የውብዬ አባት እና እናት Surprise አረጉን ቤታችን ለመጀመሪያ ጊዜ❤️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2024

Komentáře • 918

  • @filsenTube
    @filsenTube Před 8 měsíci +160

    እናቱን አባቱን እሚወድ ቤተስብ ያርገኝ😢😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤🎉

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 Před 8 měsíci +1

      ነይ እኔ ጋ እመልሳለሁ😊

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 8 měsíci +1

      ዴምሪኝ ማርዋ🎉

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 Před 8 měsíci

      @@SebrinaTube- ነይ እመልሳለሁ

  • @leyuworkdemissie8950
    @leyuworkdemissie8950 Před 8 měsíci +194

    ናሂ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ትልቅ ሰው ወልዶ ያሳደገህ በዚህ ዘመን ዝቅ ብሎ ጉልበት ይዞ ሰላም የሚል አይገኝም የወለድህ ወላጆችህም አንተም ተባረክ የወለድከው ይባረክ ታድለሻል እ/ር አመስግኚ ውብዬ ለተሰጠሽ ትዳር

    • @RahelRahel-bv3ii
      @RahelRahel-bv3ii Před 8 měsíci +2

      Machi Amarerachi 😢😮😮😮

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 8 měsíci

      ዴምሪኝ ማርዋ🎉

    • @TvifGhct
      @TvifGhct Před 8 měsíci

      በጣም የኔትሁት ነቲዬ አላህ ሠላምጤናክን ይሥጥየኔሠዉአክባሪ

    • @yezinamulumengsit771
      @yezinamulumengsit771 Před 8 měsíci

      እውነት ነው

    • @seenaaoro-cy3uc
      @seenaaoro-cy3uc Před 8 měsíci

      Ewnet new astedadegun en manenetu new yasayen

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 8 měsíci +136

    አይይይ እናት ቁጥርጥር አድርገው የኔናት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g Před 8 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት የኔ ውድ

    • @Jana-fy2hz
      @Jana-fy2hz Před 8 měsíci

      😊😊😊❤❤❤😢😢😢በጣም እህት አለም 😢😢❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @እስኪይሁን-ፐ6ኘ
    @እስኪይሁን-ፐ6ኘ Před 8 měsíci +270

    ናሂ እኮ ሰው አክባሪ ነው ወላሂ

  • @ገኒቲዩብGenitube
    @ገኒቲዩብGenitube Před 8 měsíci +158

    በዉነት እኝም ለሀገራቺን አብቅቶን እናት አባቶቻን ለመቀበል ያብቃን😢😢😢😢😢❤

    • @UmuEmane
      @UmuEmane Před 8 měsíci +1

      አሚን የሚናፈቀኝ ነገር እሱነው

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +3

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

    • @faizakuku1371
      @faizakuku1371 Před 8 měsíci

      አሚን

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g Před 8 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት የኔ ውድ

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 Před 8 měsíci

      እህህህህ አሜን አሜን አሜን ፍጣሪ ይርዳን 😢😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +361

    እኛ መራቂ ኮሜንታተሮች የማዳም ቅመሞች ለዚህ ወግ መአረግ ያብቃና አሜን በሉ ሴቶችዬ😊❤

  • @GenetAlemu-l3s
    @GenetAlemu-l3s Před 8 měsíci +52

    ናሂ የምር ይለያል እማምላክ አብዝታ ትባርካቹ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 8 měsíci +28

    መታደል ነው ከቤተሰብ ጋ እደዚህ መገናኝት ፈጣሪ በስደት ያልነው ለናት ሀገራችን ያብቃን

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit Před 8 měsíci +28

    ወብየ ታድለሻል ፈጣሪ መልካም ባል አድሎሻል

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Před 8 měsíci +31

    ባል የሚስቱን ቤተሰብ ሲወድ ሚስትም የባሏን ቤተሰብ ስትወድ በጣም ደስ ይላል ትዳር ይሞቃል ይዴምቃል መተሳሰብ መከባበር ይኖረዋል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +60

    ዛሬ በል አባትህና አባቷ በደንብ ይጠያየቁ የመመሳሰላቸውን ነገር መልስ እንፈልጋለን ናሂ ውብዬ ሰምታችዋል😂❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +3

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

    • @debirekewakibtsurakoyomedia
      @debirekewakibtsurakoyomedia Před 8 měsíci +2

      የሹምዬ እራስሽበአካል አግኝያትና ጠይቅያት ወይም የአቤትሽን ፎቶ ላክልኝና እንጠይቃታለን ምናልባት መንታ ወንድም ካላቸዉ ሃሃሃ😂😂😂😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +2

      ​@@debirekewakibtsurakoyomediaዬ ኧረ የት አግኝቻት 😅የናሂ አባትና የውብዬን አባት ነውኮ ያልኩት ገብቶሻል አደል በጣም ነውኮ ሚመሳሰሉት

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 Před 8 měsíci

      ዘመድ ቢሆኖ ምን ይፈጠራል ወልደዋል

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 Před 8 měsíci +13

    ናሂ በጣም ጨዋ አሰተዳደግ ያደገ ልጅ ነው❤

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Před 8 měsíci +25

    Naሂ ጨዋ ነው ጉልበታቸውን ሲስም አከበርኩት😍🙏

  • @BeyduAli
    @BeyduAli Před 8 měsíci +15

    የናሄ አባተትና የዉቢዬ አባተት ይመሳሰላሉ

  • @gfgv9953
    @gfgv9953 Před 8 měsíci +7

    እኔን ብቻ ነው ወላጅ አባቱን የመሰለኝ ደስስስ ብሎኝ ነበር አባትህ ቆመ ብዬ ይመሳሰላሉ ጤናው ይመለስለት

  • @Sነኘየተዋህዶልጂ
    @Sነኘየተዋህዶልጂ Před 8 měsíci +61

    ዉይይይ ናሂ የኔ እስፍስፍ ለሠዉ ያለዉ ክብር❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +1

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @siamerfade2557
    @siamerfade2557 Před 8 měsíci +8

    አባት እና እናት ያላችሁ በሙሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ እና በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹

  • @ስርካዲስንጋአቱ
    @ስርካዲስንጋአቱ Před 8 měsíci +40

    ዉቡይ እካን ደስ አለሽ የኔ ደርባአባ ናኢ ከአባተክ ጋአ የዉብይ አባት መልካአቸዉ በጣአም ይመሳአሰላአሉ

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 8 měsíci +1

      የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 8 měsíci

      በጣምአንድናቸውኧረዝምናእንዳላችሁ🎉🎉

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 8 měsíci +23

    አቤት ናሂ ጨዋነት እውነት ፈትለ የተባረከ መሀፀን ነው ተባረኪ በሰመአቱ ነው ያሉከው ሰመአቱ ይቁምልክ❤❤❤❤

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c Před 8 měsíci +47

    የውብየ አባት የሄሉን አባት የመሠለው ማነው እደኔ❤❤❤❤

  • @hiath
    @hiath Před 8 měsíci +30

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ውብየ እና ናሂ በእውነት እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 8 měsíci +17

    ኧረ የመዳም❤❤ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም የስደት እህታችሁነኝ😢😢😢

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g Před 8 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት የኔ ውድ እኔም እደምርሻለው❤

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před 8 měsíci +29

    እርእሱን ነው ያየሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 8 měsíci

      የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před 8 měsíci +5

    መታደል እናትና አባትሽ ስላሉልሽ ውብየ❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልሽ ናሄ ምረት ባል ሰው አክባሪ❤

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Před 8 měsíci +16

    ዉብዬ እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ናሂዬ የኛ መልካም እግዚአብሔር በፍቅር በጤና በሰላም ያኑራችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Před 8 měsíci +59

    አቤት መታደል😢❤እኛስ እስከ መቸ በሰው ሀገር😢😢❤❤❤

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 Před 8 měsíci +18

    እናት እና አባተን እድሜ ጤና ይስጠልን ዉብዬ ና ናሂ እንኮን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 8 měsíci +30

    ምርጥ እናትና አባት❤❤❤❤ሲያምር❤❤❤❤

  • @ydue5437
    @ydue5437 Před 8 měsíci +5

    የኔ ማልቀስ ያረማን እኛንም ከሰው ሃገር አውጥተኸን ባሀገራችን ወልደን ከብደን የምንኖር አርገን እሥከመቼ በሰው ቤት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Před 8 měsíci +1

      አሜን በእውነት🙏 እኔም እሱ ነው የናፈቀኝ 😢😢

  • @ARBH-h7v
    @ARBH-h7v Před 8 měsíci +8

    ናሂ እኮ ሳዉ አክባር ነው ኡዑዑፍፍፍፍ አንተ ትላያሌ ናሂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰኒከምዛንቴፕ
    @ሰኒከምዛንቴፕ Před 8 měsíci +11

    ናህየ የነ ሰው ወዳድ ፍትህ ላይ ያስታውቃል የሰው መውደድህ እንደሰወች ማስመለስ የለለበት ፍቅር ደቡብ ቅኖች ናቸው❤😊

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před 8 měsíci +25

    ወይ ዉብዬ እና ናሂ እንኳን ደስ ያላችሁ ቤተሰብ ስብስብ ሲል ደስ ይላል❤❤❤❤

    • @FafiTUBE-y7u
      @FafiTUBE-y7u Před 8 měsíci +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g Před 8 měsíci

      ​@@FafiTUBE-y7uደምሪኝ እደምርሻለው የኔ ውድ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 8 měsíci +16

    ሹፍሩን አወኩት ውብየን pirank ያረጋት አደለ በርቱ

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Před 8 měsíci +4

    ናሂ አስለቀስከኝ❤️❤️

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 8 měsíci +7

    ናሂ ትልቅ ሰው እንግዳ ተቀባዩ እንኳን ደና መጡ ❤❤❤

  • @ሳራ-መ4ረ
    @ሳራ-መ4ረ Před 8 měsíci +8

    ና ሂ. አንተ በጣም ጥሩ ስው ነ ህ. ለ ስው የልክ ከብር አግዚአብሔር ይብርክክ ::

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 8 měsíci +15

    እንደዚ ስስቂ ነው ደሰ የምትይው ❤❤ስታምሩ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 8 měsíci +5

    ዋው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የማዳም ቅሞሞችዬ ለእኛም እንዲህ አይነት ሒዎት ይስጠን❤❤❤❤❤❤

  • @genetmeles
    @genetmeles Před 8 měsíci +9

    እንካን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ያላችሁ የቤተሰብ አያያዝ ጌታ ይባርካችሁ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሺ አመት ያኑርልሽ ዉብዬ❤❤❤❤❤❤

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht Před 8 měsíci +3

    እውይ የኔ አባት እማማ ደስ ሲሉ በጣም ሰነስርሀት ያላት ልጅ አላችው ናሂም ትክክለያ ባልም ልጅም ነው

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 8 měsíci +8

    ናሂ የኔ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @ሀገሬክፉአይንካሽ
    @ሀገሬክፉአይንካሽ Před 8 měsíci +6

    ማሻላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው ናሂ ያንተም አባት ጤናው ሰቶት በግሩ ቤታቹ የሚመጣበት ግዜ ቅርብ ያርገው ሙሉ ጤናማ ያርገው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 8 měsíci +1

    ናሂ ጨዋ ጨዋ ያሳደገው ሰው አክባሪ❤❤
    የሁለታችሁም ቤተሰቦች ደስ ሲሉ

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Před 8 měsíci +7

    ናሂና የebs ዮኒ ትህትናቸው ና ሰው አክባሪነታቸው ደራሻ የላቸውም ያከበረ ይከበራል ክበሩልን 🎉🎉🎉

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci +1

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

    • @mekiamekia459
      @mekiamekia459 Před 8 měsíci

      @@AddisFamily23 መርኸባ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před 3 měsíci +1

    ረጅም እድሜ ይስጣቸዉሁ ናሂ ተባረክ ሚሲኪን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmiNat-c2p
    @AmiNat-c2p Před 8 měsíci +3

    ናሂ ላንተ ክብር አለኝ ለሰወች ያለህን ክብር አደንቅሀለዉ❤የኔ ባል በተኙበት ሌሊት ተድንጋይ ሲመታቸዉ አደረ ኢሄንን ቢያይ ታንቆ ይሞታል😂😂

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 Před 8 měsíci

    ናሂ ግን ታድለው እናትና አባትህ ምርጥ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ፍፃሜውን ያሳምርልህ የኔ ወንድም

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +12

    እሰይ እንኳን ሰላም መጣቹ ❤ የኔ ሰው አክባሪ ወንድም ናሂዬ ስረአቱ ደስስስ ሲልኮ❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 8 měsíci +1

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እድሜ እና ጤና ሰቷቹ ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰብ ጋር ለመገናኘት ያብቃቹ🙏🙏🙏❤❤

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Před 8 měsíci +3

    እስከዛሬ አላየናቼዉም ነበር ሄሉ ሠበብ ሆነች ልቀቃት መሄጃ የላትም እያለች ነዉ ፕራክ ያረገቻት ጥሩ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ Před 8 měsíci +2

    ዉብዬ አባቶን ህንደህኔ ትወዳለች ❤❤❤
    አባት ዋስ ጠበቃ ነው መመክያ ነዉ❤❤

  • @ኢክራምጅላሉአብዶ
    @ኢክራምጅላሉአብዶ Před 8 měsíci +14

    ናሂ በጣምንው እምውድው እግዳ አክባሪ የምር❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም Před 8 měsíci +7

    እናትሸ አንችን የሚመሰሉ ታደለሸ የህ ቀን ናፍቆኝ እኔም😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @labeba3450
    @labeba3450 Před 8 měsíci +8

    ናሂእኮምርጥልጂነዉለሰዉክብርያለዉ❤❤

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Před 8 měsíci +2

    ወይ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ሰጡት ወዳችሁ ግን የውብዬ አባትና የናሄ አባት ይመሳሰላሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 8 měsíci +10

    እሠይ እድሜ ከጤናውን ያብዛላችሁ ደስታችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @MabraMajd
    @MabraMajd Před 8 měsíci +3

    አሜን እውነት የአባት እና የእናት ምርቃት የተባርከነው ይባርካቹ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 8 měsíci +1

    ምን ኣይነት ስው ነክ ናሆም ፈጣሪ እንደው እንዳተ ኣይነት ልጅ ይስጠኝ ብዬ ሁሌ ነው ምለምነው እድሜና ጤና ይስጥ ወንድሜ ማርያምንን ውብዬ ታድለሻል እኮ ባል ወንድም አባት አርጎ ነው የስጠሽ ውዴ ❤❤❤❤አድናቂክ ነኝ ከቡታጅራ

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    ውብየ አባቷን በጣም እንደምትወዳቸው ታስታውቃለች ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @DestaDesta-w5r
    @DestaDesta-w5r Před 8 měsíci +1

    ናይ ሰፋ በጣም ነው የሚያምረው ለኔ ሆሳዕና ትጭነልኝአለ ዳሞ ዋጋውም ነገረኝ❤

  • @sadehosein5844
    @sadehosein5844 Před 8 měsíci +3

    ውብየ እናቷን መሣይ❤

  • @አረግ
    @አረግ Před 8 měsíci

    በሰመአቱ አለ ታድለህ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ምን አይነት መታደል ነው❤ምርጥ ቤተሳብ❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 8 měsíci +11

    ወብይ እድሜ ክጤና ይሰጥለሽ እኳን ድስ አለሽ ናሂ ስው አክባበርህ ተትህናህ አቤት ❤❤❤❤እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን የሥድት ኑሮ በቃችሁ የበለን ❤❤❤

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Před 8 měsíci +1

    ፈጣሪ ሁላቹንም ቅመሞች ተድራቹ ተኩላቹ ለዝ ክብር ያብቃቹ በጣም ቆንጆ ነወ ውብየ 👌👌👌🎉

  • @KgdFui
    @KgdFui Před 8 měsíci +13

    ማነዉ እደኔ የከፋዉ ፈጣሪየ ሆይ በሰላም ቤተሰቦቻችነጋር አገናኝን የመዳም ቅመሞች አይዞን የኔ ዉች😢❤❤❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያቁይልሺ እናት ናአባትሺን ዉብየ ደስ ይላል እኛም በሰላምለሀገራቺን ያብቃን እንደዝህ ለመደሰት ሁላቺሁም ቤተሰባቺሁን ላማየት ያብቃቺሁ አገራቺን ሰላም ያርግልን የስደት ኑሮበቃቺሁ ይበለን ❤❤❤❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 8 měsíci +4

    Amazing እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣፈሬ አብዝቶ ይስጥልሽ !!

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cy Před 8 měsíci

    የውብየ አባት የናህን አባት ቁጭ ሽምድና ሳይኖራችሁ አይቀርም አይይ እረጂም እድሜ እመኛለው

  • @EqraMedia
    @EqraMedia Před 8 měsíci +7

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Před 8 měsíci +2

    ዋዋዋ ማዘር ፋዘር እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤ ጥሩ አቀባበል ነዉ

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p Před 8 měsíci +4

    ወላሂ ቤተሰባቺሁ በጣም ደስይላሉ እኛንም ላገራቺን ያብቃን ወንድሜ እና እህታቺን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut Před 8 měsíci

    ናሂ ውብዬ ያጎትህ ልጅ ልቶን ነውዴ አባትህና አባቷ በጣም ይመሣሠላሉ 🤔🤔🤔🤔
    ማነው እንደኔ የተመሳሰለበት🤔👍👍👍👍

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před 8 měsíci +2

    ስታገባ በስርግ እና ስትወልድ የልመጡ አሁን ስመጡ አያፍሩም ደሞ በሚድያ አዩን ማለት ምን ነው ቅሌት ነው

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Před 8 měsíci +1

      የራሳቸው ችግር ነበረ መሰለኝ አሁን ታርቀዋል ዝም ማለት አይሻል እናት አባት ክብር ናቸው

  • @emutube345
    @emutube345 Před 8 měsíci +5

    ዉብየ ከጎጃም ቤሰቦችሺ በሰላም ከአንች ጋር ስለደረሱ ደስ ብሎኛል 🎉🎉

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት

    የውብን አባት ባባ በጣም ነው እሚወደው ደግሞ የናሂ አባትጋ ይማሠላሉ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 8 měsíci +4

    ወይኔ ያች ሳቂታ እርጉዜ ብቻዋን ቀረች ❤❤❤❤

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl Před 8 měsíci

    ወይ ናሂ ትልቅ ሰው አክራሪ ከመልካም ስነ ምግባር አስተዋይ ሰው አክራሪ ጉልበት ዝቅ ብሎ የሚሰም በአሁን ዘመን ትውልድ የለም እንዳንተ ጨዋ በስነምግባር ያሳደገህ ቤተሰብ ከብር ይገባቸዋል እናትና አባትህ መሰረቱ ከቤተሰብ ነው ዉብዬ እንኳን ደስ አለሽ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ እናት አባት ያላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤

  • @adanechikassaye4662
    @adanechikassaye4662 Před 8 měsíci +4

    ውብዬ በጣም መጥፎ ሰው ናት አናዳኛለች የባል ዘመድ ምናምን በስማም መጥፎ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Před 8 měsíci

      አር አይባልም ደሞ ባለፍው አብርው መጥተው ነበር

    • @EdenBast
      @EdenBast Před 3 měsíci

      መጥፎ አንች ነሸ

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c Před 8 měsíci

    አምላኬ ሆይ እኛንም ሹፈን ውብየ እውነት ቀናሁብሽ መንፈሳዊ ቅናት ምርጥ ባል ሰቱሻል ጌታ ን❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 8 měsíci +3

    ናህ ምርጥ ባል ስዎድክ ❤❤❤

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl Před 8 měsíci +2

    አሜን ለሁላችን ለዝህ ያብቅኝ እናቴየ ናፈቅኝ የኛስ መቸ ይሆን

  • @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
    @ነጠሩጎደሬዋዩቱብ Před 8 měsíci +3

    ፃዲቁ ተክለ ሀይማኖት አባቴ ሀገራችን ሰላም ያረግልን 😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 8 měsíci +1

    ናሂ የምር ባል ብቻ አይደለህም በጣም ጥሩ ልጅ ነህ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለወላጆቻችን

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @habibahussein6220
    @habibahussein6220 Před 8 měsíci +5

    ታድለሺ የባልሺ ትትና ፈገግታዉ ብቻ በቂ ነዉ

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Před 8 měsíci

    ውብዬ እናትና አባታሽን እድሜ ይስጥልን ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤

  • @TsahayeMakonniin-dp4fb
    @TsahayeMakonniin-dp4fb Před 8 měsíci +5

    uuuuuuffff akama dasee namaa jedhee dhuga ❤️

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 Před 8 měsíci +2

    ባለማተቦች ሁሉም ደስ ሲል እግዚአብሔር ያኑርልሺ ዉብየ❤❤😊

  • @TigstAshagrie
    @TigstAshagrie Před 8 měsíci +3

    ደሰየሚሉቤተሰብናቸው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    ቤተሰብ ስብስብ ብሎ ማየት እንዴት ያስደስታል በማርያም እኔንም ከስደት መልሶ ከቤተሰቦቻ ጋር ስብስብ እንድል እግዚአብሔር ይርዳኝ ውብዬ እና ናሂ እድለኛ ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před 8 měsíci +17

    ማነዉ ይሔቀን የናፈቀዉ የመዳም ቅመሞች አላሕ ለዚሕ ቀን ያብቃን ያረብ

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ

    ዋውው ውብየ እንኳን ደስ አለሺ ሲካፍሺ አዝኜ ነበር አውቃለሁ የቤተሰብ እርቀት ብቾኚነት ተሰምቶሺ እድሁ ገምቼ ነበር. እድለኛ ነሺ እነትሺም አባትሺም የኔ ውቦቺ ሲያሩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 8 měsíci +3

    እሰይ እንኳን በሰላም መጡ ደስ ሰትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DiyakonDamte
    @DiyakonDamte Před 8 měsíci

    በእዉነት ለእናት አባቶች ክብርይገባቹዋል❤❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před 8 měsíci +4

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉልኝ የማዳም ቅመሞች❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 8 měsíci

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 8 měsíci

    ዊብዬ ታድለሽ ይሔን የመሰለ ባል በሀይማኖቱ በበዓሉ የሚኩራ ስርአት ያለው ባል ማግባትሽ በይ ጠበቅ አርገሽ ያሽዉ ናሒን እንዳታስከፊው እግዚአብሔርን አመስግኝ❤❤❤❤

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před 8 měsíci +3

    ላይክ አድርጉኝ ፈልጌዉ ነው

  • @ZuzuAhmed-fu4dz
    @ZuzuAhmed-fu4dz Před 8 měsíci

    የኔማሮች ቤተሰብ ሳይ የኛው ቤተሰብ እሚመስለኝ ነገርስ ደስሲሉ❤

  • @malikamalika610
    @malikamalika610 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před 8 měsíci +2

    የፎቷቸውን ስጦታሳይ ውስጢ ትርትር አለ❤❤❤❤እረጅም እድሚይስጥልን❤