በአዲስ አበባ 72 ሰዎች ጉድጓድ ውስጥ ገቡ | የሐሙስ ሐምሌ 4 ዜናዎች @ArtsTvWorld

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Komentáře • 34

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 23 dny +8

    ጉድጓድ ገብተዉ ያረፉት ዜጎች ህይወት ጉድጓዱን ከፍቶ የተወ ዉ መስሪያ ቤት የደም ካሳ ለቤተሰቦች የመክፈል ግዴታ ይኖርበታል። ጎበዝ ጠበቆች የቤተሰቦችን ጉዳይ በመያዝ መስሪያ ቤቱን ወጥረዉ ፍትህ እንዲሰፍን ያደርጋሉ ብለን እንገምታለን። እናመሰግናለን።

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Před 24 dny +5

    ምልክት አድርጉ በግንባታ ቦታ። ህዝቡንም አስተምሩ። መፍትሄው ትምህርት ነው ፣ ሚዲያው እንዲህ አይነት ጉዳይ ላይ ትኩረት አድርጉ። ህዝቡም ጥንቃቄ አድርግ፣ ስልክህን እያየህ ገደል አትግባ።

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 21 dnem

    ምርጥ መንግሥታችን የሣዉዲ
    ሥደቶኘችን መብታቸዉን
    አሥከብሮ ወደ ሃገራችን እንዲገቡ አደረገ በጣም ደሥ
    ይላል

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Před 24 dny +2

    ኡፍ እዚህም ይገሉናል በውጭም ይገሉናል ወደየት እንሂድ የኔ ከርታታ በሰው ሀገር አስቀሩት ያማል😭😭💔

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před 24 dny +2

    ያማል💔

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf Před 20 dny

    አምላክ ከድአይነትነገር ይጠብቅ እነሱን መግደለዉ ነፍሱን በገነትያኑር

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Před 23 dny +2

    ከተማ መሃል በግንባታ የጎርፍ ቱቦ መቸ ተከደኑ አይነሥውርም አይናማውም ተጎድተዎል

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 23 dny

    ዜና አቀራረባችሁ ተመችቶኛል። በርቱ።

  • @user-mp7xt7zt2e
    @user-mp7xt7zt2e Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne2rg6zu5j
    @user-ne2rg6zu5j Před 21 dnem +1

    ባለቤት የሌለው ቤት ስለሆነች እንጅ ደግ ስለሆንን አይደለም

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 24 dny +2

    እስቲ ስለጦርነት አታውሩብን

  • @assa3100
    @assa3100 Před 20 dny

    ምን አይነት አእምሮ እንዳላቸው አይታውቅም። እንዴት ጉድጓድ ክፍቱን ይትዋል? ኸረ ባካችሁ አእምሮ ግዙ!!!! በዛ ላይ ሰውም ስልክ እያየ ነው የሚሄደው

  • @user-lj2wy2ni2u
    @user-lj2wy2ni2u Před 24 dny

    brabo

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Před 24 dny +3

    There are out numbering good news for your people. You always pic horrifying news. Stop your diety news!

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 23 dny

    Gurguwadu
    Hin teblo Hizbun Lemegeber
    Yemedereg Sera new‼️

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 18 dny

    እኒ ያልገባኘ ነገር የሁሉ ቁጥር በአንድ ቀን ነው የሞቱ ምንድ ነው ሰዎች በአንድ በቀን ይህ ሁሉ ቁጥር ምንድ ነወ ሰዎቹ ተጠራርተው የገቡ አሰመሰላችሁት ምን አይነት ዝና ነው

  • @Yirgu-pc7pv
    @Yirgu-pc7pv Před 19 dny

    78 ነው 72?

  • @mequannent1221
    @mequannent1221 Před 23 dny

    እዚች ሐገር በየጊዜው ነው እንደ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ሚደረገው😂

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa Před 24 dny +3

    የሰው ህይወት የረከሰበት ሃገር፡ አሳዛኝም አሳፋሪም ነው።

  • @user-pt1em2vz1b
    @user-pt1em2vz1b Před 24 dny

    ቃሊቲ ገላን ኮንደምንየም ጠቅላላ ጉድጓድ ብቻ

  • @Essaymahammed
    @Essaymahammed Před 24 dny

    እር ሽመሲ እስር ቤት ጠይቁ እዴት ሰው እየሞተ እደሆነ በሰላም የመጣውን አትዩ

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 Před 21 dnem

    Kkkk😂😂😂ጅሎች 😂😂😂😢

  • @Essaymahammed
    @Essaymahammed Před 24 dny

    ጤናቸውን እያልሽ ነው ክክክክሀሀሀሀ

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 Před 23 dny +1

    ጉድጓድ ውስጥ ገቡ።ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ሞቱ።
    አንዴ 72. አንዴ 78 ሞቱ። አይ ጋዜጠኛ።ኣማኑአል መሄዳችሁ ነው,?😅😅😅😅

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před 24 dny +1

    ጉድጓዱ ላይ ሳያስቀምጡ ትያለሽ?የተቀመጠውን ምልክት ማነው የሚያነሳው?ሞት ሲያንሳቸው ነው።

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před 24 dny

    Ethiopia coup is in final stages. Oromuma empire elite are worried their safety and thinking way to flee. UAE 🇦🇪 divorced Abiy Ahmed and he has no friends

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 23 dny +1

    It's unfortunate. But this kind of accident happens everywhere in the world. People need to pay attention.