የሚጠላት ኢትዮጵያ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • የሚጠላት ኢትዮጵያ #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 72

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Před 2 lety +18

    ይህ ታሪካዊ ትርክት እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወርቶ
    መቅረት የልበትም በአለም ውስጥ ታሪኩ በመጽሐፍ ተጽፎ በተለያየ ቅዋንቅዋ መጻፍ አለበት ለዓለም
    ማወቅ አለበት ይህድርጊት ቀላል
    አይደልም ትምርታዊ መሆን አለበት
    ታላቁ ፈጣሪ ይንቀልልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @betterideas8479
    @betterideas8479 Před 2 lety +7

    የተናገረውን ቃሉን ሁሌ ለሚያደርገው ክብርና ምስጋና ይሁንለት። አሜን ሃሌሉያ። መቀሌ መሃል ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይተከል።

  • @negasurafelhaile3831
    @negasurafelhaile3831 Před 2 lety +13

    ድንቅ፡የሆነ፡እውነተኛ፡ማስረጃና፡ማረጋገጫ፡ነው።

  • @elisabethatnafu7440
    @elisabethatnafu7440 Před 2 lety +3

    እጅግ በጣም ጥሩ ጥርት ያለ ምርጥና ትምህርታዊ ለመጪውም ትውልድ ጠቃሚ የሆነ አቀራረብ ነው። አቅራቢዎቹና አዘጋጆቹን ለማመስገን ቃላቶች ያጥሩኛል። ለአገራችን ነጻነትና ብልጽግና ይጠቅማል ታሪክን በትክክል መረዳት።
    Thank You!!! Excellent Analysis!!!

  • @fantuhailu6618
    @fantuhailu6618 Před 2 lety +11

    It’s wonderful program help a lot of helpless young people they don’t know what to do or where to go. It’s great start . Any where In the world counseling is the best way to help people from addiction and mental problems . Thanks and good job.

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 2 lety +5

    True story...good job keep it real

  • @user-jw8pw3ii2q
    @user-jw8pw3ii2q Před 2 lety +16

    ልክ እንደዚህ እውነትን አቅርቡልን በተርፈ በእንግሊዘኛ ይተርጎም

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር በቃ ሲል ይህን ሁሉ ጉድ አላቀቀን ። ይህ በጣም ትንሹ ጉድ ነው አስቡት 27 ቱን ዓመት ወገኖቼ አሁንስ መች ተኙልን ከጠላት ጋር በመሆን እግዚአብሔር የሰጠንን አገር ወዳድ ሕዝብ አክባሪ መሪ የሚሰሩትን መልካም ስራ ለመጋረድና ጥርጣሬ ውስጥ ለመክተት የሚሸርቡት ተንኮል ይሚያስገድሉት ንጽህ ዜጋ መች ቀረ ሥለዚህ አሁን ይህን ሁሉ ግፍ አሳልፈን እዚህ ደርሰናልና እንንቃ እንወቅበት መስማት ብቻ ዋጋ የለውም ይህን አውቀን ስንለወጥ ስንማርበት ነው እኛ ነን ለእኛ ይምንሆነው ኢትዮጵያዬ የሚል መሪ ዛሬ ሰማን እንወቅበት ወገኖቼ።
    በሒዎቴ ያስደሰቱኝ የዶ/ር ዐቢይ የአጭር ጊዜ ተግባር ነገር ግን እጅግ ታላቅ ክንውኖች የሲኖዶስ አንድ መሆን፤ የመከላከያ ሰራዊታችን ከፓርቲ አልፎ የኢትዮጵያ ሰራዊት መሆን እና የኢትዮጵያና የኤርትራ እርቅ ልማቱ ስፍር ቁትር የለውም ይሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ይታወቃል እንዲሉ።
    ለሐገራችን ሰላሙን ለህዝባችን እድገቱን ብልጽግናውን ለመሪያችን እድሜውን እግዚአብሔር ያድልልን። ኢትዮጵያ ድሮም አሸንፋለች አሁንም ታሸንፋለች ወደፊትም ታሸንፋልች እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን ፍቅሩን አንድነቱን ያድለን።

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Před 2 lety +8

    ዶ/ር ጎሹ ወልዴ አገር ወዳድ ኤትዮጵያዊ ያልተዘመረላቸው ጀግና ምሁር አርበኛ!!!

  • @Selam694
    @Selam694 Před 2 lety +2

    ምርጥ ስራ 👏👏👏👏 እናመሰግናለን 🙏
    የ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሰራተኞች የሆኑ አረብኛ , እንግሊዝኛ የሚያስተላልፉ ሰዎች ይሄን ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ ተርጉመው ማቅረብ አለባቸው :: ሁልጊዜ ለኢትዮጵያውያን ብቻ በሚገባን ቋንቋ መሆኑ : የውጩ አለም እውነቱን እንዳይረዱ ( እንዳያውቁት ) አድርጎ ጎድቷናል :: በእንግሊዝኛ እና በአረብኛ ይተርጎም

  • @queencrown1674
    @queencrown1674 Před 2 lety +7

    Ebc today you showering us with documentary 👌👌👌👌

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 2 lety +2

    EGZABHER YEMESGEN BE CHERNTU KE ETHIOPIA YATFALENE AMEN🙏

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 Před 2 lety +7

    እኔ የሚገርመኝ አቶ መራራ ጉዴና ከዛ ንግግራቸው በሗላ እንዴት ነው TPLF የሚደግፉት?

    • @nesmuzein431
      @nesmuzein431 Před 2 lety

      የመለስን መንፈስ ይዞ ነው እሱ ትክለኛው መራራ አይደሉም

    • @genetzegeye3497
      @genetzegeye3497 Před 2 lety

      ትልቅ ሰው በትምህርት የበለፅጉ የሚባሉ ሰዎች ታሪክን እየካዱ ሲሄዱ ወጣቱ ከማን ይማር?

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 Před 2 lety +3

    ዶክተር ዓብይ የመከራ ማእበል ከውስጥም ከውጭም ቢያንገላታህም የታመንክበት የኢትዮጵያ አምላክ ረድቶህ ለዚች አገር ሠላምን ያላብስልህ ዛሬ ያላመኑህ ታማኝነትህን የተጠራጠሩ አገር ወዳድ በሙሉ የሚያመሰግኑህ ጊዜ እሩቅ አይሁን::
    🙏🙏🙏
    🍀🍀🌼🌼🌺🌺

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 2 lety +2

    The best documentary of all .

  • @robelmoh
    @robelmoh Před 2 lety +4

    EBC this is so far best story documentary ever, ከባንዳ ወያኔ ውየና ወደ ጦብያ ብልፅግና ልእልና

  • @abrehamt.379
    @abrehamt.379 Před 2 lety

    Thanks Abiy

  • @abebe407
    @abebe407 Před 19 dny

    አብርሀም ያየህና ጓደኛው እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች ነበሩ።

  • @hagereemedia
    @hagereemedia Před 2 lety +1

    እባካችሁ ክሊፕ የወሰዳችሁት ከየትኛው ሚዲያ እንደሆነና የመቼ እንደሆነ ጥቀሱ። ለሌሎች ጥሩ ያልሆነ ምሳሌ እንዳትሆኑ ጣሩ።

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Před 2 lety

    ዕንዴት አይነት ቆንጆ ዕንቅልፍ ተኝቼ አደርኩኝ። አፍሪካውያን ወንድሞቼና ዕሕቶቼ ፣ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ነቅተው ተሠባሠቡልን ፥ ጥሩ ጥሩ መርጠው ይዘው ለመጓዝ ወደፊት በሚል፤ ዕጅ ለዕጅ ተያይዘው የጓተቱ ጀመር ወደሕዋላ የቀረ ዕንዳይኖር። አቤቱ ፈጣሪዬ ጩኸቴን ለሠማሕ ሣልሞት ይሔንን ላሣየኸኝ፣ ምሥጋና ለሑሉመም ይድረሥ። የሚደርሠው ጥቃት በተናጥል አንዱን ብቻ ቢሖን አዎ በጥፋቱ ነው የሚጠቃው ሌላው ደሕና ዕየኖረ ነው ብለን ዝም ባልን ነበር። ይሔ ሥላልሖነ ነው አረ ተዉ ይሔ አይበጅም ፤ ጥቃቱ ዕየተመረጥን አደለም በጥቅል ጥቁር ሕዝብን ከሠው ተራ ለማውጣት ነው ንቁ፣ አብሩ፣ ተደራጁ፣ ታጠቁ ዕራሣችንን ለመከላከል ዕንኳን ዕንብቃ ዕያልን ሥንጮሕ ሥንታሠር ሥንገደል ሥንሠደድ ሥንሣጣ መድረሻ አተን ያለነው።
    ለራሥሕ ሥትል፦ ለራሥሽ ሥትዪ ነው ተነሡ የምትባሉት ፥ ለዶክተር አብይ ወይ ለብልፅግና ወይ ለክርሥቶሥ ሥትሉ አደለም።
    በምድር ላይ ዕንደሠው ተከብረን ዕንዳንኖር ዕየተደረገ በመሖኑ ነው።
    የኛን ሖድ ለማባባሥ ለቤት ዕንሥሣቶችና ለጫካ አውሬዎች ምርጥ ሖሥፒታሎች በዘመናዊ መመርመሪያና የምክንያቶች መጥኛ ጣቢያ ተክለው ሢሥተናገዱ ፤ ማደሪያና ምግብ ቤቶች ደግሞም የዕንሥሣት መዋያ ተሠርቶ ዕየተሥተነገዱ የኔ የምላቸውን የሠው ልጆቸ በፀሐይ ሐሩር የጠቆሩት በሜላኒ መባዛት ጥቁር ቀለም የተቀቡ የመሠሉትን ተፈጥሮ ዕንዳይጠፉባት መከላከያ የበጀችላቸውን በደደብነታቸው ሊያሣዝኑብኝ፣ ሊያሥኮርፉብኝ፣ ሊያሥቆጡብኝ ሢሞክሩና ያ አልበቃ ብሏቸው አይሖንም በቃ አሻፈረን ያሉትን በራሣችንው ደደቦች ሢያሥጠቁብኝ አርፈሕ ዝም ብለሕ ተኛ የሚለኝ ከንቱ ደፋር ማንነው?
    ይሕ የሚሖነው በሬሣዬ ላይ ብቻ ነው።
    አቤት ሢያምር በድሮ በሬ ማረሥ ሢቀር።
    የልፋት ውጤት ማየት ከዲግሪ፥ ከሎተሪ ዕጣ መድረሥ፣ ልጅን አሣድጎ ከመዳር በላይ ነው። የ ጋንቤላ አመራር ሠጪዎች ዕንግዳ ሊቀበሉ ተሠባሥበው የተነሡትን ፎቶ በየሔድኩበት መሥሪያ ቤቶች ሣሣይ ያላደነቀ ነጭ አላየሑም። ውበት በተመልካቹ አይን ይወሠናል። በማብራሪያና ጥቆማ ሢታገዝ ግን አብዛኛው ይወደዋል። በርቱ ከብልፅግና ጎን ሖነን ዕየተራረምን ኢትዮጵያን ዕናኖራለን አፍሪካን ለአፍሪካውያን ዕናሥቀራለን፣ አትጠራጠሩ።

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Před 2 lety +3

    አሺሺ በዛን ዘመን እንደሚያጨሡ እንዳይረሳ

  • @eskimium
    @eskimium Před 2 lety +3

    Good documentary!

  • @kassahunfilate
    @kassahunfilate Před 2 lety +3

    Primary I would like to express my appreciation for the job done. This is the real and uncontained through history of tplf. Just save it on your archive it's a great document .The history to show friends ,kids and others. Again it should be very helpful if a subtitle and translation work is done on it content, let the world know.

  • @bellabella-b1d
    @bellabella-b1d Před 2 lety +2

    እንደዚህ አይነት ዘገባዎች ተደጋግመው ሉሰሩ ሊቀርቡ ይገባል ምክንያቱም የእነዚህ ትልቋን ኢትዩጵያን ኢትዩጵያ ብለው መጥራት የሚፀየፍ ያንድ ቤተሰብ ማህበር በቀደዱት ቦይ ዛሬም ክልል፣ሰፈር ፣ጎጥ፣ዘርና ቋንቋ ወይም ዛሬ ደግሞ እኔ የበላይ ካልሆንኩ እያሉ ኢትዩጵያን በማያስቀድመው በህውሃት የጉዞ መስመር ዛሬም የሚፈሱ የወደቀውን ሰይጣን ህውሃት ጉዞ ለመጓዝ ያሰፈሰፉ ኢትዮጵያ መሰል ባንዳዎች እንዲማሩበት ያደርጋልና ኢቲቪ በርትቶ መስራት አለበት።

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Před 2 lety +2

    ከናዚም የባሱ ናቸው!! ናዚዎች የገዛ አገራቸውን ሊበታትኑ አልተነሱም!!!

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Před 2 lety +6

    ዛሬ ትከከለኛ ፕሮግራም እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ዛሬ እውነቱን የዛሬው ትውልድ ይሰማው ይወቀው አብሶ አማራን እንዳጨሰንው ሲጋራ ረግጠንዋል ደግሞ አማራና ኦርቶዶከሰ ተዋህዶን አከርካሪውን ሰብረንዋል ያሉትንም እንረሳውም ወነኔ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 2 lety +1

    Please make this historical video available in different languages national and international languages. Thank you.

  • @mengistusida1241
    @mengistusida1241 Před 2 lety +3

    ግሩም ዶኪመንትሪ👍👍👍

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Před 2 lety

    Thanks

  • @kmichael2401
    @kmichael2401 Před 2 lety +1

    38:10 🤯

  • @belachewseyoum3677
    @belachewseyoum3677 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ዘጋቢ ነው 🇪🇹ነገር ግን መቀጠል ያለበት ፣በብዙ ቋንቋ ተዘጋጅቶ ለአለም ህዝብ ፣ለሁሉም ብሄረሰብ ፥ መሰራጨት ያለበት ፣ ዝርዝር ጥፋቶችም በድጋሚ ጎልተው የሚወጡበት ቀጣይ ዘገባ መዘጋጀት አለበት የሚል አስተያየት አለኝ ። በተለይም የትግራይ ህዝብ ምን ያህል እንደተጎዳ አጉልቶ ማሳየት የአጥፊዎችን ክፋት በደንብ ያሳያልና ።

  • @Becxx88
    @Becxx88 Před 2 lety +1

    I just wondering about the list of books.

  • @MrDavidmalm
    @MrDavidmalm Před 2 lety +2

    Correction: The elderly man in light blue clothes is Gebremedhin Araya. NOT Asgede Gebreselassie. (Asgede was also a genuine patriot AFAIK)

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 Před 2 lety

    I would like to ask the producer to make an English version of the documentary for international audiences. Well done. Much appreciated.

  • @begashawfanta1387
    @begashawfanta1387 Před 2 lety +1

    አሁንም በህይወት ያሉት የህዋሀት ባለሥልጣን ከኢትዮዽያ ህዝብ ላይ የዘረፉት ቢሊየን፣ሚሊየን ዶላርና የገነቡት ህንፃ መቼ ነው የህዝብ የሚሆነው። ምንድነው የሚጠበቀው። ዶላሩ በጥቁር ገበያ፣ ህንፃው በደላላ ተቨጦ እስኪያልቅ ነው። እባካችሁ መንግሥት ለዚህ ጥያቄ ለኢትዮዽያ ህዝብ መልሥ ይሥጥበት። አመሠግናለሁ።

  • @ethiopiyawitethio7864
    @ethiopiyawitethio7864 Před 2 lety

    እባካቹ በትግርኛ ተርጉማቹ ለትግራይ ህዝብ አሰሙት ይሄንን ጉድ

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 Před 2 lety +2

    ድምጽ የለም!

  • @puffns
    @puffns Před 2 lety

    "አሁን የምንዘራው ዘር ግዜውን ጠብቆ ይችን ሃገር ይገነባል።" ሌላው ባይታይ እንኳን መጨረሻውን ላየ ተስፋ የሚሰጥ መሆኑ ለምርጥ ታሪካዊ ዘገባችሁ ልትመሰገኑ ይገባል!

  • @erkentehabtamu9667
    @erkentehabtamu9667 Před 2 lety

    ወ ያኔ እኮ...

  • @modinali3987
    @modinali3987 Před 2 lety

    Ene yemaygebagn weyane chaka yegebabet gize derg enkuwanis tigray in lichekun kerto berasu teregagtoalini lemin yiwashal?

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Před 2 lety

    ኢትዬጵያን ሲያደሙ የነበሩ ተባዬች ለዘመናት አሁን ላንዴና ለመጨረሻ ሊወገዱ ነው እልልልል

  • @teaghes7654
    @teaghes7654 Před 2 lety

    You need to correct, Asghede Ghebreslassie to Ato Araya Ghebremedhin.

  • @girmaseid8485
    @girmaseid8485 Před 2 lety

    አሰግድ ገብረሥላሴ የሚለው ገብረመድህን አርአያ በሚል ቢስተካከል!

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Před 2 lety

    ልክ እንደ ህውሓት የኦህዴድ ብልፅግናም የተረኝነት ፖለቲካ ውድቀት በዚህ መልኩ በዝርዝር የሚቀርብበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ። ለዶክመንተሪው ግብአት ስንቱን እናሰባስበው ይሆን? ተዘርዝሮ አያልቅም ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 2 lety

    እባክዎትን ፕ/ር ምንዳርእለው ዘውዴ እኔ ዶር እቢይ እንድከተል እና እንዳምን ያደረጉኝ የርስዎ ታሪክ ነውና ለእለም በሙሉ እንዲደርስ በእንግሊዝኛ ያቅርቡት

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Před 2 lety

    በእርግጠኝነት የኢትዮጵያ መንግሥት ወያኔን ሊያጠፋው ነው እንደኔ ግን ትንሽ ጊዜ ለትግራይ ህዝብ እድል ቢሰጠው እራሱ የትግራይ ሕዝብ ያጠፋዋል ያ ካልሆነ ግን በቃ ትእግስትም ልክ አለው ነበር ማድረግ ነው

  • @eshetuyimer4944
    @eshetuyimer4944 Před 2 lety

    ታዲያለነዚህ አሪወሶች የኢትዮጵያህዝ የምን እርህራሄማሳየትነው ጨፉጪፈን ማጥፍት የግድ ይለናል

  • @sebsebiehaile1790
    @sebsebiehaile1790 Před 2 lety +2

    Without a doubt, Tigray is Ethiopia and Ethiopia is Tigray! if one thinks there is an alternative to this, it is madness.
    Those who are trying to put Ethiopia's unity in question are miscreants divorced from the real world.They are delusional sufferers. Their wishes are nothing more than illusions and are futile and impossible to fulfill.
    Brothers and sisters - natives of Tigray!
    Like your fathers, like your grandfathers, like your great-grandfathers፦ be steadfast in being Ethiopian.
    I don't think there is a better option than this to all of us.
    Sebsebie Haile Wolde

  • @mengistusida1241
    @mengistusida1241 Před 2 lety

    የኮሚቴ፣ ካውንስል፣ ኮሚሽን የሚሉት ጋጋታዎች ይሠለቻሉና መንግሥት ያሉት ተቋሞች በብቃት እንዲሠሩ ቢያደርግ ይሻላል!!

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před 2 lety

    ይሄን ሁሉ የጠላት ታሪከ ከተነተንክ በኋላ አንተ ራስህ ያ ጠላት የሰጠህን ህገ መንግስትና ባንዲራ ታቅፈህ ሳይህ 😭😭😭😭

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety

    አሁንም ያለው መንግስት እሄንን ድርጊት ማድረግ ማቆም አለበት በዝር, በጎረቤት, ባገርልጅነት, በዘመድ ,የሚደረገው የስልጣን ወረራ ጥቅመ ጥቅማጥቅም መጠቃቀም,አያዛልቅም! ይቁም አያዋጣም !🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Před 2 lety

    አሁንም ወገኖቻችን የትግራይ ህዝብ በደንብ ስሙ ለእናንተ የሚሰሩት ምንም የለም ትግራይ ተገነጠላለች የሚሉት ለራሳቸው ህይወት ማስቀጠያ ነው ትግራይ መቼም አትገነጠልም ሀገር ሳትሆን ክፍለ ሀገር( ከኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት ) አንዷ ነች የወያኔን ሀሳብ መግዛት ትርፉ ውድቀት ነው ። ጎጠኝነት ተሰጧቹህ በጎጠኝነት በቋንቋ እና በዘር የምትጋደሉ ቆም ብላቹህ አስቡ የህወሃትን አላማ ይሄንን ማድረግ ነው እውን ለማድረግ በህወሓት ተጠፍጥፋቹህ እንደሆነ የተሰራቹሁት አምናቹህ ወደ ቀልባቹህ ተመለሱ በቃ።

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před 2 lety

    The saddest thing is that the current OLF lead group or “government “ doing exactly the same thing what TPLF did. The other thing is that a small number of individuals can make a big difference in a nation. We only need a small number of committed individuals to remove this government and replace it with a government which will work for all citizens

  • @MISGNAGHIRMAY09
    @MISGNAGHIRMAY09 Před 2 lety

    ATA ezi araya hanti mealti serawit na kab Ethiopia ente zwexe Tplf Adis abeba nmetaw kem tedliyo tefiewo diyu zfkr zelo… Eritrea 🇪🇷 credit keyhabkum tnyetu alokum… xbah n Eritrea kitweru kem tftnu eyu zreayeka… wecho ente gelbetkayo wecho eyu natkum neger…. Bahri tray eyu hmamkum..

  • @user-sb8hj2ed8u
    @user-sb8hj2ed8u Před 2 lety +2

    የመንግስትን ሚዲያዎች የሚያስተዳድረው በተለይ አይን ያወጣው ኢቲቪ ያለምንም ጥርጥር አውሬው ነው የሚያስተዳድረው።

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 Před 2 lety +2

    There's an Eritrean armed struggle photo used in this narration that is not right Ethiopian should post their own (property right) stop using something which is not urself.