MK TV || ዜና ተዋሕዶ || በቻይና ሕንጻ ቤተክርስቲያን ባለመኖሩ ምእመናን ሥርዓተ አምልኳቸውን ለመፈጸም መቸገራቸው ተገለጸ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 9

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 8 dny +1

    በቋንቋ ትምህርት ማስቴማሪ ለቤቴክርስቲያን እጅግ አስፈላግነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ማበረ ቅድሳን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 8 dny +1

    መናፍቅየሚጽፉትን ማንኛውም መጽሀፍእዳታነቡ

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Před 8 dny +6

    ግን በየኤድንበት እንጻ መገንባት ብቻ ሳይሆን ሰዎችንም መገንባት አለብን ለምሳሌ የተሰደድንበት አገር የውጪ ዜጋ ጎደኛ ምናምን ካለን መጋበዝ ውዱቤተክርስታን ማምጣት አለብን

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 Před 8 dny

    በርቱልን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 dny +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤ማህበር ቅዱሳን የምታገለግሎት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድላችሁ❤

  • @tsigeshimeles1921
    @tsigeshimeles1921 Před 8 dny +1

    በሰው ሀገር ቤተክርስቲያን በጣም አስፈላጊ ነው ሲከፋን እንኳ ከአምላካችን ጋር መነጋገሪያ ሀጢያት ስንሰራ መመለሻችን ነው ቤተክርስቲያን ባይኖር ሀጢያት ውስጥ ሰምጠን ነው የምንቀረውና ከራሴ ህይወት ጋር አያይዤ ነው ከነ ሀጢያቴ ሄጄ ሳለቅስ ይቀለኛል ፈጣሪ ይመስገን ንስሀ የሚሰጡን አባት ጠንካራ ነበሩ ዱባይ ከ 10 አመት በፊት ነው ንስሀ ይሰጡናል ያጠምቁናል እና ወሳኝ ነገር ነው

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 8 dny +1

    በርቱ አሁን ጨዋታው ገባችሁ በአሜሪካን አገር 600 የቤተክርቲያን መፅሐፍት ተሰርቆ በ catholic university WASHINGTON ይገኛል እሱም በ 1600 ዘመን የተጻፈ ነው ብለው የአለም ታሪክና ስለሆነ እናጠነዋለን ብለዋል

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 Před 8 dny

    ይበል ነው ማኅበራችንን ይጠብቅልን❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 8 dny

    ❤ ቤተክርስቲያንን በንግ ግር በስድብ ሲነኩ ጽናጽል ክበሮ ሲጠቀሙ ሲያጭበረብሩ ልናጠፋችሁ እየሰራን ነው ማለታቸው ነው አት ተ ኙ ንቁ አትለሳለሱ እርምጃ ውሰዱ ስራ ስሩ