Komentáře •

  • @yehasab-1
    @yehasab-1 Před 2 lety +65

    አለባበሳቹ ቀለል ያለ ንግግራቹ ቁም ነገር ያለው ስታወሩ ኮንፊደንሳቹ very good and for me ቴሌብዥንና ሬዴዮ ላይ የአየር ሰአት ብቲዙ አስተማሪ የሆነና ብዙ ህዝብጋ መድረስ የሚችል አቅም አላቹ.

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 2 lety +157

    ልብ ብሎ ለሰማችሁ የምታስተላልፍት መልክት አሪፍ ነው የምር ቀጥሉበት

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi Před 2 lety +9

      Thank you so much

    • @abentertaiment2564
      @abentertaiment2564 Před 2 lety +1

      czcams.com/channels/9JRVmbA6idzaXSkS9gJVMA.html

    • @robewondu6270
      @robewondu6270 Před 2 lety

      ሁሉም ናገር ላ ፈጣሪ titenali

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000 Před 2 lety

      czcams.com/video/o7kpAk3X1-I/video.html
      czcams.com/video/QwT8Ca_ZwDo/video.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
      czcams.com/video/weGrKiGqp9c/video.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
      czcams.com/video/ieUzT9UHOxg/video.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
      czcams.com/video/4sw1ShJ4NHA/video.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
      ታላቁ ሀይል(The power) czcams.com/video/DncvN_HqrLQ/video.html
      እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 2 lety +17

      በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሱት: አለባበሳችሁንም ወድጄዋለው በርቱ ቀጥሉበት
      ግን #ተደማመጡ አንዳችሁ የአንዳችሁን ሀሳብ አስጨርሱ ተራ ይኑራችሁ4.

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +11

    የምታነሱት ኢሹ በጣም ትክክል ነው በተለይ በዚህ ዘመን ሁሉ ነገር የችኮላ የሆነበትና ቢያንስ ሴት እንደመሆናችሁ መጠን የምታወሩትን ነገር በዚህ ስሜት ውስጥ ያሉ እህቶችን ልታነቁ ስለምትችሉ አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ በተረፈ የሚከታተላችሁ ሁሉም ማህበረሰብ ሊሆን ስለሚችል ብትችሉ እንግሊዝኛ ቋንቋን ባታበዙ ብዬ እላለሁ በተለይ ሃሳባችሁ ለሁሉም የሚደርስ ስለሆነ በሚገባቸው ቋንቋ ይበልጥ ብትጠቀሙ እላለሁ

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 Před 2 lety +21

    Thank you for changing the conversation from politics to something different. This topic in particular has been viewed as a taboo and you two are charming and pioneers.

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před 2 lety +22

    አስተማሪና የበሰለ ሀሳብ ስለምታነሱ እወዳቹሀለው❤❤በርቱ

  • @danielderese3170
    @danielderese3170 Před 2 lety +3

    finally the channel I have been waiting. Good old ወሬ!!! love it. Bertu

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 Před 2 lety +25

    What I love about you guys, you are natural with "deriya" love it. ❤❤❤❤

  • @firehiwotfikre8321
    @firehiwotfikre8321 Před rokem

    Wow! thank you Leyu & Mahi betam des yemtlu nachu bertulgn

  • @christina2806
    @christina2806 Před 2 lety +5

    The issue you guys raised is help full.
    You both communicate easily and make the vid to be dope .
    Its such fruit full ladies.
    Keep glowing ✨ 💛

  • @user-jv4xx1eq4x
    @user-jv4xx1eq4x Před 2 lety +2

    ጠቅማችሁኛል አመሰግናለሁ እወዳችኋለው በርቱ . ፍቅራችሁ ደስ ይላል ያብዛላችሁ

  • @fitsumeletta4413
    @fitsumeletta4413 Před 2 lety

    Yene kimemoch dess sitlu. Liyuye i saw you in another video with Atronus, you and her have really amazed me suwedachu so smart, logical and full of ideas my GOD!! Tebareku.

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm Před 2 lety +25

    😱 omg የምትሉት ነገር በሙሉ ስለ ኖርኩበት ህይወትን ነው ያወራችሁት እውነት ነው እድሜዬን ፍጂቼ ከ20 አመት አብረን ከኖርን በሗላ Walk አድርጌ ጨርቄን ማቄን ሳልል ወጣሁ ምነው ድሮ ብትነግሩን አስመሳይ ብቻ ነው የተሰበሰበው ተባረኩልኛ🙏🙏🙏🙏

    • @mube8885
      @mube8885 Před 2 lety +1

      አይዞሽ ማሪ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety

      20 amet mulu Mindinew bilesh koyesh ? Anchim gar eko sihitet ale .

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Před 2 lety +53

    ማሂ የመናገር ችሎታዋን አለማድነቅ አይቻልም😍

  • @sendukerbesha2846
    @sendukerbesha2846 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው የምታቀርቡት በጣም ትምህርት አለው

  • @mekdesalemayehu7155
    @mekdesalemayehu7155 Před 2 lety +5

    oh mahi am glad to see you. we used to learn in Jimma University. u are the best!

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy Před 2 lety +20

    የወንድ ልጅ ጸባይ በሴት ኣይቀየርም። ግዜ ሳታጠፉ የሚስማማችሁ ወንድ ፈልጉ። Date with purpose and if he is not ready move on.

    • @anteyemenbere6832
      @anteyemenbere6832 Před rokem +1

      እውነት ነው ውዴየምትፈልጊው አይነት ጸባይ ያለው ወንድ መርጠሽ አግቢ የሚበጅሽ ምረጭ እህቴ

  • @habtamumollatikuye5659

    I like the topic and you guys are lovable!!! Just idea, it would be good if you allow live participants as well!

  • @cherinetdessie162
    @cherinetdessie162 Před 2 lety +24

    ጨፈጨፋችሁን ዛሬ 😃😃 ልክልካችን ነው ያቀመሳችሁን

  • @beccarebecca3216
    @beccarebecca3216 Před 2 lety +22

    Im truly amazed that our ppl are getting to like such type of contents besides just poltics 🤗🤗🤗

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +4

    ብዙ አንባቢና በሳል ሴቶች በሌሉበት በኛ ማህበረሰብ እንደ እናንተ በእውቀትና በጥበብ በማስተዋልም የተሞሉ ሴቶችን ማየት እጅግ ደስ ያሰኛል፤. በርቱ በእውቀት ላይ እውቀትን በጥበብላይ ጥበብን ጨምሩ ፤ አንብቡ ግን መርጣችሁ ጥሩውን አንብቡ ፤

  • @sofiyaahmed1438
    @sofiyaahmed1438 Před 2 lety +2

    Arif resoch lay new mtserut gn ke amaregnachu ylk englizegnachu belete astekaklu

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety +2

    በጣም ሚገርም ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናመስግናለን ክበሩልን ውዶች

  • @eyushawel7978
    @eyushawel7978 Před 2 lety

    You guys look exactly like tv hosts..the way u talk mnamn...yemr try with endezi aynet oppurtnities kalu...you're the best🥰😊

  • @davedagi5192
    @davedagi5192 Před 2 lety +30

    እኩል ታወራላችሁ እንዴት እንስማችሁ እናንተ ስትደማመጡ እኛም እንረዳችኃለን

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 Před 2 lety +1

    Edet des edemetlu
    Danke, merci👍

  • @mimilove321
    @mimilove321 Před 2 lety +13

    ቆይ እኔ ምለው ? ለምን አትደማመጡም የመውያያ እርዕሳቹ በጣም አሪፍ ነዉ ግን በጣም ጩኸት በዛ እሽ ይስተካከል የኔ ማር ሌላው ደሞ የውንዶችን ብቻ ሳይሆን የሴቶችንም ድክመት እና ስህተቶችን ም ቢነሳ ሀስብ ጥሩ ነው ማሬ ። ደሞ አለባበሳቹ ዋው ነዉ ቀለል ያለ አለባበስ ነዉ ይመቻቹ

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi Před 2 lety

      በሚቀጥለው ሳምንት ቪድዮ ጠብቂን

    • @tigistamubekeklejust251
      @tigistamubekeklejust251 Před 2 lety

      ውይ እግዚአብሔር ይመስገን እሽ እህቶቼ እንጠብቃለን ተመስገን

  • @mahiterefe1125
    @mahiterefe1125 Před 2 lety +2

    I love your talk show, you are very relatable. Keep up the good work😊

  • @kibi9721
    @kibi9721 Před 2 lety +46

    ልዬ እና ማሂ ምን እና ምን ናቸው ፣
    የጆሮ ጉትቻ የአንገት ሀብል ናቸው ፤
    እንዴት እንደምወዳችሁ ፣ትክክል ሀሳባችሁ አንድም የሚጣል ነገር የለውም ።

  • @helenworku2552
    @helenworku2552 Před 2 lety +1

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በደንብ ነው የተከታተልኳችሁ💞💞❤❤

  • @getnetminale8352
    @getnetminale8352 Před 2 lety +1

    Thanks for sharing such real points in relationship.

  • @genetasamnew6879
    @genetasamnew6879 Před 2 lety +1

    የእውነት በጣም ነው የምትመቹኝ የምታመጡትም ሃሳብ ሙሉ ለሙሉ ያለ ነገር ነው ደግሞ ሳላደንቅ የማላልፈው ኮፊዳንሳችሁ እናም የሚስተካከል ነገር ማሂ በዚሁ ቀጥይ ልዩ ግን የምታስተካክይው ሃሳቦችሽ ሁሉ አንችጋ ብቻ ሳይሆን ተመልካችም ጋ ትክክል መሆን አለበት በተረፈ ሁሉም አሪፍ ነው

  • @teferametaferia6502
    @teferametaferia6502 Před 2 lety

    Thank you so much.

  • @kalkidandemis6880
    @kalkidandemis6880 Před 2 lety +1

    I luv your content
    Keep up more and more 🙌🏻

  • @aquakills7359
    @aquakills7359 Před rokem

    Unet fiqir tetsalalu endie atastemurun . Selfishness, market for your self , etc is what you teaching thanx

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 Před 2 lety +19

    ከ90% በላይ የምትሉትን I agree. በተለይ Consistency ከሌለው እና at first desperate ሆኖ ከዛ መቀየር ከጀመረ Girl runnnn you will get messed up.

  • @wudeabebe4912
    @wudeabebe4912 Před rokem

    I watched twice this tube so amazing good job guys!!! no words.

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Před 2 lety

    Wow you’re downing a great job❤️keep it up ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @user-ho5xo8fz7i
    @user-ho5xo8fz7i Před 2 lety +2

    ከምር እናመሰግናለን ለወንዶችም አስተማሪ ፕሮግራም ነው።

  • @fafitrue5656
    @fafitrue5656 Před 2 lety +1

    I really like ur content and conversations ♥️.

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Před rokem

    Setoche des telalachehu radio program or tv show bejemeru ariff nw gn tinsh tedemametu ekul yemetawerubet geze ale ena I really like ur voice keep going

  • @UserUser-lj4kd
    @UserUser-lj4kd Před 2 lety +1

    አሪፍ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን😍😍😍😍😍

  • @liyashemilise740
    @liyashemilise740 Před 2 lety

    you nailled it guys .....i experianced this keep growin ladies

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    ያላችሁት ሁሉ ትክክል ነዉ ዉዶች❤❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před 2 lety +2

    አሪፍ ነገር ነው የምታስትምሩት እቦ ይመቻቹ 👏👍

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w Před 2 lety +2

    የኔ ውዶች አሏህ ይጠብቃችሁ አይለያያቹ
    አሪፍ ምክር ነው ለሰማቹ ከሳቅ ከፈገግታችሁ ጋ አይሰለችም ደሞ ጠቃሚ ምክር አመሰግናለሁ በበኩሌ 💝💝💝
    ሴቶች በደንብ አዳምጡ ታሞ ተመሟቀቅ አሥቀድሞ መጠንቀቅ አለች አያቴ ልብ ብላችሁ ስሙቸው

  • @egetbb5548
    @egetbb5548 Před rokem +1

    thank you yene maroch afee kurit yebel betikikil

  • @luwambereket6932
    @luwambereket6932 Před 2 lety +1

    Yeah betam konjo hasabe new metametut betam new mandenqachuu keep going guys

  • @alemayehudemeke2333
    @alemayehudemeke2333 Před 2 lety

    ነጻ ሃሳብ ነው በጣም ደስ ይላል go head….

  • @akiashiferawshiferaw4491

    Thank you ❤️❤️

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 Před 2 lety +2

    I love your content because it isn’t scientific. Rather realistic

  • @abebechdibaba6821
    @abebechdibaba6821 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በርቱልን❤

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Před 2 lety +6

    እኔ በጣም የሚያለቅስ ሠዉ ገጥሞኝ ፈርቼ ተዉኩት ስለወንድ ደግሞ ከፊቱ ማድነቅ አልችልም ወንድሜንም ቢሆን በቃ ሮጥኩ

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Před 2 lety

    wow በጣም ነዉ የተመቻችሁኝ ጎበዞች 😍😍😍

  • @bezanegash8964
    @bezanegash8964 Před 2 lety

    Wow Thank you ❤❤

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 Před 2 lety

    Interesting !

  • @maryatube579
    @maryatube579 Před 2 lety +1

    ደስስትሉ ጥሩ ምክር ነው ለአንዳንድ ሴቶች ደግሞም ታዝናናላችሁ 👍👍👍👍

  • @tilahunbacha80
    @tilahunbacha80 Před 2 lety

    Bertu enamesegenalen!!

  • @user-lc3pw5sn4z
    @user-lc3pw5sn4z Před 2 lety +6

    አረፍ ነው ቀጥሉበት ግን ረጋ በሉ እኛም እድንረዳችሁ በተረፈ ሰላማችሁ ይበዛ

  • @rawirawi1318
    @rawirawi1318 Před rokem

    Great points thanks beautiful lady's

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 Před 2 lety +3

    እያዋዛችሁ ግን ደሞ በጣም ቁምነገር ነው ይገርማል ❤️

  • @dahlakknife9609
    @dahlakknife9609 Před 2 lety

    Tnx teru new gen yesetoche chger mane new meyaweraw bez teru hasabe ale westachu

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 Před 2 lety

    እህታማማቾች ናችሁ አይደል ስታምሩ በጣም ትመሳሰላላችሁ በርቱ ውዶች

  • @blenmekonnen4408
    @blenmekonnen4408 Před 2 lety +3

    you guys are looking right angel of views, am advising you to be prepared very well for the issues beyond your laughing. we all are following what you are talking about...just Limit your laugh

  • @user-ff3nd4jf8e
    @user-ff3nd4jf8e Před 2 lety +10

    ከምር እናመሰግናለን በቃ ሁሉ ነገረቹ ለዛቹ አገላለፃቹ በጣም ደስ ይላል 💞💞💞💞💞💞👭👭👭

  • @mube8885
    @mube8885 Před 2 lety +2

    still text አርግለታለሁ ዘጋኝ ዘጋኝ አሁን ቁጥሩን ድሊት አረኩት
    i think no more Habsha
    i am going to see White guy😍😍😍😍🥰🥰

  • @geedisheikh6689
    @geedisheikh6689 Před 2 lety +2

    English subtle for the people who can't speak amharic please

  • @senaygetu7472
    @senaygetu7472 Před 2 lety

    waw I like it very much your...

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 Před 2 lety +1

    Good thanks you looked good. From tigrayns USA.

  • @lanadana7117
    @lanadana7117 Před 2 lety

    😩You girls are amazing, I genuinely want to be you friend . Lots of love from London and keep the good work 😍

  • @sofiamohammed6386
    @sofiamohammed6386 Před 2 lety +1

    Yene konjowochi shitiyachu batami yamirali walahi Masha allaha

  • @blendemeketeshome7616
    @blendemeketeshome7616 Před 2 lety

    Sub. Arigyalehu konejajit....thank YOU SO much...Good jöb.

  • @chernetful
    @chernetful Před 2 lety

    I am wondering if you guys live what you are lecturing us. Literally speaking, Loved it. #Fikir nachuh

  • @yordanosande4014
    @yordanosande4014 Před 2 lety

    weyne i love your honest guys .

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Před 2 lety +6

    Leyu ena mahi በጣም ነው የምወዳቹ አንዳዶች ቀስ እያላቹ አውሩ የሚሏቹ አሉ ለኔ ግን ስታወሩ ፈጠን እያላቹ ስታወሩ ስትከራከሩ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ቅዝቅዝ ያለ ወሬ ማዳመጥ ይጨንቀኛል

  • @user-ly4ne7ut8e
    @user-ly4ne7ut8e Před 2 lety

    አዲስ ቤተሰባቹ ነኝ ደስ ስትሉ ትክክል እኮ ናቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sj1nf3qg9f
    @user-sj1nf3qg9f Před rokem +1

    ደስ ብሎኝ ነው ያየውት

  • @tarikwascott1848
    @tarikwascott1848 Před 2 lety

    Ladies you are great . You are talking the reality.

  • @meskeremtesfaye6843
    @meskeremtesfaye6843 Před 2 lety

    Well came yena wedddddd ❤️❤️❤️

  • @mahi8433
    @mahi8433 Před 2 lety

    በጣም ልክ ናችሁ😘

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit Před 2 lety +3

    So True.
    Those kind of Man's never change. Ladies don't waste your time.

  • @ProudlyETHIOPIAN
    @ProudlyETHIOPIAN Před 2 lety

    Mahi should be an educator. She is a good communicator.

  • @geteneshaslfew8944
    @geteneshaslfew8944 Před 2 lety

    thanks

  • @natiman1542
    @natiman1542 Před 2 lety

    ዋው ጨዋታቹሁን ወደድኩት "ራን" ደስ ይላል ይመቻቹሁ

  • @amanuelfessahaye1794
    @amanuelfessahaye1794 Před 2 lety

    I like your program you remind me my sister with her friend chatting about men kkkkkk thank you.

  • @deksisaguta5635
    @deksisaguta5635 Před 5 měsíci

    best idea continue i

  • @merongebremariam3132
    @merongebremariam3132 Před 2 lety

    And wend Sle family issue adbesbso malefu is it right?

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርቱውልኝ

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm Před 8 měsíci

    Kumeneger eyawerashu Saku albezanme? Value ashehune yekenswale kensute please

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před 2 lety

    ተባረኩ ብዙ እንማራለን

  • @hermelakemahu4661
    @hermelakemahu4661 Před 2 lety

    በጣም ነው የምወዳቹ😍😍😘😘😘

  • @meazasolomon1367
    @meazasolomon1367 Před 2 lety

    Thankyou

  • @mamusheshururu2944
    @mamusheshururu2944 Před 2 lety +2

    Hello ladies, just came accross your channel while browsing around you tube videos. I wonder if you are sharing these common behaviour of men from your personal experience. I agree with most traits mentioned in the video espeicially when your male partner have no confidence in you and the relationship and avoids any talk about your future with him, there is a very possibility that the man has no intention to stay with you longer .. .better run as fast as you can

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 Před 2 lety

    Betam Des tlalachu betam tgibabalachu mekari new

  • @santamesfin21
    @santamesfin21 Před 2 lety

    mahiye konjo zare gena new yayehuachu sitamiru ...betam arif new bertu eketatelachualhu..

  • @forless7511
    @forless7511 Před 2 lety

    You guys look amazing 👏

  • @fanuelkasa4097
    @fanuelkasa4097 Před 2 lety

    Ere chefchefa, but you actually made great points!

  • @sigasiga3752
    @sigasiga3752 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Před 2 lety

    U did good 👍

  • @meryemdembel1566
    @meryemdembel1566 Před 2 lety

    Waw betam des tlalachu

  • @_Wubalem_
    @_Wubalem_ Před 2 lety +3

    You guys are so chill and talking real shit... Love you guys huge inspiration!