሱስ ብቻ ነው እውነት በቃ

    • @abiyniggatu968
      @abiyniggatu968 Před rokem

      @@persistence.3322
      ትክክል ነው።
      ጥያቄው የትኛው እየሱስ? እና ከየትኛዋ ማርያም የሚወለደው?
      የአባቶቼ ማሪያም ከኢየሱስ በቀር ሌላ ልጅ የላትም
      የምዕራቡ ዓለም ማርያም ግን ፀጋው ተገፎ፣ ድንግልናዋን ፈርሶ ከወንድ ጋ የተኛች ብሎም ሌሎች ልጆችን የወለደች ፣ ከዚህ ሴት የሚወለደው ስሙ የሱስ የተባለው ለእኔ በመስቀል ላይ አልተሰቀለም ፣ አልሞተም፣ ከሙታንም አልተነሳም፣ ወደ ሰማይም ዐላረገም ዳግመኛም አይመጣም

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 Před rokem +2

    ይሄ ዳዊት የሚሉት የሚገርም አስተማሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላውቀው ???

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 Před rokem +2

    ይሄ ዳዊት የሚሉት የሚገርም አስተማሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላውቀው ???