ለውዝ/Nuts መመገብ የሚሰጣችሁ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች, ጉዳቱ እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of Eating Nuts| peanut

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 02. 2024
  • #youtube #peanut #ለውዝ ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬‪@DoctorYohanes‬
    በዚህ ቪድዮ ላይ ለውዝ መመገብ የሚሰጣችሁን አስደናቂ የጤና ጥቅሞችን, ጉዳቱን እና መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች በስፋት እነግራቹሀለው።
    Health benefits of eating nuts, side effects and who should avoid eating nuts.
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si...
    ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
    • ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedownload.com
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Komentáře • 64

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 4 měsíci +5

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @selimh7387
      @selimh7387 Před 4 měsíci

      ዶክተር መልስልኝ ስናደድና ምግብስበላ ልቤላይ እጉርይልብኛል እባክህመልስልኝ

    • @Fasika0123
      @Fasika0123 Před 4 měsíci

      አንዲት ሴት ልጅ የወር ኣበባ መጥቶ በዛዉ በመጣበት ቀን ወሲብ ብታደርግ ጽንስ ወይም እርግዝና ይፈጣራል

  • @meryemdawud1153
    @meryemdawud1153 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před 4 měsíci

    Thank you Doctor 🙏❤️

  • @lemlemtesfaye5680
    @lemlemtesfaye5680 Před měsícem +1

    yawefiral weyi

  • @Jemy69
    @Jemy69 Před 4 měsíci

    Thanks

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 Před 4 měsíci

    Thank you very much doctor 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @kokihabswti
    @kokihabswti Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን❤

  • @hehhggd
    @hehhggd Před 4 měsíci +2

    አናመሰግናለን ዶ, ር 👍

  • @user-xp2tc4xi4y
    @user-xp2tc4xi4y Před 4 měsíci

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Před 4 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር💐💝

  • @user-il4gm8oh4y
    @user-il4gm8oh4y Před 4 měsíci +1

    Welcome

  • @kiduslove2390
    @kiduslove2390 Před 4 měsíci

    Thank you so mach doctor

  • @FatumaMuhammad-bm3zh
    @FatumaMuhammad-bm3zh Před 4 měsíci

    Thanks my brother 🇪🇹🥀

  • @mesrakzeregaw2369
    @mesrakzeregaw2369 Před 4 měsíci

    Merci beaucoup

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 Před 4 měsíci

    Thank you brother❤️

  • @martayilma3012
    @martayilma3012 Před 4 měsíci

    Batam Amasagenalahu🙏🙏🙏💯💯💯

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci

      አመሠግናለሁ🙏

    • @ketemaketema997
      @ketemaketema997 Před 4 měsíci

      @@healtheducation2 በዳቦ የሚበላ ለውዝ ሁሉ ያወፍራል

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር ልጄ 2 አመቱ ነው ቀን በቀን ነው የሚበላው አንድ ማንኪያ ብቻ ሳይሆን በጣም 3,4 ማንኪያ ከዛም በላይ ነው የሚበላው

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo Před 4 měsíci

    Salem dokitor 2 nabisatir nagn gin yinasiragn min edahone alakim eski mala balegn😢😢

  • @akak981
    @akak981 Před 4 měsíci

    ስኳር ላለበት ሰዉ ይመከራል እባክህ ዶክተር መልሱን ንገረኝ?

  • @abiakalu3950
    @abiakalu3950 Před 4 měsíci

    በአዲስ አበባ የትኛው የሎዝ አይነት ይበዛል የተቆላ ገበያ ላይ ያለና የታሸጉት አይነታቸውን ለይተህ ብነግረን ያገኘነውን ስለምንበላ

  • @Vip44-dx8sc
    @Vip44-dx8sc Před 4 měsíci

    Shikuren

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Před 4 měsíci

      Yegna guregna shukren alshi iko 😂😂 ameseginalehu ayishaleim esu amarigna new yemiyaweraw iko 😂😂😂😂 ay habesha

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci

      Shikuren ማለት አመሠግናለሁ ነው አይደል? አለብኛ ቃል አይደለ? ብዙ ሰዎች በኮመንት ላይ ስለሚሉ እረዳዋለሁ! አመሠግናለሁ ሁለታችሁንም🙏

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Před 4 měsíci

      @@healtheducation2 awo gin min alebet berasachen binitekem malete new ene lemisale Sweden Europa new yalehut ena beza hager kuwankuwa bawerah aydebirem wey biye new betam yikirta lemanignawim letimerteh ameseginalehu wendime berta 💕💕🙋‍♀️

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci

      @@fatumahusein263 Are yihe yikirta miyasteyik aydelem ehite! Hasabachinin eko melewawet melkaminet new... chigiru behasab metalat ketefetere new! yetemarin ena yeminagenazib sewoch silehonin demo eza yeminideris sewoch aydelenim hulachinim. Enam ameseginalew eshi.... Sweden yemititekemut kuankua/language english aydelem ende? english yimeslegn neber. Any how betam ameseginalew eshi🙏

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Před 4 měsíci

      @@healtheducation2 engelezegna sayhon Swedish yibalal weyim svenska yibalal

  • @derejelelesa9491
    @derejelelesa9491 Před 4 měsíci

    የለውዙ አይነት በምን ይለያል

  • @user-ox2or4xb1l
    @user-ox2or4xb1l Před 4 měsíci

    ዶክተርዬ በምን ላግኝህ በፈጠረህ ዝም እዳትለኝ

  • @kesete767
    @kesete767 Před 4 měsíci

    Dr,yewhans,bbetam,amesegnalehu,and,tiyake,alegn,,,ye,abish,telba,tkkmachow,ena,gudatachew,ngerena,please,,Dr,,thank,u,ke,america,negn

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci

      ሰላም ቪድዮ ሰርቻለሁ በአብሽ እና ተልባ ዙሪያ ቻናሌ ላይ ገብተሽ search አድርጊው እሺ አለ!

  • @wondwosenyemer6143
    @wondwosenyemer6143 Před 4 měsíci

    እባክህ ዶክተር ብዙ ግዜ ደጋግሜ አንቲ ኦክሲዳንት እና ኦክሲዳንት የሚለውን ቃል እሰማለው ሆኖም ግ ን ትርጉሙ ወይም በምንመገባቸው ምግቦች ላይ ያለውን ተፅእኖ ወይም ጉዳት እና መጠንቀቅ ያለብንን ቀለል ባለ መንገድ ምሰሌ በመስጠት ብታስተምረኝ ወይ ብታስተምረን በጣም አመሰግናለው። በጣም ከሚወድህ ተከታታይህ❤

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 Před měsícem

      አንቲ ኦክሲደንት ማለት cell አችንን damage from free radical ምሳሌ ከካንሰር ከልብ ህመም ከእጢ ለመከላከል ይረዳል

  • @user-yu4wd7jh5g
    @user-yu4wd7jh5g Před 4 měsíci

    በአገራችን በየመንገዱ የሚሸጠው ለውዝ የትኛው ነው ?

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 4 měsíci +1

    ዶርዬ ልጆቼ በየቀኑ ቢበሉ አይጠግቡም በተለይ ፒነቱን ተስፋዬን በጣም ይወዱታል

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci +1

      አይ ሰላም ከልክ በላይ አብልተሽ ተስፋ እንዳታቆርጫቸው! ተስፋዬ ከበዛ ተስፋ ያስቆርጣል ቡሀላ🤪 ለቀልድ ነው እሺ! ከመጠን በላይ መጠቀም ከባድ ነው ሰላም ስለወደዱ ብቻ መስጠት የለብሽም ሁሉም ነገር ልክ/መጠን አለው እሺ! ልጆች እንደውም በሳምንት 3 ቀን ከተጠቀሙ በቂ ነው! እሱም በመጠኑ 1 ማንኪያ በቂያቸው ነው! አለበለዚያ ለውዝ ሲበዛ ከፍተኛ ካሎሪ አለው። ውፍረት ይጨምራል ያ ደግሞ በርካታ የጤና ችግሮችን ያስከትላል!

    • @Sitina-dl1ll
      @Sitina-dl1ll Před 4 měsíci

      የማቆያ ኬሚካል እንዳለዉ መዘንጋት የለብንም

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Před 3 měsíci

      ​@@healtheducation2ትክክል እኔ በጣም ቀጭን የምባል ሴት ነበርኩ አሁን ወፍሪለሁ ሁልየ ስለምብላ ክክክ

  • @SarasaheleAberham
    @SarasaheleAberham Před měsícem

    ለዉዝ ሀሞት ጠጠር ኦፕራስዮን ላደረጉ ስዎች ቢመገቡ ጉዳት አለው

  • @Fasika0123
    @Fasika0123 Před 4 měsíci

    አንዲት ሴት ልጅ የወር ኣበባ መጥቶ በዛዉ በመጣበት ቀን ወሲብ ብታደርግ ጽንስ ወይም እርግዝና ይፈጣራል

  • @ethiopiaselam1759
    @ethiopiaselam1759 Před 4 měsíci +1

    ሎዝ መጠቀም ለደም አይነት ኦ አሆንም መባሉን ሰምቻለሁ እውነት ነወይ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 4 měsíci +2

      በደም አይነት አመጋገብን የሚደግፍ ሳይንሳዊ ጥናት የለም!

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 Před 4 měsíci +3

    ውሸት ውሸት ውሸት የለውዝ ምግብ ያወፍራል ። ሌላው ትክክል ነው ።

  • @bedileabebe6400
    @bedileabebe6400 Před 4 měsíci +1

    እነዚህን የለውዝ አይነቶች እንዴት መለየት ይቻላል ?

  • @tesfayhagos5762
    @tesfayhagos5762 Před 4 měsíci

    አንተ የጤና ጥቅም ታስተምራለህ ሌሎቹ ደሞ ብቀርባቹ የሚሉ ደሞ አሉ የማን እንስማ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @Sarina956
    @Sarina956 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን❤🎉

  • @getalewgetahun9344
    @getalewgetahun9344 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን