"ሙዚቃዎቼ ምክር ናቸው" ከተወዳጁ ሙዚቀኛ ታሪኩ ጋንኪሲ ጋር ቆንጆ ቆይታ አደረግን // እሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 11. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 100

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Před 8 měsíci +34

    ታሪኩ አንተ ትለያለህ በዚህ ሙዚቃህ አልቅሻለሁ😢ምናለ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ አንተ እንደምትመኘው እርስበርስ ቢዋደድ😒ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረብህ😌ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏እንወድሀለን❤️❤️

  • @birukgonfa433
    @birukgonfa433 Před 8 měsíci +32

    ሀገር በአንድ ድምፅ ሲዘምት÷ብቸኛ መልካም አማራጭ ይዞ መድረክ የደፈረ ጀግና:: ደረትህን ነፍተህ ኑር

  • @user-ou6fe1hk9t
    @user-ou6fe1hk9t Před 8 měsíci +38

    የፍቅር ሰው ትለያለህ ማርያምን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

  • @DubaiDxb-xn4tg
    @DubaiDxb-xn4tg Před 8 měsíci +27

    ታሪኩ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አርትስት እንወድሀለን ❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 8 měsíci +7

    ኢቢኤሰ በጣም ይህ ልጅ ይመሰገናል ሁሌም ለደሃ አዛኝ ነው በባህልና በማንነቱ የማይኮራ ልጅ በርታ ጀግና ነውይህ ዘፈን የመሰለ እንዴት እሰቦንሰር ያጣል አይ ደሃ በጣም ጥሩ ሰው ሁሌም ዘፈኑ ከሁሃላው መልክት አለው በርታ አይዞህ አንድ ቀን ከፍ ትላለህ እርገጠኛ ነኝ ኢቢኤሰ ለደሃ የቆመ ቤት ነው አንተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ለዘለዓለም ይኑር ኢቢኤሰ በጣም በአዲስ በሸበረቀ መቶዋል ባለቤቶቹም ሰራተኞች ጀግና ናችሁ ይጨምርላቸው አዲሱ ቦታ በሙሉ ሲያምር ተወዳዳሪ የሌላቸው በአለም ላይ ኢቢኤሰ በርቱ ከዚህ የበለጠ ከባለቤቶቹ እንጠብቃለን የኢትዮጵያን እንቁ ናችሁ

  • @YezinaDawit
    @YezinaDawit Před 8 měsíci +18

    "ጂሽታጊና" (ታሪኩ ) ኢትዮጵያዊ ዜጋ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ።

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Před 8 měsíci +10

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው እምወድሆ ታሬ❤❤❤

  • @happyman3387
    @happyman3387 Před 8 měsíci +6

    የሰላም ሰው ብቻኛ ኢትዮጵያዊ ታሪኩ ወዳለሁ በእውነት አዋቅ ሰው ነህ በረታ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 8 měsíci +10

    እውነት ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጥ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Před 8 měsíci +7

    ታሪኩ በእውነት የሠላም ሰው ነው እኮ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @rumenege6356
    @rumenege6356 Před 7 měsíci +2

    ኤርትራዊ ነኝ። ታሪኩ የሚያገኘው ቀን ይምጣብኝ እያልኩ ነኝ።ታሪኩ እንደ ስሙ፡ ታንከኛ ሳይሆን ታሪከኛ የሰላምና የሰው ክብር ማሳያ ነው። ጉራና ፉከራ ኣይወድም። ታውቂና ከፍተኛ የስነጥበብ ባለሞያ በምሆኑም፡ ሃሳቡና ስሜቱ ለማስተላለፍ ይጠቀምበታል። መልካም ሰላም ጤናና እድሜ ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁ።ኣመስግናለሁኝ።

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 Před 8 měsíci +9

    ሀሪፍ ውሳኔ ሀገር ሰላሟ ስመለስ ሁሉም ይደረስል በቻ በየጊዜው እደወርቅ እየተወድክብን ነው ❤🎉🎉

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd Před 8 měsíci +16

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥህ
    ❤❤❤

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 8 měsíci +4

    This guy is authentic many Ethiopians miss what he has. May God Bless him

  • @alem6980
    @alem6980 Před 8 měsíci +9

    በጣም እዉነት እግዛቢሄር አምላክ ጤና ሰላም ይስጥህ ይባርክህ ከነ ቤተሰቦችህ አሜን እንዳልከዉ ፈጣሪ ያለዉን ይሆና የዋህ ነህ ከ ምታደንቅህ 🇪🇷

  • @hawegaltigray1174
    @hawegaltigray1174 Před 8 měsíci +8

    ታሪኩ የፍቅር ሰዉ መልካም ሰዉ አድመና ጤና ይስጥህ ዉድ ወንድሜይ 🙏😍❤

  • @gebrejwergsbrhane4269
    @gebrejwergsbrhane4269 Před 8 měsíci +11

    የፍቅር ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c Před 8 měsíci +7

    እኔ የምለው አስፊቲ እንዴት ነው አልተሻለውም እግዚአብሔር ይማርው አስፊቲን እና መቅዲን ቶሎ መልሱልን ናፍቀውናል ቤተስቦቻችንን አተናል በፋኖ የተነሳ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቤተስቦቻችን😅

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 Před 8 měsíci +5

    ልእልት ነሽኮ ሉላየ

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5t Před 8 měsíci +6

    መልካም ሰው ታሪኩ

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před 8 měsíci +7

    ያረብበቃበለን በስደት ያላቹሁእህትወንድሞቸ ከክፉነገር አላህይጠብቃቹሁ😢😢እኔማ በስደትሁኘ የእናቴን ሙትሰማሁ ግን አልቻልኩ😢😢😢

  • @TK521-pi6mp
    @TK521-pi6mp Před 8 měsíci +5

    Best musician Tariku🎉

  • @gigiabate7353
    @gigiabate7353 Před 8 měsíci +1

    ታሪኩ የፍቅር ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ❤👍👍👍

  • @rophnan331
    @rophnan331 Před 7 měsíci

    wow tariku i wish long life and health fo u Tebarek! Clean Ethiopian❤

  • @jameelaathyobia4001
    @jameelaathyobia4001 Před 8 měsíci +5

    የ ፍቅር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před 8 měsíci +5

    ዋውንግግሩአጃኢብነው ሀገራችንሰላመአድርግልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 8 měsíci +1

    ታሪኩ ዲሽታጊና ደጉ ስው እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የስላም አምባሳደር ነህ❤❤❤

  • @hanaalemayehu8716
    @hanaalemayehu8716 Před 8 měsíci +2

    የሰላም አምባሳደር ነክ እንወድካለን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k Před 7 měsíci

    Lula she is so genuine, tariku bereta

  • @girmatube551
    @girmatube551 Před 8 měsíci

    best human and respectful
    Artist ❤❤

  • @user-ei2mf1ft7l
    @user-ei2mf1ft7l Před 8 měsíci +4

    የሰላም አምባሳደር❤❤❤

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 Před 8 měsíci

    well come Tarikuu ur honest man be keep up it

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 8 měsíci +3

    ደስ ሲል

  • @user-ew4pi8po3b
    @user-ew4pi8po3b Před 8 měsíci +2

    ታሪኩ ዲሽታጊና ምርጥ ሰዉ እንወድሃለን❤❤

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 Před 8 měsíci +5

    የዋህ ሰው ነው።

  • @lay625
    @lay625 Před 2 měsíci

    He is a man of peace ✌️. God bless him abundantly. 🙏. Hope to see 👀 peace and love and respect 🙏 around the world 🌎 🙏.

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 Před 8 měsíci +4

    ታሪኩ ንፁህ ኢትዮጵያ ነህ ዘፈን የመዝፈን ፍላጎት እንዳለክ ያስታውቃል የዛኔ ቅስምክን ስለሰበሩክ ነው ከመሞት መሰንበት ብለክ ነው ታስታውቃለህ እውነት ለቤተሰብህ ኑርላቸው ፈጣሪ ደጉን ጊዜ እስኪያመጣው

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 Před 8 měsíci +2

    Uffffff yeselam abat❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yenenesh-in8pq
    @yenenesh-in8pq Před 8 měsíci +1

    Tariku agzebher zemnehn yibarkaw ye fekr sew ethiopian ant west new yayehut❤❤❤❤

  • @asterasterarasrasa1727
    @asterasterarasrasa1727 Před 8 měsíci +3

    Woww Tarirku good Babba❤❤❤

  • @Kedija-zm7qv
    @Kedija-zm7qv Před 8 měsíci +2

    ውይይይይሥታምሩ❤❤መቅድየሣ❤❤

  • @hailemichaelsaketa5161
    @hailemichaelsaketa5161 Před 8 měsíci

    Hallo Luliye how are You i am your supporter

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před 8 měsíci +4

    ታሪኩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ou9np8gw2o
    @user-ou9np8gw2o Před 8 měsíci +4

    ዲሽታጊና ማለት የሰው ልክ ነው

  • @user-iy9gd1it1x
    @user-iy9gd1it1x Před 8 měsíci +3

    Wow 🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Před 8 měsíci +1

    Tariku sewedeheeee❤❤❤❤

  • @tsegenasharega4406
    @tsegenasharega4406 Před 8 měsíci +1

    Wow 🎉

  • @user-jp6ke4oq7s
    @user-jp6ke4oq7s Před 3 měsíci

    i would like to the leader as tariku heart

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 Před 8 měsíci

    Tariku❤❤❤❤

  • @umabdullah231
    @umabdullah231 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před 8 měsíci

    ታሪኩ እንደስምህ ታሪከኛ ነህ አለምን ነቅንቀሀል አይዞህ በህይወት ዘመን ስህተት አይጠፋም አንተም ግዜውንና ቦታውን ሳታገናዝብ ሆነ እንጂ ተናግረህ የነበረው እውነታ ነበረው። በርታ ሙዚቃህም ሁሉ መዝሙር እንጂ ዘፈን አደለም ሁሉም አስተማሪ ነው። በርታ ተስፋ ሳትቆርጥ ሙዚቃዎችህን ልቀቃቸው እንወድሀለን ይቅርም ብለንሀል።

    • @mskirwende6110
      @mskirwende6110 Před 8 měsíci

      Min slatefa? Yetnagerw lik neber yehaimanot abatoch enkan selam ena fikir alsebekum belew gidelew silu neber . Bewstachew ye EGZIABHIER SELAM. Yelemna : TARIKU gin. Ye kirstos selamn new. Yesebekew EGZIABHIER besew lichoch fit ayadelamna fikrn mretual.

  • @semenmedianetwork__
    @semenmedianetwork__ Před 8 měsíci +9

    የእትዮጵያ ባለ ዉለታ በተለይ ለትግራይ

  • @user-qu8od5te7w
    @user-qu8od5te7w Před 8 měsíci +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐wow

  • @Striker-on9jh
    @Striker-on9jh Před 4 měsíci

    Tariku you are lion 🦁

  • @mekuriyademise7151
    @mekuriyademise7151 Před 8 měsíci

    Tariku hero Hero

  • @user-xs3xi2oy9t
    @user-xs3xi2oy9t Před 8 měsíci +2

    🎉

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Před 8 měsíci +1

    ያኔ❤❤❤ ሰውዬው ምርጥ ነህ

  • @AnnoyedLobster-xp2ef
    @AnnoyedLobster-xp2ef Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 7 měsíci

    ታሪኩ ፈጣሪ ይስጥህ እውነትም ፍቅር ቀረ ያኔ ።

  • @JournalistTajuKaffa
    @JournalistTajuKaffa Před 2 měsíci

    የታረ ልዩ ነዉ

  • @KedanKedan-hq3zv
    @KedanKedan-hq3zv Před 8 měsíci

    የፍቅር ሰው ❤❤❤❤❤❤🤍

  • @belalilula6909
    @belalilula6909 Před 8 měsíci

    dishta gina yeselam abat 💃💃💃💃💃👉 💯 💌 💋

  • @user-ok9qg3ch8u
    @user-ok9qg3ch8u Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤😊😊

  • @flovegood8282
    @flovegood8282 Před 8 měsíci

    የፋቅር ሰው

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-hb9gw7rm5v
    @user-hb9gw7rm5v Před 8 měsíci

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤en bs iwodhchulin tbhrku

  • @gfeeghgdjj4413
    @gfeeghgdjj4413 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲

  • @XxXx-oz3ut
    @XxXx-oz3ut Před 8 měsíci +2

    ታሪኩ ትለያለህ ከምር🥰🥰🥰

  • @haregewoyinbelayneh538
    @haregewoyinbelayneh538 Před 8 měsíci +4

    ታሪኩዬ እኒም እመጣልሁ ኩሪ እርሻእልኝ 🥰🥰

  • @Zain123-vk9ps
    @Zain123-vk9ps Před 8 měsíci

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před 8 měsíci +1

    ትለያለህ ፈጣሪን

  • @Golf8417
    @Golf8417 Před 8 měsíci

    Ebs ምከተታለዉ ሉላን ብቻ ለማያት ነዉ😂

  • @aeeeaeee1672
    @aeeeaeee1672 Před 8 měsíci

    🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰

  • @FururUtit8r6-oi4oq
    @FururUtit8r6-oi4oq Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤ሰወነህእኩአቡ

  • @Amanueltafesse-xe9yq
    @Amanueltafesse-xe9yq Před 8 měsíci

    Ye konso jegina

  • @user-mu4xz1pn6u
    @user-mu4xz1pn6u Před 8 měsíci

    ዝና ብታ ሳይሆን የምሽከምበትንም ጉልበት ይባላል 🕶️🕶️

  • @habtamushimelismidea3709
    @habtamushimelismidea3709 Před 2 měsíci

    ግን ለዚህ ታላቅ መልእክት መነሳት ኣቃታችሁ ዳቦሽ ቆሎሽ ቢሆን ኢንትሮው ሳይጀምር ትነሱ ነበር 😭😭😂 ቁምነገር ያለው ዘዘዘፈፈ ሲሲሲ መጨረሻ ተነሳችሁ ቢያሳዝንም ተግባራችሁ የፍቅር መጀሪያ ያርጋችሁ ፍቅር ይሻላል

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 Před 8 měsíci

    አንዱንም አለያሁም አልሰመሁም የየሁት ነገር ቢኖር የጋዜጠኛዋን ዳሌ ነዉ የየሁን ምን ተመጡ

  • @yutube551
    @yutube551 Před 8 měsíci

    ሉላ እምሲሽ ይተያልኮ😅😅😅😅

  • @josijo-mn4bs
    @josijo-mn4bs Před 8 měsíci

    አይ ፡ ታሬ ፡

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 8 měsíci

    ታሪኩ፡ጎበዝ፡እንዳውም፡ዘፈኑ፡ቀርቶብህ፡ግብሪናህን፡አጠናክረህ፡ብትሰራ፡ይሻላል

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před 8 měsíci +2

    አብይ አህመድ ሰይጣን እያለ በህይወት እያለ ምን ሰላም ፍቅር የለም
    ግን እግዚአብሄር ቀን አለው ህዝቡ ሁሉ አንገቱ ቀና የሚልበት ቀን ይመጣል:: አንተ የእግዚአብሄር ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ::🎉❤

  • @fatumaebrahim-ke2wl
    @fatumaebrahim-ke2wl Před 8 měsíci +3

    ድሺታግና ታሪኩ እንወዳሀለን ይሄ አጭበርባሪ መንግስት ቅስምን ሰበረው አሁን ዞረው ባለስልጣኖች. ሊታረቁ አንተን ካለስራህ አንገትህን ያስደፎት ሁላ አሁን እነሱ ይፈሩ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 8 měsíci

    Hulum Yagne Genuine Hulum Zare Fake

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 Před 8 měsíci

    ታሪኩ አኛ ነን ትልቅ ቦታ የሰጠንህ 😄😄አንተ አስተሳሰብህ ልክ አንደዝንጀሮ ነው 😄አገር በተወጠረችበት ሰዓት አላቅሽም ያላት ቅዘናም ሰው ነው ፋሳም 😄😄😄

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 Před 7 měsíci

      ለአገሩ የተዋደቁ ጀግና መሆኑን አትርሳ መስሪያ መቶከስ መትችል ሁሉ አፍህ ቦንብ ይተፈል

  • @HenokAsh23
    @HenokAsh23 Před 8 měsíci +5

    የፍቅር ሰው ትለያለህ ማርያምን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 Před 8 měsíci +2

    መልካም ሰው ታሪኩ