ፍቅር የሆነ ሰአት መቋቋም እስከሚያቅትህ ድረስ ያገረሻል| ክፍል 5

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2022
  • instagram@a_t_zed
    for promotion// onemedia0789@gmail.com
    or 0948486063
    t.me/successclubet
    ምዝገባ፡- ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ ወደ 09-85-096000 ይደውሉ!
    ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ስላደረግን ፈጥነው ይመዝገቡና የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!........ማየት ማመን ነው!!
    ማሳሰቢያ፡- ስልጠናው ነጻ የሙከራ ጊዜ፣ የብዙሃኑን አቅም ያገናዘበ ተመጣጣ ክፍያ፣ የተለያዩ አመቺ የፈረቃና የአከፋፈል አማራጮች ያሉት ሲሆን በሶስት /3/ ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል::
    አድራሻ፡- ፓን-አፍሪክ ኮንሰልታንሲ ኃ/የተ/የግ/ማ
    ሲኤምሲ መንገድ / ፓልም ህንፃ / 2ኛ ፎቅ / ቢ.ቁ. 202
    ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው በር ፊት ለፊት ሸዋ ሱፐር ማርኬት ያለበት ህንፃ
    09-85-096000 ይደውሉ!!ይህ ኣዲስ ፕሮግራማችን ሲሆን የተለያዩ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ሃሳባቸውን እና ከሃሳባቸው ጀርባ ያለውን እውነት የሚያጋሩበት ፕሮግራማችን ነው
    በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ናዝሬት/አዳማ ያላችሁ
    በTelegram ላይ @ahaduofficial ያናግሩን ወይም +251948486063 ላይ በመደወል መመዝገብ ይቻላል
  • Zábava

Komentáře • 46

  • @istme4224
    @istme4224 Před 7 měsíci +6

    ልጁ ደሥይላል አስተዋይነዉ❤❤❤

  • @user-qe4qu7iu5t
    @user-qe4qu7iu5t Před 6 měsíci +4

    በጣም ተላላጥሽ ልጁንም አሣቃቅሽው

  • @aprime9998
    @aprime9998 Před 6 měsíci +2

    ኪራ በጣም አከብርሀለው የምትሠጠው አሥተያየት በሙሉ በጣም የሚደገፍ ነው ❤❤❤ የምታቀርባቸው ሴቶች ግን እንግሊዘኛቸውን ሌላ ቦታ ይዝናኑበት በቃ እንዴ ምንድን ነው እንዴዚህ መለፋዴ😮

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před 10 měsíci +5

    ምንድ ነው መቀላቀል ካወራቹ አነዶን ምረጡ ኤጭ

  • @user-il7iw9hj6p
    @user-il7iw9hj6p Před 2 měsíci +1

    plis yesewechin sdb aytachihu edataqomu sewechi eyetemarum bihon mesadeb ayaqomum eyeteqemen new❤❤❤❤❤❤

  • @user-oc8up3bj4m
    @user-oc8up3bj4m Před 2 lety +1

    ዋው ምርጥ አእምሮ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ እኔም አሁን ላይ ያለሁበት ነው ግን ከልብ ነው ያፈቀርኩት ተጋባን በስደት ደውሎ ግዜ ሳሳጣኝ የነበር አሁን ዝም አይደውል ለምን ስለው ምንም ከዛ ንድድ እኔ ታዳ

  • @BiruktTekle
    @BiruktTekle Před 6 měsíci +2

    አሁን ላይ ያለሁበት life😔😔

  • @bettina2434
    @bettina2434 Před 2 lety +2

    finally the man behind the camera😍

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Před 7 měsíci +2

    ወላሂ እዝህ የሚመጡውት ሤቶች ግን እግሊዘኘ አጨምሩውብን ማለቴ ተመሥጠን እያዳመጥን እያለ በምሀል ያች እግሊዘኘ መጥሮ ያወጣነል ፍትህ ለቅመሞች እግሊዘኘው no😂

  • @tewodrosyinges
    @tewodrosyinges Před 2 měsíci

    benatachu mejemeriya rasachuhin hunu anite arif arif hasaboch aluh eswa gn takalech lemebal lemetayet batakalay beraswa yematikore bariya nech

  • @abdukaz4445
    @abdukaz4445 Před 2 lety +1

    Finally enkowan dena metahi bro😊

  • @tewodrosyinges
    @tewodrosyinges Před 2 měsíci

    exprinced yehonu sewochin akireb ..gena tut tebitew ayaledegu lijochin eyakerbik new kenesu mn enimar ?

  • @umuzikeratube5368
    @umuzikeratube5368 Před 8 měsíci +1

    ፕሮግራምህ በጣም ይመቸኛል ወንድሜ በርታ ግን ኢንግሊሽ አውሩ ግን ተርጉሙት 😆😁😆😁

  • @milliondemie2140
    @milliondemie2140 Před 2 lety +3

    Wow lju betam besal asteyayet new misetew...you have to be more on the front side of the camera my man

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +1

    ገራሚ topic I feel you talk about me

  • @abenysolomon6185
    @abenysolomon6185 Před 2 lety +2

    Kira enodekalen 💪 ትንሹ ሰይፉ

  • @robelyimer5687
    @robelyimer5687 Před 2 lety +2

    Such a nice convo 😃...n will definitely catch up on ur next vedios...

    • @ahadumedia
      @ahadumedia  Před 2 lety

      Thanks bro, part 2 will b posted tomorrow

  • @sosiabule7778
    @sosiabule7778 Před 2 lety

    No contact is the best way , if u wanna move on

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 7 měsíci +1

    ላዳምጥ እፍልግና እንግሊዘኛ ናው። ጉድ ናው ጉራ ናው የምትናጉሩን

  • @tgalmey
    @tgalmey Před rokem

    Bertwelen ❤❤❤❤❤

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE Před 3 měsíci +1

    😢😢

  • @tgalmey
    @tgalmey Před rokem

    Parte 2 yelkek😢😢

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 Před 11 měsíci +1

    😍😍😍

  • @solomon6297
    @solomon6297 Před 2 lety +1

    Letting go meshenfe yelale enda tadeya lemen eze meta 😂😂😂😂

  • @KalkidanTades
    @KalkidanTades Před 2 měsíci +1

    ወይይ ሴትና የወሬ ሱስ እሱን እንዲያወራ እድል ስጪው

  • @sam-nr7rr
    @sam-nr7rr Před 2 lety +1

    አፍቅሬ ይሁን ሳላውቅ አንችን መከታተል ስራ ሆነብኝ

  • @belayezeleke7769
    @belayezeleke7769 Před 2 lety +12

    ለምን በእንግሊዝኛ አታደርጊውም ምንም አልገባኝም አማርኛ ፕሮግራም ላይ እግሊኛ kkkk ቀሽም ነሽ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před 5 měsíci +1

    ይሄን ማገርሸት እሚባል እኳን ለወዳጀ ለጥላቴ እዳይደርስበት ጪራሺ ሌላ ሂወት ላይ ሁነህ ኪራየ ቴኪዉ

  • @user-ed3ye4pm6c
    @user-ed3ye4pm6c Před 6 měsíci

    ሴቶ ተጨማለቀች ኤጭ

  • @rozarozabaydoun9162
    @rozarozabaydoun9162 Před 7 měsíci +1

    Komnteroch 😂😂 setwa wendu wedu demo setwan madank hon 😅

  • @amuti3541
    @amuti3541 Před 7 měsíci +1

    እግሉዘኛ እዴቀላቀላችሁ መልሳችሁ ተርጉሙት

  • @SitotaTaye-pp3vn
    @SitotaTaye-pp3vn Před 3 měsíci +1

    ያወራሽውን ደግመሽ አዳምጪው ወልመካ ነገር ነሽ ላንቺ ራሱ አይገባሽም በነገራችን ላይ ኢንግሊዘኛ እውቀት አደለም ቋንቋ እንጂ ደደብብ

  • @user-tq3jy3mv4p
    @user-tq3jy3mv4p Před 3 měsíci +1

    ስታስጠይ ንፍሮ ምነው አማረኛ አልችልም አልሽ

  • @istme4224
    @istme4224 Před 7 měsíci +1

    ልጁ ደሥይላል አስተዋይነዉ❤❤❤

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Před 7 měsíci +1

    ወላሂ እዝህ የሚመጡውት ሤቶች ግን እግሊዘኘ አጨምሩውብን ማለቴ ተመሥጠን እያዳመጥን እያለ በምሀል ያች እግሊዘኘ መጥሮ ያወጣነል ፍትህ ለቅመሞች እግሊዘኘው no😂

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE Před 3 měsíci +1

    😢😢

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE Před 3 měsíci +1

    😢😢