"በሰዓተው" አብነት አጎናፍር | "Beseatew" Abinet Agonafir
Vložit
- čas přidán 4. 05. 2023
- ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/gAhQ3 ይህንን ሊንክ ይጫኑ
#abinet #abinetagonafir #sewasew #sewasewmultimedia
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ተቀበይኝ
ይቅርታ ልበልሽ ውዴ
ባንቺም በኔም ጥፋት ላንዴ
አስቀይሜሻለው ብዬ ስልሽ
ይቅርታዬን ተቀበይኝ ላንዴ ባክሽ
ተቀበይኝ ተቀበይኝ ተቀበይኝ እምቢ አትበይኝ
ተቀበይኝ ተቀበይኝ ይለፍ ካንቺ እምቢ አትበይኝ
ይመለሳል ሁሉም እሺ በይና
ዛሬም ወድሻለው እመኚኝና
አውቄም ሳላውቅም ያስቀየምኩሽን
ይቅር በይኝና ሰላም ልሁን ደህና
ይቅር በይኝና እኔ ልሁን ደህና
ስታዝኚ እኔ እጎዳለው - ተቀበይኝ
በፀፀት እነዳለው - ተቀበይኝ
ቆምያለው ፊትሽ እኔ - ተቀበይኝ
አቅቶኝ ላይሽ ባይኔ - ተቀበይኝ
ተቀበይኝ ተቀበይኝ ተቀበይኝ እምቢ አትበይኝ
ተቀበይኝ ተቀበይኝ ይለፍ ካንቺ እምቢ አትበይኝ
አዝ.... ይቅርታ ልበልሽ ውዴ......
አውቃለው ይገናል ነገር በኔ ላይ
የእድል ነገር ሆኖ ሲሰጠኝ ከላይ
ባልዋልኩበት መዋል እኔን ጎድቶኛል
ይቅር በይኝና ሰላም ልሁን ደህና
ይቅር በይኝና እኔ ልሁን ደህና
እምባሽን ለማበሻ ተቀበይኝ
ባይሆንም መካሻ ተቀበይኝ
ይቅርታዬን በይ አንቺ ተቀበይኝ
የኔ ውድ አታመንቺ ተቀበይኝ
ተቀበይኝ ተቀበይኝ ተቀበይኝ እምቢ አትበይኝ
ተቀበይኝ ተቀበይኝ ይለፍ ካንቺ እምቢ አትበይኝ
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ተቀበይኝ
ዜማና ግጥም ፡ አብነት አጎናፍር
ሙዚቃ ቅንብር ፡ አቤል ጳውሎስ
ቤዝ ጊታር ፡ አቤል ጳውሎስ
ሊድ ጊታር ፡ ስብሃት እንዳለ
ቴነር ሳክስ ፡ ዘሪሁን በለጠ
የድምጽ ውህደት ፡ ሰለሞን ሃ/ማርያም
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/ymaahn
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
Tiktok : / sewasewmultimediaet
CZcams : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmultimedia
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved. - Hudba
ሰባቴ አዳምጬዋለሁ አሁን ለ ስምንተኛ ጊዜ እያዳመጥኩት ነው በዚሁ ከቀጠልኩ ቁጭ ብዬ ማደሬ ነው ❤🔥
እኔ አለዉ አደል እስክጦዝ እያዳመጥኩት ያለዉ ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
Eree be hilma eyzfenkut nw
Me too!!!
me 20 times
yhiew enem 10 molahu meselegne
ዘረኛ አይደለሁ ግን ጉራጊነቴ በጣም እወደዋለሁ❤ በላለዴ ይምጣ አብነት
❤❤
የኢትዮጵያ ነገር ሁሉ ዘረኝነት አይደለም ጉራጌም ኢትዮጲያዊ ነዉ ያዉም ሰዉ ወዳድና አክባሪ
አቦ ጉራጌ
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል የምወዳት ጓደኛዬ ለ11አመት ሀረብ ሀገር ለፍታ የሰራችው ቤት ፈርሶባታል 😢
@@user-tl8xq2du1n በጣጣም ያሳዝናል። በናታቹ አዲሳባዉስጥ አትሰሩ የትኛዉ ይፍረስ ይዳን ስለማይታወቅ
ጉራጊኛን አንተ ዝፈናት በስማምዬ❤
🎉ምርጥ ጉራጌ እኮ ነው
ሱዳንኛንስ
በጣም ❤
@@mahlettilahun193 ለካ እሱ አለ ❤
I know right ❤️
ይህ ዘፈን በእኔ የሙዚቃ አረዳድ ከአልበም በላይ ነው። ምነው ባህላዊ ስራ የሚሰሩ አርቲስቶቻችን እንዲ ፈር ያልለቀቀ ቱባ ባህሉን ያላፈረሰ ስራ ቢሰሩ ስል ተመኘሁ።
ቋንቋውን ባላቀውም ደጋግሜ ነው የሰማሁት የምሰማውም።አብነት ተሰጥኦው ልዩ ነው ሙዚቃውን ውበት ሰጥቶታል።ጉራጊኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው😍💙።
በላሌዴምጣ ዘምዲ አብነት
ሠለለለለለለለለለለለለለል
ወንምን
አትም ታይመካን ጠላው ዘሚዋነ ❤👍👏
ምን እደሚል ባላቅም ግን አዳመጥኩት ምክንያቱም አብነትን እና ጉራጌን ስለምወድ❤ መልካም እድል አብነት ጉራጌወች በጣም እወዳችሀለሁ አማራ እህታችሁ ነኝ❤😊😊
እህታችን እኛም እንወድሻለን
እኛም. በጣም. እንወድሻለን. ደሞ አይዞሽ. እናስለምድሻለን. ነይ. ውዲ
አቦ ጉራጌ ዝዝዝዝዝዝ💃💃💃
የሶዶ ባይ የት ናቹ🥰💃💃💃
ፎዚዬ ይኸውናን አለን...ዝ ዝ ዝ
ዝዝዝዝ
ዝምነነ ይነኖ
@@kidistfelek2318 gidrrr amet nnber
አለን
በጣም በመጥፋት ላይ ያለ ቋንቋ ልጆቻችን ማስተማር አለብን
l love ጉራጌነቴን በተለይ ዘፈን ስሰማ ውርር ያደርገኛል ግን ዘረኛ አይደለሁም
ሰውነት ከገባው የጉራጌ አባት መወለዴ ኩራቴ ነው።ኢትዮጲያውነቴ ኩራቴ ነው።What a legend it this MUSIC!!!! Proud to be Born Gurage !! A very nice message!!!!
💚
ይህ ዘፈን የአለም ደረጃ መሆን አለበት። 🤴
111111
የሚያስከብርህ ስራ ሰራህ ድሮም አክባሪህ ነኝ ሁሉም ጉራጌ በአንድነት ይቁም ሰውነት ይቀድማል 💚💛❤️🙏
ስለ ጉራጌ አንድነት ስለዘፈንክ🙏🙏🙏
ምርጥ የጉራጌ ልጅ ነው በየ አልበሙ እንድ የጉራጊኛ ዘፈን ይለቃል እና ጉራጌ ሰላም ፍቅር አንድነት ከማንም ብሄር ተከባብሮ ተዋዶ ያለ ምርጥ ብሄር ነው።
አብሽር ጉራጌ የአማራየ ደሜ ወገኔ❤
😅
❤
🥰🥰🥰🥰
Oromo nw
በየ ጉራጉር አትወሽቁን ጉራጌ ሀገርና ስራ ወዳጅ ነው ጉራጌ
ጉራጌ ጥሎብኝ ስወዳቸው። ❤❤❤ወድጄዋለሁ
❤❤❤
አብነት ጨዋ ሰራተኛው በስራው የሚወደድ ከማንም መኖር የሚችል ምርጥ ሰው ❤❤❤❤😊
የዓመቱ ምርጥ ጉራጊኛ አብነት አጎናፈር የንጣቢ❤❤❤❤❤❤❤❤
Egnanch banem bayoch
ትርጉም እባካችሁ? ዋው
@@tadessefenta9626 ሙሉውን ነወ?
@@tadessefenta9626
በሰዓቱ ነዉ ሳይረፍድብህ፣
ቶሎ ድረስ ሳይነጋብህ፣
አታሳድር የመከሩህ/የነገሩህ፣
ያሳዩህን አሳያቸዉ እባክህ ፡፡
Tirgumu saygebagn asfenetezegn pls tirgumun mejemerya yalewin
ሌላኛው እና ከዋናዎቹ የኢትዮጵያን ዋልታና ማገር ከ፹ዎቹ ጉ#ራ#ጌ# ሑሉ ነገሬ!!!✍
ጉራጌ ፍቅርነው ጉራጌ ሠላም ወዳጅነው ጉራጌ አገርወዳጅነው ጉራጌ አብሮ መኖር አብሮ መብላት አብሮ መሥራትነው ሚያቀው በጥሩነቱው ልክ መግሥት ሚገባው ክብር አልሠጠውም❤❤❤😢
እዉነት ብለሀል እኔም ታዝቤያለሁኝ
ከሰው ምንም መጠበቅ የለብንም ዋናው ነገር ፈጣሪ አምላክ ፍቅርና ሰላሙን አብዝቶ ይስጠን
በላለዴ ይምጣ አብነት አቦ ክስታኔ ♥
Abo gurage
ኤቢዬ አንተን የፈጠሩ እናት እና አባት ይባረኩ አስማት ዘመን የማይሽረው ክስታንኛ👌✊🏾ዝ👏🏼👏🏼👏🏼
አቦ ጉራጌ ውስጤ ናቸው ጉራጌዎች ማርያምን ❤😘
ተናግሬያለሁ ምርጥ እስፒከር የሌለው ሰው ይህንን masterpieceእንዳይሞክረው::
ምን አይነት ጉድ የሆነ ቅንብር ነው ቢቱ እንኩአን ጉራጌን ቻይናንም ይስደማል ኤቤ 1ኛ::
ጉራጌ ኩሩ ነው አገሩን አይጠላም ክበሩልን ጉራጌዋች ዘረኝነት አያቁም ❤❤
አቦ ክስታኔ ማንነት ኩራትን በዲላለ ዬምጣ አብነትዲ ❤❤❤❤
ጉራጊዎች ይመቻቹ የስራ ሰው ባህሉን አክባሪ👏👏👏👏👏👏👏
አባ ጉራንስ✊💪ምርጥ ወቅቱ የጠበቀ ዘፈንነዉ👌❤❤🤗🤗💃💃💃
ትርጉም እባካችሁ? ዋው
ዬምጣቢ አቤ
አትም ኧብልቃይ ዬለ ኩልሙ ዎድከነም በገባነ🤝🤝🤝
አብነትዬ በላለዴ ይንጣ ምርጥ ሙዚቃ አድናቂክ ነኝ ምንግዜም 👍👍❤❤❤👏👏👏
እዲጭ ባኩም ለኳ ፋንታ እቲቶዲ ጸሐይ....ዝ ዝ ዝ
❤❤❤❤
አብነት ምን ልበልህ ቃላት አጣው ... ሰውነቴን እንደ ቆፈን ነገር ወረረኝ እንዳከበረከን ክበረልን
ከኢትዮጵያ የምወደው ህዝብ ጉራጌ ያለምንም ጥርጥር አኔ፡ ደሞ ኣማራ ነኝ።
❤❤❤❤❤❤
እኛም እንወዳችኋለን ❤🤗😍
ስላም አተዥነም:: አርጋው በዳሶ ያትዘግዱ:: ገልፍ ዕድሜ ተጤናም ያብከ:: አየቆየ የሚወደድ ዘፈን ነው::
በተለይማ 'ሰብሽ ሰብምነ' ዪብሊ ....ዝ ዝ ዝ
እጅዲ የታረጥ የዲ ቅሙጬ👌👌👌
❤❤❤ጉራጌቴ ምወደው ማህበረሰቤ ኢትዮጵያዊነት ስላስረከበኝ ነው❤
ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሓለን ንዎድሆ ተልብኛ አግዜር እድሜና ጤና ያብከ
ጉራግኛ ባልችልም እጅግ ድንቅ ዘፈን ነው:: ፅድት ያለ ስራ ስለምትሰራ አመሰግንካለሁ
የአማራ ልጆች ኮሜታቹ ደስ ይላል እኛም ውድድድድድ ነው ምናረጋቹ ከልብ ♥♥አበሮስ ገባ ገባ በሮ💃💃
በሰዓተው ፈጠን ስላ...
ሰቢሽ ሰብምነ ሰብምነ
አትም ታይመካን
ጠላው ዘሚአነ
Amazing
ጀግናዬ;የኢትዮጵያ ልጅ;ባንተ ዘፈን በጣም ነው የረካሁበት።በሁሉም ሙዚቃዎችህ።
የኢትዮጵያ ዉሃ ልክ ጉራጌ ነዉ ኤቢ❤❤❤❤
አብነት ታላቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ !ድንቅ አልበም ነው ። ኢጀ ላዕም እግዜር ያብክ 👏👏👏🙏🙏🙏
አብነት ድምፁ በሰማ ቢሰሚ የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ።በርታ ወድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ።
በስመዓም ቃላት የለኝም ፅድት ያለ አልበም በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ👌👏👏👏👏👏
የምር አቤ ጉራጌነት ምርጥ ነው... በርታልን አቤ መልካም የስራ ዘመን
I am Ahara Ethiopia, I can not speak Guragign but I love this music, Gurages are my heroic people they are Ethiopian lover and hard worker enjoy thanks Abnet
We love you 😍too thank you so much for this sweet Comment🙏
Me too
we gurage people love our Amhara brothers and sisters too❤❤❤❤
አብነትዬ የተኝቢ አቦ ጉራጌ አቤ አድናቂያሀኩ የኔ ውድ ❤❤ ጎቤያሀ ከመስቃን ጉራጌ አቦ ጉራጌ
በላለዴ የምጣ የተንቢ የብሳቢ አብነት አስፈላጊ ጊዜ መጣህ እናመስግናለን አቦ ጉራጌ 💃💃💃❤️❤️❤️👌👌👌
Gurage should unit otherwise assimilated by others. I love my mum she is from gurage. Proud to listen and speaking gurage.
የአገር ባይ 1ኛ ስራ ዘማች እንዲዲ 👏👏👏
ትርጉም እባካችሁ? ዋው
ትርጉም በሶዶ ጉራጊኛ የአገር ልጅ አንደኛ ስራ ወንድሜ ማለት ነው ✌️
እኛምጭ የምጣቢ❤
አርጋው በዳሶን ስላስታወስከን እናመሰግናለን ከሰሩ እንዲህ ጥርት አርጎ በከፍታ ደስ ይላል!
እስኪ ትርጉም please ❤
እኔ የቀቤና ብሔር ተወላጅ ነኝ ግን እኛ ከጉርብትናም አንፃር ብዙ እንተዋወቃለን ጎረቤት እንደመሆናችንም መጠን ምርጥ ጉራጌዎች ከኔ የበለጠ የሚወድ ያለ አይመስለኝም በተለይ ምስራቅ ጉራጌዎችን
ጉራጌነትህ ክብርህ መሆኑ ስላወክ ደስ ይበልህ
በሰዓተው ታይረፍድብከ
ፈጠን ስላ ታይዛኝ ብከ
አታተድር ዬዎድከ
ጉወ አተዥነም ባት ያተዥከ
ናውደኸሻል ዬወለዱ
ፈያ ባዥ ቲያጋምዱ
ይዝም ምጣ ቲያቲድብከ
በይ ጩኛኝንም አይጨኝከ
What a legendary Message ,let's Make this wonderful the Music of the Year!!!!!
Please translate it, to english or Amharic
አብነት ድሮም ከተመረጡ የተመረጥክ ነህ አሁን ደሞ ገራጌኛውን ዘፈንከው የሚባለው አቦ ተባረክ የምታልፍበት መንገድ ሁሉ ወደምትፈልገው ህይወት ይውስድህ አብዬ
አቦ ክስታኔ አቦ ጎሽ አብዬ ምን አቢዲ እብሉ🤭 ይዝም ረግጡ ጎኸ👏💃ጉራጌዎች /ኢትዮጵያውያን ሰምተናል ሣይረፍድብን አንድ ሆነን ከፋፋያችንን ልኩን ማሣየት ነው💪💚💛❤what a masterpiece, my Kisto is on another level🔥🔥🔥
🙏🙏🙏🥰
AB ❤❤❤
I get what expected but surprise!!
በሰዓተው ፈጠን ስላ...
ክስቶ❤❤❤
GURAGE
❤❤❤ አቦ ጉራጌ የሄደበት ሁሉ ለምለም
ልቅም የባለ ወዘላ❤❤❤❤
🎉1ደኛ ነው እውነት እየጨፍርኩ ነው የሰማሁት
ማስጨፈርያ አጥተን ነበር አቦ ይመችክ ጉራግኛን አንተ ዝፈነዉ አንደኛ ነክ 👏👏👏👏👏👏
Kistanigna Newu quanquaw
@@mesytadesse4334 kistanegna guragegna adel ende tadia
@@mesytadesse4334 አወቅሽ አወቅሽ ሲሉአት አሉ
አባ ክስታኔ❤❤
እጅግ በጣም ነው የምንወድህ🙏🙌
ትርጉም እባካችሁ? ዋው
abo gurage ayshalm
❤❤❤ልክን የአገር ባይ
እውነትም አብነት።ዘርኝነት ይጥፋ።ሀገሬ እወድሻለሁ እስከመጨረሻው ።
አቢታ አቤት አቤት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዬ ዘመንህን ያጣፍጥልህ ጥፍጥ ያለ ስራ❤❤❤
ዋውው ለሚሰማው ሠው በተለይ ያበደነው አብነት እንወድሀለን ኑርልን
class plus excellent plus guragegna wow- sebim sebimnhe ...................nibilane mider .....
ዬምጣቢ❤❤
Great! All Guraghes Now is the time!
ዋውየሚገርም ዘፈን ጊዜውን የዋጀ ዘፈን ነው ዘሚዲ እግዜር ይጠብቀ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የንጣቢ የዲ ጌታ
ውዷ ባለቤቴ ተጋበዢልኝ 👏👏♥️♥️
ባለቤትህ ታድላ በማርያም....ዝ ዝ ዝ
አቦ ጉራጌ አቦ ክስታኔ ዝ👍
እድሜ ደህ ገልፍ ዬሁን የዲ ዘሚ!!!
ወንምን ዘሚሀን ጠላም ውፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናመሠግናለን አቦ ጉራጌ ስለሆንኩኝ ኩራቴ ነው።
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
Amen amen amen
so beautiful Gurage music,peaceful and hardworking Gurage society , peace and love, kerr leEthiopia
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ጉራጌ ጎደኞች የሉኝም ግን አርሴማን ስወዳቹቹቹቹቹ አብዬዬዬዬ ምርጥዬ አንደኛ ነዉ ወዝዝዝዝዝ ወዝዝዝዝዝ እያልኩበት ነዉ ተመችቶኛል💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃👇👇💚💛❤
ይመችሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ትለያለህ ❤❤
አቦ ክስታኔ በሰዓተው ፈጠን ስላ 👏👏👏
ሰርተኸዋል ክበርልን ❤❤❤❤❤❤
ታሜ ከጎጃም
አቦ ጉራጌ ❤❤ ዝዝዝ በረዊ!! ሰላም ኧገነነንዳ❤
ክስታንኛ 🇪🇹❤
What a message 👏 👌 ❤️🤩!
Keep walking my Gurage pple 💚
Abo gurage I'm so proud to be part of gurage.
Abo guragae berta goshedi ❤
አብነት አጎናፍር የኢትዮጵያ ዕንቁዎች መካከል አንዱ በርታልን!!!
መላ ኢትዮጵያውያን ክብር ለሰውሌጅ ሑሉ ይሑን!!!
ክብርሕን ከራስሕ ከፈጠረሕ አምላክ ጀምር፥ለራስሕ ቀጥል፥ለሕዝብሕ ሰልስ!!!ጉራጌ ሑሉን አሟልቷል፥ጥሮ ግሮ ራሱን ችሏል፥ራሱን ከአምላኩ ቀጥሎ አክብሮ ከራሱ አልፎ ለወገን ተርፏል፥ቀጣዩ ጊዜ የትጉሐንና የሐቀኞች ብቻ ነው!!!
No 1❤❤❤❤❤
አብነት እግዜር ያብሊ።
Wow አብነት ያገርኛ ባይ
It Amazing music❤❤❤
የዎንማይ የጉራጌ ዘፈን አምባሳደር አርጋው በዳሶ ቅላቀልከም ደስ የሚል ሙዚቃ AB የፀጋዬ ስሜ ጒደኛ
ከልቡ እኮ ድምፃዊም ሰውም ነህ ኤቢሻ ወይኑ እያደር አዲስ ጣእም ❤ ኑርልኝ አቦ
I love z Gurage brother people from Amhara people.
ጎበዝ አብነት እናመሰግናለን we need more❤😮
አድማጭ አክባሪ ዘፋኝ ይቻምህ የአራድዬ ልጅ❤💪✌️👌
❤❤እናመሠግናለን ጉራጌነት ይቅደም
Correct!!!!
ያገርሰብ ❤❤