ከትግራይ መገንጠል የሚያተርፈው ማነው? ክፍል- 2 Abiy Guday 20 p2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2020
  • ከትግራይ መገንጠል የሚያተርፈው ማነው? ክፍል- 2 Abiy Guday 20 p2
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 12

  • @soreti3556
    @soreti3556 Před 3 lety +4

    አንደኛ ነኝ
    ህዋሀት መጨረሻሽን ያሳየኝ

  • @Metadelb13
    @Metadelb13 Před 3 lety

    You right woizero Aregash it's unbelievable to the right mind people how all that property damage and life loss happened. It looks like either we don't have a government or they are working indirectly with this criminal. Where were the police or the federal during this killing and destruction all day. There something fishy there.

  • @bonreview1807
    @bonreview1807 Před 3 lety +7

    ህዋሀት መጨረሻሽን ያሳየኝ ሰላም ሀገር ውስጥም በውጭም ያላቹ አርቲስት ሀናን ታሪክ ነኝ እንዴት ከናንተ ጋር በቅርበት ለመገናኘት አዲስ የዩትዩብ ቻናል ይዤ መጥቻለው ፎቶውን በመጫን ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 3 lety

    እውነት ለመናገር ገበሬው ገና ታች
    ያለ ሰው ምናልባት ሕዋኋት 27 አመት ከመንግስት ባለቤት ነት አንፃር ያገኙት ጥቅም በፐርሰንት
    ሲሰላ ጢቂት ሊሆን ይችላል ግን
    እንደኖረው ያህል አልጠቀማቸው
    ይሆናል። መጠቀማቸውም አልጠቀማቸውም ሕዋኋት የሚል
    ሰም በጣም ይኮሩበታል። ሰለዚህ
    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከደረሰበት ግፍና
    በደል የተነሳ ጨፍልቆ ቢያይ ለጊዜው አይፈረድበትም። የሄ ጉዳይ በጊዜ ብዛት እየጠራ የሚመጣው። ሰለዚህ የመተማመን ሰራ በሰፊው መሠራት አለበት።

  • @hailumakonnen1711
    @hailumakonnen1711 Před 3 lety

    why you try to interrupt her? Pls as jonalist , be prepared and have confidence. You should have a paradigm point to make them disclose unheated mysteries.
    Benito , Ejole!! Seyonara!!!

  • @berhanegirmay3533
    @berhanegirmay3533 Před 3 lety

    ዶክተር አረጋዊ እኛምኮ ህወሓት ነበርን አሁንም ነን ብለሃል ልክ ነህ

    • @berhanegirmay3533
      @berhanegirmay3533 Před 3 lety

      ነገር ግን ችግሩ የመጣው ሁሉ ለትግራይ የመጣው ሁሉ እኔ ነኝ የማውቅልህ ከማለት በስተቀር ፍትሕና እኩልነት ለማምጣት ብዙ መስዋዕትነት ከፍሎ የገኘው ድል እርስ በራሳችሁ አንተና መሰሎችህ ትግሉንጀመርን የምትሉ እርስ በራሳችሁ ስትባሉ የትግራይን ህዝብ መስዋዕትነት መና አስቀራችሁት እግዚአብሔር የእጅቻቹ ይስጣችሁ:: የትግራይ ህዝብ ግን ላይመለስ መብቱን ለማስከበር ዳግንም ተነሳስቶኣል ጥጋችሁ ያዙ ::

  • @ethiopiawinetyilemlim3253

    በጣም ብስለት የተሞላበት ቃለ ምልልስ ነው የነበረው ልናመሰግናቸው ይገባል:: እንደነዚህ ዓይነቶቹን የደለበ የፖለቲካ ተሞክሮ ያላቸውን በተለዪም ሴቶችን ከመፍትሄ መቀየስ ችሎታቸውና ርህሩሁነታቸው ጋር ተደማምሮ ዉጤት ሊያመጡ ስለሚችሉ ዕምቅ ልምዳቸውን ለሚፈልግ ወይዘሮ ኣረጋሽን ምርጫው ያድርግ እላለሁ::

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 Před 3 lety +1

    እያንዳንዱ ክፍለ ሀገር ከተገነጠለ ለነጮች የበታች ሁኖ ለመገዛት ወደ ዘመናዊ ስልታቸው ቀለበት ውስጥ መግባት ነው ስለዚህ መጠንቀቁና አርቆ ማሰቡ ተገቢ ነው በአድዋ ዘመቻ ብዙ ኦሮሞ ጀሌዎች የነበሩ በትግራይ ውስጥ ተቀማጭ ሁነው ኖረዋል ዛሬ እንደተወላጅ ሁነው አሉ ትግሬና ኦሮሞ ተዋልደዋል ንጹህ ትግሬዎች በጣት ይቆጠራሉ። ስለዚህ ይህ ዓይነት አስተሳሰብ ቢቀርባቸው ጥሩ ነው በኋላ ትግራይ ውስጥም የእርስ በእርስ ከፍተኛ አመጽ መነሣቱ አይቀርም ስንዴን እንድታጭዱ ስንዴን ዝሩ እንክርዳድ ከዘራችሁ ቆይቶ እናንተንም ያንከረድዳችኋል። እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @hailetesfay5413
    @hailetesfay5413 Před 3 lety +2

    በዚህ እድምያቹ መዋሸት ሂለና ቢሶች

    • @Metadelb13
      @Metadelb13 Před 3 lety

      Yeap ! Truth is hard to swallow. You must be either in denial or misinformed .