Wendi Mak - Bewyiyit | በውይይት - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2018
  • Ethiopian Music : Wendi Mak (Wendesen Mekonen) | ወንዲ ማክ - Bewuyiyit | በውይይት - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 1,5K

  • @antenehmulusew9501
    @antenehmulusew9501 Před 6 lety +116

    "ይህ ነው ከአንድ የፈጠራ ባለሙያ የሚጠበቀው" ሁሌም ጥሩ ነገር ነው የምትሰራው

  • @selamethiopia6188
    @selamethiopia6188 Před 6 lety +72

    ወንዲየ ሁሌም ምትሰራቸው ነገሮች እኮ ያምራሉ💗💗 የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነክ👏 በዛ ላይ በአሁን ዘመን የባህልን ሙዚቃ እንዳንተ በሚያምር ድምፅ እና ኢትዩጵያዊነትን🇪🇹 በተላበሰ ክሊፕ ሚሰራ ወጣት እንዳተ 😜አለ የኔ ማር!! 😍😍እስኪ ወንድየን ያላችሁ እስኪ እንያቹ!👍😉

  • @yeneclass
    @yeneclass Před 6 lety +6

    ብዙዎች ልብ ያላሉህ ነገር ግን ሁሌም ለሀገር የምዘምር እግጅ ድንቅ ወጣት … እያንዳንዱ ስራዎችህን በጥንቃቄ አይቻቸዋለሁ … ደግሞ እጅግ ድንቅ ያልተለመደ ፊልም የሚመስል ታሪክ ያለዉ ያልተቆራረጠ ቪድዮ … ብዙ ብዕፍልህ ደስ ባለኝ … ግን ለቀባሪ ማርዳት ነዉ የሚሆነዉ ነገሩ …. በርታልን ……. ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @agertad17
    @agertad17 Před 6 lety +7

    ወንዲ ከዘመኑ ወጣቶች የወጣ ረጋ ያለ ሙዚቀኛ ነው፣ ፍቅርን፣ አንድነትን የሚሰብክ በግጥሞቹ ጠንካራ መልእክቶችን የሚያደርስ !!
    በውይይት ተመችቶኛል፣ የ1080 ትንቢትህን በአንድ አውቶቡስ ተጉዘን እውን እናደርገዋለን......!!

  • @samiwedigere3497
    @samiwedigere3497 Před 6 lety +198

    ኤርትራዊ ኝ ኢትዮ ኤርት ፍቅራች ይብዛ ወንድሞቸ
    ፈጣሪ ሰልም ይስጣችን
    ደምሮ ደማምሮ

  • @henze6298
    @henze6298 Před 6 lety +49

    I almost cried so emotional and lots of meaning!

  • @user-pm2ny8pk1g
    @user-pm2ny8pk1g Před 6 lety +7

    ኡፍ ኢትዮጵያዊ መሆን እኮ መታደል ነው ደስታውንም ሀዘኑንም በጋራ ሲሆን በጣም ያምርብናል
    ምርጥ ዘፈን ነው ወንዴ ማክ የኛ እንዎድሀለን

  • @ExactEthio
    @ExactEthio Před 6 lety +14

    Wendie mak, always delivers the best messages in all your music!!

  • @abusha2002
    @abusha2002 Před 6 lety +16

    ሁለት የምወዳቸው ሰዎች የሰሩበት ምርጥ ክሊፕ ፣ምርጥ ዘፈን ውይ ወንዲዬ ስወድክ እኮ ግን አንዴ አልበም ብሰራ ይሻላል ዝም ብለህ ነጠላ ዘፈን አትልቀቅ በተረፈ ግን በርታልኝ 😍😍😍

  • @SyeEntertainment
    @SyeEntertainment Před 6 lety +596

    Ethio-Eri one Love: ዘመኑም የ ኣብይ ዘመን ነው፣
    ዘመኑም የመደመር ና ይቀርታ ዘመን ነው፣
    የኢትዮ-ኤርትራ ሰላም በዉይይት ነው የተፈታው
    ሰላም ለኢትዮ-ኤርትራ Like ግጪኝ

    • @ttlove-nk4dl
      @ttlove-nk4dl Před 6 lety +2

      Ethio-Eri Tube , በጣም ደስ የሚል ኮመንት ነው የምትጽፈው ዋው Respekt

    • @SyeEntertainment
      @SyeEntertainment Před 6 lety +2

      Mahlet Tesfay: በጣም እናመሰግናለን♥

    • @user-bv1gq1xe9v
      @user-bv1gq1xe9v Před 6 lety +2

      Ethio-Eri Tube ለላይክ ነው

    • @october2612
      @october2612 Před 6 lety +1

      Ethio-Eri Tube የወጣው ህግ እውነት ነው

    • @SyeEntertainment
      @SyeEntertainment Před 6 lety +1

      ያለ ምንም ምርጫ መደመር ብቻ: Prank ተደርገናል☺

  • @loveethiopia7785
    @loveethiopia7785 Před 6 lety +8

    😍😍😍😍😍I love him!!! The actors and the director did an amazing job. Wendi never disappoints me

  • @eyuyeetetelij4687
    @eyuyeetetelij4687 Před 6 lety +2

    ፩ኢትዮጵያ የማናት
    ፪አባ ዳማ
    ፫በውይይት
    3ቱ ወጣ ያሉ አሪፍ አፍ ጊዜላይ የወጡ ምእርጥ ስራዎች ወንዲዬ በርታልን
    One love ethio♥ eritra

  • @sertseteshome6464
    @sertseteshome6464 Před 6 lety +4

    ወንድዬ ሁሌም ስራዎችህ መልክት አዘል እና ማራኪዎች እኮ ናቸው ምርጥ የሆንክ ልጅ😍😍😍

  • @abdironaldo2271
    @abdironaldo2271 Před 6 lety +6

    በውይይቱ ይቅና መንገዳችን ለመወያየት አእምሮን ሰፋ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን ከዛ ሁሉም ቀጥ ያለ መንገድ እንይዛለን አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @dagmawiasfaw6023
    @dagmawiasfaw6023 Před 6 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ሰላም የሚሰጥ ዘፈን ነው
    ከልብ የሆነ ፍቅር እና ክብር ለሁለታቹም ለወንዲ ማክ እና ሄኖኬ

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 5 lety +6

    You are sooooooooo talented and your lyrics are so deep I feel Avery Words, Thank you for sharing your Talents with us, much LOVE and RESPECT💚💛❤👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @natulefish7923
    @natulefish7923 Před 6 lety +459

    ወንዲ ማክ ሚወደው ላይክ

    • @malatekonjo6415
      @malatekonjo6415 Před 6 lety +7

      እረረ ግጥምምምም አርጌ ነዉ የምወደዉ ምን ላይክ ብቻ ኮመንትም እሰጠዋለዉ

    • @biniyambcc
      @biniyambcc Před 6 lety +1

      Natule Fish dis like

    • @iloveyouethiopias3495
      @iloveyouethiopias3495 Před 6 lety +1

      🖎 era beziych alem endaniy mewdow ❤menoream aymeslegim
      muskechow 🎧 sesima ayena ba enmba😭 now mikedmag

    • @kidisttegene3041
      @kidisttegene3041 Před 6 lety +2

      Natule Fish እስቲ የሀገሬ ልጆች CZcams ከፍቻለው famous አድርጉኝ, please please ደሞ ወረታ ከፉይ ነኝ Subscribe ላደረገ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሀገራችንንም እግዚአብሔርይባርክልን ጨምሮ ጨማምሮ

    • @haidarmobile1545
      @haidarmobile1545 Před 6 lety +1

      Zeus Olmpia ሂድ ባክ ብጣሻም ኮታም አንተ ነህ ይልቅ ወንድ ወንድ ማትሸተው።

  • @mohanizdemontiz6531
    @mohanizdemontiz6531 Před 3 lety +29

    I am Somalian boy am from England I love my people Ethiopians I say one love 🥰🇸🇴🇪🇹

  • @amanuelamu8994
    @amanuelamu8994 Před 6 lety +2

    አረ ምን ላድርግ ዘፈኖችክ ሁሉ እንደሰማዋቸው ነው ውስጤ ሚገቡት ይመችክ ወንዲዬ ❤️❤️

  • @yaredteshome5198
    @yaredteshome5198 Před 6 lety +1

    ምርጥ መዚቃ i love it! መግቢያ ላይ ያለው ሙዚቃ የነበረ ስለሚመስል ሰው የቆየ እየመሠለው እስከመጨረሻው እንዳያየው ያረገው ይመሥለኛል።

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 Před 6 lety +5

    The only thing i can do crying. 😢 Thank you little man.

  • @yemanetesfagiorgis1677
    @yemanetesfagiorgis1677 Před 6 lety +12

    I love Ethiopian music and Ethiopia. Yemane an Eritrean from Canada.

  • @oringoring5991
    @oringoring5991 Před 6 lety

    ወንዲ ሁሉም ስራወችህ ምርጥ ናቸው አንድነትን ፍቅርን ይሰብካሉ ሰላምህን ያብዛው ቀጥልበት ከጎንህ ነህ❤❤❤

  • @SaicoTec
    @SaicoTec Před 6 lety +48

    I found myself in the song... Amazing.. I hope if I understand the words of the song.. Sudan❤️.. Ethiopia❤️.. Eritrea❤️.. Somalia❤️.. one nation💞..

  • @dessalegnbayeh2144
    @dessalegnbayeh2144 Před 6 lety +5

    Really,really I liked so much
    Wonderful song ever

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 6 lety +54

    ውይይይ ወንዴ ይሄ ነጠላ አይበቃም ወይ እስኪ ጋቢውን ጣል አርግልን ሄንዬን አየሁት ልበል❤️ የኔ ውዶች በጣም ያምራል ወንዴ ያንተ ዘፈን እንከን አይወጣለትም 💚💛❤️

    • @october2612
      @october2612 Před 6 lety +1

      Hanna Gatchowe Harar ዛሬ ላይክ አይጠየቅም😃😃😃

    • @haniharar735
      @haniharar735 Před 6 lety

      ያለ ምንም ምርጫ መደመር ብቻ Mara ቡጢውን አልቻልኩትም 😝😍😍

    • @october2612
      @october2612 Před 6 lety +2

      Hanna Gatchowe Harar እኔ ገጭቼሻለው 👍👍👍

    • @haniharar735
      @haniharar735 Před 6 lety

      ያለ ምንም ምርጫ መደመር ብቻ ❤️

    • @ETHIOTUBErophnan
      @ETHIOTUBErophnan Před 6 lety

      Hanna Gatchowe Harar የኔዋ ውዴ ናፍቆቴ😘😘😘

  • @bereketgedlu3727
    @bereketgedlu3727 Před 6 lety +2

    Antenh, you never seize to amaze man, you make a movie out of every music video you direct

  • @zelalemtezita7341
    @zelalemtezita7341 Před 6 lety

    ወንድማክ ለኔአንደኛ አንተ ነህ አንተን ከማንም ጋ አላወዳድርህም በተለይ በህይወቴ ምንም ሳልሰለች ለአንድ አመት በቀን ሁለት ጊዜ እና ከዛ በላይ ያዳመጥኩት አባዳማ የሚለው ኦሮሞኛና አማርኛው ዘፈንህ ነው ከምንም በላይ የሚገርመኝ ከዘፈኑ ቃላቶች ጋ ክሊፑ የሚያስተላልፈው መልእክት ያስለቅሰኝ ነበር አሁንም አንደኛየ ነህ ወንድ በርታ።

  • @Joberaw
    @Joberaw Před 6 lety +29

    ግሩም ግጥምና ዜማ በዛ ላይ ሄኒ ምርጥ አድርጎ ተውኔቱን በብቃት ተጫውቶታል

  • @adamaboiro3986
    @adamaboiro3986 Před 5 lety +3

    Am a senegalese man but i like a Ethiopian music , your music is very good 😍😍😍

  • @rakiethiopia3558
    @rakiethiopia3558 Před 6 lety

    ወንዲ አሪፍ ሙዚቃ ምርጥ ክሊፕ እንዲሁም ደረጃውን እና ጊዜውን የጠበቀ ስራ ነው በርታ በፍቅር ተደምረናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @BeronTesfaye
    @BeronTesfaye Před 6 lety +2

    Meret getim, meret clip , no words this song is just amazing 😍😍

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 Před 6 lety +123

    "በውይይት"
    2ትርጉም ነው ያለው አንድም በውይይት ታክሲ ያሠብንበት እንሂድ
    2ትም በመነጋገር ችግራችንን እንፍታ😍
    አሪፍ ስራ ነው

  • @XxxxXx-pp4oy
    @XxxxXx-pp4oy Před 6 lety +27

    በዚክ ሰአት ተራራው ጫፍላይያለው አብይ ብቻነው በውይይት የሚያምን ግን ዘፈኑ አንደኛ ነው ፩

  • @user-sm2mr8et4i
    @user-sm2mr8et4i Před 6 lety +1

    ዋውው ደስ የሚል ሀገርኛ ሙዚቃ ። ማንነታችንን ይገልፃል ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @geretolihawunbalatoli2214
    @geretolihawunbalatoli2214 Před 6 lety +64

    I try to learn amharic but still not.i really love ze language and ethiopian peopel. I wish long lasted peace among eritrean ane ethiopian peopel.😍😍😍From Asmara

    • @warlockthankless5323
      @warlockthankless5323 Před 6 lety +4

      Geretoli Hawu N Balatoli I love you guys my brothers and sisters! We share the same blood

    • @sifansifan4338
      @sifansifan4338 Před 5 lety

      Mert music New😎😍😍😍😘💙💚💛💜💔👍👍👍

    • @abenezerbiruk1109
      @abenezerbiruk1109 Před 5 lety +1

      It is easy u can practice it by having conversation with people god help you

    • @TradeMasterassiddiq6792
      @TradeMasterassiddiq6792 Před 5 lety

      we got a Lot in common I don't think amharics is strange for Eritreans

    • @sifansifan4338
      @sifansifan4338 Před 5 lety

      @@TradeMasterassiddiq6792 eshi amesgnalew❤💋🇪🇹🇱🇧

  • @lalumieredivine9266
    @lalumieredivine9266 Před 6 lety +4

    From Senegal, always love you Ethiopia

  • @bekiy2169
    @bekiy2169 Před 6 lety +5

    This is 🔥song.... one love 🌍🇪🇷🇪🇹💚💛❤

  • @rahel3090
    @rahel3090 Před 5 lety

    Wendyeyeeee mert berk ye Ethiopia lej.
    Ekkkkkfffffff
    Weddddeddd
    Saaaammmm
    Happy New year!

  • @stitchpress6602
    @stitchpress6602 Před 5 lety +4

    High quality video..
    Love from +254 Kenya..though i don't understand the language!!!

  • @october2612
    @october2612 Před 6 lety +14

    ወንዲ ለምን ግን የኪዲ የኤፍሬም ታምሩን ምክር አትሰማም😉😉😉ዘፈኑ ግን አንደኛ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @robelbezabhe5251
    @robelbezabhe5251 Před 6 lety +10

    This dude is smart as hell 🙌🙌 Keep up the good work brother!

  • @aberaberhanu297
    @aberaberhanu297 Před 5 lety +4

    Fantastic! I physically know all the areas on clip.Great work!!! Yalem Yargew Yalem!!

  • @gosalema9458
    @gosalema9458 Před 6 lety

    just no word,,i like your all songs,,,,, and this is very different way of singing

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 Před 6 lety +10

    ጥሩ ወቅታዊ ዘፈን ነዉ ወንዲ በርታ
    በዉይይት 💚💛❤🇪🇹➕

  • @halamansour3804
    @halamansour3804 Před 6 lety +4

    ዋውውውው አረ ውየኔ ወንድ ማክን የሜውደው ብቻ እንደኔ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ። ውይ ስውዳህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @haftomhagos7501
    @haftomhagos7501 Před 6 lety +1

    No Comment! Wende Mak it is really interesting and meaning full song! Love it

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Před 6 lety +2

    ወንድዬ የኔ ምርጥ የኢትዮጵያችን ጠበቃ እንደ አንተ አይነቱን እናት ትውለድ ስወድህ የኔ እንበሳ

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 Před 5 lety

      yared ena yared ልጅ እኮ ዘፋኝ አዝማሪ ነዉ ምነው የጦር ጄኔራል አይደለም kkkkkkkk የዘፋኝ ጄግና አለ?

  • @daytodaydaytoday5625
    @daytodaydaytoday5625 Před 6 lety +10

    በውይይት እንውጣ አቀበት ጥሩ ስራ ነው
    ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @sarahsarsarah4091
    @sarahsarsarah4091 Před 6 lety +4

    betam #arif new👌👌👈#FIKIR yashenifal ahunim kezi yebelat #EGZIABHER fikirun ena selamun hulu yabzalish ethio hager💚💛❤

  • @addis2653
    @addis2653 Před 6 lety

    ወዲ ምርጥ ስራ like all ways great messages behind you’re music completions God bless you bro .

  • @hanayadete3094
    @hanayadete3094 Před 6 lety

    Wow Wendi merx sera new enamesegenalen enkuan lemedemer abeqan i love ethio &Eritrea I wish piece &love for all 💚💛❤

  • @elizabethkidanamariam3502
    @elizabethkidanamariam3502 Před 6 lety +14

    Wendi mak ena m/minister abiy ahmed yemiwed like & comment 🤗

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 Před 6 lety +3

    በጣም አሪፍ ስሩ ስለአንድነት የሚሰብክ ወንዴ ጎበዝ የባለፈውም ደስ ይልነበር መልክት ያለው ይሁን እንደዝህ በተለይ ለሚያባሉን ትምህርት የሚሆን

  • @emebetdagne6783
    @emebetdagne6783 Před 6 lety

    ወንዴ የሰራህው ስራ በጣም አሪፍ ነው ከማዝናናቱም በላይ አስተማሪ ነው አንድ ኢትዮጵያ ብሄር የሌለበት የዘር ቆጠራ የሌለበት አንድ ኢትዮጵያ

  • @user-iq7rb9wy7e
    @user-iq7rb9wy7e Před 6 lety

    ኢትዬጲያዬ የፍቅር የሰላም የመደመር ዘመን ይሁንልሽ ''' አብዬ የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 🇪🇹💓🇪🇹💓

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 Před 6 lety +40

    የስ ማንም አልቀደመኝም አንደኛነኝ በነገራችን ላይ ዜማው የአብረሀም አፈወርቂን ዘፈን ይመስላል መለይ መለይ የሚለውን ለማንኛውም አሪፍ ነው በርታ ወንዲ በውይይት እንውጣ አቀበት

    • @asmeromberhane4052
      @asmeromberhane4052 Před 6 lety +1

      selam selam 😂😂😂😂 yeah enem gna endasmhu new yagbgne

    • @Koki1993
      @Koki1993 Před 6 lety

      No it doesn't.

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 Před 6 lety

      Asmerom Berhane በጣም ይመስላል

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 Před 6 lety +1

      Etsube Yitbarek ስሚው እስኪ በደንብ

    • @Koki1993
      @Koki1993 Před 6 lety

      selam selam yea u right sorry. At first just a little bit but it changes to a new music.

  • @yeabkaldereje7798
    @yeabkaldereje7798 Před 6 lety +9

    i'm loving it. one love, one Ethiopia!!

  • @andualemdagnachew3123
    @andualemdagnachew3123 Před 6 lety +1

    wow u nailed it
    we are waiting your album

  • @hederohamza7191
    @hederohamza7191 Před 6 lety +1

    ጥሩ መልዕክት ያለው ይመስላል
    አንድነትን የሚጠራ ዘፈን ነው
    በርቱልን

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 6 lety +3

    I am in love this music ትርጉም አለው

  • @watisliefdeikweethetnietam4458

    wawwww wendi mak
    gitim 100%
    zema 100%
    dimxi 99%
    cilp 100%
    betam des yelal ayizosh berta
    henokey mukur gele ayinet
    በውይይት በውይይት አንውጥ ኣከበት

  • @ediwenwondimu2311
    @ediwenwondimu2311 Před 6 lety

    Wondiye I always lov ur work. Good jo, bertalgn. Respect

  • @helinaanreasson1194
    @helinaanreasson1194 Před 5 lety

    Wendi maki 😍😍😍😍Nice Ye Feker music!!!! ENEWADED EKO NEW MELEW! !!!💚💛❤

  • @ethioclimax7324
    @ethioclimax7324 Před 6 lety +7

    ውይ ይሄ ልጅ ቅኔው ልዩ ነው እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @nahijea4559
    @nahijea4559 Před 6 lety +3

    Ok why I ended up with teary eyes at the end of this music video ? This is dope !!! Oh ok btw I wasn't crying it was the onion effect lol

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 6 lety

    ወንጀዲይ ስራዎችህ ሁሌም ምርጥ ናቸው ስራዎችህ ዶክመንተሪ ነው ሚመስሉት ይሄ ሙዝቃህ ደሞ የአያቶቼ ታሪክ ነው ውድድድ ወንዲዮ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል 😌ብዙ አስተማሪነት ያለው ነው 😘ወንድዬ በፍቅር ነው እምወድህ 💘💘❤❤❤

  • @ajaibaaajaibaa6606
    @ajaibaaajaibaa6606 Před 6 lety +278

    መደመራቹን በላይክ አረጋግጡልኝ በአብይ ይሁንባቹ

    • @asyafaji3098
      @asyafaji3098 Před 6 lety +2

      ajaibaa ajaibaa inekebaber ingan bilo zik bil chirash adame sila and ye seferish lij mitaweru aregachut ikko abiye abiye
      T. M dr abiye new simu

    • @selamawitmamo2957
      @selamawitmamo2957 Před 6 lety +1

      ajaibaa ajaibaa you you you you you you

    • @ajaibaaajaibaa6606
      @ajaibaaajaibaa6606 Před 6 lety

      ገና አንሶላ አጥፊ አብያችን ማለቴ አይቀርም በፎቃው ልሞት ነው

    • @hawauae2299
      @hawauae2299 Před 5 lety

      ክክክክ

  • @mohavicjr9276
    @mohavicjr9276 Před 6 lety +3

    I Love Ethiopian people from Somalia💝🍻

  • @abdulmalkfahdluca1518
    @abdulmalkfahdluca1518 Před 6 lety

    😢😢😢😢😢ቃል የለኝም ወንዲ አስለቀስወኝ በቃ! እማማ ኢትዮጵያ አንድነቷ ይመለስልን

  • @Alexman123.
    @Alexman123. Před 4 měsíci

    😢😢😢😢peace and love for my Ethiopian brothers.#may God protect all Ethiopians.#Unity is power.አንድ እንሁን ሁላችንም፡፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢wende yimechh❤

  • @samiman8420
    @samiman8420 Před 6 lety +6

    የ ወንድማክ ዘፈን እየሰማ ኣስመራ ምግባት ሚፍልግ ላይክ ይግጨኝ ሺ ሳማንያ ጠብቅኝ ከ ኣዲስ ኣበባ እስከ ኣስመራ 1080 ኬሊመትር ነው

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 Před 6 lety +77

    wow♥♥😍👈የኔ ማኛ አሪፍ ስራ ነው ወንዲ!!!

  • @abaynehlegesse106
    @abaynehlegesse106 Před 6 lety

    Love it, sound a lot smart music!

  • @lidubelay2050
    @lidubelay2050 Před 6 lety

    Wendey bethame Arif new beratalen!! Be 1 gitem hulet hasab !!😍😍😘😘

  • @haregnahome5046
    @haregnahome5046 Před 6 lety +4

    A 😍 የኔ ፍቅር ስማልኝ ወንድዬን የምትወዱት ደሞ ላይክ አርጉልኝ💖

  • @minuteminute4970
    @minuteminute4970 Před 6 lety +9

    ኤኒማር ስወደዉ ኤኖክንያላቸ ላይኮን ግጩት አብይን ይዞ ወደፍቅር ጉዞ 💔💝💞💔💚💛💜😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mahamedhussenkeder8554

    ከልብ የሚደነቅ ሙዚቃ ነው ውይይት ማለት ምሁር መሀይም ሳይል በእኩል የሚመዝን የህይወት ሚዛን ነው በመወያየት የማይፈታው የአጋንንት መንፈስ ብቻ ነው ሰው ሆነህ ብትወያይ ብዙ ነገር መስራት ትችላለህ ሀሉም የአዳም ዘር ነው ዘር ደሞ ለገበሬ ነው

  • @hailefikru663
    @hailefikru663 Před 6 lety

    wedi ur number one ......on ur music for our unity go ahead ,thank u.

  • @jonshewitey6298
    @jonshewitey6298 Před 6 lety +4

    Wawwwww betam konjo love you eri and etio

  • @user-xg5nv1og1e
    @user-xg5nv1og1e Před 6 lety +3

    wawu mireti seranewu ye saminet mecheferiya agingewu yimechachu 💗💕💕👍👍👍🎵🎶🎤

  • @belaynesehkegneabatebelayn4407

    wow Wow Betam Ymeral W M Konj Now ገጥሙ ጥሩ ነወ thenk Jesues Amen Amen Amen ትባረክ በወይይት ይሆናል መደመረ ጥሩ ነወ

  • @solomon806
    @solomon806 Před 6 lety

    ወንዴ ማክ እውነት የሚገርም እይታ ከሚገርም ስራ ጋር በጣም በጣም ሀገር ውስጥ ያለውን ችግርና ንትርክ በውይይት መፈታት እንደሚቻልና ወደ ሰላም ማሻገር እንደተቻለ አሳይተከናል በዛ ላይ ዶ/ር አብይን የመሠለ በሳል መሪ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን በቃ ቀረፃው ቃል አጠቃቀምህ የትወናው ባለሙያዎቹ የሚያሳዩት አክት ሁሉም በጣም መሣጭ ነው በረታ በርታል ሌላው ደሞ ኢትዮጵያንም ከዚህ በላይ ያፋቅረን ፍቅር ይስጠን አንተ ግን በርታ i appreciate you bro

  • @meharibrothershenokmeharik3073

    Wendem wendee nw henim asamerotal desss yilal malochi big like 👍👍👌😍😍😍

  • @kal8342
    @kal8342 Před 6 lety +3

    ዉይ ወንድየ ስወድክ ምርጥ ግጥም እና ዜማ ጋ ከምርጥ ክሊፕ ጋ ነዉ ያቀርብክልን ግን #ለአብያችን የዘፈንክ መስሎኝ ባፌ እስክደፍ ድርስ እየሮጥኩ ነበር የገበዉ ምፅ #ሄኖክየ ቆንጅ በሙዚቀዉ ዱቅ አልክ አ ይመችክ♥♥♥

  • @asnakechslomon728
    @asnakechslomon728 Před 6 lety

    ማራኪ ሁሉ ነገርህ ምርጥ ስራ ነው በርታ በተለይ ኦሮሚያ ውብ ሀገር ናት ውድድ💗💗💖💖💖💖💖💖💖💗

  • @abfi2515
    @abfi2515 Před 6 lety

    This is the best song I've ever heard !!!!!!

  • @ethiopiatomorrow3448
    @ethiopiatomorrow3448 Před 6 lety +6

    MAY GOD SHOWERS PEACE,UNITY AND HARMONY ON US!!

  • @idorm.7971
    @idorm.7971 Před 6 lety +4

    It sounds like Abraham Afwerki’s song in the beginning. It is giving me goosebumps 😭😭😭

  • @badeysaatube1036
    @badeysaatube1036 Před 6 lety

    Wat a beautiful music I don't no wendi mekonen music before but this music is make me number follower of wendi

  • @semagnsisay2708
    @semagnsisay2708 Před 5 lety +1

    የኔ ማኛ ወዴ ምርጥ የማይጠገቡ ናቸው ዘፈኖችክ ዋዉዉዉዉዉ

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 6 lety +7

    Weyne Des sil!!!!! I love it!!!! 😂😂😂😂😂Wendi never disappoints me😘😘😘😘

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 6 lety +10

    Wow des sillll berta wende mak

    • @kadiztbelle3860
      @kadiztbelle3860 Před 6 lety

      Wawi..mozeqawchki...tezetayni...yamxobnali...ate..qojiye
      .leji...sewdki...edmeki..yerzmi..wesxe..neki

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 Před 6 lety

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ወንዲዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ጀግና ዉነት እደዉ ምን ብዬ በምን ቃላት እደምገልፅልክ ቃላት አጠረኝ ጀግና እኮ ነክ ሁሉንም ዘፈኖችክን እወድልካለዉ ግን እዬ ስራክ ደሞ በጣም የሚገርም ነዉ ብሰማዉ ብሰማዉ ልጠግበዉ አልቻልኩም ኑርልኝ ሺ አመት ክፉ አይንካክ

  • @rodilovearon9917
    @rodilovearon9917 Před 6 lety

    Wendi Mak gobez 👌🎤
    Fetari🙏🏻 edme ena tina yesteh

  • @eritreaonlyforeritreansazm1669

    Wendmak god bless u from Eritrea 🇪🇷❤️❤️❤️

  • @selmsolomon9995
    @selmsolomon9995 Před 6 lety +4

    Wadiyeee huulme andgne😍😍😍

  • @user-sz6kw5tc4x
    @user-sz6kw5tc4x Před 6 lety +2

    በጣም ያምራል " ወደ አንድ ኢትዮጲያ" በርታልን!

  • @betselottadesse3990
    @betselottadesse3990 Před 6 lety

    ሁለት ትርጉም አለው ኢትዮጵያዊነት በመግባባት ትዳር እና በመንግስታችን ያለው ነገር ጅምሩ ሁሉ ዲሞክራሲያዊ በውይይት ዘመን ላይ ነው ያለነው ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፈናል እሱንም ያካትታል ለማንኛውም አሪፍ ሙዚቃ ነው