ነፃ ስኮላርሺፕ የሚገኝባቸው ትክክለኛ ዌብሳይቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 01. 2021
  • ask any question on comment box

Komentáře • 7

  • @nuredinmohammed282
    @nuredinmohammed282 Před 3 lety

    በነዚህ websites ገብቼ ግን ለundergraduate የሚሆን አጣሁኝ። አሁን 12ኛ ክፍል ነኝ። እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

    • @erttube632
      @erttube632  Před 3 lety

      ዌብሳይቶቹን subscribe ካደረግክ ስኮላርሽፕ ሲኖር በ email አድራሻህ ይልኩልሃል

    • @nuredinmohammed282
      @nuredinmohammed282 Před 3 lety

      @@erttube632 እዛዉ websitochu ውስጥ subscribe የሚል አገኛለሁ አይደል?

    • @erttube632
      @erttube632  Před 3 lety

      Awo ታገኛለህ....ቪዲዮውን በሚገባ እየው....

    • @nuredinmohammed282
      @nuredinmohammed282 Před 3 lety

      @@erttube632 እሺ በጣም ነው የማመሰግነው አይቼዋለሁ thanks

    • @nuredinmohammed282
      @nuredinmohammed282 Před 3 lety

      ግን የሚገርምህ scholar4devን subscribe የሚለውን አጣሁት። ያንተን ቪዲዮ አይቼዋለሁ ግን ይኔ በስልክ ስለሆነ ስክሪኑ ጠባብ ስለሆነ አላገኘሁትም። እንዴት ላገኘው እችላለሁ?