"ወደ መቃብር አልገባም" ያለው የሴትዮዋ ጀናዛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 12. 2020
  • "ወደ መቃብር አልገባም" ያለው የሴትዮዋ ጀናዛ

Komentáře • 333

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 Před 2 lety +53

    ሱብሀን አላህ አደራህ ጌታየ በኢባዳህ ላይ እዳልዘናጋ አጠክረኝ

    • @wanofi4237
      @wanofi4237 Před 2 lety

      ሱበሀነላ

    • @user-mk5io4vk6z
      @user-mk5io4vk6z Před 2 lety

      አሚንንን

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p Před 9 měsíci +1

      ሡባሀንአላህኢላሂአደራህን አተበድኔ ጠንካራሴት አድርገኝበድኔያረቢ አሟሟቴንም አሣምርልኝ❤❤❤❤❤

    • @AsliJemal-sm4im
      @AsliJemal-sm4im Před 15 dny

      amiiin

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh Před 2 lety +17

    አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል
    በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል
    በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው ጎረቤቱን ያክብር
    በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው እንግዳውን ያክብር
    (ቡኸሪና ሙስሊም ዘግበውታል

  • @saadaakmad1005
    @saadaakmad1005 Před 2 lety +4

    ያአላህ. በዲማችን በሰላታችን ጠንካራ አድርገን የሞቱትን አላህ ጀነትል ፌርዶስ ይወፍቃቸው ያረብ

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před 2 lety +18

    ሱበሀንአላህአላህ ሰግደዉ ተጠቀሙትያድረገን ያረብ ዎነብሴ ዎነብሴ ዎነብሴ ዎነብሴ አላህ አኼራችንንያሳምረልኝያረብያኢላሂ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      እንዛመዱ እህት በቅንት

    • @user-ed2dz2xf6e
      @user-ed2dz2xf6e Před 12 dny

      አሚንንንን ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 Před 2 lety +10

    سبحان الله
    መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን በራህመቱ ያረብ

  • @user-sk6mp6nd9w
    @user-sk6mp6nd9w Před 2 lety +41

    አሰለሙ አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱወንድማችን ያንተ ድምፅና የሼኩ ድምፅ እኮ አንድ ላይ ሆኖ በደንብ አይሰማም ከሁን ቦሀላ እንደዚህ አይነት ሁለት ድምፅ ያለቸውን ነገር ስታቀርብ አስተካክል ከይቅርታ ጋር ሱብሀነክ ያረቢ አላህ አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን

  • @zabibazabiba7605
    @zabibazabiba7605 Před 2 lety +4

    ያአላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን በራህመቱ የኛ ወደል ከባህር አረፋ ቢበዛም የሡ እራህመት ከኛ ወጀል ይሠፋልና እሡ ይዘንልን

  • @user-gx5zr8qs1v
    @user-gx5zr8qs1v Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ አላይ ይጨምርላችሁ የምታቀርቡት ትምህርት በጣም ጠቃሚነዉ አላህ ሠምተዉ ከሚጠቀሙት ያርገን

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 Před 2 lety +5

    ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻቸንን ያሳምራልን ቀጥተኛዉንም መንገድ ይምራን

  • @nuraseada5363
    @nuraseada5363 Před 2 lety +20

    ሱባሀን አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን

  • @hoorm7410
    @hoorm7410 Před 2 lety +10

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ😭😭😭😭😭

  • @user-rf5kp7hw7i
    @user-rf5kp7hw7i Před 2 lety +6

    ሱበሀን አላህ አላህ ቤተሰቦችን ሁሉ አተው ጠብቅልኝ

  • @user-pt9dw1jj7t
    @user-pt9dw1jj7t Před 2 lety +27

    ሡበሀን አላህ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

    • @user-on7zi5ou9w
      @user-on7zi5ou9w Před 2 lety

      አሚንንንንንን

    • @eses143
      @eses143 Před rokem

      ተሰፈኝዋ እሺ ሴት ነሺ የሁሱን ፎቶ አንሺ የሰዉ ፎቶ ለጥፎ መዞር ምን ይሉታል

    • @user-pt9dw1jj7t
      @user-pt9dw1jj7t Před rokem

      @@eses143 አጅብ ሠው ያልበላውን ያካል ዝም ያለ ነጃ ወጣ (ረሱል) ሰለላህአለይሂወሰለም

    • @eses143
      @eses143 Před rokem

      @@user-pt9dw1jj7t አንሺ ተብለሻል አንሺ

    • @user-cj4vh3vg1z
      @user-cj4vh3vg1z Před 2 dny

      Aminnnnnnnnnnnn

  • @zinat9698
    @zinat9698 Před 2 lety +1

    ሱበሀን አላህ አላዋ አሞሞቴን አሳምርልኝ ያረብ☝☝🙏🙏🙏🙏

  • @feremusaa2565
    @feremusaa2565 Před 2 lety +3

    አላህ ለሁላችንም ካቲማችንን የሳምርልን እናንተም ለምታቀርቡት በርቱ

  • @alal5167
    @alal5167 Před 2 lety +1

    ሱበን አለህ አለህ ማጨረሸችን የሰምርልን ቃጢታኘዉን ማንገድ ይምረን የረቢ

  • @user-cr5ex2qo2y
    @user-cr5ex2qo2y Před 2 lety +3

    እናሊላሕ ወኢና ኢላሒ እራጅኡን አላሕ መጨረሻ ችንን ያሣምርልን ያርብ 😭

  • @fatmahasan3988
    @fatmahasan3988 Před 2 lety +1

    ያረብ አላህ ያዘዘንን የከለከለንን በትክክል የምንተገብር ያድርገን እሱ ፈጥሮን ስንት ኒእማውን ለግሶን ተቆጥሮ የማያልቅ ሱብሀነክ የአዛኞች አዛኝ ያውዱድ እንትን በመገዛት በማጥራት በማወደስ ነብስያና ሽይጣንን ያዝልን እኛ ደካሞች ነን አንተ አዚዚ ነህ ያዉዱድ ያከሪም ከውደድካቸው ካዘንክላቸው ባሪያህ አድርገን እንትን ናፍቀው ከሚያለቅሱ እንትን ለማየት ከሚጓጕ ባሪያህ አድርገን ያረብ በራህመተህ

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 Před 2 lety +8

    ሱብሃናላህ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

  • @medinamedina1416
    @medinamedina1416 Před 2 lety +2

    ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አቀብር ቅጣት ይጠብቀን ያረብ 😭😭😭

  • @taibadimilli9192
    @taibadimilli9192 Před 2 lety +3

    ያረብ መጨሻችንን አሣምርልን

  • @user-vz4zt6jt8j
    @user-vz4zt6jt8j Před 2 lety +6

    ሡብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ritha1028
    @ritha1028 Před 2 lety +2

    ላኢላሀኢለላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ ቀጥ ያለውን መገድ አላህ ይምራን መጨረሻችንም ያሳምርልን ዋ. ነብሴ😭

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b Před 2 lety +2

    ሱበሀንአሏህ መጨርሻችንን አሳምርልን ያርብ

  • @werasd688
    @werasd688 Před 2 lety +1

    ሱባሀን አላህ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርርን ያኢላሂ

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 Před 2 lety +3

    ሱበሀን አላህ አላህ ሆይ አደራ ካቲማችነን አሳምርልን ያኢላሂ

  • @user-rh7bi6ue6k
    @user-rh7bi6ue6k Před 2 lety +5

    ሱባን አላህ ያረብ መጨረሻዬን አሳምልኝ

  • @hayriyaadem2082
    @hayriyaadem2082 Před 2 lety +2

    ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 2 lety +2

    በስመአብ እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምረው 😭 አቤቱ እንደ ቸርነትህ ልቤን መልስልኝ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před 2 lety +11

    አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቲ አላሕ መጨረሻችን አሣምርልል ያረብ

    • @erttube632
      @erttube632  Před 2 lety +1

      Wealaikumselam werehmetullahi weberekatu

  • @ellainesabrosi6
    @ellainesabrosi6 Před 2 lety +3

    ያረብ የአሏህመጨረሻየን አሳምረልኝ

  • @asdghhaddhh
    @asdghhaddhh Před rokem +2

    سبحان الله اللهم اني اسالك الحسن الخاتمه

  • @najatfentay5818
    @najatfentay5818 Před 2 lety +3

    ሱበሀን፡አሏህ፡መጨረሻችንን፡ያሳምርል

  • @aishaaisha5485
    @aishaaisha5485 Před 2 lety +2

    ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @user-gw4xz4pb6d
    @user-gw4xz4pb6d Před měsícem

    የአላህ ጌታየ መጨረሻየን አደራ ዱንያ ፈተና ናት 😢😢😢😢😢😢

  • @user-pr8wj7ei2l
    @user-pr8wj7ei2l Před 2 lety +2

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልንን

  • @Sitisultan-d5p
    @Sitisultan-d5p Před 14 dny

    የራህማን አንተጠቡቀን❤

  • @user-ce2sw6id5j
    @user-ce2sw6id5j Před 2 lety +10

    ሱብሀነአላህ የአላህ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @user-vl9vi7vj2d
    @user-vl9vi7vj2d Před 2 lety +2

    ሱባሀን አላህ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርብ

  • @bilchatamam3726
    @bilchatamam3726 Před 2 lety +1

    ሱበሀን አለህ አለህ ይዘንልን ማጫራሽችንም አሰምርልን ያራቢ

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 Před 2 lety +1

    የአላህ አንተ በራህመትህ እዘንልን

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 2 lety +2

    አለህ በጨረሻችንን የሳምርልን የ ረብ

  • @saadayimam612
    @saadayimam612 Před 2 lety +1

    ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Před 2 lety +1

    ሱብሀነለሀ አለሀ መጨረሸችንን ያሰምርልንን

  • @Jamal-rv6bv
    @Jamal-rv6bv Před 2 lety +3

    አላህይጠብቀን

  • @ahmedhassen7623
    @ahmedhassen7623 Před 2 lety +4

    ሱበሀንአላህ ያሰቢ አላህመጨረሻችን አላህያሳምርልንያረብብብብቦ

  • @Sojoo-hw5lf
    @Sojoo-hw5lf Před dnem

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን ግን የሸሁን ድምፅ ሳይለንት ለማድረግ ሞክር
    ቀጥልበት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @user-dh3sc8zt8p
    @user-dh3sc8zt8p Před 2 lety +2

    ሱብሀንአላህ አላህመጨረሻችንንያሳምርልንያረብ

  • @user-mw5zn7yv5x
    @user-mw5zn7yv5x Před 2 lety +10

    ለሀወላወለቀውተኡላቢላያአላህከመሞቴበፍትፂዱትያለቹውንተውበትወፍቀኝእሩሄንባወጣሀትስአትሸሀዳንወፍቀኝወደቀብሪበገባሁስአትጀነትንወፍቀኝያረህማንአተውማረኝእኔደካማባሪያህነኝያኢላሂ😭😭😭😭ጀዛኩምአላኸይሪ

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w Před 2 lety +3

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @matiadmasubejega5332
    @matiadmasubejega5332 Před 2 lety +1

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-pk9ww4ll4w
    @user-pk9ww4ll4w Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭ያረብ አላህ መጨረሻችን አሣምርልን

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před 2 lety +5

    ለቤታችሁአድስነኝእድህየሜያስተምረ ልቀቁጀዛከላሁኸይረን

  • @user-ky9mn1iv6j
    @user-ky9mn1iv6j Před 4 měsíci +1

    ያረቢ ካቲማችንን አሣምርልን

  • @user-cs8zb5cx3w
    @user-cs8zb5cx3w Před 8 měsíci

    ኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኛ
    ጠንካ እዲኔላያ ያረቢቢቢቢ

  • @user-by3vw9xm9c
    @user-by3vw9xm9c Před 2 lety +1

    ሱሀነላህ አላህያሣምርልንአመመታችንን

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    የ አላህ ስራ ተአምር ነው ምን ይገርማል ከአንባዎቹ ቢን ጀምር ስንት ታሪክ አለ አለህ ሠላም

  • @user-zc3xu8pp6y
    @user-zc3xu8pp6y Před 2 lety +1

    የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @toyibatoyiba1236
    @toyibatoyiba1236 Před 2 lety +4

    ሡበሀን አላህ 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ce9gx1zj3z
    @user-ce9gx1zj3z Před 2 lety +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን አላህየ አተ ኻቲማችንን አሳምርልን

  • @user-kf4ez7kh8j
    @user-kf4ez7kh8j Před 2 lety +1

    ሱበሀን አላህ።☝☝☝😭😭😭😭😭😭

  • @moooiqqwertasd9845
    @moooiqqwertasd9845 Před 2 lety +1

    ጀዛከላ ሃይር በጣም አሥተማሪ ነው

  • @user-km5sc3vj9h
    @user-km5sc3vj9h Před 2 lety +1

    ያረቢ ሀቲማየን አሳምርልኝ😭😭😭😭😭

  • @ekramekram7505
    @ekramekram7505 Před 2 lety +1

    ሱበሀንአላህአላህመጨርሻችንንያሳምርው

  • @user-hp5ck8tb3o
    @user-hp5ck8tb3o Před 2 lety +2

    አሰላሙአለይ ኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ መጨረሻችነን አላህ ያሳምርልን አሚን ያረብ

  • @user-qv3fs4xg1o
    @user-qv3fs4xg1o Před 2 lety +1

    ሱብሀነላህ መጨረሻችን አሳምርል ያረብ

  • @taybat536
    @taybat536 Před 2 lety

    ሱበሀናላህ አላሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @user-kf4ez7kh8j
    @user-kf4ez7kh8j Před 2 lety +1

    ያረብ አላህዋእዘንልን ያረብ. ያረብ ያረህማን 😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝

  • @fafidessieweloyewa3374

    ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @abdulbari7873
    @abdulbari7873 Před 2 lety +3

    ሱበሀን አለህ አለህ ይጣብቃን

  • @yelakman6131
    @yelakman6131 Před 2 lety +2

    Subhan allah

  • @HalimaSeid-cp1wl
    @HalimaSeid-cp1wl Před měsícem

    ሱብሀን አላህ አላሁአክበር መጨረሻችነን አላህ ያሳምርልን የአላህ ፈራሁልሽ ነፍሴ

  • @user-mk3ls1dq2y
    @user-mk3ls1dq2y Před rokem

    አላህ ይጠብቀን ግን የማነኛዉን እንደምንሰማ አስቸግሮናል ለማስተካከል ሞክሩ ጀዛኩሙሏህ

  • @user-rp4qj8oq8w
    @user-rp4qj8oq8w Před 2 lety

    ሱበሀን አላህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před 2 lety +2

    ላሀውለወላህ ቁውወተኢላቢላህ

  • @user-vj5bs1wt2p
    @user-vj5bs1wt2p Před 11 měsíci

    ውዲእህቶቸ ዱአአረጉልኝ ውሰጤእየፊራግዜየን በማይጠቅመኝነገረ እንዳላባክንን

  • @user-fm5mf4dq8c
    @user-fm5mf4dq8c Před měsícem +1

    አለህይጠብቀን

  • @user-sx3si8xi4b
    @user-sx3si8xi4b Před 2 lety +2

    ሱበሀን አላህ መጨረሻችንንያሳምረው ያረብ

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Před 2 lety +1

    ያረቢ መጫረሸዬን አሳምረልን🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Před 2 lety +1

    ሱ በሃን አላህ የአላህ😭😭😭መጨረሳቺንን ያሳምረው ያረብ

  • @user-pr8wj7ei2l
    @user-pr8wj7ei2l Před 2 lety +2

    ሡብሀን አላህህ

  • @user-iw4lo8lz4d
    @user-iw4lo8lz4d Před 2 lety +1

    سبحان الله اللهم أحسن عاقبتنا في الأمور كلها

  • @halima7669
    @halima7669 Před 2 lety +3

    ሱብሀነላህ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mariamgetrcho3473
    @mariamgetrcho3473 Před 2 lety

    ኢናሊላሒ ወኢነኢላሒራጂኡ ያረሒም አንተ አውፉ በለን አላሕ እዱንያ ወላአኼራ አንተ አሳምርልን

  • @SarahKatel
    @SarahKatel Před 5 dny

    ሱብሀን አላህ ዋለብሴ

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 Před 2 lety +3

    ሱባሀን አላህ

  • @dgfxfff8587
    @dgfxfff8587 Před 2 lety +1

    ዋ ነፍሴ💔💔💔💔💔😭😭😭😢😢😢😭😭😭

  • @naimabahiru5074
    @naimabahiru5074 Před 2 lety +3

    የአላህ ሱበህንአላህ

  • @user-bq4nd4ct7d
    @user-bq4nd4ct7d Před rokem

    የአሏህ ሱበሀን አሏህ አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ

  • @user-we4ei7bn1p
    @user-we4ei7bn1p Před 8 dny

    ሡበሀንአላህ መጨረሻየን አሣምርልኝ አላህሆይ😭😭😭

  • @madinhmhomed1789
    @madinhmhomed1789 Před 2 lety +2

    ነኝ ወሎየዋ ሡባሀን አላህ

    • @ssSs-iw9jq
      @ssSs-iw9jq Před 2 lety

      ያርብ መጨርሻቺንን ያሳምርልን

  • @user-cr4ve1oq4k
    @user-cr4ve1oq4k Před 2 lety +2

    ሰባሀን አላህ አተጠብቀን

  • @user-ls9tj3fp5w
    @user-ls9tj3fp5w Před 2 lety +4

    ወይኔየአላህዋነፍሴ

  • @user-oy9yr9um9d
    @user-oy9yr9um9d Před měsícem

    እናሊላሒ ወናሊላሒ እራጂወን አላሆይ መጨረሻየን አሣምረልኝ ወደህይሥራም ምራኝ ያረብ

  • @user-on7zi5ou9w
    @user-on7zi5ou9w Před 2 lety +1

    ሱበአን አለህ 😭😭😭😭😭

  • @ellainesabrosi6
    @ellainesabrosi6 Před 2 lety +2

    እናሊላሂወኢናሊላሂ እራጁኡን

  • @fafi6898
    @fafi6898 Před 2 lety +1

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😭

  • @MakaAyalew
    @MakaAyalew Před 12 dny

    ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻየን አስምርልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @SultanSultanYasien
    @SultanSultanYasien Před dnem

    ሱበሃን አላህ መጨረሻችንን አሳምርርልን

  • @rozajed4510
    @rozajed4510 Před 2 lety +1

    ሱብሀን አላ አላህ ይጠብቀን