ወላጆች ልጆቻቸው ሚያዩትን መቆጣጠር አለባቸው|Ahadu media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • missleyu CZcams channel
    • ለከፋ ለመረረዉ ብቻ!!!
    instagram @missleyu
    instagram@a_t_zed
    ይህ ኣዲስ ፕሮግራማችን ሲሆን የተለያዩ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ሃሳባቸውን እና ከሃሳባቸው ጀርባ ያለውን እውነት የሚያጋሩበት ፕሮግራማችን ነው
    በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ናዝሬት/አዳማ ያላችሁ
    በTelegram ላይ @ahaduofficial ያናግሩን ወይም +251948486063 ላይ በመደወል መመዝገብ ይቻላል

Komentáře • 19

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +4

    ሲጀመር ሁለታቹሁንም በጣም አደንቃቹሀለሁ ላላቹሁበት እድሜ በጣም ማቹርድና አመለካከታቹ በጣም የሚደንቅ ነው ሌላው ጥያቄ የሚጠይቃቹ ልጅ የሚያነሳው point ብዙ ግዜ ጥሩና ግዜውን የሚመጥን ሲሆን ግን በብዛት ጥያቄውና የሚመስለው ሁሉ ነገር ምንጭ ሴት ብቻ እንደሆነች አድርጎ ነው why ለምን አሲድ ስለሚደፋባቸው እህቶቻችን አትጠይቅም why ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ነፆነቷን ታጣለች ለምን ያለ ፈላጎቷ ትደፈራለች ሴት ተጠይቃ እንቢ ማለት መብት አላት ስለዚህ ጉዳይ በብዛት ብታነሳ ደስ ይለኛል በጣም ስለ ሴት ስትከራከር የግል ችግር ያለብህ ነው የሚመስለው በተረፈ አቀራረባቹ የፀዳ ነው

  • @ekramnegash4172
    @ekramnegash4172 Před 2 lety +7

    Dopamine addict 😂😂

  • @hailuchero3654
    @hailuchero3654 Před 2 lety +1

    ጠጅ ቤት አደረጋችውት እኮ ተደማመጡ እጂ ሆሆቴ

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před 2 lety +2

    አያርገዉና #tik #tok CZcams #facebook. ቢዘጋ ምን ትሆናላችሁ ?
    I’m just saying #God-forbid what’s your plan #B❗️❓

  • @dawitberhanu8535
    @dawitberhanu8535 Před 2 lety +2

    እየተደማመጣችሁ

  • @TGST645
    @TGST645 Před 2 lety

    ምን አለ አሁን በደንብ በአማርኛ ብታወሩ

  • @yesufabdulhakim9326
    @yesufabdulhakim9326 Před 2 lety +1

    Body dismorphia is a DSM 5 (Diagnostic And Statstical Manual) diagnosis which Is To Say One Need To Be highly qualified On The Relevant Topic To Even Mention The Word …But Yall Throwing it out like you actually know what it is smh …wouldnt it be better if you get an expert to speak on the matter ?

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 2 lety

      Whats wrong with expressing what they think about the issus since they are not giving any expert like advice

    • @yesufabdulhakim9326
      @yesufabdulhakim9326 Před 2 lety

      @@ahadupodcast19 say someone who isnt a cardiologist tallks about heart failur would you be ok with it?

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 2 lety

      @@yesufabdulhakim9326 if he read and research why not as long as he/or she is not giving medical advice.

    • @yesufabdulhakim9326
      @yesufabdulhakim9326 Před 2 lety

      @@ahadupodcast19 never mind

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b Před 2 lety +2

    Be English atibetatesu

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před 2 lety +1

    According to national and international survey social media users are hooked to Electronic devices”majority users are could be addictive ❗️ሁላችንም ሱሰኞች ነን።

  • @biruhitesifa7409
    @biruhitesifa7409 Před 2 lety +1

    🛑አረ ኡኡኡኡ ወደ የት እየሄድን ነው ? በቃ የመጨረሻ ዘመን ላይ ደርሰናል 😭czcams.com/video/6duDvzqxLzU/video.html