የልጃችን ናታንኤል ልደት በደማቁ ተከበረ ❤️❤️❤️ አንድ አመት ሞላዉ🎂🎂🎂

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 01. 2024
  • #nahitube #couples #ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 464

  • @user-fg9kx9ml3p
    @user-fg9kx9ml3p Před 6 měsíci +6

    ዉይ የኔ ባቢ እንኳን ተወለድክልን❤
    እኔም የአምስት ወር እርጉዝ ነኝ እግዚአብሔር ለዚህ ማዕረግ እዲያበቃኝ የተባረከ ጤነኛ ልጅም እዲሰጠእ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢
    ዉብየ የኔ ሴት ከሰዉ ሀገር ስቃይ ከሰዉ ቤት አዉጥቶ ለዚህ ማዕረግ ስላበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእዉነት❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 6 měsíci +10

    እንኳን ተወለድክ ናትናኤል ናሆም ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ለቁም ነገር ያብቃህ ለቤተሰብ ለሀገር እምጠቅም ያድርግህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-ig3ws4bn7g
    @user-ig3ws4bn7g Před 6 měsíci +72

    ውብየ ግን ሆድዋ በጣም ገፍተዋል እርጉዝ ትመስላለች😊መልካም ልደት ባባየ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 6 měsíci +16

      😂😂❤ እኔኮ እደዚህ የምትሉትሁሉ ትንሸቆይተዉ አረገዝንይላሉ አረ ተዉግን😂

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Před 6 měsíci +2

      Beserjeri siweled slemaytaser new

    • @user-hj1st4xr2h
      @user-hj1st4xr2h Před 6 měsíci +2

      እርጉዝኮናት

    • @bbbbjjjj5979
      @bbbbjjjj5979 Před 6 měsíci

      Ideg

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ​@FatumaFደምሪኝ ውዴatuma-gs8qr

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 6 měsíci +5

    ውብዬ እርጉዝ ነቺ እምትሉ በላይክ 👍🥰

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 6 měsíci +3

    የኔ ጌቴ እመቤቴ ከክፍ ጠብቃ ታሳድግላቹ 🙏❤መልካም ልደት🎂🍰🍫🍬🍩🍦ልጅ መውለድ የምትመኙ በሙሉ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ🙏🙏❤

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před 6 měsíci +3

    ፈጣሪ የሳድግህ መልካም ልደት❤ይችን ኮመት እምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ 😢አሜን ❤😢🤲 ደምሩኝ❤

  • @sofioffical
    @sofioffical Před 6 měsíci +2

    እንኳን ተወለደ እደግ ቤታችሁም አምራል አባወራው የሳሎን እቃውን አሳምራል አንቺ ደግሞ የሴትነትሽን የወጥ ማቅረቢያ ሳህኖችና ጭልፋዎች ገዛዢ ከቤቱጋ አይመጥንም የቀረበው እቃ ብረትድስት አይቀርብም ብፌ ላይ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Před 6 měsíci +3

    መልካም ልደት baby boy አመት ሆነው ማለት ነው ቀኑ ግን ይሮጣል አላህ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉❤🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 6 měsíci +2

    ባባየ እንኳንም ተወለድክ የኔጣፋጭ መልካም ልደት ፈጣሪ ያሳድግላችው ውዶች እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Před 6 měsíci +1

    ወይኔ ባባየ አመት ሞላው በጣም ደስ ይላን የኔ እንቁዎች በተለይሐይማኖታችሁ ላይለምትሠሩት ስራ በጣም ደስ ነው የሚለኝ መልካም ልደት ባባየ

  • @winatube1212
    @winatube1212 Před 6 měsíci +3

    መልካም ልደት ለናታንኤል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂 እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግላችሁ
    አድጎ ቤተሠብ የሚጠቅም ሀገሩን ወገኑ ሀይማኖቱን የሚወድ የሚታዝዝ ልጅ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉👑👑👑👑🎂🎂🎂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +2

    ልደት ሳይሆን ሰርግ ነው የመሰለው ኦ😮❤❤❤ስታምሩ

  • @tewahidoliginegn
    @tewahidoliginegn Před 6 měsíci +2

    ለአመቱ በሰላም ያደርሰን ስል አመቱን ናፈቁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fq1qf3vj2d
    @user-fq1qf3vj2d Před 6 měsíci +1

    ባባዬ እንኳን ተወለድክልን ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግክ ሄሉዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😍😍🍬🍬🍫🍫🎂🎂🎂🎂

  • @awerubegom7346
    @awerubegom7346 Před 6 měsíci +3

    ስጦታው ሁሉም ልብስ 🙄ለምን ግማሹ ለየት ያለ ብሆን መኪና መጫወቻ ብሆን ኑሮ ዋው ነበር

    • @user-es7wc4st8w
      @user-es7wc4st8w Před 6 měsíci

      ኢት ሁሉ ልብስ ቢቻ ነዉ የልጅ ሌላ ነፐር ኤለ የተባለ ሚመስል ልብስ ቢቻ ይገዛሉ

    • @awerubegom7346
      @awerubegom7346 Před 6 měsíci

      @@user-es7wc4st8w 🙄ገርሞኝኮ ነው አሁን በሰለጠነ ግዜ ሁሉም ልብስ ብቻ ብዙ ነገር እያለ ለየየት ያለ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 6 měsíci +1

    መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳግግላችሁ የሰው ዘር በሙሉ ልጅ ለምትወዱ ልጅ ይስጣችሁ

  • @aminatmohammad5932
    @aminatmohammad5932 Před 6 měsíci +3

    ሄሉ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +2

    የኔ አባት እውይ ❤❤🎉በጥበብና በሞገስ ይደግላቹ እህት ይጨመርለት❤❤

  • @user-fq1qf3vj2d
    @user-fq1qf3vj2d Před 6 měsíci +2

    ሄሉ ተናፍቀሻል እስከነ ጩኸትሽ የኔ ማር ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před 6 měsíci +1

    ባባየ እንኳን ተወለድክ ናሆምና ዉብየ ቀለበት ስታረጉ ስትዳሩ ስወልዱ የባባ 1አመት ሲከበር ቁጭብየ እያየሁ ቀረሁ ወይኔ ፍትህ ለመዳም ቅመሞች ተመልካች ሁነንን አገርን ስናጋባ ስናፋታ እንዉላለን 😂😂😂😂

  • @user-xw9wf8yh6q
    @user-xw9wf8yh6q Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ባባየይ በጣም ደስ ይላል እና ልጆች ያደረጉት ፈታቹ የመንፈስ ነው በደምብ እዩት የራሳቸው ቢኖር ደስ ይላል እመ ብርሃንያሳድግህ ታታንየ ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Před 6 měsíci +1

    መልካም ልደት ለባባዬ ሄሉ ናፍቀሽኝ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-rl4nv3jg9p
    @user-rl4nv3jg9p Před 6 měsíci +1

    እንኳን ተወለድክ ቤቢዬ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግክ🎉🎉🎉

  • @fetabeendalk
    @fetabeendalk Před 6 měsíci +1

    መልካም ልደት ለናሂ እና ለውብዬ ልጅ 🎂 ፈጣሪ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt Před 6 měsíci +1

    መልካም ልደት ናትናኤል እድግ በልልን ናሂ አና ውብየ እንኳን አደረሣችሁ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 6 měsíci +1

    መልካም ልደት ባባዬ ውብዬ ግን ሁለተኛውን ይዘሻል እርጉዝ ነሽ አይደል❤❤❤

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 6 měsíci

    ዋዉ በጣም ደስይላል እንካን ተወለድክ መልካም ልደት 1000 ኑርልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 💔🌹❤🌹❤🎂🎆🎉🎊🌺💐🌷🌹🎊🎆🎉🎆🎊🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊💞🏑🚵🎈🎉🎈🎉🎈🎊🎈🎈🎈🎈🍬🎈🍬🎈🍬🎈🍬🎈🎈🍬🎈

  • @ZeinaZeina-wh7ni
    @ZeinaZeina-wh7ni Před 6 měsíci +2

    መልካም ልደት ናታናኤል 🎉🎊❤

  • @user-yj5gh7vc6n
    @user-yj5gh7vc6n Před 6 měsíci +2

    መልካም ልዴት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባባየ እግዚአብሔር በሞከሱ ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 6 měsíci

    ባባዬ እንኩዋን ተወለድክ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🎉እንኩዋን ደስ አላችሁ ውቤ እና ናሆም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🙏❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Před 6 měsíci

    መልካም ልደት እግዜብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏ኤሉ ሰላየሁሽ በጣም ደሰ ብሎኛል እንዲሁም እነሰላም በጣም አምሮባችኋል አትጥፏ ❤❤❤

  • @buzetube1
    @buzetube1 Před 6 měsíci +1

    ናቲዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድክልኝ መዳንያለም ያሳድግህ❤❤❤ H B D

  • @spiderman6966
    @spiderman6966 Před 6 měsíci

    ውይ የኔጌታ እንኳን አደረሳችው አደረሰን እኛም ኖረን ማየታችን ፈትለ ጋሽ ማሞ ናሆሜ ውብዬ ዳጊ ሄሉ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ተወለድክ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለድክ እግዚብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድግላቹ መልካም ልደት❤❤❤

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh Před 6 měsíci

    ታናኔኤምዬ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ. ❤❤❤❤

  • @teba1226
    @teba1226 Před 6 měsíci +2

    ውብየ እርጉዝ ናትየምትሉ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ናትናኤል እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለድክልን ባባዬ❤እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለድክ ባባዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤ እነጋ ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤

  • @tesfatube9212
    @tesfatube9212 Před 6 měsíci +1

    Nappy birthday 🎉fetari be tibebina moges yasadigilihi nahiyee

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ተወለድህ እግዚብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ 🎂🎂🎂🎂

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 6 měsíci

    ዋው የኔ ማር እግ/ር በሞገስ በጥበብ ያሳድግ እድግ በል መልከም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek Před 6 měsíci

    ውብዬ ናዪ እህት ወድም ልጃቹን እግዛብዬር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤❤❤መልካም ልደት

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለድክ ባባዬ እደግልን ቀሪ ዘመንህን እግዚኣብሔር ይባርክህ

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት በሞገስ በፀጋ አምላክ ያሳድግህ ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @dgggfghu4460
    @dgggfghu4460 Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ናታንኤል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤

  • @hawahawa9874
    @hawahawa9874 Před 6 měsíci +1

    መልካም ልደት ፍጣሪ በሰላም በጤና ያሳደገዉ ለወግ ለማረግ ያብቃዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባባየ እድግ በልልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k Před 6 měsíci +1

    እንኳን ተወለድክ ባባዬ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc8me5vg6v
    @user-wc8me5vg6v Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ባባየ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤ላልወለድን ደም ፈጣሪ የተባሪከ ልጅ ይስጣን አሜን በሉ እስኪ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 Před 6 měsíci +1

    አባቴ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před 6 měsíci

    እኮን ተወለድክ ከርሞ ደሞ አያትህ ድኖ መድረክ አቅፎህ የምናየው ይሁን ያረብ

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 Před 6 měsíci

    ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላቹ ለብዙ ሰው ተምሳሌት የሆነ ፍቅር ነው ያላቹ ❤ፈጣሪ ልጃቹን አሳድጎ የፍቅር አምላክ ህይወታቹን ሁሌም በደስታ የተትረፈረፈች ያድርጋት ❤🙏Happy Birthday አቡሽ❤

  • @gebriemulugeta6444
    @gebriemulugeta6444 Před 6 měsíci

    HBD
    nati nahon gin semu Ayihedem yemire

  • @user-we1eb3ds9o
    @user-we1eb3ds9o Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ይሁንልህ ናትናኤል ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ትዳራችሁ ለዘለአለም የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Před 6 měsíci

    እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤እመቤቴ ጥብቅ አድርጋ ታሳድግህ ጣፋጭ🎉🎉🎉🎉

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm Před 6 měsíci +1

    እንኳን ተወለድህ ባባየ እድግ በልልን አሜን

  • @Tigest193
    @Tigest193 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ መልካም ልደት ለ ናትናኤል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemtola2516
    @alemtola2516 Před 6 měsíci +1

    wow ❤❤❤❤babay baga dhalattee kooooo guddadhu fetari yitekh bebye❤❤❤uphaaaaaaa

  • @Zemzemawole
    @Zemzemawole Před 6 měsíci +2

    ሄሉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @abiylema673
    @abiylema673 Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ናታንኤል እኳን ተወለድክ እድግ በል የኔ ልጅ❤❤❤

  • @user-fd6up2nh1z
    @user-fd6up2nh1z Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለድክ የኔ ቆንጆ እማምላክ ታሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @amhara74
    @amhara74 Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ፈጣሪ ያሳድግላችሁ🎂🎂🎉🎉🎉💚💚💛💛💙💙

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ተወለድህ ባባዬ እድግ በል❤❤❤❤

  • @HiwotKidanemariam-bu6yn
    @HiwotKidanemariam-bu6yn Před 6 měsíci +1

    ኣሁንም 🤰 ነሽ100% በስላምይገላግልሽ🇱🇧

  • @user-jy2ue9sr1v
    @user-jy2ue9sr1v Před 6 měsíci +1

    መልካም ልዴት ባባየ አላህ ያሳድግላቺሁ

  • @saidahmed1109
    @saidahmed1109 Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ናሂ@ ውብየ❤❤❤❤❤

  • @medihussne
    @medihussne Před 6 měsíci +1

    አላህ ያሳድግክ ስጦታው ብታሽጉት አሪፍ ነበር

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳግላችሁ መልካም ልደት ባባዬ ናሂ እና ውብዬ እንኳን ደስ አላችሁ🎂🎂🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎁🎁🎁❤❤❤❤🙏🙏

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 6 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ በሞገሥ በጥበብ ያሣድግላቹሁ የቤቱ አገልጋይ ያርገው መልካም ልደት🎉🎉

  • @user-cv1ue1xk7o
    @user-cv1ue1xk7o Před 6 měsíci

    ባባዬ መልካም ልደት አምላክ ያሳድግህ በጥበበበሞገስ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ባባዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችው🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf Před 6 měsíci +1

    መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ በምገሡ ያሳድግላችሁ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Před 6 měsíci +1

    Happy birthday natinael edege bale yene konjo❤❤❤❤❤

  • @MG-hz4ef
    @MG-hz4ef Před 6 měsíci

    Happy birthday 🎂 🎉🎉🎉🎉🎉 Egzyabher yasadgeh

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ ባባዬ እድግ በል ❤🎉🎉🎉

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ 🎉🎉🎉🎉

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለደ እድግ በልልን ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 6 měsíci +2

    መልካም ልደት ባባየይ

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes7043 Před 6 měsíci

    ንጉሱ እንኳን አደረሰህ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በቁመት በሐይማኖት ያሳድግህ ብዙ የልደት በዓላትን ለማክበር ያብቃህ🎂

  • @user-ij4bt3li8r
    @user-ij4bt3li8r Před 6 měsíci

    ዋዋዋውውውው
    ጌታ በጥበቡ እና በማስታዋል ያሳድግአችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tj1me6gr2w
    @user-tj1me6gr2w Před 6 měsíci +1

    መልካም ልደት ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👑👑🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @marryreta3849
    @marryreta3849 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ መልካም ልደት ባባዬ

  • @user-ut1iz5vf9y
    @user-ut1iz5vf9y Před 6 měsíci

    መልካም ልደት 🎉🎉 ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @werkemekonen
    @werkemekonen Před 2 měsíci

    እንኩዋን ተወለድክ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před 6 měsíci

    Egzaber Ymsgen Enkan Deslach Mlkam Lidet 🎂Edeglin Ehit Cemrulet Abrew Ydeguu🙏

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 Před 6 měsíci +2

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan Dhuftaan qaliwaan koo Congratulations 🎉

  • @messi-ru8gs
    @messi-ru8gs Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ እንኳ ንም ተወለድክ ናታኒም

  • @etyopis9292
    @etyopis9292 Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 Před 6 měsíci

    ምረጥወችየ ደስትላላችሁ ደገገማ ይስጣችሁ ናታነይን እድግ ብሉ ለቆምነገር ይብቃለችሁ

  • @scopemobile1663
    @scopemobile1663 Před 6 měsíci

    Happy Birthday ❤❤❤❤❤❤❤❤ bebi

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr Před 6 měsíci

    እኳን ተወልድ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ምርጦችየ የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 6 měsíci

    ነፍ አመት ይኑረላችሁ ቤቢ የኔጣፋጪ❤❤❤

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před 6 měsíci

    አላህ ያሳድግላችሁ ውብየ ግን እርግዝና ካልሆነ ውፍረት ቀንሽ በጣም ወፈርሽ

  • @BujuStar
    @BujuStar Před 6 měsíci +1

    Happy birthday little one❤

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ኣምላክ ያሳድግ ባባዬ

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ይሁንልህ ቀሩዘመንህ ይባረክ❤❤

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 Před 6 měsíci

    አቤት መታደል አቢየ በሀብት እድግ በል 🎉❤ እወዳችኋለሁ ስደተኛ እህታችሁ 😢😢😢

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 Před 6 měsíci

    ባባዬ እንኳን ተወለድክልኝ ነፍ ዓመታትን ኑርልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ባባዬ❤❤❤❤❤ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂 ወይ ደስ ቢል እግዚአብሔር ያሳድግክ ባባዬ ❤❤❤

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ መልዳም ልደት ባቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉