![Sol Bekele](/img/default-banner.jpg)
- 13
- 386 653
Sol Bekele
United States
Registrace 19. 04. 2020
Hi, I'm Solomon, Welcome to my CZcams Channel! On my Channel I will be posting videos like #ChristianSongs, #MusicInstruments, #GospelTeachings, #ReactionVideos, #Vlogs and all that will encourage your spirit, every single day, every single week. You'II learn a lot of things from my Channel. Be sure to SUBSCRIBE for new content , LIKE ,SHARE & COMMENT below to introduce yourself!
#SolBekele
#SolBekele
አስገራሚ ትምህርት Part 4 | ወንድም ዳዊት ፋሲል ስላስተማረው አዲስ ቋንቋ | ለቲክቶክ ቡድን የተሰጠ መልስ
አስገራሚ ትምህርት Part 4 | ወንድም ዳዊት ፋሲል |
ለቲክቶክ ቡድን የተሰጠ መልስ
#Sol_Bekele
czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
ለቲክቶክ ቡድን የተሰጠ መልስ
#Sol_Bekele
czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
zhlédnutí: 59 135
Video
CJ Tv | Ephrem Alemu | Jimma Crusade | Solomon Alemu |
zhlédnutí 508Před rokem
#Sol_Bekele czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
Konfiraansii Jimmaa | jimma Crusade | Solomon Alemu | Ephrem Alemu | Gutu Shifera |
zhlédnutí 296Před rokem
#Sol_Bekele czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
Yadesa Shiri - YESUS KOO YA GAADDISA KOO | Dibata Ijaa Baasu |
zhlédnutí 19KPřed rokem
#yadesashiri #dibataijaabaasu #gospelmusic #Sol_Bekele czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
ABEBE ABESHU |AN GARUU WAA'EE KEE | ስለ አንተ ግን የምለው ብዙ ነገር አለኝ | ተወዳጅ ዘማሪ አበበ አበሹ 2022
zhlédnutí 437Před rokem
#Sol_Bekele czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1 bekelesolomon35@gmail.com
አስገራሚ ትምህርት Part 3 | አንድ ሰው ከዳነ በኋላ ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? በወንድም ዳዊት ፋሲል
zhlédnutí 204KPřed rokem
አስገራሚ ትምህርት Part 3 | በወንድም ዳዊት ፋሲል የተሰጠ መልስ #Sol_Bekele czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
YEROON AMMAA | Far. Tesfaye Bekele | New #Gospel Music 2022
zhlédnutí 174Před rokem
#Sol_Bekele czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
አስደናቂ ስብከት Part2 | Pastor Yonatan Akililu | ወንድም ዳዊት ፋሲል
zhlédnutí 57KPřed rokem
አስደናቂ ስብከት Part2 | Pastor Yonatan Akililu | ወንድም ዳዊት ፋሲል #Sol_Bekele czcams.com/channels/0WiHQFrq0CjuUBG2sy37IQ.html? sub_confirmation=1
አስደናቂ ንግግሮች |pastor Henok(singalle)|ዳዊት ፋሲል |pastor tizitaw Samuel
zhlédnutí 21KPřed rokem
#Sol_Bekele
#Amazing African Kid #BACKFLIP On #STREET (2021)
zhlédnutí 123Před 2 lety
#Sol_Bekele #Amazing_African_kid
Haacaaluu hundeessa l Faarffannaa 🎶Abbabaa Tamasgeen
zhlédnutí 25KPřed 4 lety
#Sol_Bekele #Haacaaluu_Hundeessa_waaqayyo_Jaalala🎶 Faarffannaa🎶Abbabaa_Tamasgeen
Dev betam yemwedw ye geta sew nw edme Ena Tena yistew❤
Amen
Penten jesus bidemessew
ደንቆሮ ደደብ
አይንህ ይጥፋ ውሻ ቀውስ
ዳዊት ፋሲል ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ ያስተማረኝ...ክርስቶስን ወድጄ የስጋን ፈንጠዝያ ያስናቀኝ ድንቅ አገልጋይ ነው...አገልጋይ ኤርሚያስ እሱ ስር ተቀምጠህ ተማር..ከቲክቶክ መሰረታዊ የወተት ትምህርትህ ወደ አጥንት የመሄድ እድል ይኖርሃል.
እግዚአብሔር ይባርክ !! የዝዓለም በረከት ነህ !! በጣም ነው የምወድህ ።❤❤
Ene milk biblical terdaw bedenb simaw mestef kudusgn anbib eshi
ዳዊት ፋሲል ከራሱ የማይጨምር መጸሐፍ ቅዱስን ብቻሁን የሚስተምር ብቻኛ አስተመሪ ነው።ማንም የሚሳማ የለም ኤርም ዝም በል
Ermyas learn from Dawit Fasil
Tesgawen defrewe menager kekebedachu mederek ley atekumu tesgawe eko kebernew hatyaten ayaberetatame kehatyate yawetal engi derom sew hulu joro sinesachu mekawem new derom wegawe yeha tesgawene debaki menfes
Dero tadya endat ayekawemute aserat adis kidanawi adelem sil tekmachew teneka engi dawit fasil arif astemari new gata yebarkew zemenu betsega yenur
ዳዊት ጌታ ለዚህ ዘመን የሰጠን አገልጋይ ❤❤
Dawiten ansebkim neger gin begil semun kanesachut ayqer Ethiopia wesx qalun yalemesheqaqex miyastemir agelgay alayehum
Ante tefitek sewun atatifa wonidime yemenifes kidusin sira nwu yemiserawu
😂😂ጭራሽ ዳውትን ልትነኩ ድቪቪ❤❤❤
እኔ እንደ ዳዊት አይነት ወንጌል ሁሉም ቢሰብኩ ይህ ሁሉ ስህተት ባልተገኘ እላላሁ
ኤርሚ ውሃ ጠጣ
ደዊት ፈስልን የሚሰማው የበራለት ብቻ ነው
ሠው ከተወለደ አይጠፋም የሚገርም ትምህርት ዳዊት
Ermye dawit yemyastemrewun kegru sr kuch bilah temar. Tnsh awukachu atichuhu
Dawitin alemadinek ayichalim
Like Neha Aman Shalom
Dawit Fasil tikikil neh
አሳችስ አንተ አንበህ ማይገባህ
አማን የጸጋ ስጦታን በአንድ ነገር መለያየት ብለህ ምታቀለው አይደለም በጣም ወሳኝ ነገር ነው። የአንዳንድ ሰዎች ልሳን የተኮረጀ ነው ብለን ሳይሆነ ቃሉ ምን ይላል ነው መባል ያለበት
በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች የሚቀልድ ሰው ምንም ቢያስተምር ስህተት ነው
ቀላጅ ቱልቱላ ባዶ ቅል አንተ ና መሰሎችህ ናቸው:: እውነትን የሚወድ ሁሉ ዳዊትን ይሰማል:: በጌታ ስም ማጭበርበር የለመደ ሌባ መንጋ ግን እሱን አይሰማም አይወድም :: እንደ እሱ ያለ መጋቢ አስተማሪ ቢኖረን ኖሮ እንዲህ ወንጌል የማንም መቀረጃ ባልሆነ: ነበር::
“ድል የሚነሣም እንደ እነርሱ ነጭ ልብስ ይለብሳል፤ እኔም በአባቴና በመላእክቱ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም።” - ራእይ 3፥5 (አዲሱ መ.ት) ልትደመሰስ ትችላለህ!!!
Ayi David
አትካሰሱ አይጠቅማችሁም። ፈራጅ አለ አትፍረዱ /የራሳችሁን ጉድፍ እዩ!!
ለመፍረድ ቸኮልክ ኤርሚ
አንተ እራስህ ኤርሚያስ የሚሉህ ሠው ከፋሲል ልትማር ይገባሀል
ለእኔ በቤኩሌ ስማይ የታዬኝ በእሱ ስብከት ነዉ ምድርን እንድረሳ ያደረገኝ የአባቴ አምላክ ይባርከው
ወንድሜ ወንጌላዊ ደዊት ጌታ ይባሪክህ።🎉
ሌቦች ዳዊት ትክክል ነው የፓሰተር ዘራፌዋች ስለተነካችው ነው
Deve yane wude ynatee fataa eydarak yemetastamrowun beltat eunkn ayedrsulkm
👍👍👍👍👍
Comentoch baunat igzabiher yestachu betam dasi yelal tekeklagnawun sawu madagafachu betam now dasi yemlo
Tew ermias
አማን ሻሎም ሁሌም ጀግናዬ ነህ !!❤
አትልፋ ወንድሜ ኤርሚ እባክህ ከቻልክ ትምህርቱን ሞግት !!! በትክክል የእግዚአብሔር ቃል የበራለት ሰው ነው ።
ዳዊት ፋሲት የሚቃወም አንደዚ ሰው ከጽሁፍ ጋር መነጻጸር ነው እንጂ ዝም ብሎ እውነት ስላልተመቸህ ሃሰተኛ ነው ምናምን መብሶ ጅልነት ነው። መጽሃፍ ቅዱስህን ኣንብብ፡ የ ሃሰተኛ ነብያቶች ደጋፍ ሆነህ ኣትምጣ። back t9 the scripture (solo scripture).
እረ ተው ክርስቶስን ማስተማር ነው የያዛችሁት ውይስ እርስ በእርስ መነቃቀፌ እረ እግዚአብሄር ምህረት ያብዛልን እኔ እንደሰማሁት ወንድም ዳዊት ወንጌል እና ወንጌልን ሲያስተምረ ሰምቻለሁ
አይ አማን ግምብ ራስ እኮ ነህ ። ለእስራኤል ዳንሳ ትሰግድ አልነበር
Man ende dawit
እኔ እማውቀው አለማወቄን ከሚለው ብሂል በስተቀር አራጅህን ማን ልትለው ትችላለህ??? 🌈🌈🌈🌈🌈
ወይሰይጣን ይለቃል። 🌈🌈🌈🌈🌈
ኤሬ ተመቸኝ ።ዴቭ እኮ እግዝአብሔር ከምጠቀምባቸው አገልጋዮች አንዱ ነው ከመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ የማይወጣ አገልጋይ ነው። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛለት።
Wowww God bless you more blessing pastor Dawit 💙💙❤️❤️❤️