ውበቴ ሆይ ንዒ በዘማሪት ሰላማዊት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2023
  • Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 73

  • @user-qc2gd4mz5v
    @user-qc2gd4mz5v Před měsícem +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አህቴ እግዜብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏

  • @yemaleda
    @yemaleda Před rokem +17

    ይሕን ፀጋ የሰጠሽ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእዉነት ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋዉን ያብዛልሽ 🤲

  • @user-mw7cg2cq7z
    @user-mw7cg2cq7z Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před rokem +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም በቤቷ ታጽናልን አሜን አሜን አሜን🙏💒🌺🌺

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před rokem +9

    አጥንት የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-mg9mm4ls1w
    @user-mg9mm4ls1w Před 3 měsíci +1

    Zmari melak yasemaln

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před rokem +4

    ወብቴ ሆይ ንዒ እልልልልልል እእእእልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እህታችን

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před rokem +5

    ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን

  • @user-nr5ll1sf4g
    @user-nr5ll1sf4g Před rokem +8

    ሰላም አደራቹ የሀገሬ ልጆች ዝማሬመላህክትን ያሰማልን

  • @user-um7up9bt6v
    @user-um7up9bt6v Před 7 měsíci +1

    ዝማሬ መለእክት የሰመልን ፀጋዉን ያብዘልሽ

  • @kibreabzere579
    @kibreabzere579 Před 11 měsíci +1

    ኣሜን(3) ዝማሬ መላእክት የስማልና❤❤❤

  • @user-pu9ld9ue5x
    @user-pu9ld9ue5x Před 11 měsíci +1

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ቅድስት ድንግል ማርያም ታርዝመው ❤❤❤

  • @samuelgirma7207
    @samuelgirma7207 Před 10 měsíci +1

    zimare melaiktin yasemalin ehitachin🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia Před 7 měsíci +1

    ተባረኪ ግሩም ዉዕቱ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem +1

    ቃለ ሄወት ያሰማል

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +1

    Zemari melaek yasemalen Ehti❤❤❤ zemawun ❤gtemun safulen❤❤

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እመብርሃን የኔ ውድ እናት ምስጋናዬ ይድረስሽ

  • @kinfewodajo7672
    @kinfewodajo7672 Před 11 měsíci +1

    Yetefaw sew hulu yemimels mezimur betam desss yemil Fetary yibariksh!!!

  • @user-ql3jq6mt7j
    @user-ql3jq6mt7j Před 11 měsíci +1

    Egzabeher yestelen ye melaketen zemara yasemalen

  • @Worldleadersbirthday2023

    ዘመንሸ በቤቱ ይለቅ

  • @user-gw9vr8tg9y
    @user-gw9vr8tg9y Před 11 měsíci +1

    አሜን ዝማሬ መላክእት ያስማልን እህታችን በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዛቤር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc9tn4lx6i
    @user-zc9tn4lx6i Před 11 měsíci +1

    Amen amen amen zamer melket yisemalign ihet

  • @user-mx4kj9jk5c
    @user-mx4kj9jk5c Před 7 měsíci +1

    ሰላምዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ

  • @aseresezewdu8367
    @aseresezewdu8367 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-yw4fb3vj1d
    @user-yw4fb3vj1d Před 11 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ

  • @user-ls6qp1se5k
    @user-ls6qp1se5k Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን እህታችን ❤❤❤በጣም ደስስስስስስስስ የሚል ዝማሬ ነው እህቴ በርችልን❤❤❤❤

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ውቤቴ ሆይነኤ❤❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 Před rokem +1

    ❤❤❤❤ተባረኪ ውዴ ዋው ድምፅሽ በጣም ያምራል በቤቱ ያፅናሽ❤🙏🙏🙏

  • @birukzewde-gi6zj
    @birukzewde-gi6zj Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetasefa7352
    @genetasefa7352 Před rokem

    አሜን እልል... እሰይ ያገልግሎት ዘመን ይባርክ

  • @laliigurmu9204
    @laliigurmu9204 Před rokem

    Zemare melaiktn yasemalin ehite

  • @ribkagirma8845
    @ribkagirma8845 Před rokem +1

    ፀጋውን ይጨምርልሽ

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před rokem +1

    ዝማሬ መልአክትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ

  • @TihuneChecol
    @TihuneChecol Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን በእቤቱ ያፅዕናሽ ውድ እህታችን ውበቴ ሆይ ነዪ ነይልን ድንግል ማርያም አማላጅነትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @milionmilion7061
    @milionmilion7061 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @TyuFyuii-qo3he
    @TyuFyuii-qo3he Před rokem

    እልልልልል እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Před rokem

    ደስ እሚል ምስጋና ሰማሁ ❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክእት ያሰማን

  • @beletehailie
    @beletehailie Před rokem

    ዝማሬመላህክትን ያሰማልን

  • @user-dv3ez7vq2o
    @user-dv3ez7vq2o Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ እህታችን

  • @1MIHI1
    @1MIHI1 Před 9 měsíci +2

    💌💌💌

  • @amsalamsal2708
    @amsalamsal2708 Před rokem +1

    Amen Amen amen elllllllllllllllllll

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 Před 8 měsíci +1

    💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @Zain-ob3rg
    @Zain-ob3rg Před rokem

    Amen Amen Amen zimare melkiti yaselamni ❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪💞💞💞

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tsionshibiru1463
    @tsionshibiru1463 Před rokem

    የመላዕከት ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @adaneniussetube4020
    @adaneniussetube4020 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ለእህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cz7dt3ql2r
    @user-cz7dt3ql2r Před 9 měsíci +1

    amen faarruu ergamotaa nuu dhagechisuu

  • @babydachew1757
    @babydachew1757 Před rokem

    አቤት ስወደው ውይ …………ያሳድግሽ

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen Před 11 měsíci +2

    አንቺ ወጣት እኔን መሳይ ምንኛ ታድለሻል እግዚአብሔር እንደምን ያለ ጥዑም ልሳን ሰጥቶሻል ስሙ ይክበር ይመስገን ለዓለም ለዘለዓለም በምድርም በሰማይም እርሱን እንድታመሰግኚ ይርዳሽ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን።
    ኢቲ አርቶች በዚሁ ቀጥሉበት ደስ ሚል ዝማሬ ነው

  • @yismueshetu8983
    @yismueshetu8983 Před rokem

    selmbetachin awerten antegbim mechem yesa fikir weder yelwim embete ahunm tsegawin techemrelsh ehitachin zimare melaktin yasemalin hulgize bisemaw yemaltgbwe mezmur new hulachum tebarekuln.

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před rokem

    ዝሜሬ መላእክትን ያደማልን

  • @technotest4119
    @technotest4119 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @therightfamily
    @therightfamily Před 10 měsíci +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 Před 11 měsíci +1

    የአምላኬ እናት የልጆን መልክ የሚመስለው የፊቶ ፀዳል በፊትሽ ያብራ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremAbebaw-qc4hs
    @MeskeremAbebaw-qc4hs Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 Před rokem

    እባካችሁ መስቀል የተዘቀዘቀበት አበሻ ቀሚስ አትልበሱ ። ለመዝሙሩ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vs6et3gl4m
    @user-vs6et3gl4m Před 11 měsíci +1

    batanebew bekal yiza mezemer aychalim?

  • @amlaketarikenlewtew3782

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዷ እህቴ
    @ET ART Media ልጁቷ በምን ልናገኛት እንችላለን?

  • @user-jy8fn1pq5w
    @user-jy8fn1pq5w Před rokem +1

    youtube.com/@user-jy8fn1pq5w
    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በእዉነት አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ የጠብቅሽ✝️❤🌼🌼🌼🕊🌼🌼🌼🌼🕊🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🕊🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @user-vs6et3gl4m
    @user-vs6et3gl4m Před 11 měsíci +1