🔴 አዲስ ዝማሬ "እመካለሁ" | Emekalehu | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 04. 2022
  • በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ "እመካለሁ" | Emekalehu | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
  • Zábava

Komentáře • 92

  • @evu-tube
    @evu-tube Před 2 lety +3

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
    #ሚያዝያ ፬
    #ቅዱሳን_ፊቅጦር:
    #ዳኬዎስና_ኤርሞ_ሰማዕታት
    አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምነን ሚያዝያ በባተ አራት ቀን የከበሩ ፊቅጦርና ዳኬዎስ ኤርሞ ሌሎችም ብዙዎች ሰዎች ሴቶችና ወንዶች ደናግሎች በሰማዕትነት ሞቱ።
    እሊህም ቅዱሳን በታላቁ ቆስጠንጢኖስና በልጁ ዘመነ መንግስት የጣዖታትን ቤቶች አፍርሰው ጣዖታትንም ሰብረው አቃጥለው በቦታቸውም አብያተ ክርስቲያናትን ሠርተው አምላክን በወለደች በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በሌሎችም በብዙዎች ቅዱሳን ስም ታቦቱን ሰይመው ነበር።
    ከሀዲ ዮልያኖስም በነገሠ ጊዜ የጣዖትን አምልኮ አቆመ የጣዖቱንም ካህናቶች አከበራቸው ብዙዎች ክርስቲያኖችንም አስገደለ።
    የእሊህ ቅዱሳን ዜናቸው አስቀድሞ በጣዖታት ቤቶች ላይ ያደረጉት ጣዖታትን እንደሰበሩ ሁሉ ተሰማ።ይዘውም ጽኑ ሥቃይን አሠቃዩአቸው ብዙ ቀንም ሲሰቅሏቸውና ሲገርፉአቸው ቆዳቸውንም በሾተል ሲነጥቁ ኑረው በኃላም ቸብቸቧቸውን በሰይፍ ቆረጡ።
    በመንግሥተ ሰማያትም የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበሉ በረከታቸው ከእኛ ጋር ለዘላለሙ ትኑር አሜን።
    #ሚያዝያ 4 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት=
    1.እግዚአብሔር የሰው ልጅን ፈጠረ
    2.ቅዱሳን አብርሃ ወአጽብሐ (ጻድቃን ነገሥት)
    3.ቅዱሳን ፊቅጦር: ዳኬዎስና ኤርሞ (ሰማዕታት)
    ወርኀዊ በዓላት
    1.ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጉዋድ (ወንጌላዊው)
    2.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ
    3.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት
    4.ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቅሊ (ሰማዕት)
    "እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ:: በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው:: ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው . . . እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ:: እነሆም እጅግ መልካም ነበረ::"(ዘፍ. 1:26-31)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @user-wq7we5xh3i
      @user-wq7we5xh3i Před 2 lety

      ቃለሂወትያሰማልን የቅዱሳንበረከት እረዴኤትከሁላችንጋርይሁን አሜን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዱ ግሩም ነው

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop 🇪🇹📖📖🌃✨💫💫❣️❣️

    • @endueduofficial
      @endueduofficial Před 2 lety +1

      አሜን ሳሚዬ ያንተው ድካም ነው

  • @matiababa8559
    @matiababa8559 Před 2 lety

    ባነንተ ተከልለን መከራችንን የምናልፍብህ ፈጣሪያችን ጌታ እየሱስ ተመስገልን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 7 měsíci

    እውነት አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን 😢🌿🌿🌿🌿🌿

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 2 lety +1

    አሜን🌾 አሜን 🌾አሜን🌾 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጥኡም ዜማ

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe816 Před 2 lety

    እመካለሁ ባንተ ጌታዬ
    ስለሆንክ ዋስትናዬ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před 2 lety

    እውነት አጥንትን ሚያለመልም መዝሙር ነው ለመሰገን ጌታዬ መዳኒታለም ክርሰቶሰ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ወንድማችን ሊቀመዘምራን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በርታ መዝሙሮችክ ለተጎዱ ሚያበሠታ ነው የድንግል ልጅ መዳንያለም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l Před 2 lety +12

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @meskeremtafer4562
    @meskeremtafer4562 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን መመኪያችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢🙏🙏

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 Před 2 lety +5

    እሰይ ነፋሴ ረሰረሰች እንደዚህ የቤተክርስቲያንን ዜማ የጠበቀ ዝማሬ እንዴት ደስ እንደሚል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!

  • @user-br3uy7eb5l
    @user-br3uy7eb5l Před 2 lety +3

    እመካለሁ ባንተ ጌታዬ
    ስለሆንክ ዋስትናዬ
    በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን 😢😢😢

  • @diamond16tube
    @diamond16tube Před 2 lety +2

    እመካለሁ በአንተ ጌታዬ
    ስለሆንክ ዋስትናዬ
    እተጋለሁ ለምስጋና
    ሀይሌም ጎልበቴም ሆነሀልና

  • @tufg556
    @tufg556 Před rokem

    እመካለሁ በእንተ ጌታየ እፍ ኣምላክ ሆይ እኔ ደካማ ባሪያህ በምንግደህ ማሪኝ 😢😢😢🥺🥺🥺😭😭😭😭😭ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝምሬ ምልእክት ያሰማልን ወንድማችን 🥺🥺💗✝️💗✝️💗✝️💗✝️💗✝️💗✝️✝️✅✝️✝️✝️✅✝️✅✝️✅✝️✅✝️✅👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😇✝️😇✝️😇✝️😇✝️😇✝️😇✝️💗🙏🙏🙏

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p Před 2 lety +3

    ጥኡም ዝማሬ አጥት የሚለመልም ነው ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በርታልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 2 lety +4

    እመካለሁ ባንተ ጌታዬ
    ስለሆንከኝ ዋስትናዬ
    እተጋለሁ ለምስጋና
    ሀይሌም ጉልበቴም ሆነሀልና
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube7181 Před 2 lety +3

    ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +2

    አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 2 lety +5

    እህህህህህ😢😢😢😢 የማይጠገብ አደበት እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አጥትን የሚያለመልም ዝማሪ መላእክትን ያስማልን💕👏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 "እተጋለሁ ለምስጋና ሃይሌም ጉልበቴም ሆነኸኛልና "
    በቤቱ ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏

  • @selamtadese9025
    @selamtadese9025 Před 2 lety +7

    እረጋ ያለ ደስ የሚል ዝማሬ ነው።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před 2 lety

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @senbetmedia1103
    @senbetmedia1103 Před 2 lety +2

    emekalhu bante getaye amen amen amen

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před 2 lety +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @wardawarda4457
    @wardawarda4457 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @dudududu4815
    @dudududu4815 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 Před 2 lety +9

    እመካለሁ በአንተ ጌታዬ
    ስለሆንክ ዋስትናዬ
    እተጋለሁ ለምስጋና
    ሀይሌም ጎልበቴም ሆነሀልና
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን 👍

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      📖📖📖🌙🌟📖📖🌙📖📖🌙🇪🇹🇪🇹🌙📖🇪🇹🇪🇹🌃🌃🌃✨💫💫

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤😍

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን፫

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety

    ሉኡል እግዘ፫አብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተረጋጋ ያሬዳዊ ዜማ መንፈስን የሚያድስ ተባረክ ወንድማችን ስወድህ ከልቤ ነዉ

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 Před rokem

    በሰላም በፍቅር ለሆሳና ያድርሰን አይለየን አሜን( 3)

  • @user-ec8fy8cl9y
    @user-ec8fy8cl9y Před 2 lety +2

    ዝሜሬ መላክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅነህ አሜን አሜን አሜን

  • @Sara-uu6hy
    @Sara-uu6hy Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mesiaa2155
    @mesiaa2155 Před 2 lety +1

    Amen amen amen zemare meleaket yasemalene

  • @habtemariamdegu4532
    @habtemariamdegu4532 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @wazircel8664
    @wazircel8664 Před 2 lety +1

    Zimaree malatii yasamaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +2

    አሜን በእውነት አጥንት የሚአለምልም ነፍስን የሚአረሰርስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሚአፅናኛ መዝሙር😥😥😥 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ፀጋ ባበቱ ያቆይልን ወንድማችን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety

    ጥኡም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před rokem

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማል እግዜአብሔር አምላክ አሁን በጸጋ ው ያብዛልህ

  • @meskremseyfu7064
    @meskremseyfu7064 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🕯️🕯️😭😭

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mulu1621
    @mulu1621 Před 2 lety +2

    🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Před 2 lety +1

    Zemari melayekt yasemalen wendemachn

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety +1

    Amen zemaramaleykit neyasemamalen

  • @fatmaksa7882
    @fatmaksa7882 Před 2 lety +1

    Zemare melakt yasmalen egzabhar bebatu yasnah

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem

    አሜንንአሜንአገልግሎትዘመንህይባረክ

  • @esd6407
    @esd6407 Před 2 lety

    ዝምሬ መላህክትን ይሳማልን!!!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @eritrawiwediakeleguzay552

    Amen Amen Amen 🙏

  • @christinahailemariam2971

    Amen Amen Amen Zemra Malekten Yasamalene 🙏🙏🙏

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen zemare Yasaman 🙏🙏💕💞❣🥰💕❣

  • @zemariKasahun
    @zemariKasahun Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ እንዱዬ🙏

  • @monaabite9609
    @monaabite9609 Před 2 lety +1

    AMANE.AMANE

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Před 2 lety +6

    ፀጋህ ይብዛ ወንድማችን ዲ/ን እንዳለዬ ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን ⛪️➕🙏

  • @user-si4uz9ct7l
    @user-si4uz9ct7l Před 8 měsíci

    ❤❤❤kale hiywetin yasemalin tesfa yehonchwun mengiste semaetin yawursilen ❤❤

  • @simakoo-wb5br
    @simakoo-wb5br Před rokem

    Kale heyot yasemaln d/n

  • @hulgyzyabegetadesybelachu8735

    AMEN EGZYABHYR YMESGEN ZEMARY MELAKTN YASEMALN.

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 Před 2 lety +2

    ZEMARA MELAKTUNE YASMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN

  • @selamawitgetu9418
    @selamawitgetu9418 Před 2 lety

    Zmare melaktn yasemaln😇😇😇😇

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @befedere605
    @befedere605 Před 2 lety

    Lemenegestu Yabeqahe

  • @habtamumulugeta4911
    @habtamumulugeta4911 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 3 měsíci

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @kassaneshgessese9638
    @kassaneshgessese9638 Před rokem

    ❤❤❤l❤

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před 2 lety

    👍👍👍👍👍😍😍😍👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube7181 Před 2 lety +2

    ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistwondimu9002
    @tigistwondimu9002 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒😭

  • @sayizanagetachew5451
    @sayizanagetachew5451 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-si4uz9ct7l
    @user-si4uz9ct7l Před 8 měsíci

    ❤❤❤kale hiywetin yasemalin tesfa yehonchwun mengiste semaetin yawursilen ❤❤

  • @lilizewdu4601
    @lilizewdu4601 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @redeitdaneilisru2654
    @redeitdaneilisru2654 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tgraki3685
    @tgraki3685 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ei1lt4ee9f
    @user-ei1lt4ee9f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን