HABESHA POST
HABESHA POST
  • 78
  • 328 437

Video

በአዲስ አመት ዋዜማ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር የሚዘጋጀው እጅግ አስገራሚ የሙዚቃ ውድድር
zhlédnutí 33Před 12 hodinami
በአዲስ አመት ዋዜማ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር የሚዘጋጀው አስደናቂ የሙዚቃ ውድድርና ተወዳዳሪዎቹ ታሪክ
የሰለሞን ደነቀ ስርቅታዬ ዜማ አስቂኝና አዝናኝ ገጠመኝ
zhlédnutí 25Před 21 dnem
የቡሄ በዓል እና የሰለሞን ደነቀ ስርቅታዬ ዜማ አስገራሚ ገጠመኝ
ባለአደራዋ አደራ ሰጪዋን ላለፋት 10 አመታት እየጠበቀቻት ነው
zhlédnutí 24Před 28 dny
በተቀበለችው አደራ ሣቢያ ላለፉት 10 አመታት እንቅልፍ አጥታ የኖረችው ባለአደራ ....
አፍቃሪዋ ላያገኛት ለአመታት የጠበቃት ድምጻዊት
zhlédnutí 22Před měsícem
በየጊዜው ቶርታ ኬክ እየያዘ በየኮንሰርቷ የሚዞረው የኩኩ ሰብስቤ አፍቃሪ አስገራሚ ታሪክ
ንጉሱ ያነገሱትና ከ50 አመታት በላይ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ነግሶ የኖረው ከያኒ አየለ ማሞ / ማንዶሊን /
zhlédnutí 19Před měsícem
ከታላላቅ ድምጻውያን ጀርባ ተከልሎ የኖረው ከያኒ አየለ ማሞ / ማንዶሊን / ሕይወትና ስራዎቹ
ከአደገኛና ተናካሽ ውሻ ጋር የታሰረው ተወዳጅ ድምጻዊ
zhlédnutí 56Před měsícem
እጅግ በበዛ በደግነቱ በሰው አክባሪነቱና በተጫዋችነቱ የሚታወቀው ኬኔዲ መንገሻ ህይወትና እጅግ አስገራሚ ገጠመኞች
የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ያልተነገሩ ሚስጥሮችና አስገራሚ ገጠመኞች
zhlédnutí 48Před měsícem
የተወዳጁ የመድረክ ንጉስ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማሪያም እጅግ አስገራሚ ገጠመኞቹና ያልተነገሩ ሚስጥሮቹ
ከአፍቃሪዋ ከተተኮሰባት ጥይት የተረፈችው ድምጻዊት ዚነት ሙሀባ
zhlédnutí 80Před 2 měsíci
በ1977 ባሳተመችው የመጀመሪያ አልበሟ ከፍተኛ እውቅና ያተረፈችውና ከአፍቃሪዋ ከተተኮሰባት ጥይት በተአምር የተረፈችው ድምጻዊት ዚነት ሙሀባ አስገራሚ ታሪክ
ቤተክርስቲያኒቱን ሲጠብቁ በጥይት የተሳቱት ሼህ
zhlédnutí 60Před 2 měsíci
የወረኢሉ ወይብላ ማርያምን ጠብቀው ያቆዩት ሼህ አስገራሚ ታሪክ
እኔና ቡዝዬ ማንም የማያውቀው ሚስጥር ነበረን.....
zhlédnutí 200Před 2 měsíci
የተወዳጇ ድምጻዊት ቡዙነሽ በቀለ እጅግ አስገራሚ የፍቅር ህይወት .... 22 አመታትን ያስቆጠረው የትዳር ህይወቷ ምን ይመስል ነበር ? ታሪኩ ከባለቤቷ አንደበት
ከሞት ጋር ተጋፍጦ ካሴት ያሳተመው አርቲስት
zhlédnutí 351Před 2 měsíci
በ1970ዎቹ መጀመሪያ ወደሙዚቃው አለም መጥቶ በአገራችን ከሚገኙና የሙዚቃ መሣሪያ እየተጫወቱ ከሚያዜሙ ሰዎች ቀዳሚውና ተወዳጁ አርቲስት መስፍን አበበ የመጀመሪያ ካሴቱን ለማስቀረጽ ወደአዲስ አበባ ሲመጣ ከሞት ጋር ፊት ለፊት የተጋፈጠበት የታሪክ አጋጣሚና ስራዎቹ
ፕሬዚዳንቱ ያጋለጡት የቤተመንግሥቱ ሚስጥር
zhlédnutí 82Před 2 měsíci
የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በቤተመንግስት ሳሉ ይፈጸምባቸው የነበረው ግፍ በራሣቸው አንደበት
አስደንጋጩ የጅቡቲ አደጋ
zhlédnutí 167Před 2 měsíci
በሰሞኑ የጅቡቲ ሙቀት ሳቢያ ተራቸውን ሲጠብቁ የነበሩ 3 ሾፌሮች ሞተዋል
የሜሪ አርምዴ አፈንጋጭ የዘፈን ግጥሞቿና አስገራሚ ህይወቷ
zhlédnutí 447Před 2 měsíci
ከ1950 ውቹ ጀምሮ እስከ1970 ዎቹ ድረስ ዝናዋ ኢትዮጵያን አልፎ አለምን ያዳረሰውና መሀል አራዳ ን አንቀጥቅጣ የገዛችው የክራሯ ንግስት ሜሪ አርምዴ ሀገሯ በተሳተፈችበት ነገር ሁሉ ስሟ አለ ።ሁለተኛው የጣሊያን ጦርነት አምባላጌ ዘምታ እግሯን በጥይት የተመታች ሀገሯን የምትወድ ድንቅ ከያኒ ነበረች ።። ሜሪ ብዙ ነገር ላይ አሻራዋን አሳርፋለች እስቲ እሷ ከጀመረቻቸው ነገሮች ጥቂቶቹን እናንሳ ። 1.የመጀመሪያዋ የውበት ሳሎን ባለቤት 2.የመጀመሪያዋ ፀጉሯን ተተኩሳ ያሳየች 3.የመጀመሪያዋ ቬሎ ዲዛይን ያረገች 4. የመጀመሪያዋ ፋሽን ዲዛይነር 5.የጀመሪያዋ አጭር ቀሚስ ያረገች 6.የመጀመሪያዋ ዳንስ አሰልጣኝ 7.በአገራችን የ...
የወርቃማው ዘመን ትውልዶች ትዝት
zhlédnutí 71Před 3 měsíci
የወርቃማው ዘመን ትውልዶች ትዝት
የህይወት ዘመን ተሸላሚው
zhlédnutí 90Před 3 měsíci
የህይወት ዘመን ተሸላሚው
የጂጂ ያልተነገሩ ሚስጥሮች
zhlédnutí 72Před 3 měsíci
የጂጂ ያልተነገሩ ሚስጥሮች
የመፈንቅለ መንግስቱ ያልተነገሩ ሚስጥሮች
zhlédnutí 156Před 3 měsíci
የመፈንቅለ መንግስቱ ያልተነገሩ ሚስጥሮች
የልጅነት የአድባር ትዝታዬ
zhlédnutí 23Před 4 měsíci
የልጅነት የአድባር ትዝታዬ
የ1977 የረሃብ ዘመን ማስታወሻ
zhlédnutí 71Před 4 měsíci
የ1977 የረሃብ ዘመን ማስታወሻ
የአዲስ አቤቤዎች ትዝታዎች
zhlédnutí 110Před 5 měsíci
የአዲስ አቤቤዎች ትዝታዎች
April 9, 2024
zhlédnutí 31Před 5 měsíci
April 9, 2024
የድሆች አባት በረመዳን
zhlédnutí 87Před 5 měsíci
የድሆች አባት በረመዳን
የሕይወትን አስከፊ ገጽታ ተዋግታ ያሸነፈችው ተወዳጅ ድምጻዊት
zhlédnutí 88Před 5 měsíci
የሕይወትን አስከፊ ገጽታ ተዋግታ ያሸነፈችው ተወዳጅ ድምጻዊት
ፒያሳ....አጣድፈው የቀበሯት ከተማ
zhlédnutí 485Před 5 měsíci
ፒያሳ....አጣድፈው የቀበሯት ከተማ
ቁንጅና ሞልቶ የፈሰሰባት ወሎ
zhlédnutí 44Před 5 měsíci
ቁንጅና ሞልቶ የፈሰሰባት ወሎ
ዘመን የሚሻገሩ የጂጂና ቴዲ አፍሮ ሙዚቃዎች
zhlédnutí 77Před 6 měsíci
ዘመን የሚሻገሩ የጂጂና ቴዲ አፍሮ ሙዚቃዎች
ወረኢሉ.... የአድዋ ድል መነሻ
zhlédnutí 46Před 6 měsíci
ወረኢሉ.... የአድዋ ድል መነሻ
የአንጋፋውና ተወዳጁ ከያኒ መልካሙ ተበጀ ህይወትና ስራዎች
zhlédnutí 102Před 6 měsíci
የአንጋፋውና ተወዳጁ ከያኒ መልካሙ ተበጀ ህይወትና ስራዎች

Komentáře

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 15 hodinami

    እናመሰግናለን

  • @meskeremsaunier4216

    Wow 😍🤩 do you konws she looks like " Danawite..."⁉️🤔 😮 exactly her face Amezing. However personaly i heat Danawite 💁‍♂️ but mind you she can make a film or musique 🎶 clip laike BB .💯 Danawite looks like her . No't in animateur Télévision . That's my thought & you ⁉️🤔 Danawite she have a potentiel , successful . RIP 🕯 BB

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 27 dny

    Almost missing One year.1986 this happened.again correction 1986.esuin yatanew 1986E.c.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 27 dny

    I will help you he is passed away By E.c 1986 he's age 29 years old kibuir Ethiopian artist kiros Alemayehu they are passed in December the year was 1986.

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw Před měsícem

    What was the cause of his sudden death?

  • @hadishhailemariam
    @hadishhailemariam Před měsícem

    eyanbebsh sayhon eyalkesish new

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před měsícem

    እናመሰግናለን።

  • @user-sk6ej4sz8k
    @user-sk6ej4sz8k Před měsícem

    አራዳ ❤❤❤❤

  • @user-kj1ue7hh1x
    @user-kj1ue7hh1x Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MogaMoges-il5tv
    @MogaMoges-il5tv Před měsícem

    ሚያሳዝን ነዉ ኬኔዲ

  • @user-th3wp6ze1h
    @user-th3wp6ze1h Před měsícem

    መልካምነቱ እስከ ጥግ ነው የማላውቀውን አወቂያለሁ ውብ ታሪክ ደስ የሚል አተራረክ ሐበሻ ፖስት እናመሰግናለን !!

  • @shegerinfo
    @shegerinfo Před měsícem

    Greate job Meti😊

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před měsícem

    ነፍስ ይማር

  • @user-xx5yw6mu5e
    @user-xx5yw6mu5e Před 2 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xx5yw6mu5e
    @user-xx5yw6mu5e Před 2 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 2 měsíci

    ,እናመሰግናለን ።

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Před 2 měsíci

    Rip 🙏

  • @user-op1dp7vs7j
    @user-op1dp7vs7j Před 2 měsíci

    😢😮😢😢😢😢

  • @user-lj2ge1tb5v
    @user-lj2ge1tb5v Před 2 měsíci

    😢😢😢

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 Před 2 měsíci

    Mary Armde ❤❤❤

  • @aynalemhaddis174
    @aynalemhaddis174 Před 2 měsíci

    መስፍን ነፍስ ይማር

  • @user-th3wp6ze1h
    @user-th3wp6ze1h Před 2 měsíci

    እውነ ነው !! ደስ የሚል መሰረታዊ የሆነ ተገቢ ጥያቄ ነው የጠየቅሻቸው

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus Před 3 měsíci

    ኢየሱስ ያድናል❤

  • @ashenafihurga4727
    @ashenafihurga4727 Před 4 měsíci

    የማታውቂውን አታውሪ ኬኔዳ የሞተው በ29 አመቱ ነው ፣

  • @mubeshier
    @mubeshier Před 4 měsíci

    😢😢

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 5 měsíci

    ከባድ ሰው አንደኛ

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 5 měsíci

    I remember the time when He passed I like the journalist

  • @YonatanTarekegne
    @YonatanTarekegne Před 5 měsíci

    1984 ሀምሌ 19

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před 5 měsíci

    😂😂😂😂😂

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před 5 měsíci

    መቲዬ በእውነት ስሰማ ምን አይነት ስሜት እነደተሰማኝ ልነግርሽ አልችልም ወደኋላ ያልኖርኩበትን ጊዜ አስታወስሽኝ አሁን ደግሞ በመፍረሱ ካንቺ አቀራረብ ጋር በጣም ያማል ያስለቅሳል እህህሀሀ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 5 měsíci

    አይ ክፉ ሞት ነፍስ ይማር

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ።

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 Před 6 měsíci

    Awo betame

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 6 měsíci

    ብዙነሽ በቀለ ፍቅር ናት

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf Před 6 měsíci

    ድንቅ ልጅ ብዙ መስራት ይችል ነበር ነፍስህን በገነት ትረፍ

  • @brookmesfin772
    @brookmesfin772 Před 8 měsíci

    አቀራረብሽ ጥሩ ነው!!ኬኔዲ ነፍስ ይማር!!

  • @MitikuArgaw-qp8mt
    @MitikuArgaw-qp8mt Před 8 měsíci

    ተክሌዬነብስበገትያኑረ

  • @user-mj8or5fh2w
    @user-mj8or5fh2w Před 10 měsíci

    በጣም ያሳዝናል ግን እድል ነው ብዙ ዎቹ የዉሃ ሽታ ሆነዋል አንዳንድ ተሳክቶላቸዋል ግን በጣም ያሳዝናል

  • @feelicksadviser2508
    @feelicksadviser2508 Před 10 měsíci

    በቃ ጣልያን የደረሱ የሉም ?

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před rokem

    አስቴር ማለት የነፍሴ ምግብ ናት ።

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 Před rokem

    ድምጽሽ በፍጹም ለሚድያ አይሆንም የሆነ ጭንቅ የሚል አለው ከቻልሽ ሌላ ሰው አስነብቢ

  • @makbetmallede7552
    @makbetmallede7552 Před rokem

    Wow

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před rokem

    በጣም አክባሪሽ ነኝ በምታቀርቢያቸዉ ታሪኮች ነገር ግን በአሊቢራ የህይወት ታሪክ ላይ ስህተት አየሁብሽ ከአብራኩ የወጡ ልጆች እንደሌሉት ስትናገሪ። ትልቅ ስህተት ነዉ የሂወት ታሪኩ እንደሞተ ሲነገር ሁለት ሴት ልጆች እንዳሉት እነሱም ተጠይቀዉ እሱም ሲያገኛቸዉ ያለበት ቪዲዬ ሁሉ ታይቷል። ልጆቹንም ይቅርታ ልትጠይቂ ይገባል።

    • @HABESHAPOST-Meti
      @HABESHAPOST-Meti Před 10 měsíci

      ስለአስተያየቱ በጣም አመሠግናለሁ። አሊ ቢራ ከአብራኩ የወጡ ልጆች የሉትም። እንዲህ አይነት ትልቅ ስህተት አልሳሳትም።

  • @tadwader7524
    @tadwader7524 Před rokem

    በሊስትሮ ስራው የደንበኛውን ልብስ በቀለም አበላሽቶ የሁዋላ ሁዋላ ቀለሜዋ ሆነ ኣያ ሙሌን ዛሬ ነው ያወኩት በጣም ጎበዝ የቅኔ ሰው ብቻ ሳይሆን የዋሕና መልካም ሰው መሆኑንም ነው በእሱ ውስጥ ያየሁት:: ምስኪን!! ድንቅ ታሪክ ልዩ አቀራረብ እግዚያብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @zekariasnigattu6998

    እንዴዴዴዴ ምን ነካሽ በ1985 ሀገሩ እያለ ለመጨረሻ ጊዜ ያወጣው 8 ተኛ ካሴቱ ብለሽ የጠቀሻቸው ዘፈኖች በ1979 የወጣውን ሳዱላዬ ካሴትን ነው please please በጣም wrong information ነው እያስተላልፍሽ ያለሽው ህልም እልም . ፍቅር እንደቁላል እጅግ የተደነቀበትና በ1979 የወጣ ነው:: ከሀገር ሲወጥ የተለቀቀው ካሴቱ--- ሰርካለም, እመጣው ፍቅር ፍርጃውን, እለምዬ ወዘተ ሲሆ ... አሜሪካን ሆኖ ያወጣው ደግም ዝምታ አልበም ነው:: please ትልቅ ድምፃዊ መርጠሽ ስታበቂ በቂ ጥናት ባለማረግ wrong information ለትውልድ እይተላለፍ

  • @zekariasnigattu6998

    ቴዱን ማስታወስሽ ቢያስመሰግንሽም ባክሽን ብዙ ነገሩ ተደበላልቋል በፍፁም የምትጠቅሻቸ አልበሞችና የምትመርጫቸው ዘፈኖች አንድ አይደሉም ለምሳሌ 6ተኝ ዘፈኑን ካሰፉ ጋር ነው የሰራው ብለሽ የመረጥሽው ዘፈን ግን በ1979 ብችውን ካወጣው 3ተኛ ካሴቱ ላይ ያቀባብራል ወይ ይሚለውን ነው which is wrong .. ካሰፉ ጋር ያወጣው ... ላጉርስሽ... አጉል ተቆራኝቶኝ ወዙተ ነው

  • @zekariasnigattu6998

    ከነ ነፃንት ጋር ያወጣው ሳይሆን 3ተኛ ካሴቱ ሳዱላዬ ነይ አልቦሽን እርገሽ የሚለው ነው

  • @zekariasnigattu6998

    ለብቻው ያወጣቸው ካሴቶች 1/ ሉባንጃዬ 2/ ገድርበይ3/ ሳዱላዬ 4/ በመላበሰበብ 5/ አመጣው ፍቅር ፍርጃውን 6/ ደምባይኔ I think እቅራቢዋ --- እየቆረቆረኝ ከሆዴ ሳወጣሽ --- ደግሞ ባይኔ መጣሽ የሚለው ቁጥር 2 ላይ ያለውና .... 6ተኛ አልበሙ ላይ---- ደሞ ደሞ ደሞ--ደሞ ባይኔ ላይ የሚለውን አምታታዋለች

  • @zekariasnigattu6998

    ደሞ ደሞ ደሞ የሚለው ሁለተኛ ካሴቱ ብለሽ ያሰማሽው ዘፈን ከ6 ተኛ አልበሙ ነው:: ሁለተኛ ካሴቱ እየቆረቆረኝ የሚለው ነው

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 Před rokem

    መልካም ስራው በልባችን እና በተግባር ይኖርል ነብሱን ይማርልን እግዚአብሔር❤