Ethiopia -Esat Amharic Night News July 8 2024
Vložit
- čas přidán 7. 07. 2024
- #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected
thank you esat
ዜጎችን፡ያለአግባብ፡እያሰርከ፡አታሰቃያቸው፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡ፍትህ፡ለህዝቡ
ፍትህ፡ለዜጎች!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ቤት፡አጣን፡መሬት፡አጣን፡ቤት፡ፈረሰብን፡ኑሮ፡ቀወሰ፡ሰላም፡ደፈረሰ፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡ለምን፡ይሁሉ፡ስቃይ፡ዜጎች፡ለምን፡????/?/?
አብይ፡አህመድ፡ለምን፡ቤት፡ያፈርሳል፡ኑሮ፡ውድነት፡ጦርነት፡ለምን፡አብይ፡ለምን፡!""""!!!!"!ዜጎች፡ቤት፡አልባ፡ተፈናቅሎ፡ኑሮ፡ቀውስ፡ለምን፡አብይ፡ለምን፡ዜጎችን፡ታሰቃያለህ!!!!!!!!!!!!!!!""!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ኡኡኡኡኡ፡ፍትህ፡ለዜጎች!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!"!!!!
ነዋሪ ኢንተርቪ የሚደረገው ዞር ዞር እየተባለ ነው እናተ ያዘጋጃቸውን ሰዋች አምጥታችው ነዋሪ ትሉናላችው ባግራውንድ የሚባል ነገር አለ ጏበዝ አልተሳካም
በኮንዶሚንዬም እና በህብረት ስራ ማህበር የቤት ፕሮግራም እየተጸመ ያለውን ተንኮል እና ደባ ዘግባችሁ ታውቃላችሁ ወይ ??????? የ' EBC' ድጋፍ ሰጪ ሚዲያ
አገታውን ፈጥኖ ለምን በሄሊኮፕተር መድረስ አይቻልም ። ተደጋጋሚ እገታዎች በኦሮሚያ ክልል ለምን ይፈፀማል??
ፍልቅልቅ :ግዋ ጺወን ገብረ ጉራቻ ፍቼ .....እስከ አአ ድረስ የተሠማራው የኦሮሚያ ልዩ ኃይልና ፖሊስ እንዴት አያውቅም ለምንስ ፈጥኖ አይደርስም?
ድግግሞሹ ለምን ?
ቤት፡መሬት፡ለዜጎች፡ስጥ፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡ቤታችንን፡አፍርሰህ፡አሰቃየሀን፡ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለቤት፡ለኑሮ፡ለሰላም፡አተፈናቅሉን፡ቤት፡ለፈረሰበት፡ካሳ፡ስጥ፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡አተሰቃየን፡በቃህ፡ዉሸት፡በቃህ/!!!!!!!!!!!!!!!!"!!!""!!!!!!!!!!!!!
Voice of weyane
ኢሳቶች ! በገርበጉራቻና በጎሐጽዮን መካከል 30 ከ.ሜ. ርቀት አለ ጎሽ ! ዜናችሁ ጥራት ያንሰዋል።
የ ኢትዮጽያ የ ኢኮኖሚ መመሪያ የነፃ ገበያ ስርዓት ሆኖ ሳለ መንግስት የዋጋ ቁጥጥር ያድርግ ብሎ ጥያቄ ምን የሚሉት ነው?
መንግስት ተገቢውን ሁሉ ማድረግ የሚችለው ከሕዝብ ህግ ማክበር ወይም አለማክበር ሁኔታ ላይ ተተመሰረተ ነው።
ሁሉም በሚባል ሁኔታ ግብር መክፈል አይፈልግ፤ አሻጥረኞች ሁሉም ነው ማለት ይቻላል። ህግና ስረዓት ማክበር የሚባል ነገር ለሁሉም ከቋጥኝ የከበደ ነው። በዚህ ሁኔታ ታዲያ ኑሮ ለምን አይወደድ ???
ከአገር ውስጥ ውጭ አገር ለሚኖሩ ሰዎች የሚላኩ የምግብ ሸቀጦችን የተጋገረ እንጀራ ጨምሮ ጥራጥሬና ሌሎችንም ግብአቶች ከአገር እንዳይወጡ ቢደረግ ለአገር ውስጥ ፍጆታ ይውላል።