Video není dostupné.
Omlouváme se.

አባታችንን ባልጠበቀዉ አስደሰትነዉ ናሂና ዉብዬ ተመረቁ❤❤❤

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 1K

  • @Mesi2334
    @Mesi2334 Před 7 měsíci +73

    የኔ አባት በሚቀጥለዉ ዓመት በእግር ቆሞ ለማየት ያብቃን ይሄ የኔ ምኞት ነው አባታችን እንወዳለን💙 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን 🙏

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 7 měsíci +52

    የኔ አባት እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርልን በሚቀጥለው አመት ተሽሎት በእግር ቆሞ ለማየት ያብቃን መልካም ልደት❤❤❤ ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 7 měsíci +30

    የኔ አባት ፈጣሪ ይማረወት 😢ናሂ ሰሚነሽ ኪዳንምህረት ውሰዷቸው ከቻላችው 😢በማርያም ይድናሉ 😢😢😢 እመቤቴ በምህረት እጇ ትዳሳችው አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 Před 7 měsíci +1

      የት አከባቢ ነው የኔም ቤተሰቦቼ ይታመማሉ በስደት ሆኜ ደከመኝ ቢታከሙ ለውጥ የለ

    • @gehiwotm4602
      @gehiwotm4602 Před 7 měsíci +2

      እውነት ነው ጸበል ውሰዷቸው አባቶች ጋር አዳማም አሉ

  • @godislove2670
    @godislove2670 Před 7 měsíci +24

    የኔ አባት በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ በደምህ በፍሳቸው❤❤❤

  • @elsilovee
    @elsilovee Před 7 měsíci +124

    አስፊቲ የኔ የዋህ የኔ እንስፍስፍ ዋርካዉ ወደቀ😢😢😢😢ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ይህ ክፉ በሽታ እናቴንም ነጥቆኛል😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Před 7 měsíci +2

      አይዞሽ የኔ እናት ነፍስ ይማር😢😢😢😭😭😭

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 7 měsíci +2

      Efffff ayizoshe egizabihar yatsnashe😢😢😢😢

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale Před 7 měsíci +2

      የኔንም ነጥቆኛል አላህ ጠፈጩን ሰብር ይስጠን

    • @noormohammed1848
      @noormohammed1848 Před 7 měsíci +1

      😭😭😭😭

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m Před 7 měsíci +1

      ቀኑ፣አስጠልቶኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 Před 7 měsíci +11

    ያ ረብ አባታችን ድንገት ተነስተው ሚራመዱ አርጋቸው አላህ ለቅሶውን በደስታ ይቀይርልን የዘውትር ዱዐዬ ነው እናንተንም በልጃቹ ምትደሰቱ ያርጋቹ

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před 7 měsíci +11

    አባት አይከፋ😥😥😥እግዚአብሔር ይማርዎት 🙏ናሂ እና ውብዬ ፈጣሪ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 7 měsíci +11

    መልካም ልደት አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ይዳብስውት የኔ ብርቱ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @natsanet
    @natsanet Před 7 měsíci +9

    ኧረ በፈጠራቹህ መፈስ ነዉ ጸበል ዉሰዱት እባካቹህ ኡፍ የኔ አባት ፈጣሪ ይማርህ አባቴ😢❤❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 7 měsíci +8

    እኳን ተወለክልን አባታችን የምር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ አባት ያልፋል ሁሉም ነገር ለመልካም ነዉ የኔ አባት❤❤❤

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 7 měsíci +13

    እንኳን ተወለዱ አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማሮት

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Před 7 měsíci +8

    የኔ አባት የኔ የዋህ መልካም ልደት ሐኪሙ ካህን ቅዱስ ሩፋኤል ይዳብሶት አባቴ ቅባ ቅዱስ ቀቡት ዘወትር ናሂ ቀላል ነው ወንድሜ እምነት ዘወትር እግራቸውን ቀቡ

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před 7 měsíci +7

    የኔባት ገናኮ ጎረምሳናቸው አላህ ያሽሮውት 😭😭ወላሂ የአባትን ፍቅር አቀውም ግን ሳለቅሱ አስለቀሱኝ መልካም ልደት

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የናሂ ቤተስቦች የኔ አባት መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ናሂ በተቻለህ መጠን ለአባትህ ትጋ ወንድም የቻልከውን ነገር አድርግ በቀጣይ ተሽሎት ደስብሎት እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-wl3to3yj7l
    @user-wl3to3yj7l Před 7 měsíci +4

    የኔ ኣባት በሚቀጥለው ዓመት በእግር ቆሞ ለማየት ያብቃን ይሄ የኔ ምኞች ነው ኣባታችን እንወዳለን እግዚኣብሔር ጨርሶ ይማርልን🙏❤

  • @FfffGdft
    @FfffGdft Před 7 měsíci +3

    የኔ ምስኪን አባትትትትትት ውይይይይ ድንግልዬ የልብህን መልካምነት አይታ ዳግም ቆመህ ለመሄድ ታብቃህ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 7 měsíci +15

    አባታችን እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር ታሪክህን ቀይሮ በእግርክ ለመቆም ያብቃ እባታችን መልካም ልደት❤❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Před 7 měsíci +9

    ወድማቺን አባታችን ፀበልውሰዳቸው❤❤❤❤❤

  • @loulouat3694
    @loulouat3694 Před 7 měsíci +2

    ሀኪም ብቻ ምንም አይነት መፍትሄ ሊያመጣላችሁ አይችልም ጸበል ውሰዶቸው እቤት ውስጥ አታስቀምጧቸው

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 7 měsíci +5

    አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ከርሶጋር ነው አይዞት አስተዋይ ልጆች እሎት ❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 7 měsíci +3

    ጀግና የልጆቿ እናት ጀግና የባሏ ሚስት ነች ያለቻችሁ እግዚአብሔር ለአንችም ሲል ባልሽን ይማርልሽ በእውነት 🙏

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys Před 7 měsíci +3

    አብሽሩ አባታችን አሏህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው አይዞወት አሏህ አፍያችሁን ይመልስላችሁ

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 Před 7 měsíci +2

    እምነት ቀቡለት ይድናል እናተ ደግሞ በጣም ጎብዞቺ ናችሁ ጽናትም አላችሁ እግዚአብሔር የሚውደውን ነው እሚፈትነው እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላችሁ 🙏🙏🙏

  • @fekertube6857
    @fekertube6857 Před 7 měsíci +4

    እነዚህ አባት ሲልቅሱ በጣምነው ሆደ እሚሰፈሰፈው አላህ ሙሉ አፊያዎትን ይመልስለዎት የኔ አባት

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 7 měsíci +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ ነው። እግዚአብሔር መሐሪ ነው ይምረዎታል አይዞት እመ አምላክ እግሮትን ትዳብስልን 😢🙏✝️

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 7 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ደሥ ሥትሉ አባታችሁንም ተሽሎት እምናየው ይርገን ❤❤❤

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j Před 5 měsíci +1

    ወይኔ የናሂን አባት ባየሁት ቁጥር በጣም አለቅሳለሁ የእዉነት ዲግል ማሪያም ጥላ ከለ ላ ባላ ምርኩዝ ሆና ጤናህን ትመልስልህ የእዉነት 😂❤❤❤❤❤

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 7 měsíci +2

    የኔ አባት ጨርሶ ይማርወት ፀበል ውሰዱአቸው እድሜ እና ጤና ይስጠወት አባት አይክፍው

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv Před 7 měsíci +3

    እናተየ ፀብል ቦታ ይቀመጥ ከቤት አስቀምጣችሁ እደት ነው የሚድነው እረ 😢😢😢😢😢አሁንም አረፈደም ውሰዱት ፀበል ቦታ ደግሞ ይቁረብ ማርያም ይድናን ቁሞ ይሄዳን እመኑኝ እሽ ከቤት ተቀምጦ መቸም ለውጥ አይመጣም እናታችሁ ይዛው ትቀመጥ ከፀበል ቦታ እናተ ደግሞ ምግብ አቀብሏት እሰከመቸ ነው ከቤት ተሰቃይቶ የሚኖረው እረ በፈጣሪ ይሁንባችሁ😢😢😢😢😢😢 ሐኪም አያድነውም ብር አትጨርሱ በሕክምና እሽ ቤተስቦቸ😢😢😢 አባታችሁ ድኖ ማየት እፈልጋለሁ እሽ የሰይጣን ስራ ነው እደዚህ አርጎ ያስቀመጠው ወይኔ እኔ ካገር በነበርኩኝ ግን በሰው አገር ነኝ ምንም ማርግ አልችልም😢😢😢😢

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 Před 7 měsíci +4

    አላህ አፊየዉን ይመልስለት ወላሂ ለከይር ነዉ ታገሱ ድአ አድርጉለት

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 Před 7 měsíci

    ወላሂ ምን ግዜም ከሱ ጋ በማጣችሁ ግዜ በጣም ነዉ የሚስለቅስኝ አላህ አፋያህን ይመልስልህ

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 Před 7 měsíci +2

    የኔ አባት አይዞት እግዚአብሔር ይማሮት ቆመዉ ለመሄድ ያብቃወት❤❤❤❤❤

  • @user-yq4hk3yy8h
    @user-yq4hk3yy8h Před 7 měsíci +8

    መልካም ልደት ቀሪ ዘመናቺሁ ይባርክ አባታችን ሺ አመት ኑርልን

  • @Shegerlj7
    @Shegerlj7 Před 7 měsíci +3

    ጌታ ሆይ እባክህር ምህረትህን ላክላቸው ፈውስ በአጥታቸው ይሁን በኢየሱስም🙏🙏🙏

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před 7 měsíci

    እኔ ጓደኛዬ የነርኸ ችግር ነበረባት ማለቴ ሽንቷን መቆጣጠር አችልም ነበር ልክ እንደ አባታችሁ ነበር ሽንቷን እምትቀበለው አሁን ግን ድናለች አዲስ አበባ የት ሆሲቢታል እንደ ሆነ ጠይቄ እነግራችሀለሁ በተረፈ ግን ገጠመኝ አድምጡ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ብትገቡ ይቲብ ላይ ታገኙታላችሁ❤❤❤

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 7 měsíci +1

    የእኔ አባት አላህ ያሽረው ❤❤❤❤❤ ይቺ አለም ለጥሩ ሰው ፈታኝ ናት ጥሩ ሰው ይመስለኛል የሄለን አባት ሄሉን በነገራችን ላይ በጣም ነው የመወዳት እብዶዬ

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei Před 7 měsíci +3

    ፀበል ውሰዱት አርሴማ ማርያም😢😢

  • @beteayalew2272
    @beteayalew2272 Před 7 měsíci +4

    አባታችሁን መድሀኒለም ይማርላችሁ❤❤❤❤

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq Před 7 měsíci +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይማረዎት አያልቅስ መጳጉን ያዳነ አምላክ እሰዎንም አድኖ ያሳየን በልጆች ተባርከዋል አመስግኑ ይጠፋል ብርቱ እና ጥሩ አባት እንደሆኑ በልጆች አየን ❤❤❤

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Před 7 měsíci

    እኔ አባቴ የ3አመት ህፃን እያለሁ ነው ያረፈው እና አባት ያላችሁ ሰወች እዲለኛ ናችሁ ናሂ የሆነች ሴት በቲቢ ምክኒያት ፖራላይዝ የሆነች ሴት ዲናለች ለምን እዛ ይዘሀቸው አትሄዲም የኔ አባት ፈጣሪ ይማራቸው ቁሞ ለመሄድ ያብቃቸው

  • @kabetube
    @kabetube Před 7 měsíci +3

    የኔአባት አላህ ሙሉጤናህን ይመልስልህ 😢❤❤❤እኳን አስደሰታችኋቸው

  • @user-ev3qj1dx6v
    @user-ev3qj1dx6v Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ጭርሶ ይማርህ አባታችን

  • @HaidarAlali-bm7bf
    @HaidarAlali-bm7bf Před 7 měsíci

    ናዬ ወላሂ የኔ አባት ራሱ ከተማመ ሁለት አመት ሞላዉ አሁን ምንም መፍትሄ የለውም ለሁለቱም አባታችን አላህ አፊያ ይስጣቸው ወላሂ የኔ አባት በድዋችሁ እና በጸሎታቸው አስቦአቸው ለኔም ዱእ አድርጉለት ናዬ አባትህን ላንተም ቆሞ እንዲሄድ ለኔም❤❤ አባት እንደዛው😊

  • @tegestgirma3189
    @tegestgirma3189 Před 7 měsíci +1

    ናሂ ይሄ እምፅፍልህ ኮሜት ካየኅው አባትህን ወቅሽ ቅዱስ ገብርኤል አድነት ገዳም ይዘሀቸው ሂድ ድነው ይመጣሉ ባህር ዳር ነው

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Před 7 měsíci +9

    መልካም ልደት አባታችን ❤ ቀሪዉ ዘመንዎ በደስታ ይለቅ ጠንካራ ብርቱ አባት

  • @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs
    @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት አባዬ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Tigest193
    @Tigest193 Před 7 měsíci +1

    የኔ አባት አታልቅሱ😢😢😢 እግዚአብሄር መልካም ነው ታሪክን ቀያሪ ድነው ለማየት ያብቃን እንኳን ተወለዱ ቀሪውን ዘመንዎትን እግዚአብሄር ይባርክልዎት አባቴ አይዞን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toyba7306
    @toyba7306 Před 7 měsíci +1

    ናሆም ወላሂ የኔም እህት እንደዚህ አሟትነበር እግሯ አይንቀሳቀስም ሰንነካውም አይሰማትም ነበር መቀመጥንኳን አችልም ነበር ከዛ ዋጃ የሚባል አገር በቆቦ አጠገብ ነው የሆነ ሀኪም አለ ብለውነ ይዘናት ሂዴን አስከ ዘጠኝ ወር ከሁሉም ነገር ከለከላት በየወሩ መዳኒት እያስመጣን ሰትጠቀም ቆይታ መዳኒቱን በጄመረች በሁለት ወርዋ እግሩዋን ስንይዛት እንዴመዴዘዝ እያለ ቀስ በቀስ ስታጥፍ ከዛ ለሶስት ይዘን ስናቀሳቅሳት ከዘጠኝ ወር ቡሃላ አሁን ተሺሏት አልሃምዱሊላሃ ትዳሯንም ቀጥላ እየወለዴች ነው

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 7 měsíci +6

    መልካም አባት ናቸው ለምራታቸው ተቆርቅሪ ይገባቸዋል መ ልዴት🎉🎉🎉🎉❤👍👍👍

  • @user-yq4hk3yy8h
    @user-yq4hk3yy8h Před 7 měsíci +2

    ፈጣሪ ደግሞ በሽታውን ያድንዎት ቆመሁ ለመሄድ ያብቃወት

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch Před 4 měsíci

    አይዞህ የኔ አባት።አለም አካላቸው መከራ አለባችሁ ይላል የእግዚአብሔር ለበጎ ነው ያልፋል 😢😢

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይማራችው አይዞችው እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ እይዞህ አባቴ ድንግል ማርያም ትማርህ አባቴ❤❤🎉

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube Před 7 měsíci +3

    የናሂ ቤተሰቦች እባካችሁ አበረታቱኝ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 7 měsíci +4

    መልካም ልደት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 Před 7 měsíci +1

    ናሂ አላቱዩን ሆሰፒታል ወሰዳቸዉ ሀዋሳ ነዉ እኔም እንድ ሳቸዉ እግሪን ያቀጥልኝ ነብር አሁን ግን ድህና ነኝ ነርቨ ላይሆን ይችላል እኔንም ነርቨ ብለዉኝ እዛ ሰሄድ የጡንቻ መኩማተር ነዉ አሉኝ ግድ የለህም ዱክተሮ በጣም ጎበዝ ነዉ

  • @loulouat3694
    @loulouat3694 Před 7 měsíci +1

    እቤት ውስጥ ማስቀመጥ ምንም ትርጉም የለውም በጸበል ስት ሽባዎች ይድናሉ ሳያችሁ ጸበል ስትሞክሩ አላየሆችሁም በእምነታችሁ ብጠነክሩ እሚድኑ ይመስለኛል ሰይጣን ሳይቀድማችሁ ቅደሙ እላለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @user-fw9nk7vo1m
    @user-fw9nk7vo1m Před 7 měsíci +3

    איזה בין אדם יפה❤❤שתהיה לו רפואה שלמה🙏🙏כל הכבוד לכם ילדים על כיבוד הורים❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před měsícem

    ኡፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም የኔአባትዋየ አላህ ያሽርልን ያረብ እኔስ አልቻልኩም አባትም ስለለኝ አባት ሳይ አልችልልልም አላህ አይቸግረውምና ፋዘርየ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ ያረብ እኛም በዱአ ሌላ እምነት ተካታዮችም በፆለት እናስበው አባታችንንን😢😢😢

  • @loulouat3694
    @loulouat3694 Před 7 měsíci +2

    ለምን ጸበል አትወስዶቸውም መንፈስ ይሆናል ወይናባ ማሪያም ወይም አዲ አበባ የተለያዩ አባቶች አሉ መምህር ቀሲስ ሆኖክ ሀያት ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ዮሀንስ ቤተክርሲቲያን አሉ

    • @GgGg-xc5
      @GgGg-xc5 Před 7 měsíci

      ልክ ነሽ😢❤

  • @yesyoutubeapp3375
    @yesyoutubeapp3375 Před 7 měsíci +2

    ወደ ፀበል ቁድስ እጀወርግስ ይታጠብ የኔ አባት

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Před 7 měsíci

    የኔ አባት በእግዚአብሄር ያለቸው ፅናት አባትህ ናሂዬ ፆድቁ አባቴ አብነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ፋውስ ያርግልን አባትዬ እኛም በየኑህ ቁጥር ነው በፆለት የምናስብህ የናሂ አባት አይዞህ እግዚአብሄር ወዳጁን ፈታኝ ነው እግዚአብሄር ይመስገንየኔ አባት እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢

  • @cookiekebinash-ee4bc
    @cookiekebinash-ee4bc Před 7 měsíci

    ናሂ እወኔቴን ነው የምልህ ፀበል ወሰዷችው ወይን አባ ማርያም ፀበል አዲሳባ እባካችሁ ወሰዷችው አኪም ብር ከመጨረሰ ምንም ለውጥ አታመጡም እመበርሀን ግን ምንም ከፈሉኝ አትልም እምነትጅ መቀመጥ እኳን ባትቸሉ ወሰዳችሁ ቁጭ አርጓችው እመብርሀን እራሷ ሁሉ ነገር ትሆናቸዋለች ቪዲዎችን ባየሁ ቁጥር እዴት አጀቴን እደሚበሉት

  • @ida939
    @ida939 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ አባታችን 😢😢😢የኔ እንባ ይርገፍ 😢ማሳዘናቸው

  • @user-oq5pq9ju7p
    @user-oq5pq9ju7p Před 7 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አስለቃሱኝ አለህ አፍየ የርገቻው ግን አክስታቹሁም ታሰዝነለች በሲጦታ አንዴ አሰዩን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @kemf5410
    @kemf5410 Před 6 měsíci

    የኔ ኣባት እግዚያብሔር ይፈዉሦት ሢያሣዝኑ😭😭💞💞ቆሞ ለመሄድ ያብቆት❤❤ተንከባከቧቸዉ ሁሌ ደስስ ይበላቸዉ ኣባቴ❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 7 měsíci

    አባታችን ጨርሶ ይማሮት እና ለምን ፀበል አትወስዷቸውም በእውነት ይድናሉ ናህየይ ፀበል ውሰዳቸው እስመ አለቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዝአብሔር በማርያም የኛ እምነት ነው እሚወስነው እግዝአብሔር ሁሉም ነገር አይሳነውም🙏እህታቹ ነኝ ከትግራይ🙏

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek Před 7 měsíci +2

    ለአባታችን ጤና ና ረጅም እድሜ ተመኘው❤❤❤

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 7 měsíci

    አብሽሩ አባባ አላህ ህመሙን ጥርግ አርጎ ያልሳሎት አቦ❤
    አባትህን ማሞ ስጠራ በስማቸው አይከብድም አጎትም አግቴ ነው የሚባለው አስቲ አባ በል ??

  • @RahmatRahmat-en7ti
    @RahmatRahmat-en7ti Před 7 měsíci

    አላህ ጤናዎትን ይመልስሎት አጀቴነዉ የበሉኝ በቃ መዳኒት የለውም ማለት ነዉ በአላህ ወደዉጭ ሄደዉ እኳን ቢታከሙ መፍትሄ የለዉም ማለትነዉ

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 Před 7 měsíci

    ናሂዬ እኔም አሞኝ ነበር ነርቭ ከወገቤ በታች መንቀሳቀስ አልችል እንደዚህ ነበርኩኝ ዛሬ ተሽሎኝ አረብ ሀገር እዬሰራሁ ነዉ ህክምናም ስሄድ ለዉጥ የለም ሰዉነቴ የኔ መሆኑ አይታወቀኝም ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እኔን የረዳኝ መድሀኒዓለም ይድረስልህ 🙏🙏የናሂ & የዉብዬን ቁጥር የምታቁ ንገሩኝ🙏ናሂ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ please

  • @esublew16
    @esublew16 Před 7 měsíci +2

    እኒህ ደግ አባት ፈጣሪየ ፈውስ እንዲሰጣቸው የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሮት እመብርሃን ትዳብሳቸው እና ደግሞ ከቻላችሁ አዲስ አበባ አምጧቸዉና ላንሴት ሆስፒታል ቼክ አስደርጓቸው ጥሩ እስፔሻሊስቶች አሉ

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow Před 7 měsíci +1

    መልካም ልድት እግዚአብሔር አምላክ እዴሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ጨርሡ ይማር አባቴ❤❤❤❤

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Před 7 měsíci +1

    Yene abat Happy birthday ezgiyaber yimarot yene geta❤❤❤😭🙏

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Před 7 měsíci

    ናሂ እኔ በቃ አባባን ሳያቸው በቅርብ ያጣሁትን ያለእናት ያሳደገኝን አባቴን ነው ሚያስታውሰኝ እና እንባዬን ማቆም አልችልም እኔ አደራ እምልህ እባክህ ሳትዘናጉ ፀበል ውሰዷቸው ይሄ የሰው እጅ ነው በእርግጠኝነት እና ህክምና ብዙም ለውጥ አይኖረውም በፀበል በርቱ ይርጋለም አርሴማን ተማፀኑ ፀበሏ ፍትህ ነው እኔ በፀበል ባለመበርታቴ በሰው ስራ አባቴን አጥቻለሁ ናሂ በርቱ ፈጣሪ በምህረት እጁ ይዳብሳቸው

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Před 7 měsíci

    የኔ አባት እኔን😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እመብራሀን ትዳብስህ አባቴ አይዞን ናሂ ደግሞ አባትህ ተንከባከብ አንተ ጥሩ ልጂ ነህ

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Před 7 měsíci +2

    አስፊቲ ድምቀታችን😢ነፍስ ይማር😢
    እንኳን ደህና መጣችው ማሮች❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 7 měsíci +1

    መልካም ልደት የሰው ዘር በሙሉ በህመም በችግር ውስጥ ያላችሁ ጤናውን አምልክ ይስጣችሁ

  • @user-ol1me1fo7k
    @user-ol1me1fo7k Před 7 měsíci

    ጋሽ ማሞ እባክህ ማልቀስ አይን ከማጥፋት በስተቀር የሚቀይረው ነገር የለም። መበርታት ነው የሚያስፈልገው

  • @user-vn5pj8vu7t
    @user-vn5pj8vu7t Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይማራቸው የኔ አባት አንጀቴን በሉት የኔም እናት ከታመመች ቆየች ቁጭ ማለት አትችልም ከፍታ ወንበር ላይ ካልሆነ😢

  • @zedtube463
    @zedtube463 Před 7 měsíci +1

    እፈፈፈ የኔ አባት እመብረሀን ትዳብስህ ቁመህ ለመሂድ ያብቃህ ❤🙏🙏

  • @user-rv8rn9ek2f
    @user-rv8rn9ek2f Před 7 měsíci

    🥺🥺🥺 የቅዱሳን አምላክ ምህርቱን ይላክለወት የኔ አባት እና የእግዚአብሔር ምክኒት አለው እና እንደዚህ ሁኖ እንኳን ፀበል ይገቡ ማለት ባልችልም ግን እምነት ፀበል ከቤት እያመጠቸው አድርጉላቸው እሺ እናቴ እመቤቴ ተደብስወት ❤😢

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Před 6 měsíci

    ድግምት እዳይሆን ይሄ ነገር. ለምን ቸርች ወስዳቹ አታጸልዩላቸውም. ይሄ ህክምና ሳይሆን ጸሎት. ነው ሚያስፈልገው

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr Před 7 měsíci +2

    አባታችን ፈጣሪ ይማረዎት ፀበል ቤሔድ ጥሩ ነው 😢😢እመብርሃን በንፁህ እጆቾ ትዳብሰዎት

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይማራቸው ከመደህኒቱ ያገናኞት ፈጣሪ እፍፍፍፍፍፍ እየኔ አባት አይዞት ድንግል ማርያም ከነልጃ ትጎብኘዎ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 7 měsíci

    ቅድስት አርሴማዬ ትማሮት አባቴ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ አባት ክፋ አይንካዉ እኔን አታልቅሱ ይሄም ያልፋል አባቴ😇✝️💒🙏

  • @rpokutgpolkadtw6454
    @rpokutgpolkadtw6454 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር እኮ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አባታችን ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshturuneh-xk4fe
    @bizuneshturuneh-xk4fe Před 7 měsíci +1

    ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉ታምራላችሁ ፍጣሪ ያድንላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ በራሳችሁም ተደሰቱ እሺ ጋይሶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt Před 7 měsíci +1

    የእኔ አባት እዲያው ሲያሳዝንንን እግዚአብሔር ይማርህ😢

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz Před 7 měsíci

    የኔ አባቴ እመብርሃን አልችልህ አይዛችው እግዚአብሔር ጨረሲ ይማልኝ ወይ ሁሉም ነግረ ለበጉ ነው ነግ ሌላቀነው በረታ ናሄ ውድ ውብዬ በረታ እሰክቤተሰብችወ ቀጭ ሄል የትላች አልሰ አይሆንልኝም

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Před 7 měsíci

    የእኔ አባት እኔ ላልቅስ አይዞኝ እመቤቴ ጨርሳ ትማረወት አይይይይይይ አሰለቀሱኝ ማርያምን ናሂ አሳክማቸው በማርያም

  • @leylayemamm-ui4th
    @leylayemamm-ui4th Před 7 měsíci

    የኔ አባት እፍፍፍፍ ጤናዎትን መልሶለዎት እንዴበፊቱ ቁመዉ ማየት የናፈቀዉ እንዴኔ ማነዉ እስኪ በላይክ ቀጣይ አመት ጤናዎት ተመልሶ እናግኘዎት

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ጨርሱ ይማረው ፋዘረን መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před 7 měsíci

    በባለፈ አናዳችሁኝ ነበር ተጣላን ብላችሁ አባታችሁን አስለቅሳችሁት እናም ስጦታ ይሰጣቸው ብለን ነበር ትዛዛችንን ስላከበራችሁ መልካም ነው
    አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርው በእውነት በጣም ያሳዝኑኛል የኔ አባት

  • @user-hg4pr6mp9y
    @user-hg4pr6mp9y Před 6 měsíci

    😢😢ወላሂ ከባድ ነው ማንእንዴ ጤና አላህ አፊያህንይመልስልህ 😢እንደሳያቸው በጣም ነው የሚያስለቅሱት ሲያለቅሱኢንሻአላህ ተሽለውትበግራቸውየሚሄዱያልጋቸው ያርብ

  • @user-cl7vy2kd3j
    @user-cl7vy2kd3j Před 7 měsíci

    ፀበል ሞክሩ ናሆም ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሉንም ማረግ ይችላል እና ፋዘርዬ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጦት

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይማራቸው 🎉🎉🎉ናሂ ፀበል ውሰዷቸው 🎉🎉አትሰልቹ ህክምና ብዙም አይደለም።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉❤

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Před 7 měsíci

    ❤❤ የኔ አባት አይዞህ አላህ የሚወዴዉን ሠዉ ነዉ ፈተና የሚያበዛበት 😢😢 ልጅ የወለዴ ሠዉ አያለቅስም ልጆችህን ተክተሀል አታልቅስ አባቴ

  • @Selamethioyoutube
    @Selamethioyoutube Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያይማረውፕት የናሂ አባት ደስ እሚሉ ቤተሰብ

  • @user-vz8dv4xb3g
    @user-vz8dv4xb3g Před 7 měsíci +2

    የኔ አባት እፍፍፍፍ 😢እመብራሃን ይማሩት❤❤