አብነት አጎናፍር 'ገና ገና' | Abinet Agonafir Gena Gena' ( Official Visualizer )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/Dxe7H ይህንን ሊንክ ይጫኑ
    ----------------------------------------------------------------
    ግጥምና ዜማ ፦ አብነት አጎናፍር
    ሙዚቃ ቅንብር ፦አቤል ጳውሎስ
    ----------------------------------------------------------------
    #ገና_ገና
    አይደለም እንዴ ሃገር ደና
    ያስብላል ኧረ የኔስ ፈተና
    ያሰብኩት ሁሉም ሲቀር መና
    አልፋለው ዛሬም በምስጋና
    የኔ ነገር ምን ሆኜ ነው ሰው እያለ ባዶ የማየው
    ለምን ይሆን የሚጨንቀኝ የቆምኩበት ያልተመቸኝ
    በሰው ሲደርስ የምጠላው እንደገሃነም የምፈራው
    ስጋ ነፍስን ከሚያውከው ከሚወዱት መለየት ነው
    ገና ገና ስል ደፋ ቀና
    “ “ ሳልም ለገና
    “ “ ልኖር ስል ገና
    “ “ የሚገጥመኝ ክፉ ፈተና
    ገና ገና የህይወት ፈተና
    “ “ አይቆምምና
    “ “ ቻል ልቤ ጽና
    “ “ ከአቅም በላይ አይሰጥምና
    አይደለም እንዴ ሃገር ደና
    ያስብላል ኧረ የኔስ ፈተና
    ያሰብኩት ሁሉም ሲቀር መና
    አልፋለው ዛሬም በምስጋና
    በጨረቃ ስንት አውግተን ፍቅር ለብሰን ተዋህደን
    ትላንት አብረን ነገን ናፍቀን መሃል ዛሬ እየለየን
    ሁሉን አውቆስ ተጠንቅቆ ይኖራል ወይ ከሰው ርቆ
    ለራስ አለም ሚስጥር መፍቻ አቀርቅሮ ማንባት ብቻ
    ገና ገና ስል ደፋ ቀና
    “ “ ሳልም ለገና
    “ “ ልኖር ስል ገና
    “ “ የሚገጥመኝ ክፉ ፈተና
    ገና ገና የህይወት ፈተና
    “ “ አይቆምምና
    “ “ ቻል ልበ ጽና
    “ “ ከአቅም በላይ አይሰጥምና
    ----------------------------------------------------------------
    ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🔔
    Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
    ----------------------------------------------------------------
    ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
    Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
    onelink.to/mubp9y
    ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
    Tiktok : / sewasewmultimediaet
    Facebook : / sewasewmultimedia
    Instagram : / sewasewmultimedia
    Linkedin : / sewasew-multimedia
    Twitter : / sewasewmmedia
    CZcams : / @sewasewmultimedia
    Telegram : t.me/sewasewmu...
    #sewasew #sewasewmultimedia #abinetagonafir #ገናገና #ethiopianmusic #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy #አብነትአጎናፍር
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright 2024, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Komentáře • 68

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b Před 2 měsíci +52

    አብነት በጣም ማደንቅከ ዛፋኝ ነክ፣ ይህ ለሚገደለው አማራ ለሚታረደው አማራ ለሚሳደደው አማራ፣ ቤቱ ለሚፈርስበት አማራ፣ በግፍ ለሚደፈረው አማራ የህን ቀን አልፎ በዳዮች ተጠያቂ ሁነው ምናይበት ቀን እንዲሆን እመኛለው። ድለ ለተገፋው አማራ ድል በግፍ ለታረደው አማራ ድል ለተሳደደው አማራ

    • @mehonras8890
      @mehonras8890 Před 2 měsíci +2

      ወጥ

    • @user-qg4sv5lw9b
      @user-qg4sv5lw9b Před 2 měsíci

      @@mehonras8890 ምን አልክ

    • @mmennurr
      @mmennurr Před měsícem

      Now day every one suffering not only Amhara.

    • @zinayejillo6908
      @zinayejillo6908 Před měsícem

      Enatik tibeda gotega

    • @MegersaBulcha
      @MegersaBulcha Před 24 dny

      አንተ ደግሞ ዘረኛ አትሁን ፣ነዉር ነዉ ፣ ስለ ኢትዮጵያ ነዉ እየተወራ ያለው ።

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 Před 2 měsíci +23

    አብነቴ የእኔን የህይወት ገጠመኝ በአንተ አንደበት ሲተረክ ሰማው ወገኖቼ ተጨንቂያለው እና ፀሎታቹህ አይለየኝ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 2 měsíci +1

      እኔም 😭

    • @betelhemwammi2480
      @betelhemwammi2480 Před 2 měsíci +1

      አይዞኝ እግዚአብሔር ከጭቅ ይታደግሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ የማያልፍ የለም ትግስት ብቻ አይዞኝ ፀልይ ሁሉም ያልፋል።

    • @shalomethiopia3745
      @shalomethiopia3745 Před 29 dny

      Be strong

  • @MoviesMagicClip
    @MoviesMagicClip Před 2 měsíci +12

    ሁላችንም ተስፋ የሌለዉ ኑሮ እየኖርን ነው ያለንው!!!

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před 2 měsíci +8

    የሚገርም መዚቃ ስሰማዉ ሁሌም እባዬ በአይኔ ይሞላል

  • @kimemtube2810
    @kimemtube2810 Před 2 měsíci +5

    የአብነት ትልቁ ስህተት ሰዋሰው ላይ አልበሙን መልቀቁ ብቻ ነው ምርጥ ሙዚቃ

    • @GedionZewdu
      @GedionZewdu Před měsícem

      እውነት ነው የራሱን መክፈት አለበት ምርጥ ስራ ነው

  • @BretuiqnStotqw
    @BretuiqnStotqw Před 12 dny

    ዋውው

  • @kbebewmekdes4758
    @kbebewmekdes4758 Před měsícem +3

    በዘሩ ምክንያት ለሚሳደደው፣ለሚገደለው ፣ ለሚታረደው ፣ ለሚሳደደው ፣ ቤቱ ለሚፈርስበት ፣ የዘረኞች መጫወቻ ለሆነው አማራ መቼ ነው በዜማ ህመሙን እምትጋራው???????😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bettyabera6245
    @bettyabera6245 Před 2 měsíci +5

    አልፍለው ዛሬም በምስጋና 😍😍

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 2 měsíci +2

    The most relatable song in this trying times we all seem to be going through 😢😢😢 Glory be to our Gracious God who will get us through it all 🙏🙏🙏

  • @menkirketema5904
    @menkirketema5904 Před 2 měsíci +2

    ከምርጥ ሰው የሚጠበቅ ምርጥ ስራ!

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl Před 2 měsíci +4

    አልፋለሁ ዛሬም በምስጋና☝️😞🙏

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před měsícem +1

    አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ይህን ዘፈን ስሰማ😢

  • @Filimon-vh5px
    @Filimon-vh5px Před 2 měsíci +2

    People who have gone through difficulties are precious and no one will find them easily. It's very expensive

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 Před 2 měsíci +3

    አብነታችን❤

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 Před měsícem +1

    Abnet ❤ adnakih negn yenen hiwet naw yazemkew Egziyabher alegn alfewalehu hulun

  • @isaacdebebe4821
    @isaacdebebe4821 Před 2 měsíci +2

    ሰው እያለ ባዶ ማየው......ትክክል

  • @BeteBeete
    @BeteBeete Před 2 měsíci +2

    ብዙወቻችን በስደትያለንሰወች ብዙችግርላይነን

  • @user-pb6dy3nn3p
    @user-pb6dy3nn3p Před 2 měsíci +3

    Abinet you did it again what a great lyrics and melody .you are unique !
    Mirt yehizb lij !
    Thank you so much

  • @tobiyan_begitm
    @tobiyan_begitm Před 2 měsíci +1

    Are uuuuuuu yhe zegen gin mn aynet new befetari ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JosiSebelh
    @JosiSebelh Před 2 měsíci +2

    Wow 😊

  • @getnetwoldeyohennes7290
    @getnetwoldeyohennes7290 Před měsícem +1

    That's good job 👏 👍 👌

  • @MilkiDicor
    @MilkiDicor Před 2 měsíci +2

    ገና ገና አይቆምም እና
    ገና ገና የሕይወት ፈተና
    ግን እናልፋለን ሁሉን በምስጋና🙏🇪🇹🙏🇪🇹

  • @TheHenny288
    @TheHenny288 Před 2 měsíci +1

    the lyrics has deep meaning! amazing!

  • @NesredinKelif
    @NesredinKelif Před měsícem +1

    Wow

  • @user-gl2cz6oj8n
    @user-gl2cz6oj8n Před 2 měsíci +1

    Thnks brother

  • @senaydebabu8676
    @senaydebabu8676 Před 2 měsíci +1

    underrated album......

  • @nataniya143
    @nataniya143 Před měsícem +1

    Masterpiece

  • @etessema
    @etessema Před měsícem +1

    Yabede

  • @LeenjisooGammachuu
    @LeenjisooGammachuu Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 Před 2 měsíci +1

    Please please more zefen lekekelen I miss your voice ❤❤❤ lene leyu neh ❤❤❤

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 Před 2 měsíci +1

    My favorite music telekeke❤

  • @Robert-jj5vs
    @Robert-jj5vs Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው ለሆነው ነገር ሁሉ ማመስገን መልካም ነው 🙏 ነገ ሌላ ቀን ነው😔

  • @user-gr2wu1fx4x
    @user-gr2wu1fx4x Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤ abent

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dawitkibebew2649
    @dawitkibebew2649 Před 2 měsíci +1

    The second comment ❤❤❤

  • @habtamabebe5134
    @habtamabebe5134 Před 2 měsíci +2

    ወይኔ 😢😢😢

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před měsícem

    😳ስለ እኔ ምትዘፈን መስለኝ 😔😔

  • @mabbelehou68
    @mabbelehou68 Před 2 měsíci +1

    It is the right decision.

  • @user-zg1uw3ug3i
    @user-zg1uw3ug3i Před 2 měsíci +1

    እኔ እምለው ለአብነት ግን ስለ እኔ ሂወት የሚነግረው አለ እዴ ዘፈኖቹ ብዙ ጊዜ ከኔ ሂወት ጋር እየተመሳሰሉብኝ ነው

  • @rozroshikorina7436
    @rozroshikorina7436 Před 2 měsíci +2

    Egzabhar ymesgen

  • @GetawOfficial
    @GetawOfficial Před 2 měsíci +1

    You did it

  • @user-yc9vh3ez6p
    @user-yc9vh3ez6p Před měsícem +2

    זה משהו אחרי

  • @wollo4001
    @wollo4001 Před 2 měsíci +1

    Ab 🎉🎉🎉🎉

  • @Meheretu
    @Meheretu Před měsícem +1

    ሁሌ ግን ለኔ ብቻ ኑው የምትዘፍንልኝ አመሰግናለሁ

  • @mrt6925
    @mrt6925 Před měsícem

    ለምን እንደሆን አላውቅም የዚህ ልጅ ዘፈን የዼንጤ መዝሙር ነዉ የሚመስለኝ😅

  • @mahirohirna3
    @mahirohirna3 Před 2 měsíci +1

    Wa

  • @Belay11650
    @Belay11650 Před 2 měsíci +1

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Před 2 měsíci +3

    አረ ሁሉንም አልበም እዚህ ለይ ልቀቁልን plsss

  • @MySOLEMON
    @MySOLEMON Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před měsícem

    ቁዙማ አልወድም !!

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Před měsícem +1

    Musicians that post on this channel are free to go to their place of origin and they can return when it gets confusing again to this channel.

  • @habuhabu3484
    @habuhabu3484 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤,

  • @belisaahmed1
    @belisaahmed1 Před měsícem

    Kedir Mertu the king of oromo music Reggae BTW Copy Paste😅

  • @Cristano1546
    @Cristano1546 Před 2 měsíci +1

    የመጀመሪያ ኮመንት ነው የቴዲ አፍሮ አልበም መቼ ነው የሚወጣው በጉጉት አለቅን እኮ

  • @user-gg3hv3ui3d
    @user-gg3hv3ui3d Před měsícem

    Girma tafra

  • @ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh
    @ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh Před 2 měsíci +1

    😢😢😢😢😢❤😭😭😭