ከV*** ምን አታገለግኝ ብሎ ሚያስብ ወንድ አለ| Ahadu media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2022
  • ‪@leyuandmahi‬
    missleyu CZcams channel
    • ለከፋ ለመረረዉ ብቻ!!!
    instagram @missleyu
    instagram@a_t_zed
    ይህ ኣዲስ ፕሮግራማችን ሲሆን የተለያዩ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ሃሳባቸውን እና ከሃሳባቸው ጀርባ ያለውን እውነት የሚያጋሩበት ፕሮግራማችን ነው
    በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ናዝሬት/አዳማ ያላችሁ
    በTelegram ላይ @ahaduofficial ያናግሩን ወይም +251948486063 ላይ በመደወል መመዝገብ ይቻላል
  • Zábava

Komentáře • 374

  • @merahussein3872
    @merahussein3872 Před 2 lety +4

    Not every men are "predetors" just for marrying a girl younger than him, or like you said insecure about them selves that they find them selves someone who wont question his decisions. It's sometimes no actually most of the times because of our maturity timing like you said it ur self. Not only emotionally, but also physically. Ladies mature physically way too early than men, and go through lots of changes due to different reasons. Men as a compensatory mechanism choose to date younger girls.
    And the one you said "respect" n stuff, ey yo, it 👏 doesnt👏 work 👏! Not in our context at least. እኛ ሀገር ሴቶች ከ10 ፤ 8 ወይ 9 ሚሆነው ፣ ሰው አክባሪ ፣ mature ፣ ጥሩ future ያለው እኩያዋ ወንድ ይልቅ financially secure የሆነ ባል አግብታ ፣ እያጋጫት ብትኖር ነው ምትመርጠው! That's the reality. C'mon guys, እኛ በገንዘብ ተመናቹን ብለን complain ሳናደርግ እናንተ ወንዶች insecure ስለሆኑ ቲናንሽ ልጆች አያደኑ…! ሆድ ይፍጀው! 😂

  • @nevergiveup8353
    @nevergiveup8353 Před 2 lety +69

    ሀሳባችሁን የምታስተላልፉት እኮ ለሀበሻ ነው ምንድን ነው የእንግሊዘኛ መአት

  • @wendmagenmusia6133
    @wendmagenmusia6133 Před 2 lety +89

    አማርኛ ለመግደል የሚደረግ ጥረት ይመስላል ለምሳሌ አብዛኛዉ በእንግሊዝኛ ቃላት ሲጠቀሙበት የነበረው ቃል በእኩል የሚገልጥ አማርኛ ቃል ሞልቶዋል ስለዚህ በአማርኛ ቃላት ሙሉ አረፍተነገር መናገር አለማወቅ ነው ወገን እንስሳት የራሳችንን ማክበርና ማሳደግ ስልጡንነት ወይም አራዳነት ነው ብዬ አስባለሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety +2

      እንዳንተ ዓይነት አማካሪ ወንድም ቢያገኙ ቋንቋቸው ይሻሻላል ።

    • @woinmulatu4087
      @woinmulatu4087 Před 2 lety +3

      የሰለጠኑ ስለመሰላቸው ነው

    • @elyanademise9227
      @elyanademise9227 Před 2 lety +1

      ሲሞላቀቁ ነው እንጂ

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 Před 2 lety

      They are full of bullshit. Ye English word yalebotaw hula yetekemalu endehu memolakek selemefelegu new

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety +1

      @@dinodire7576 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @user-uy4rs4jv7x
    @user-uy4rs4jv7x Před 2 lety +52

    _ኧረ ጎበዝ ሀገራችን ሳንሰማ ተለውጣለች ማን ይሙት ሙዝ በቂቤ እየቀላለቀ ለሚመገብ ህዝብ እንግሊዝኛን በአማርኛ ቀላቅሎ ማደናገር ተገቢ ነው😜_

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 Před 2 lety +2

      በራስ አለመተማመን ችግር ነው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety +1

      ሙዙም ቅቤውም ሀገር በቀል ስለሆኑ፡ አማርኛውን አዘምኖ መጠቀም ይቻላል። 🤔

    • @dertogada177
      @dertogada177 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣

    • @tsedallove
      @tsedallove Před 7 měsíci

      ​@@tenalehulum❤😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 6 měsíci

      😂😂🤣​@@tenalehulum

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Před 2 lety +30

    ወዳጆቼ ስለትዳር ባለትዳር ብቻ ነው ማውራት የሚችለው:: Theory and logic fail to work in it.

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Před 2 lety +13

    ልዩን አይቼ ማለፍ አልችልም ስወዳት where aver ሳያት ልቤ በሀሴት ይሞላል የኔ ያልኩትን ሰው ያገኘህው ያህል ነው የሚሰማኝ ሌላ ቻናል ላይ ሳይት የኔ ፀባይሰናይ የኔ የወርቅ ፍልቃቂ ልዩዪ ውድድድድድ!

  • @kebedeasfaw9927
    @kebedeasfaw9927 Před 2 lety +10

    እስኪ እግሊዘኛውን ተውት በናታችሁ ምንም ያሰጠላል አደኛ ወይሙሉ እግሊዘኛ ኢተርቪው ውይይት አድርጉት ካለያ ኢትዬጲያውያን ነን እምነሰማችሁ ጥራዝ ነጠቅ ያልተማረ ሰው አስተሳሰብ መሰለባችሁ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +5

    በነዚህ ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ልጆች ላይ ከጠበኩት በላይ ብስለት አይቻለሁ God bless you even more.

  • @teshutadesse5800
    @teshutadesse5800 Před 2 lety +2

    የልዩ ብቻ ነው መልሶች ትክክል ግልፅ
    የምትናገረው ...እኛ open ነን ትጠላለ
    "በግልፅ ከተነጋገርክ በግልፅ ትፋታለህ "
    አንዴ ሰዎችን በደንብ ለማወቅ ስትጥሩ
    ያወቃችሁትን ያህል ትጠላላችሁ አንዳድ
    እውነቶች ሳይታወቁ ቢቀሩ ይሻላል.....

  • @eyasuzemedkun4251
    @eyasuzemedkun4251 Před 2 lety +3

    አናንተ ማቹር የምትሉ ጭንቀት ነው የሚታይባችሁ ያልሆናችሁትን ለመሆን ስትላላጡ ፡ አኔ ግን ልምከራችሁ ጥበብ ማለት እግዚአብሔርን መፍራት ነው፡ ለስጋችሁ ደስታ አትጨነቁ የመንፈስ ምግብ የሚባል ነገር አለ ለሱ ተጨነቁ ፡ወደነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ወደእየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ፡፡የዛን ጊዜ እረፍ ትላችሁ፡ ኡፍ ተሰቃያችሁእኮ

  • @Hirute12
    @Hirute12 Před 2 lety +12

    ኸረ ስለፈጠራችሁ። ከቻላችሁ ንግግራችሁን በሙሉ በእንግሊዝኛ አድርጉት ችግሩ አትችሉም እንጅ። የምታወሩት ለሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወይስ ለራሳችሁና ለእናንተ መሰሎች። አማርኛውን አታሳምሙት።ይቅርባችሁ።
    ከናንተ የባሰው ደግሞ ጠያቂውም ያው ነው።
    ይኽ ምሑርነትን አይወክልም። ኢትዮጵያዊነትም አይደለም።

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 Před 2 lety +8

    Wow I amezed to the way how Liyu explain the things. .She has smart idea and best view of futurity . To be frank you deserve better life.

  • @user-dz1yi3he2l
    @user-dz1yi3he2l Před 6 měsíci +2

    በጣም አስቀያሚ እና ባህላችሁ ማን ነታችሁ የጠፍባችሁ ሴትወች ውጭ ተወልደው ያደጉት ልጅወች አማረኛ ሲናገሩ እንደናንተ ብዙ እንግሊዘኛ አይጨምሩም እንካን ስው ልትመክሩ እናንተ የሚመክራችሁ ስው ያስፈልጋል

  • @Gardeneden996
    @Gardeneden996 Před 2 lety +13

    ጀግኖች ስላአገር ያወራሉ እናተ ስለ ሴት ወንድ ነው የምታወሩት

  • @mikakeremela
    @mikakeremela Před rokem +2

    am geting new advices from this podcast really guys enjoy it

  • @genitube4924
    @genitube4924 Před 2 lety +18

    እንግሊዘኛን አቆዩልን በኢትዮጵያዊኛ አውሩ😁😁

    • @mimibekele4502
      @mimibekele4502 Před 2 lety

      አሳባችሁ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አይገባብ ወይ እግሊዘኛውን ወይ አማርኛውን ምረጡ።

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 Před 2 lety +4

    Liyu is basic, practical, beautiful inside out.

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před rokem +2

    ምታነቡት መፀሀፍ በ Englishe ስለተፃፈ ሀሳባችውን በደንብ ስለሚገልፅላችው ይሆናል ቋንቋውን ምትወዱት እዚህ ስትቀርቡ ግን ሁሉም በሚችለው ቋንቋ ሀሳባችውን ለመግለፅ ሞክሩ ያለበለዛ "" ለጃፓን ህዝብ በአማርኛ እንደመለፍለፍ ይሆንባችዋል"

  • @salhasualih7355
    @salhasualih7355 Před rokem +3

    በጣም ተላላጣችሁብኝ እኔ ጭምት ነኝ ግን እዲህ ፈታ ብሎ ስለራስም ስለሌሎችም እሚያወራን አልቃወምም ሲቀጥል እኔ እኔ እምፈልገው ሀሳብ ላይ አውርታችሁበታል ይመቻችሁ በተረፈ የተወያያችሁት በአማረኛ ነው ወይስ በራሼኛ ነው wagwan sisወች out

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 Před 2 lety +3

    ልዩዬ ቆንጆ 🥰 በቃ ህይወትን እንደዚህ መኖር እወዳለሁ አለ አይደል እንቅጭ እንቅጯን .....አትሮን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 2 lety +4

    ትንሸ ታለቅ ያለች ሴት ለማግባት የማንፈልገው እኛ ወንዶች ያቺ ሴት ብዙ ወንዶች ጋር ከሁለት ወንዶችም ከወጣች በኋላ የብልቷ መጠን በጣም ሰለሚሰፋ በዚህ የተነሳ ነው አይተን የምንተዋት አውጠን እንተዋታለን።ምክንያቱ ሲገለጥ ደሞ የሴቶች ብልት ሁለት ወንድ ካሰተናገደ በኋላ በቀላሉ የመጉዳትመሰመሩን ዳቦነቱን ውበት ሰለማይጠብቅ ገና ሰናየው በአንድ ቀን ግኑኝነት ነው የመሮጫችን በር የምንፈልገው ።ማሪያምን እላችኋለሁ አንዴ ከአንዲት ሴት ጋር ከተዋወቅን በኋላ ካፌምካልን በኋላ በሌላ ቀን አብረን ለመውጣት በዛው ለምሸት እራት ከተገባበዝን በኋላ አልጋ ይዘን ገና ወደሰዋ እደገባሁ የሆነ ገደል የገባሁ መሰሎ ነው የተሰማኝ ማለትም የሚገድም የሚሞቅ ነገርም አልተሰማኝም በዛቺው ሰከንድ ፍላጉቴም ጠፋና ባአንዴ ነው የወጣሁና ሱሪየን ሰታጠቅ ምንሆንክ?ብላ ሰጠይቀኝ ጥሩ ነገር አልተሰማኝም!ብያት እድንወጣ ጠይቄአት ወደየቤታችን ተሰነባብተን ተለያየን ።እና ሴቶች በፈጠራችሁ የላይ ውበታቺሁን አይተን ተሰበን ምኝታ ላይ ያለውን ደግሞ ውበቱን ያልጠበቀ ዳቦ ካጋጠመን እንኳን ለጋብቻ ለቀጣይ ጓደኝነትም አንመርጥም።ለዚህ ነው ሴቶች ሰታለቃቅሱ ምትሰሙት ጣጥሎኝ ሄደ !እኔን ትቶ ያቺን አገባ!ሰትሉ የምትሰሙት ትልቁ የእኛ የወንዶች ምርጫ ብልታቺሁን ነው የምንመለከት ጠርቅቅ አድርጉ የማይዘን ከሆነ የላይ ውበቱ የዳቦ ቅርፁን አጥቶ የተበታተነ ቅጥ ያጣ ከሆነ ለደቂቃም አንቆይም ውበታችሁ ከላይ ዳሌአችሁም ያማረ ቅርፅ ቢኖራችሁም ያ ካላማረ ።ድገት አንድ ቀን መልክዋ ለዘብ ያለው በጣም የማታምር ሁና የታችኛውን ዳቦዋን ግን ጠብቃ ማለትም አንድ ፍሬንድ ኑሯት ቢሆንም ከተለያዩ በኋላ ተጠብቃ ካገኘናት አንቺ የምታምሪ ብትሆኝም ከዛች መልክዋ በጣም የማታምር ከሆነችው ዳቦዋ የሚያምር ሁኖ ካገኘነው እኛ ወንዶች አንቺን ትተን ከዛች ጋ እንጋባለን ማለት ነው።ሰለዚህ ብዙ ወንድ የምታበዙ ሴቶች ለትዳርወንድ ለማግኘት የምትችሉት ያረጀ ሸማግሌ ብቻ ነው የምታገኙ ።ድግል የምትባለው ወጣት ሴት ደሞ የበለጠ ተመራጭ የምናደርጋት አንቺ እደምትይው መግዛት ብዙ ሰለማታውቅ ያልሸው ሰተት ነው።ድግልን ሴት የምንፈርደው አንድና አንድ ቅድም ያልኩት የዳቦዋ ቅርፅ ያማረ ሰለሆነና ለሌላ ወንድ ውበቱን ሰለአጠፋችው ሰለምንወድላት ነው።ቅድም እደገለፅኩት የሴት ብልት ወንድ ከደረሰ በኋላ ውበቱን ሰለሚያጣ በኋላ የምናገኘው ወንዶች ሰፈሩን አፈራርሰ ሰፈር መሰሎ ሰለምናየው ከዛ ቤት ገብተን ወይም ያነን የተጉዳ እቃ ተረክበን ለመኖር በጣም ያሰጨንቀናል ለዚህ ነው ውበቱ ያማረ ዳቦ ድግል ባይኖራትም ሰናየው ያማረ ጠበብ ያለ እዲሆን የምንፈልገው ።ሰለዚህ እተዋችኋለን የማይመች ከሆነ ።

  • @yebenayasenat
    @yebenayasenat Před 2 lety +1

    በጣም ልክ ናችሁ

  • @younesabdu744
    @younesabdu744 Před 2 lety +2

    The topic was brilliant !!! please keep it up!!! But why is the guy behind 📷???? Since his also part of the discussion???
    It disturb and not convertible!!!

  • @tinsaero2802
    @tinsaero2802 Před 2 lety +9

    አቦ አማርኛውን አብዙ ስትናገሩ ዝግጅቱ ምርጥ ነው

  • @tilahunadmasu132
    @tilahunadmasu132 Před 2 lety +16

    Mostly I'm interested on liyu's idea ,b/c she tries to describes the fact that many guys do. But the point is to understand and respect each other since no men or women is perfect in all directions of life.

    • @user-fl9gh2qw2m
      @user-fl9gh2qw2m Před 2 lety

      Englisch quanquachiw erasu ayamrim.
      Minim atichilum.

  • @eskiasmengistu31
    @eskiasmengistu31 Před 2 lety +5

    I appreciate ur discussion based on ur observation & view but to be more knowledgeable reading a book " men is from mars women is from Venus " may give u additional input & impulse 4 ur knowledge u have.
    Nice ladies!!!

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 2 lety +18

    እንግሊዘኛቹን ስጠላው ቋንቋ መግቢያያ እንጂ እውቀት አይደለም ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ እንዳላዳምጣችሁ አታድርጉን።

    • @user-xx5ob6xo6e
      @user-xx5ob6xo6e Před 2 lety

      ዉነትሽነዉ ያስጠላሉ አማረኛ ወይም እግሊዘኛ ብቻያዉሩ የምን መጨማለቅነወ

    • @helane9156
      @helane9156 Před 2 lety +1

      እውነትሽን ነው ምድነው በእግሊዘኛ የኡቀት መለኪያ አይደለም

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Před 2 lety +4

    እንደዚህ አይነት ሴት ደስ ይለኛል ለጥያቄቸው በቂ መልስ ከእውቀት ጋር ❤️❤️ ወንድልጂ ለትዳር ከሴት እድሜ መብለጥ አለበት ሳይበዛ በ4-5አመት ብዬ አምናለሁ እኔ

  • @lazarustessema3756
    @lazarustessema3756 Před 2 lety +3

    To tell the truth this girls may be one in a kind in this social media platforms, I never seen this kind of Mature and Calm conversations.🙌🙌

  • @melathabtu5614
    @melathabtu5614 Před 2 lety +4

    Sense of humor! Andegna the girl wearing purple 💜

  • @seblemamo1292
    @seblemamo1292 Před 2 lety +2

    We need a part 2 yamr yamrrrrrrrrrrrrrrrrr👏👏👏👏👏👏

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 Před 2 lety +4

    ልዩ አታዳምጥም ጠላቃ ትገባለች ሰሜትን መቆጣጠር አትችልም ይችኛዋ ግን የተረጋጋች ናት በጣም ታዳምጣለች ምክር ነው ልዩ እራስሸቪዲዮ ለይም እንዲ ነሽ እባክሽ ማዳመጥ ልመጂ ሰው አሰጨርሺ

  • @Babi24_get
    @Babi24_get Před 2 lety +3

    ለምን አማርኛውን ታሞላቁታላችሁ እና ደግሞ ኦዲየንሳችሁ ሀበሻ ነው ወይም ሙሉውን በእንግሊዘኛ አርጉት በጣም ተሞላቀቃችሁ ልዩ ትሻላለች ጏደኛሽ ግን በጣም ሙልቅቅ አለችብን እና ደስ አይልም የሚያችሁ ሀበሻ እደሆነ ረስታችሁታል እና አስብበት

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 Před 2 lety +1

    በትክክል

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +3

    ግልጽኝኑታቹህ ደስ ይላል እህቶቼ

  • @mimegirma251
    @mimegirma251 Před 2 lety +5

    የሚዳምጧችሁ ኢትዮጵያዊ ናቸው እኮ ለማን ነው እንግሊዘኛው🤔🤔🤔እርግጠኛ ሆኜ ምነግራችሁ የሚዳምጧችሁ አብዛኛዎቹ ከሀረብ ሀገር ነው በብዛት ወጣት ያለው እዛ ስለሄነ ለማስተካከል ሞክሩ እንግሊዘኛውን ለሀበሻ ፈረንጆች ሌላ ቪዲዮ ስሩላቸው አመሰግናለሁ ።

  • @hajikedir1140
    @hajikedir1140 Před rokem +1

    U are wel experienced females.

  • @dubais7336
    @dubais7336 Před 2 lety +1

    ምርጦችየ

  • @user-gl3yi8sz5o
    @user-gl3yi8sz5o Před 2 lety +8

    እባካችሁ የቁዋንቁዋን ነገር ረተው ተው ፅድት ያለ መግባቢያ አማርኛ አያለ በማይገባን እንግሊዘኛ አዘባርቁብን ጥብርቅ ሁላ

  • @xbxbxgzghs5748
    @xbxbxgzghs5748 Před 2 lety +2

    I think the most important thing in good a relationship or Marriage is trust, loyalty, understandings , respect and responsibility. To contribute together for the family and each other, have the same views and goals, a good marriage or relationship should not be dull and watery, more often it needs some romance and passion.so as to maintain the long and fresh love✌️✌️✌️

  • @yosefsolomon7330
    @yosefsolomon7330 Před 2 lety +1

    NICE TOPIC

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 Před 2 lety +9

    Leyu 🥰wedshialhu ngegershi ነጭ ነጭዋን ነው 👌🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @atnatiyoswondesen4014
    @atnatiyoswondesen4014 Před 2 lety +5

    single hono endezi sle relationship be phd dereja metenten aykebdm

  • @entertainmentfeshetaentert3199

    You had a great Interpretation about Emotional Intelligence!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety +1

      Emotions don't help in making intelligent decisions. 🤔

  • @endris960
    @endris960 Před 2 lety +3

    ዋው የወዱ አስተሳሰብ በጣም ተመቸኝ የልጅነት ፍቅረኛየን እንጋባለን ብዬ ከስደት ሰፍ ብዬ ስሄድ ተሸክሽካ ተሸክሽካ ጠበቀችኝ እኔም አድቀን አድሬባት ምክናዬቷን ብደረድርም አላሳምነኝም የያዝኩላትን ያንገት ሀብል እማዬን እንቺ ስላት ለምታገባት ሚስትህ ብላ እሳጥኗ ቆለፍችበት እኔም ወደስደቴ ተመለስኩ ምክናዬቱም ከ2002 እስከ 2006 ዓም ድረስ ተፋቅረናል ስመለስ እደምንጋባ ተነጋግረን እቤተሰቦቸጋር ሳይቀር እየተገናኘች እኔም የሚያስፈልጋትን እያደረኩላት እሷግን ባልጋጠበቀችኝ ባለሽበት ይመችሽ እኔ ግን በሚገርም ጭካኔ ቆረጠልኝ

  • @hiduhidaya8577
    @hiduhidaya8577 Před rokem +3

    ብዙ ችግር ያለበት ሠዉ ጥሩ መካሪ ይወጣዋል የተባለዉን በእናተ አየሁ ሳያገቡ ፍቅረኛ ሳይሆራቸዉ ሰለግንኙነት ማውራ ሳይተኙ እንደ ማለም(ህልም)እንደማየት ያዉ ይሄችግር የእናተ ብቻ አደለም የሃገሪቷምነገር እንዲ ነዉ የሆነው።

  • @yemanesiltan5767
    @yemanesiltan5767 Před 2 lety

    Thank you liyu for your real and truth info but Atronous if you don't change your mind you will not marry or good relationship

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 Před 2 lety +3

    አዎን ድንግል አልፈልግም የሚሉት አሉ* ምክንያታቸውም ደሞ ለምስትነት ሳይሆን ለጊዜያዊ ሴክስ ብቻ ስለሚፈልጋትና ድንግልናዋን ደሞ አበላሽቶ መተውን ስለማይፈልግ ማለትም ለሂሊናውም ይሁን ምናልባትም ተጠያቅም እንዳይሆን በማሰቡ ነው።

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 Před 2 lety +1

    Love you 😍

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 Před 2 lety +1

    Good took I like it

  • @wagatasew3452
    @wagatasew3452 Před 2 lety +1

    Hi guys, it is so nice discussion point but question is why you and you like person discussed mics language ?

  • @lori8885
    @lori8885 Před 2 lety +1

    Love yall kemirrrr

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @fundesha
    @fundesha Před rokem +1

    extremly,extremly smart man really 😀😀😀

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o Před 2 lety +2

    ስታምሩ ውዶች ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ

  • @chisabbeytripsvideoyoutube6721

    በሀገሬ እሴቶች ተስፋ አለኝ እሴቶች ጠንካራ ሁኑ ጅምሩ ቆንጆ ነው ሁለቱ እሴቶች በጣም በሳል ናችሁ

  • @rohametalworking3280
    @rohametalworking3280 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ፈጣሪይዳህ

  • @heavennebay995
    @heavennebay995 Před 2 lety +2

    Liyu love u ❤❤❤andgnwa gin pls amharic awri endeee

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +1

    በጣም እምወዳቹ ሴቶች ናቹ good point

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      የምትወዳቸው ፡ በሀሳባቸው ወይስ በውበታቸው ጥሩ ነጥብ አግኝተው ነው ፧

  • @ethio1994
    @ethio1994 Před 2 lety +1

    Patience

  • @pink9212
    @pink9212 Před 2 lety +11

    I don’t think everyone knows English so please avoid your English if you want people to understand what you are saying

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      በአማርኛ አስተያየት ሳይፅፉ ፡ እንግሊዝኛ አትጠቀሙ ማለት ሞኝነት ነው ። 🤔

  • @addiscustomt-shirt2578
    @addiscustomt-shirt2578 Před 2 lety +1

    Don’t interrupt each other

  • @balagertube3906
    @balagertube3906 Před 2 lety +5

    ስለባል እያወራችሁ ባልም ፍቅረኛም የላችሁ።ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @akakodangote6399
    @akakodangote6399 Před 2 lety +2

    Hi. በመጀመሪያ ደረጃ ውይይታችሁ በጣም ለህብረተሰቡ ጥሩና ጠቃሚ ነው ልትመሰገኑ ይገባል
    በግሌ አመሰግናለሁ
    ይህን ካልኩ
    በአሁኑ ሰአት ብዙ ያላገቡ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ሴቱም ጥሩ ወንድ የለም ሲል እንድዚህ አይነት ውይይቶችንና ትምህርት ወስደው ወደ ትዳር ቢያመሩ
    ሌላው ፍቅር አያልቅም ማርገብ ነው ማቀጣጠል ነው ያልሽው ስህተት ያልቃል
    ፍቅር ያልቃል ይህንም ሳይንስ ነው የሚለው
    ፍቅር በ 60 ቀን
    ፍቅር በ 6 ወር
    ፍቅር በ 60 አመት ሊያልቅ ይችላል
    ሳይንስ ያልደረሰበት በስንት ግዜ (ቀን ) መሆኑን ነው
    ማለቁን ሁለቱ ጥንዶች በፊት ከነበረው የባህር ለውጥ ሲመጣ ያን ማለቁን የሚያውቃሉ
    እናትና አባቶቻችን እኛን ወልደው አስድገው እስኪድሩ ድረስ ፍቅር ሳያልቅ ቀርቶ አይደለም
    ካለቀ በኃላ ተቻችለው ነው ህወትን ያስቀጠሉት

  • @tessam8154
    @tessam8154 Před 2 lety +2

    ባለ ነጭ ቀሚሷ ግን ትንሽ ካቡ ካቡ የሚለውን ዘፈን የበላችው ነው ሚመስለኝ ትንሽ አካበደች የሴቶችን ጉዳይ ለዚህ ነው ሲንግል ሌዲ የዘፈነችው የእጃን ነው ያገኘችው

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l Před 2 lety +2

    ልዩው ግንበጣምነውየምትደነቀው በተለይ ለወድልጅያላት ብዙውነገርእንማራለንካች ውደእኘብዙም የማነቃቸውየወድባህሪ

  • @gtab5628
    @gtab5628 Před rokem +1

    wow liyu is allrounded lady ከቁንጅናዋ በተጨማሪ!!!

  • @esayiyasmengistu5516
    @esayiyasmengistu5516 Před rokem +1

    Hey...OMG...what happen...I think you are losing the real identity of yourself...I tell this because I love you and respect you

  • @istandwithtigray4028
    @istandwithtigray4028 Před 2 lety +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን እኔ ምነረው አውሮፖ ውስጥ ነው በጣም ማፈቅራት ልጅ የ 25 አመት ልጅ ገረች ነች ምትኖረው ሱዕዲ ዓረብ አገር በጣም ትወደኝ አለች እወዳት አለው ግን አብረን እንዳንሆን ትንሽ ምያራርቀን ነገር አለ እኔ ስደት በሊብያ ወደ አውሮፖ ከገባሁኝ 5 አመት ሁኖኛል ግን ጋደኛየ ላገባት ብፈልግ የግድ አገር ቤት መኖር አለብኝ ምክንያቱ ፍቅረኛዬን ስደት ብትኖር ከንግዲ ስደት መውጣት አትፈልግም ሰላም ከሆነ አገሬ ገብቼ ነው ምኖረው ምትለኝ ምን ላርግ እወዳት አለው ከመኖር ከፈለኩኝ ያ በስንት ስቃይ መከራ አይቼ የገባሁት አላማ ሳላሳካ እንዴት ልግባ አግብቼ እንዳላመጣት እሳ ድጋሜ ስደት አልፈልግም አለችኝ አገር ከገባች ግን በጣም ሰው አክባሪ ወላጅ አክባሪ በጣም ቆንጆ ውበት ያላት ልጅ ነች እና ቤተሰቦቻ እንድትዳር ይፈልጋሉ የቤት ትልቅ ነች እና ምፈልገው አለኝ ብላቸው ይቀበሉኛል ትላለች ግን እኔን ማግባት ብትፈልግ ግን ለኔ ብለክ ኣለማክን ትተህ ልትመጣ አልፈልግም እኔ እጃ ግን እወድሃለው ትለኝ አለች ምን ላርግ ጨነቀኝ ምክራቹህ አካፍሉኝ

    • @sikosilo1074
      @sikosilo1074 Před rokem

      ወድሜዎ አይዞህ አላህይረዳህ የምትወዳት ከሆነ ለምንአትህድላትም

    • @seni194
      @seni194 Před rokem +1

      እደምንም አሳምነህ አግብተህ ውሰዳት እየወደድካት እየወደደችህ አትለያዩ ከወደዱት ጋር መኖር ምንኛ መታደል ነው ለሌላም አሳልፈህ አትዳራት

  • @abdurazakibrahim7135
    @abdurazakibrahim7135 Před rokem +1

    Waw geletsa new

  • @abdurazakibrahim7135
    @abdurazakibrahim7135 Před rokem +1

    Yes konjowoche

  • @wubayehukebede9917
    @wubayehukebede9917 Před 2 lety +1

    አይገርማችሁም ታታሪው አየለን፣ ጉዱ ካሳን፣ ብልጣ ብልጦን የመሰሉ በምናብ ያየናቸውን የተረት ጓደኞቻችንን ታስታውሷቸዋላችሁ? ወይስ እናንተ የዛሬዎቹ ሲንደሬላን ነው የምታስታውሱት?

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Před 2 lety +2

    ለምሳሌ አሁን እኔ ግማሹን ምን እንዳወራችሁ አላውቅም ?? ወይ አማርኛ አውሩ ወይ እንግሊዘኛ

  • @genetmoges5663
    @genetmoges5663 Před 2 lety +3

    እስቲ ባማርኛ አውሩ መጠይቁ ባማርኛ ነው

  • @ealemu666
    @ealemu666 Před 2 lety +1

    Cut it outtttttt!!! I hope the people know who are the real preditor.

  • @tinkishraya1375
    @tinkishraya1375 Před 2 lety +10

    እናንተ ሴቶች ነን ብላቹ ነው ስለወንድ ምታወሩት ...ወንዳወንድ ሁላ

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Před 2 lety +5

    እኛ ወንዶች እኮ ሴቶችን የምናገባው ኑሮን ለመጋራት ህይወታችንን ለማቅለል ውጪ ቆይተን ወደቤታችን ስንመጣ የምንደሰትበት ምክንያት እንዲኖረን እንጂ በላያችን ላይ ሌላ የምንሸከመው ሰው ፈልገን ወይም አንድ ቀን ያመረረ ጠላት እንዲኖረን ፈልገን አይደለም.. . ዛሬ እኮ የምንፈልጋትን ሴት ቀጥረን ማሰራት የምንችልበት ግዜ ላይ ደርሰናል ያውም ከቦነስ ጋር *
    ሴት ልጅ 30 ዓመት ካለፋት በኋላ considered damaged...ለትዳር የሚሆነው ወርቃማ ዘመኗን አሳልፋዋለች፣ ብዙ ለምዳለች፣ በጨረታው አትገደድም፣ ከዚህ በኋላ የምትፈልገው ማረፊያና መጦሪያ ነው ። ድንግልና አይገኝም እንጂ ከተገኘ ሎተሪ ነው። ሴክስ ዘር መተኪያና ፍቅርን ማጠንከሪያ ነው። የወንድ የዘር ፍሬ በሴቶች ሰውነት ውስጥ ሲገባ ስፒሪቹዋል ተፅዕኖና ገመድ አለው ስለዚህ የሌላ ወንድ የዘርሀረግ ያልደረሰባት ሴት ዕንቁ እና ስፔሻል ናት ። ሌላው...
    ወንዶች ሆይ ከማግባታችሁ በፊት የምታገቧት ሴት ፊሚኒስት መሆኗን፣ ፊሚኒስት ጓደኛና ድርጅት አባልነት ካላት፣ የፊሚኒስት ቋንቋዎን የምትጠቀም ከሆነ ለትዳር በፍፁም አትሆንህም ፣ ይህንን አስታውስ። ፊሚኒዝም የሴትን ለዛ የሚያቆረፍድ መራር የሚያደርግ ብስጩና ብልጭ ያለባቸው ተናዳጅ የሚያደርግ ንቅናቄ ነው... ፊሚኒስት ካገባህ መጨረሻህ እንጀራ ያስጋግሩሀል ወይ ማታ ማታ ቡና ያስፈሉሀል ..ሲጠሩህም አንቺ ይሉሀል

    • @kulu5872
      @kulu5872 Před 2 lety

      Wow, you have so much hate toward women. E/r mastewalun ysth wendme. I feel bad for the women around you. You must really hate them. May God brings light to your soul. Setoch ye e/r ftretoch nachew kante wend ketebalkew ftret e/r asanso alfeterachewm. I hope one day yann ewket fetari ysethal. Eskeza melkam edil in life 🤣

  • @yz6298
    @yz6298 Před 2 lety +10

    Liyu I always believe you act over confident but I love your honesty.
    Atron you try to act classy and very mature .Be real !!! I saw your pics on Instagram and they speak for themselves.
    If someone is dating a younger person that doesn't mean he or she is a predator.
    The host should ask questions in Amharic.
    Over all great topics and would be great if you include men and people different of ages to the conversation.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety +4

      አቅራቢው በአማርኛ እንዲጠይቅ ፡ አስተያየቱም በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔

    • @ethiopiangurl248
      @ethiopiangurl248 Před 2 lety

      What do you mean “Your instagram pictures speak for themselves”??

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 Před 2 lety +11

    ፀይሟበጣም እውነት ነው እምታወራው በጣም ጎበዝ አንችን ያገባ ታድሎል የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😘❤️

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 Před 2 lety +10

    እንግሊዘኛችሁ ደግሞ ያምርባችሃል ዝም በሎቸው ሃበሻ ወይ አያውቅ ያወቁትን ደግሞ ማጣጣል ስለሆነ ይመቻችሁ ሁሉም በጊዜው ያምራል ቡርቅቅ በሉባቸውውው

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 Před 2 lety +1

    Very beautiful matured and smart girls but the choice of your lipstics color needs to change

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +1

    Part 2

  • @benjaminarsenal6765
    @benjaminarsenal6765 Před 2 lety +3

    እናተ ፍቅረኛ ቢኖራቹ ይገርመኝ ነበር 😂😂

  • @yetesfaalemayehu3806
    @yetesfaalemayehu3806 Před rokem +1

    I wish Life and Marriage is this Simple , Nice talk 🫡

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před 2 lety +6

    ምንያስጠላኛል አሚለፋደድሰዉ ወላሂ

  • @ethiopiaartistgold7728

    liyu ur wright i love the way u thinking iwana mary u

  • @abrehaleyal
    @abrehaleyal Před 3 měsíci +1

    በኦርቶዶክስ ውሰሰጥ አዳም በ30 አመቱ ሄዋን በ15 አመቷ ነው የተጋቡት። የሚመጣጠኑት እንደዛ ነው።

  • @sebsebiagodisso9435
    @sebsebiagodisso9435 Před rokem +1

    ፖሮግራሙ አሪፈ ነዉ ያዉ እኔ ላወራ ያሰብኩትን ሁሉሙ ሰዎቺ አዉርተዉታል ባይሆን ስልካቸዉን ላክልኚ

  • @asmamawamare4393
    @asmamawamare4393 Před 2 lety +1

    Eshe enbele enante ke 30 belaye nacho (Yale kisheba), enante mature nachu?

  • @tube9874
    @tube9874 Před rokem

    ሀሳቡ ትልቅ ቢሆንም እንኳን እናንተ ይሄንን ሀሳብ ለሀበሻ የመግለጽ ብቃት የላችሁም ይህን ማህበረሰብ አትሠጥኑትም መጀመሪያ ለማን እንደምታወሩ እወቁ በራሳችሁ ነገር ኩሩ ቋንቋ እና ስታይላችሁን አስተካክሉ

    • @ahadumedia
      @ahadumedia  Před rokem

      Hasabihn sewochn bakebere menged bitaregew arif new wendm/ehit, thanks

  • @abdurazakibrahim7135
    @abdurazakibrahim7135 Před rokem +1

    Tegeste ejeg betam

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit Před 2 lety +1

    Where is Mahi 🤫

  • @bisrattamene3093
    @bisrattamene3093 Před 2 lety +1

    የት ነው ግን??

  • @surafelyohanis6996
    @surafelyohanis6996 Před 2 lety +2

    ቃለምልልሱ ወይ ጥርት ያለ አማርኛ ወይም እንግሊዝኛ አልሆነ ጉራማይሌ አደረጋችሁት የቃላት እጥረት አለባችሁ

  • @behailugebeyehu6297
    @behailugebeyehu6297 Před 2 lety +2

    ልዩዬ እሚያታግል ፍልጊልኝ 😋😋😋

  • @user-dq6cx8ps4m
    @user-dq6cx8ps4m Před 2 lety +1

    Oh yeah Bravo we know that you guys you can speak English🙄🤔

  • @MkiaM-uc9rt
    @MkiaM-uc9rt Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @natiyeking1619
    @natiyeking1619 Před 2 lety +3

    ደሃ ወንዶች በሏችሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      ድህነት ፡ ርሀብ ያስከትላል እንጂ ሰው አያስበላም ።

  • @yaredbezaweletaw2457
    @yaredbezaweletaw2457 Před 2 lety +2

    I would like to ask critical??? for whom language group is addressed this show is this for those people who speak hybrid Amharic &English. If you want to convey your message for the majority either use plain English or Amharic .It is funcky!!

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 Před 2 lety +1

    ለፍቅርና ለጋብቻ ዘላቂ ሕይወት ፣ፍቅር ፣መዋደድ፣ መቻቸል፣መክባበር፣መተሳሰብ፣ይቅርታን መጠያየቅ፣
    አብሮ መብላትና መጠጣት፣ ፍቅርን ማሰደስ ፣ማለት ቢያንስ ፣በወር አንድ ቀን ፣ለብቻ ባልና ሚስት መውጣት. ወዘተ

  • @abdurazakibrahim7135
    @abdurazakibrahim7135 Před rokem

    Leyu leyu neshe