Wendi Mak - Geday | ገዳይ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Wendi Mak | ወንዲ ማክ - Geday | ገዳይ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
    Subscribe: goo.gl/vdthqb
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Google+ : plus.google.co...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #WendiMak
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Hope Entertainment

Komentáře • 1,6K

  • @minabstudio
    @minabstudio Před 3 lety +330

    የ ድምፅ ቃናህ የተለየ ነው💚💛❤️ ግጥም እና ዜማ እራሳቸው ከሚሰሩ ዘፋኞች ውስጥ ስለሆንክ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው ወንዲ

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety +1

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🤔🤔🤔

    • @mohammedandualem3281
      @mohammedandualem3281 Před 3 lety +1

      ያንቺ ድምፅ ደግሞ አንደኛ ነው ውድድድ ጥግ ድረስ

    • @Eyu133
      @Eyu133 Před 3 lety +3

      ያአንችም ድምፅ የተለየ ነው ዘቢባዬ የእኔ አንደኛ👌💞

    • @eyutie4167
      @eyutie4167 Před 3 lety +1

      Ewt now zebebe anchi yarasn getm ena zema lemsrat yabkash

    • @TrendTalk156
      @TrendTalk156 Před 3 lety +1

      @@Eyu133 ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው 😍አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
      💚💚💚 ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!

  • @faustinetesha7142
    @faustinetesha7142 Před 3 lety +68

    From Tanzania🇹🇿 ..am so impressed with wendy's singing ...he is amazing ...keep it up ..much respect to you

  • @yingesumekonen1320
    @yingesumekonen1320 Před 3 lety +39

    የኖህ መርከብ ላይ ሰፋሪ
    ለናሙና ለአይነት ቀሪ
    ምርጥ አገላለፅ 😍♥️

  • @kahoumar7631
    @kahoumar7631 Před 3 lety +20

    I'm from Mauritania but I love Ethiopian music so much I'm fullani

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 Před 3 lety +72

    ገዳይ ውስጥሽ እደት ይታይ ዋው ያበደ ነው 👍👌
    እስኪ ሙስሊም በዱአ ክርስቲያን በፀሎት አስቡኝ አባቴ ታሞብኛል በስደት ላይ ሁኖ የቤተሰብ ክፉ መስማት ያማል 😭😭

    • @zizuyabaselua7033
      @zizuyabaselua7033 Před 3 lety +1

      Allah yashireleshi hubiwa

    • @zalemmesarat592
      @zalemmesarat592 Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ምህረት ያሰጣቸው

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety +2

      እግዛብሔር ምህረቱን ይስጣቸው

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

    • @user-rf4cs4if7s
      @user-rf4cs4if7s Před 3 lety +1

      አላህ ጤናቼውን ይመልስላቼው አይዞሽ ቆንጆ 😘

  • @bonigakeffaethiopiahager3770

    ከእራቁት እና ከመቀመጭያ ማዎዛወዝ😀 የፀዳ ክልፕ 😱wow naw እረጋ ያለው ግጥሙ የምመስጥ በጣም ምርጥ ስራነው ውንድ💪💪

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @kidsmusical1
    @kidsmusical1 Před 3 lety +45

    ስንቶቻችን ነን ወንዲ ማክ ለብዙወች ግጥም እና ዜማ እንደሰራ የምናውቅ፡፡ ቆንጆ ስራ ነው ወንዲ / ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🤔❤❤🤔

    • @huleinfo8409
      @huleinfo8409 Před 3 lety

      czcams.com/video/MvKwPw_6t4M/video.html

    • @joodalshehri2378
      @joodalshehri2378 Před 2 lety

      Mandela
      Iloveyou❤️‍🩹🥰🇪🇹

  • @rehanarichosox4584
    @rehanarichosox4584 Před 3 lety +49

    ወንዲዬ ድምፅህ ገዳይ
    አንተ ገዳይ
    ዘፈኖችህ ገዳይ
    ስወድህ እንደኔ የምትወዱት 👍

    • @yutinasstiktok2120
      @yutinasstiktok2120 Před 3 lety

      💟💟💚🙏

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media Před 3 lety +1

      selam ye hagare lijoch nati ibalalaw sila tecnology iseralaw yemitifaligu channelen check adirigulign
      ba pic

  • @RobiRobi-by7yr
    @RobiRobi-by7yr Před 3 lety +99

    የኔ ምርጥ ኣድናቂህ ነይ በዚህ የሚኣምር ድምጽህ ብትዘምርለት እንዴት ስያምር ነበር from 🇪🇷❤🇪🇹🙏

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety +2

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇷

    • @MaMa-ue2rw
      @MaMa-ue2rw Před 3 lety

      ዋው 😘መርጥ ሥራ ነው

    • @yotor2abissiniya127
      @yotor2abissiniya127 Před 3 lety

      beteseb hognalehu , enenm demregn bro

    • @jamackafi9291
      @jamackafi9291 Před 3 lety +2

      I am from somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤🤺

  • @tiisetsolegotlo9222
    @tiisetsolegotlo9222 Před 3 lety +64

    I'm from South Africa and don't understand the lyrics but I'm loving Ethiopian music❤️❤️🇿🇦🇿🇦

  • @melketsadikzelalem4701
    @melketsadikzelalem4701 Před rokem +7

    i am totally in love with your all songs. love from united states of america,.

  • @shimelesabera-4763
    @shimelesabera-4763 Před 3 lety +101

    እንዲህ ዝግ ያሉ ዘፈኖች ያዝናኑኛል በዚህም ትውልድ መለመዱ ጥሩ ነው

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety +2

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

    • @merongetachew8808
      @merongetachew8808 Před 3 lety

      shema adinakihalehu

    • @shimelesabera-4763
      @shimelesabera-4763 Před 3 lety

      @@merongetachew8808 አመሰግናለሁ

    • @februarycell4329
      @februarycell4329 Před 3 lety +1

      አድናቂህነኚ ከልክበላይ በተለይትንቢትላይትወናክ😢👌👍

    • @shimelesabera-4763
      @shimelesabera-4763 Před 3 lety +1

      @@februarycell4329 አመሰግናለው

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před 3 lety +75

    ወንዲን. የምትወዱ 👍. ምንም. ቢዘፍን. ደስ ይለኛል ለኔ. ምርጥ. ነው. እደኔ. የተመቸው 👍💚💛❤

    • @bossboy7814
      @bossboy7814 Před 3 lety

      Eko ngrlg Like Like argu

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

    • @fikert2915
      @fikert2915 Před 3 lety

      በልው

  • @jaceylkeena6668
    @jaceylkeena6668 Před 3 lety +10

    Love Ethiopia 🇪🇹 music from somalia 🇸🇴

  • @saymonfx8361
    @saymonfx8361 Před 3 lety +29

    I’m Eritrean 🇪🇷 but I love my Ethiopian 🇪🇹 brothers and sisters ( Habesh PPL ONE LOVE FOREVER🇪🇷🇪🇹❤️☝🏽

  • @melattesfaye8786
    @melattesfaye8786 Před 3 lety +61

    ወንዲ አልበም እንዲያወጣ ነው ምንፈልገው የሚል በLIKE የቀላቀለኝ

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment Před 3 lety +156

    ወንዲ ማክ ድምፁ የሆነ ደስ ሚል ዉበት አለዉ። ምትስማሙ ብቻ ላይክ!
    ለዚህ ሙዚቃ ነገ ሪያክት ይደረጋል ቤቴን ጎብኙ

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AfomiaYne
      @AfomiaYne Před 3 lety +2

      Ewent wedi Mak edeny yemwedew yale ayemselgeim bxam nwe yemwedeh eski like gechugei ena ds yeblgei 🥰

    • @TrendTalk156
      @TrendTalk156 Před 3 lety +1

      @@AfomiaYne
      ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው 😍አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
      💚💚💚 ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!

    • @AfomiaYne
      @AfomiaYne Před 3 lety

      @@TrendTalk156 🤗

    • @er7962
      @er7962 Před 3 lety

      Wendi mak yefikire sew

  • @ms4046
    @ms4046 Před 3 lety +15

    I love Ethiopia music and I'm from Togo

  • @metatube270
    @metatube270 Před 3 lety +1

    ዛሬ ብቻ ለ11 ጊዜ እየሰማሁት ነው!!!!! እንዴት አባቱ ደስ ይላል!!!!!

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html wow

  • @user-sm7po4ij5j
    @user-sm7po4ij5j Před 3 lety +9

    I'm from Sudan i love you people of Ethiopia and the song of Ethiopia 😍💜💜💜💞💞💞💜💜

  • @frfrk9385
    @frfrk9385 Před 3 lety +8

    ወንዴ እንካን በሰላም መጣህ የታላቹ የ ወንድ ማክ ኣድናቂዎች🤔

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @selamethiopia6188
    @selamethiopia6188 Před 3 lety +5

    OMG betam stebek neber❤️❤️❤️ወንዲየን ምትወዱ እና የተረጋጋ ድምፁን ምትወዱ እንደ እኔ❤️🙌🏽❤️❤️

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html wow

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 Před 3 lety +2

    1 ጴጥሮስ 4 (1 Peter)
    3፤ የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።

  • @debekadesise593
    @debekadesise593 Před 3 lety +4

    በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የእውነት ክሊፑ ከምንም ነገር የፀዳ ከወገብ በላይ,ቀረፃ ዋው ድምፅህ ለጀሮ የሚጣፍጥ ቃና አለው በርታልን ጀግናየ❤

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 Před 3 lety

      ይህን የምታነቡ በስደት ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ czcams.com/video/Dagl-9I97KM/video.html

  • @user-ll2wk8wl6l
    @user-ll2wk8wl6l Před 3 lety +5

    ወንዲ ማክ እኮ ምንም የሚወጣለት ነገር የለም መልክ፣ርጋታ / ፀባይ ፣ድምፅ ሁሉንም ሰቶታል

  • @najkavlado5698
    @najkavlado5698 Před 3 lety +23

    Ethiopian Music makes you go back to thousand years back sounds so ancient and beautifull

  • @abdirizakrays2618
    @abdirizakrays2618 Před 3 lety +8

    I am From somalia,🇸🇴🇸🇴 Ethiopia music I like ♥️♥️♥️🇸🇴

    • @jamackafi9291
      @jamackafi9291 Před 3 lety +1

      I am from somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤❤🤺

  • @lastella1994
    @lastella1994 Před 3 lety +14

    Beautiful music video I enjoy Ethiopian music it's so decent and I'm from Ghana 🇬🇭

  • @ebs3463
    @ebs3463 Před 3 lety +516

    በመሸሻ ሞት በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወንደየ
    ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
    ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ፈጣሪ ያድለን በዮቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety +6

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 Před 3 lety +1

      @@Yoni62 እንደማመር

    • @habeshatiktokk
      @habeshatiktokk Před 3 lety

      እዚ comment ላይ video መልቀቅ ቢቻል ለቅቄ እውነቴን እንደሆነ ታምኑ ነበር
      በኔ ቻናል ገራሚ ገራሚ የTikTok ቪድዮዎች ይለቀቃሉ አንዴ ብቻ እዩ።

    • @melkamalmaz246
      @melkamalmaz246 Před 3 lety

      @@habeshatiktokk ቤተሰብ እንሁን

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety +1

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html

  • @MohamedAli-mc9po
    @MohamedAli-mc9po Před 3 lety +8

    Yemral Wendi Konijo Music I love you Amhara🇪🇹💖❤️, from Somalia🇸🇴

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 3 lety +1

    ከቆንጆ ድምፅ ገር በየትኛው እድሜ ያለ ሰው ሊያየው የሚችል ቪዲዮ ክሊፕ እናመሰግናለን ወነዲ!!!

  • @simachew1
    @simachew1 Před 3 lety +6

    ምርጥ ሰው፣ ምርጥ ዘፈን፣ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶታል !!!

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 Před 3 lety +5

    ሮሜ 13 (Romans)
    13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
    14፤ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።

  • @jujumalawi1507
    @jujumalawi1507 Před 3 lety +8

    Ewddeddd new madergachu Ethiopianoch, like setugh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 wendemachu ke Sawa, Eritrea

    • @HenokaTube
      @HenokaTube Před 3 lety

      ሊንኩን ንኩና ቪዲዮ ይዩ ዲቪ ይሙሉ ጉዞ ወደ አሜሪካ
      czcams.com/video/a9yIZp76mwU/video.html

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fanibisrat3672
    @fanibisrat3672 Před 3 lety

    አንተ የምሰራውን ዘፈን አለመሰማት ይከብደኛል ሁሉም #1
    ዘፈን የሚያቅ ወንዴ ምርጥ ዘፋኝ ነው
    eski likeee

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Před 3 lety

    ሙዚቃ መስማት አቆምና ደሞ እንደገና እጀምራለሁ ዕድሜ ለወንዴ ማክ ምርጥ ስራ ነው በቀን 1000 ጊዜ ነው የምሰማው

  • @feliches3528
    @feliches3528 Před 3 lety +13

    This is a masterpiece. Love from Kampala

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 Před 3 lety +3

    ወንድዬ ምርጥ ስራ ነው ❤️የወንዲ አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Před 3 lety +1

    እንዲህ አይነት ፍቅር ድሮ ቀረ! ዛሬ ዛሬ በዘር እና በመንደር ተባድነን ፍቅርን ማወቅ ተስኖናል።
    በትዝታ ፍቅርን ስላስኮመኮምከኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @Lubapictures
    @Lubapictures Před 3 lety

    አንተ የነካሀው ነገር ሁሉ ወርቅ ነው!! ምርጥ ጣዕመ ዜማ😍😍😍😍

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 Před 3 lety +11

    ወንዲ ምርጥ ሰው ስወድህ ከልቤ ነው
    ይመችህ።
    ፐ ግን 396 ነኝ ለኮመንት ተቀደምኩ 😂😂😂 ኮመንታተሮች ትመቹኛላቹ ኑሩልኝ።
    ❤❤❤

  • @addishode1541
    @addishode1541 Před 3 lety +7

    Very classic music video 😍😍😍😍😍😍beautiful woman looks so mature and very elegant (she has that story teller face and eye expression 🥰🥰perfect for a movie’s .I love her outfit the way she moves her hair...her walk...her expressions very different for me from most Ethiopian music video.I love it 😍

  • @bisre589
    @bisre589 Před 3 lety +1

    ወንዲ የነጠላው ንጉስ አንተ ትለያለህ😍😍😍

  • @sebleworku7381
    @sebleworku7381 Před 3 lety +1

    በመሸሻ ሞት አላለም እዚህም አስፋው ገዳይ ነው ድሞፅህ💖 ወንዴ ሁለቴ ሰማሁት

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🤔❤❤🤔

  • @ashruka
    @ashruka Před 3 lety +538

    እስቲ እንስማው እረ ወንዲ መቀመጫ አስተያየት 😂🙈

  • @amedjar.abderrahim
    @amedjar.abderrahim Před 3 lety +22

    I am from Morocco I like your culture and your music
    ⵏⴽⴽⵉ ⴳⵉⵖ ⵣⵖ ⵓⵎⵕⵕⵓⴽ
    ⵃⵎⵍⵖ ⴱⴰⵀⵔⴰ ⵜⴰⴷⵍⵙⴰ ⴷ ⵓⵥⴰⵡⴰⵏ ⵏⵏⵓⵏ ♥️❤️🌺

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 3 lety

    በሙዚቃ ክሊፕ እና በፊልም የምናየውን ፍቅር በእውነት ብናይ ደስ ይል ነበር ግን እውነቱ እንደዚህ አይደል ፍቅር ከእኛ ዘንድ ከራቀ በጣም ቆይታና ፡አንዱ አንዱ እያሳደደ ነው ያለው ፡ይህ ሁሉ ህልም ነው ፡እውነተኛ ውን ፍቅር ሁላችንም እንፈልገው

  • @azariasmikias8844
    @azariasmikias8844 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ደሞ ግጥም እና ዜማ እራስህ ስለምትፅፍ ይበልጥ ታስደንቀኛለህ 👏👏👏👏👏👏

  • @abebe7017
    @abebe7017 Před 3 lety +5

    The future is bright for Ethiopia!

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#❤❤❤

  • @kidist2150
    @kidist2150 Před 3 lety +10

    Great voice, beautiful melody, lovely directing. Great job Wendi.

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +3

    ከካሜራ ጀርባ ያለውን ስራ አይቶ ዘፈኑን ለመስማት ወደዚ የመጣ ማነው

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f Před 3 lety

    የፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱሰ አመታዊ ባእል አደርሳችሁ አደረሰን የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤

  • @senitube8739
    @senitube8739 Před 3 lety +3

    ወንድማክ አንት ስለማፈቅርክ ሁሉም ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው ልዮዬ❤️❤️😘😘

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety +1

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html

    • @senitube8739
      @senitube8739 Před 3 lety

      @@mercy0415 ❤️❤️❤️👌

  • @samuelgebrengus450
    @samuelgebrengus450 Před 3 lety +95

    I am from Eritrea but I love Ethiopian people I am for you fans I would like to see one time .🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @aman-wg1bz
      @aman-wg1bz Před 3 lety +1

      Do you know sometimes a go they kill your cousins and your children's with Napal Bombs including our pregnant Mothers. ? I'm just saying in case you miss

    • @denekekebede8644
      @denekekebede8644 Před 3 lety

      Ghyi

    • @redseayouth5986
      @redseayouth5986 Před 3 lety

      @@aman-wg1bz you must be Junta pretending to be Eritrean or you could be half breed (half Tegaru and half Eritrean) with the aim to spread hatred. nice try but we all know,

  • @simont7761
    @simont7761 Před 3 lety

    Wow 😳 Betam ariff zefen new yemalakatin sew asawekegni! Ewinet temechitognal !!!!

  • @robelgebeyehu4245
    @robelgebeyehu4245 Před 3 lety

    Geday geday melkesh geday wustesh endet yetay aheeeeeeeeeeee................ wow arif

  • @zauraskerov2024
    @zauraskerov2024 Před 3 lety +6

    Love fro Azərbaycan 🇦🇿💖

  • @edenephraim5191
    @edenephraim5191 Před 3 lety +5

    Am in love with your voice ❤️❤️
    Yena konjo your voice Geday❤️🇪🇹

  • @taibataiba.youtube4045

    ማን ነዉ የምር እንዴኔ የሳኡድ እስረኞች በመፈታታቸዉ ዴስ ያለዉ በተረፈ አበጣንም ፈጣሪ አምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @lovenessdube4651
    @lovenessdube4651 Před 3 lety +4

    I'm from Zimbabwe woooooooooow nice voice ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-kj9nc1ku8d
    @user-kj9nc1ku8d Před 3 lety +3

    ሙዚቃዉ እና ልጅቷ አይገናኙም ምክኒያቱ በሜካፕ ተጨማልቃለች ሙዚቃዉ ዋዉዉ ነዉ🇪🇹🇪🇹❤❤👌👌

  • @moonsun3417
    @moonsun3417 Před 3 lety +7

    ቡዙ ስለጠበኩህ ነው መስለኛ ለኔ ብዙም አልጣመኛም

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷❤

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ፈዘን ድምፅ ዋው! 👍👌😘💝

  • @onelovetube2032
    @onelovetube2032 Před 3 lety

    ይሄ ልጅ እያደር ቁንጅናው እንደኔ የጨመረበት 🤚

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +17

    የወዴ ማክ አድናቄውች ወዴት ናችሁ 👍 ማነው የሚወደው 😍👌👍 እንደኔ ሲጠብቅ የነበረ

  • @bizubuzy
    @bizubuzy Před 3 lety +8

    Even though I don't understand it, it touched me deeply. Nice music 🎶 💪

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

    • @brazer5487
      @brazer5487 Před 3 lety +1

      Liar 😞

  • @sollfunnyvideos3050
    @sollfunnyvideos3050 Před 3 lety +1

    Betam yamral eski wonde Mackn yetwodu like

  • @user-xc7wd7hp1n
    @user-xc7wd7hp1n Před 3 lety

    ደጋግሜ ይሄን comment እፅፋለሁ አንተና ዘቢባ ድምፃችሁ እኮ የሰጠ ነው አንደኞች👌❤❤

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html

  • @HaileMultimediaአዝግ
    @HaileMultimediaአዝግ Před 3 lety +11

    ገዳይ በዛ አቦ !!

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @aymenmuhajir8469
    @aymenmuhajir8469 Před 3 lety +18

    ሚስቴ እርጉዝ ነች ላይክ አምሯት ነው
    ላይኩን ፍለጋ ያልዞርኩበት ሱቅ የለም
    በጥቆማ ተባበሩኝ😂

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebeberhun9250
    @abebeberhun9250 Před 3 lety

    የኔ ዘመን 1ኛ በቃ ትችላልህ ሁሉንም ስራዎችህን በጣም ነዉ የምወዳቸው።

  • @batalehamadane2519
    @batalehamadane2519 Před 3 lety

    Wodeye sewodehi demetehi gedaye webetehi gedaye tebayehi gedaye 😍😍🎧🎵🎵🎵🎶❤❤❤

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 Před 3 lety +27

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

  • @kowserb1241
    @kowserb1241 Před 3 lety +3

    I'm from somalia 🇸🇴💙I loved music Ethiopi an

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 Před 3 lety

    ገላትያ 5 (Galatians)
    21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
    22፤ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣
    23፤ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።
    24፤ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።

  • @user-hz7th3bt3w
    @user-hz7th3bt3w Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምወድህ በጣም💕💖❤👌👌👌👌💕

  • @Ethiorango
    @Ethiorango Před 3 lety +9

    ግደይ አልነበረም ማስታወቅያው? ሆ ወይ ገዳይ ገዳይ በዝቶ ነው ሰላም ያጣነው!!!!

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 Před 3 lety

      Kkkkk🤣🤣🤣

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety +1

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#❤❤❤❤

  • @samrihemark1473
    @samrihemark1473 Před 3 lety +4

    ወንዲ የኔ አንደኛ ነህ👏👏ሪምዬ አንቺም በጣም ታምሪያለሽ😍😍❤❤💯እባክህን አልበም ስራ🙏

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @user-lx7nl4ci7b
    @user-lx7nl4ci7b Před 3 lety

    ሙዚቃው ከግጥሙ ለክሊፑ ታስቦ የተሰራ ነው የሚመስለው
    ግጥሙ ብዙም አይደለም
    ድምፅህ ግን ሁሌም አንደኛ

  • @aaasssaaasss4951
    @aaasssaaasss4951 Před 3 lety

    ገዳይ ገዳይ መልክሽ ገዳይ .ገዳይ የሆነ ግጥም ምርጥዬ ነው ይመችክ ወንዲ 👌👍

  • @maxamedmuxudincade3100
    @maxamedmuxudincade3100 Před 3 lety +46

    አኔ ኤርትራዊ ነይ ደሞ የ ወንድ ማክ ዘፈኖችህ በታም ነይ ሚወዶት

  • @amiir.1243
    @amiir.1243 Před 3 lety +6

    I can't really understand but what a cool music.

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 Před 3 lety +1

    Wow heddu namati tola wandiye jabadhu amale namin akka kotiti jaltani like nafi godha❤❤❤😍👈

  • @eyobapp9001
    @eyobapp9001 Před 3 lety +1

    አቦ ይመችክ ምርጤ እስኪ እንደኔ ማነው የተመቸው በማጋጨት የሚነግረኝ

  • @kookeetiaabbuu8178
    @kookeetiaabbuu8178 Před 2 lety +3

    Ethiopian is very beautiful people oo good ❤

  • @karrotvine5648
    @karrotvine5648 Před 3 lety +50

    Best musician for ever

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ አንድ ነገር አድርጉልኝ በ You tube ስራ ይዤ መጥቻለሁ እና በበስራዬ ላይ የሚጨመር እና የሚስተካከል ካለ comment አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም እና subscribe በማድረግም ቤተሰቤ ሁኑ!! ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት! አመሰግናለሁ።
      ዳዊት ፅጌ
      czcams.com/video/YJBrA2EYcsI/video.html
      ባባ/ታሪኩ ብርሃኑ
      czcams.com/video/cH7odUGQK9o/video.html

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media Před 3 lety

      selam ye hagare lijoch nati ibalalaw sila tecnology iseralaw yemitifaligu channelen check adirigulign
      ba pic

    • @luxuryethiopia5017
      @luxuryethiopia5017 Před 3 lety

      Best ?? Jerosh betikikil ayiseram malet new

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media Před 3 lety

      @@luxuryethiopia5017 minishe ka anta migolibik nagar ala woy????

  • @yoeftadele4948
    @yoeftadele4948 Před 3 lety +1

    Arif new wendeiya bezeiw ketel kezi yebeletei sera yeze na

  • @tamytube9435
    @tamytube9435 Před 3 lety +2

    ❤❤ወንዲ ማክን እንደኔ ምትወዱት እስኪ🙏🙏🙏

  • @kingezana3298
    @kingezana3298 Před 3 lety +5

    It looks like this song gonna go viral, locally and internationally.

  • @jonitube5124
    @jonitube5124 Před 3 lety +4

    ገዳይ የተመቸው በላይክ👍
    ያበደ ነው ወንዴ👍

  • @JilloDida-n8u
    @JilloDida-n8u Před měsícem

    My favorite song by wend mak❤

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o Před 3 lety

    በዚህ ሰአት ሙዚቃ የማዳምጥበት ሰአት አልነበርኩም ግን ወንድዬ ባንተ ሚጨቅን አንጀት የለኝም ሳልሰማህ አላልፍም ምርጥ ስራነዉ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety +5

    ዋዉ ምርጥ ነው 😍👍🏾
    አዳዲስ የምግብ ስራዎችን እና የመጠጥ አሰራሮችን ለምሳሌ አምቦ ውሃ, ቢራ አሰራር ለማየት ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ አበረታቱኝ 🙏

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @senizmotube3440
    @senizmotube3440 Před 3 lety +6

    I came from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 l like wend mak tnsh amhrna echlalew wend mak yemwedow ske like schu le wendi arada

    • @HenokaTube
      @HenokaTube Před 3 lety

      ሊንኩን ንኩና ቪዲዮ ይዩ ዲቪ ይሙሉ ጉዞ ወደ አሜሪካ
      czcams.com/video/a9yIZp76mwU/video.html

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanyandualem3793
    @nanyandualem3793 Před 3 lety

    Err wendi eski 1 Like gichug

  • @etessema
    @etessema Před 3 lety +2

    The most talented,hard working man in the industry

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +34

    ወንዲ መቸ ነው በጋቢ የምትመጣው ?
    አሪፍ ስራ ነው

    • @Yoni62
      @Yoni62 Před 3 lety

      ሰላም ለሁላቹም ዩቲብ ተጠቃሚዬች ዬናስ እባላለው ተማሪ 9ክፍል ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ ያበራታቱኝ 1k እንሙላው
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#❤❤❤

    • @user-zq8df3is7w
      @user-zq8df3is7w Před 3 lety +1

      @@yeshi-mekonnen አወ ይሰጡታል አታስቢ እንደ ዱሮው ነው ምንም ከብሩ መልክ ውጭ የተቀየረ ነገር የለም።

    • @yeshi-mekonnen
      @yeshi-mekonnen Před 3 lety

      @@user-zq8df3is7w አመሰግናለሁ🙏

    • @Yehulu-Media
      @Yehulu-Media Před 3 lety

      selam ye hagare lijoch nati ibalalaw sila tecnology iseralaw yemitifaligu channelen check adirigulign
      ba pic

  • @balvinjunior4068
    @balvinjunior4068 Před 3 lety +4

    This is lit 🔥No words keep going buddy

  • @metimeti3676
    @metimeti3676 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል ደሞ ግጥም እና ዜማ እራስህ ስለምትፅፍ ይበልጥ ታስደንቀኛለህ

  • @eyobassefa3801
    @eyobassefa3801 Před 3 lety

    The first listener from Ethiopia