የተወዳጇ ድምጻዊት የቡዙነሽ በቀለ አሰገራሚ የፍቅር ህይወት በባለቤቷ አንደበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 61

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před rokem +10

    ወይኔ ወደሆሏ መለሽኝ ብዙ ትዝታ አስታወሽኝ እቤት ድምፅ ተባረኪ ነብሳቸውን ይማር

  • @yimerbekle9964
    @yimerbekle9964 Před rokem +12

    በጣም አዝናለሁ መሀመድ ኢድሪስ የቅርብ ወዳጄ ነበር ለብቤተሰቡ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +14

    ብዙነሽ ብዙዬ በቀለ ጋሽ መሃመድ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏የማናውቀውን የሚያስደስት የፍቅር ❤️❤️ታሪካቸውን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን

  • @tektek2648
    @tektek2648 Před rokem +15

    የሚገርም ነው ጋሼ መሀመድ እንድርስ በ1960 ዎቹ መጀመሪያ በሰላሌ ፍቼ አበራና አስፋወሰን ትምህርት ቤት አስተማሪ ነበር::
    ጋሽ ማህመድ ልዩና ሩህሩህ ለፍጡር አዛኝ መሆኑን የሚያሳድጋት የፍየል ግልገል ነበረችው ከስር ከስሩ አትለየውም አንዳንዴ ክፍል ውስጥ ትገባም ነበር ጋሽ መሀመድ ልዩ ፍጡርም ነበር እረፍቱን በድንግት ሰማሁ ሞት ለማንም የማይቀር ቢሆንም እነዚህን ታላላቅ ባለሙያዎች ማጣት ታላቅ ጉዳት ነው :: የጋሽ መሀመድን ነፍስ በገነት ያሳርፍልን::

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +9

    ህያዉ ፍቅር ታሪክ❤ ፈጣሪ በትንሳኤ ያስባችሁ🌹

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem +6

    ፍቅር የፈጣሪ ውድ ስጦታ እንጁ አሁን እንደሚባለው የገንዘብ ና የቁንጅና ጉዳይ አይደለም::

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 Před rokem +5

    እ/በጣም:ልብ:የሚነካ፤የሚረብሽ:የፍቅር:ታሪክ**!
    ብዙነሽ: ሁለመናዋ:ፍቅር:ነበረች**!! ማ:እንደ:ብዙዬ*!

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Před rokem +8

    ይገርማል ከዘላለም (ብዙዬ ልጅ)ጋር ቀኃሥ ወይም ኮከብ ጽባህ አብረን ተምረናል እንዳውም ግሬዳችንም አንድ ነው መሰለኝ እህቱን በሩቅ አውቃት ነበር ትዝ ይለኛል በኢትዮጵያ 68 መሰለኝ ከአሜሪካ ተመልሳ መጽሔት ላይ የሰጠችውን ቃለ መጠይቅ እና ፎቶዋ ያለበትን በእረፍት ስዓት የጋራ ጓደኛችን ሰለሞን ጋር አብረን አይተናል ።ዘላለም ባለህበት ሠላምህ ይብዛ

    • @mekimekitube1000
      @mekimekitube1000 Před rokem

      D's Alan zmdoche

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před rokem

      ይገርማል ከብዙ ጊዜ ጀምሮ በፍቅሯን ማግኘት እጓጓ ነበር ቅን ልጅ ነበረች ነብሷን ይማረው። መች እንደሞተች የሚያውቅ ሰው ካለ

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Před rokem +4

    ፍቅር በጣም ደስ የሚል ስሜት ነው ብዙዬ በቀለ እናቴን ታስታውሰኛለች !!

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Před rokem +11

    የሚገርም የጋጣሚ ነዉ በስቅታ ተዋዉቆ በስቅታ መለያየት ፍቅራቸዉ ይገርማል ነፍሷን ይማረዉ ይማራቸዉ❤️❤️❤️❤️

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 Před rokem +1

    ሁለታችሁንም ብዙዬ እና ጋሽ መሐመድን እግዚአብሔር ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
    ❤❤❤

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před rokem +3

    Nebese YEMAR 🖤...😢😭 Bezuye & Gase Mohamed 💚💛❤💯

  • @aleaiacetaest9132
    @aleaiacetaest9132 Před rokem +9

    Bezuye is one of those legends I loved as a kid and still do. May she rest in peace!

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Před rokem +2

    ምሪጥ ድምጻዊ ነበረች ብዙዬ ዘመን ተሻጋሪ ዜማዎችሽ እስካሁን ድረስ ስናስታውስሽ እንኖራለን

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před rokem +4

    የኔ ኣባት ደስ ሱሉ ብዙየ ነብሳቹ በስላም ትረፍ🥰🙌

  • @aidajemal2011
    @aidajemal2011 Před rokem +4

    አላህ ይራህምክ ዘመዴ

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před rokem +1

    መልካም ፡ እና ፡ አስተማሪ ፡ ትዝታ ፡ ሞት ፡ አይቀርም ፡ መልካም ፡ ስራ ፡ አይቀበርም ፡ ፕሮግራማችሁ ፡ ልብ ፡ ይነካል ፡ ❤❤❤❤

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 Před rokem +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነብስ ይማር ግን ብዙነሸ ካለፈች ስንት አመታት አደረገ

  • @sterlingferguson1704
    @sterlingferguson1704 Před rokem +2

    This lady is a blues singer.

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před rokem +5

    እውነተኛ ፍቅር ያማል 😢😥

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem +3

    ብዙዬን እጅግ ስለምወዳትና ስለማደንቃት ቪዲዮውን ደጋግሜ አየሁት ነፍስ ይማር

    • @hirutnegash5819
      @hirutnegash5819 Před rokem

      Beautiful short story.. Buzunesh Bekele was an Ethiopian gem. My parents generation their icon; I grew up listening to her music. Love her so much. It's good to hear her story a positive, educational. Thank you

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 Před rokem +3

    ስለ ትውውቃቸው፣ገጠመኞቻቸውና አኗኗራቸው በደንብ አልተገለፀም።
    It is more of formal including the language.

  • @melakudegene9581
    @melakudegene9581 Před rokem

    I remember when she passed
    She was so talent 😢
    We miss and remembere forever 😢.

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před rokem

    እንዴት እሚያስቀና ፍቅር ነው? የጋሽ መሃመድንና ብዙዬን ነፍስ አምላክ በገነት ያድርግልን።

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem

    በጣም ያሳዝናል
    ነፍሳችሁን በገነት የኑርልን ቸሩ ማደኒየላም

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 6 měsíci

    ብዙነሽ በቀለ ፍቅር ናት

  • @birhanemeskelalemu5726
    @birhanemeskelalemu5726 Před rokem +4

    ❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch Před rokem

    በባል የምትወደስ ሴት እንዴት የታደለች ናት ከባል የቀረበ ምስክር የለም መቸም።ህይወት አጭር ናት ሆኖም ግን በዚች አጭር ጊዜ በፍቅር በሰላም መኖር ጥሩ ነው።ነብስ ይማር

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +4

    😥ነፍስ ይማር😭

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 Před rokem +3

    R,I,P🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmagetahun9653
    @girmagetahun9653 Před rokem

    በስቅታ ተገናኘን በስቅታ ተለያየን 😭

  • @rim1060
    @rim1060 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před rokem +3

    😢😢Rip ከ33 አመት በዃላ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před rokem +2

    የልብ ኬዝ ነው ማለት ነው አባቴም ከሞተ 9 ወሩ ነው በሠላም እየተጫወተ መሠናበቻው ሥቅታ ነበረ

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 Před rokem

      ይቅርታ ግን የራሴ የግል ጉዳይ ስላለኝ አሳስቦኝ ነዉ። አባትሽ ተመርምረዉ የልብ ህመም እንዳላቸዉ ተነግሮዋቹ ነበር ወይስ? እባክሽ ንገሪኝ?

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n Před rokem

    Mirt program smart radio station 94.3 hulem adamtalehu bertu

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 Před rokem +2

    😭😭😭😭❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 Před rokem +1

    RIP, Mohamed Iddris

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 Před rokem

    ነብሳችሁን ይማራችው ኡፍፍ

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 Před rokem

    በጣም ያሳዝናል❤❤❤

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 Před rokem

    Ye motachibatini amati alnagarachum iko ?

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Před rokem

    Nebs yimar 😢😢😢😢

  • @tedhazen3288
    @tedhazen3288 Před rokem +2

    BIP 😢

  • @rttr3992
    @rttr3992 Před rokem

    Effff😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @rttr3992
    @rttr3992 Před rokem

    💋💋💋💋💋😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹☂️☂️☂️☂️☂️☂️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekimekitube1000
    @mekimekitube1000 Před rokem

    Gashe tru zmde nbru alah yjnet yadrgeh

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Před rokem +1

    Who cares for one Galla?

    • @holbrook-ul9cf
      @holbrook-ul9cf Před rokem

      IT’s people like you who spread hatred in this beautiful world

    • @raptalk2446
      @raptalk2446 Před rokem +5

      Gezba

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před rokem +3

      A coment from segete amara.

    • @user-vw4so4uk5g
      @user-vw4so4uk5g Před rokem +1

      Aybalem 😢 this is a tribute to the love they shared. Before anything they are human beings.

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před rokem +1

    ❤❤❤