አስከፊው የእኔ ታሪክ በልጄ ሊደገም ነው! ሁሉም ስደተኛ ከእኔ ታሪክ ይማር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 477

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Před 20 dny +68

    ሁለተኛ ልጅሽን እይዝልሻለሁ አንቺ ትሰሪያለሽ አልሽ የመጀመሪያ ልጅሽን አንድ ልጅዋን አልይዝም አልሽ እንዴት ትፈልግሽ ታዳያለሽ ጥሩ እናት አይደለሽም

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 19 dny

      😂😂😂😮

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před 19 dny

      Sojamir midiya laaye yekerabachchiw irassu latinishoha bilaa nawe

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 19 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ኤክሶደስ ፹፮፻፴፮
      ​@@exodusexodus8636

    • @yehiwotm3991
      @yehiwotm3991 Před 18 dny

      እኔም የተሰማኝ ይሄን ነው

    • @yehiwotm3991
      @yehiwotm3991 Před 18 dny

      እኔም የተሰማኝ ይሄን ነው

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Před 19 dny +60

    ከምትሳደቡ ወጣት እህቶቼ ተማሩ ልጅ ከወለዳቹ አርፋቹ አሳድጉ ለቤተሰብ እየወረወራቹ አረብ አገር ትሄዳላቹ ልጆቻቹ ሲያድጉ ለናንተ ፍቅር አይኖራቸውም

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Před 19 dny +3

      ሲነገራቸው አይሰሙም በተለይ ከባል ከተጣሉ ልጆቹ ሱሰኛ ሆነው የጠበቋቸው ቤቱ ይቁጠረው ኢትዮጵያ ያለ ቤተሰብ ምግብ ሰርቶ መስጠት እንጂ በምትልኪው ብር የት ዋለ ምን ተሰማው ቼክ አያደርግም አንዳንዱ ቤተሰብ

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 Před 19 dny +8

      ብዙ እናቶች በጣም ሲቸግራቸው ነው ሚጥሉት አትፈረጂ በተለይ ማደሪያ ስታጪ ምግብ ለምነሽም ሰርቀሽም ታበያለሽ ግን ሲመሽ ምታድሪበት ስታጪ ጨለማው ብርድ ካንገገበሽ አንቺም ታደሪጊዋለሽ ስለዚህ አትፈረጂ

    • @ፍሬ
      @ፍሬ Před 19 dny

      @@fahizaawel7075 እኔ ማንም ለይ አልፈርድም እኔ ግን ልጄን ማሳደግ ካልቻልኩ አልወልድም :: ጋዜጠኛው ሁሌ የሚመክረን ለዚ ነው ልጁን ማሳደግ ከማይችል ሰው ጋስ መውለድ ለምን አስፈለገ እስኪያልፍ ድረስ በፍቅር መኖር አለቀ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 19 dny

      በአብዛኛው እነሱ ናቸው ሚሳደቡ😂😂

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Před 19 dny

      @@fahizaawel7075 ማደሪ መቼ አጣች እሷ ታዲያ ደጀ ሰላም እያደረ በሚኖርበት አገር ልጅ መጣልን ከታበረታቺ ለድረሰጅት መሰሰጠት ተደፍረው ወልደውም ከሆነ ቢያንስ እዛ ያድጋሉ ቤተሰብ የላቸውም ተብለው ለግለሰብ ከተሰጡ ግን ያቃሉ ወሬም ይሰማሉ ስለዚ አታበረታቺ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 19 dny +46

    አንዳንድ እናቶች ግን ስሙን ማዕረጉን ነው የያዛችሁት እንጂ ፈፅሞ እናት አደለሽም

  • @user-oz3pp8ey3e
    @user-oz3pp8ey3e Před 19 dny +31

    በጣም ራስ ወዳድ እናት ክፉ እናት ነሽ አሁን እራሱ ልጄ ልትያት ልብሽ አይፈቅድም አፍሽ ይተሳሰራል እሷን አላሳደግሻትም ልጇንም አልፈለግሽም.ሴት ልጅሽ ላይበዚህ ልክ በድለሻታል ልጅ አምኖ የሰጠሽ አምላክ ይጠይቅሽ 😢😢😢😢

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před 20 dny +59

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Před 20 dny +60

    እናትና ልጅን የሚያቃቅር ነገር አትፃፉ ወገኖቼ
    ያለፈችውን የምታውቀው እርሷ ናት 😊

    • @user-yi3vu7wo9m
      @user-yi3vu7wo9m Před 19 dny

      እኔም ልጀን ለናቴ ሰጥቸነዉ የመጣሁት እናቴም ሞተችብኝ እና ልጀን ለማሳደግ ብዙ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ የናቴ ሞቶ ያገበኝል የልጀ ናፎቆት በቀን በለሌት ይናፋቀኝል 😭😭😭

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 19 dny

      ትሁና ምን አገባን የሁለተኛ ልጆን እየለመነች የመጄመሪያ ልጆን ፍቅር ሰጣ የልጅ ልጆን ተቀብላ ማሳደግ ነበረባት

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 Před 20 dny +66

    በጣም ጨካኝ እናት ነሽ እሷን ጥለሽ ልጇን እንድታሳድጊላት ስጠይቅሽ አልፈለግሽም😢 ሁለቴ ነው የበደልሻት

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed Před 19 dny

      ባሎይሻላታል😂😂😂😂😂የምንልጅነው

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Před 19 dny +1

      የሁለተኛዋን ትለምናለች ያውም ሁለት የወለደችውን አምጪ ብላ ድሮም የመጀመሪያ ልጃቸውን ያላሳደጉትን አይወዱም አንዳንድ ሰዎች ኤጭ

    • @Haregi849
      @Haregi849 Před 19 dny

      ትክክል

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Před 19 dny +33

    የልጅነትን ህመምን የደረሰበትን ብቻ ነው የሚያቀው 💔😔

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 20 dny +89

    እሷን አላሳደግሻት ያ ቢቀር ልጇንም አልይዝም አልሻት ከዛ ያንች እናትነት ምንድን ነው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 20 dny +2

      ዘመድቼ እሷ በእናት አላደገችም ያ ታሪክ እሷ በልጃ ደገመቺዉ እሷ አሁን ንጆን ጥላ አረብ አገር ሄደች እንዴት ይፈታል ይችግር😢😢

  • @Gelila_
    @Gelila_ Před 20 dny +68

    ራስ ወዳድ እናት ናት:: የመጀመሪያዋ ልጃ ታሳዝናለች::

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před 19 dny +9

      አትፍረጂ እንዳይፈረድብሽ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 19 dny

      @@gravitymobile7558ትክክል

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 Před 19 dny +2

      ግን አናደኛለች እሶ አያለች ነዉ ምታወራዉ ልጄ እያለች አታወራም

    • @SusuSisay
      @SusuSisay Před 19 dny +1

      ይሄንን ድጋሚ ስትሰማ ልጅትዋ ምን ሊሰማት እንደሚችል ሶስተኛ ጥፋት

  • @SariiSariye
    @SariiSariye Před 20 dny +53

    ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @zerfeworku4354
    @zerfeworku4354 Před 20 dny +33

    የመጀመሪያ ልጅሽን በጣም በድለሻታል ከልብሽ ነው ይቅርታ ልጠይቂያት ሚገባው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 19 dny

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před 39 minutami

      ​@@Samitrghhያማል 😢😢😢

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 19 dny +18

    ይችኛዋን ልጂሺን ለማስተማር የሆንሺላትን ሁሉ ለዛች ምስኪን ልጂ ጥቂቱን እንኳን ብትሆኘላት መልካም ነበር

    • @kabetube
      @kabetube Před 19 dny +2

      እናቶች ያዳላሉ ማለትነው🙄

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před 42 minutami

      ​@@kabetubeከልጅ ልጅ የማዳላ የለም ሁሉም እኩል ነው ❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před 19 dny +8

    ከእንደዚህች አይነት ጀዝባ ራስ ወዳድ እናት እግዚአብሔር ይሰውረን ሌላው ቢቀር እሷንም ተጠይፈሽ አላሳደግሽ እንደገና ልጇንም እምቢ ብለሽ አሁን ደግሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ ትሺ ።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 19 dny +13

    ምን አለ በእናትነት ለዛ ልጄ እያልሽ ብታወሪ ስንት አይነት ክፉ እናት አለ አቤት ጭካኔሽ ለናትነት ለዛውም የለሽም

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n Před 20 dny +24

    እኔ ስደት ላይ ነኝ እናቴ ስለሞተች ለእህቴ ልጄን ሰጥቼ ተሰደድኩ ከተለየሁት 2 አመት ከ 5 ወር ሆኖኛል በጣም በጥሩ እያሳደገችልኝ ነው እንዴት እናት ሆነሽ የልጅሽን ልጅ ማሳደግ ያቅትሻል መካሻ ይሆንሽ ነበር ልጅሽን ስላለሳደግሻት ክፉ ነሽ ።

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Před 19 dny +4

      ጎበዝ ቶሎ ሂጂለት በይ እንዳትቆይ እኛ ብንቆይም ልጅ የለንም ወልዳቹ አትቆዩ አይሞላም የፈለገ ቢሆን የምታስፈልጊበት ሰአት ሳያልፍ ሂጂለት ጎሽ😘

    • @user-ie3qr5lc7n
      @user-ie3qr5lc7n Před 19 dny

      @@altubeti7567 ውዴ አልቆይም 7 ወሩን እንደርጉዝ እየቆጠርኩ መጀመሪያ የመጣሁበት ቤት 12 ቤተሰብ ለ 2 አልቻልንም ለልጄ ስል ችዬ 10 ወር ሰራው ተቀየርኩ ለዛ ነው እንጂ አልቆይም ነበር ናፍቆቱ ሊደፋኝ ነው በፀሎት አንችም እህቴ ልጅ ይስጥሽ

    • @user-bf8cp7zp1s
      @user-bf8cp7zp1s Před 19 dny +1

      አልምስግግድ

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před 18 dny

      ወይ ጉድ አንቺስ ትገርሚያለሽ የመጀመሪያዋን ልጅ አልይዝም ብለሽ የዚህችኛዋን ግን አምጪና ላሳድግ ትያለሽ አቤት ግፍሽ ሁለት ጥፋት
      እኔ የሙት ልጆች ይዤ በልጅነቴ ስንከራተት እናቴ አንድ ቀን አምጪ ላግዝሽ አላለችኝም ትመጣለች ታየናለች ትሄዳለች አልፌ ተርፌ እሷ እያለች የታናሽ እህቴን ልጅ ያዢልኝ ከልጆችሽ ጋር አረብ ሀገር ሰርቼ ልምጣ ብላ ይዤላት ግን እሷ እናቴ እየመጣች የማትለኝ አልነበረም ልጅቷ እየተበደለች የምትኖር ይመስላታል የማትለኝ አልነበረም
      ዛሬ ያ ሁሉ ከአምላኬ ጋር አለፈ ታሪኬ ሙሉ በሙሉ ተቀየረ የሙትን ልጅ የሚያይ ፈጣሪ ረዳኝ
      እህቴ ግን ስትወልድ ቀጥ አድርጋ 3አመት መከራዋን አይታ በራሷ በእህቴ እየተሰደበች እየተገላመጠች አሳደገች ዛሬ እኔ እንዲህ መድረሴና የእህቴ ኑሮ እንደሷ ልፋትና ድካም የኑሮ አለመስተካከል ልዩነታችን ያናድዳታል አልፎ ተርፎ ምቀኝነት ይዟቸዋል
      እህቴ ልጅሽን ከልብሽ ይቅርታ ጠይቂያት ከዛ ነገሮች ይስተካከላሉ
      ለዚህችኛዋ ስትለፊ ላይስተካከል ያቺ ግን ማንም የሌላት ሰው ትሆናለች

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Před 18 dny

      @@selamselina1321 ያላሳደጉትን የመጀመሪያ ልጅ አብዛኞቹ አይወዱም ይቅርታ ብዙ ስላየው ነው ባለፈው የቀረበችውም የአባቷ ቤተሰብ ጋ ያደገችውን ትታ አሜሪካ ማደጎ ለተሰጠችው ታለቅሳለች የመጀመሪያ ባላቸው ሲበድላቸው እልሀቸው ወደ ልጆቹ ይሆናል እግዚአብሔር ይገስፃቸው አቦ እንደዚ አይነት ሰዎች

  • @user-yo1sw6tu2q
    @user-yo1sw6tu2q Před 19 dny +8

    ያለማሽው ነገር አንድም የለም ።እንደ ተበዳይ ሚዲያ ላይ ከመምጣትሽ በፊት ልጅሽን የልጅ ልጅሽን ይቅርታ ለማለት ብትመጪ መልካም ነበር።

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 19 dny +14

    ለቤቱ ነው ላይክ ኮሜንት ያደረግሁ አያስተምርም እንዲሁም ያናድድል ከልጅ ልጅ ቢለዩ አመትም አይቆዩ

    • @kabetube
      @kabetube Před 19 dny

      ማማየቤተሰብአድርጊኝ

  • @getit5763
    @getit5763 Před 20 dny +28

    አንች ክፍ ነሽ የልጅ ልጅሽን ማሳደግ ነበረብሽ

    • @user-ie3qr5lc7n
      @user-ie3qr5lc7n Před 20 dny +4

      እኔ እኮ እህቴ ነች እያሳደገችልኝ ያለችው እንዴት እናት የልጇን ልጅ ማሳደግ ያቅታታል

  • @halimamohammed7943
    @halimamohammed7943 Před 19 dny +12

    ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም ምክንያቱም እሷን አላሳደግሻትም ቢያንስ በልጇ እንኳንንልትክሻት ይገባ ነበር እና ጥፋተኛ ነሽ።።።።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 19 dny +14

    ከመጀመሪያው ስጀምር አንዳንድ ሰዎች ምንአይነት አስተሳሰብ ነው "ልጄ ብቸኛ ስለሆነች ልጅሽን ስጭን አንች ሌላ ትወልጃለሽ" እንዴ ምን ማለት ነው ? እንኩዋንስ ልጅ እያላችሁ ምንም ባይኖርስ የአለም ፍፃሜ ነው ልጅ አለመኖር? እሱአም ልጅነት ይዙአት ይመስለኛል የሰጠቻት።
    ግን የልጁአ አባት ጉዳይ ሳንስማማ ተለያየን በሚል ቢታለፍ መልካም ነበር።ምክንያቱም አሁን ይህንን ልጅሽም ስታውቅ ይሰማታል ።ደግሞ ስትለያዬ ፈነከትሽው እሱ ከዛም ሁለታችሁም የራሳችሁን ኑሮ ኖራችሁ።ማለቴ ህይወትሽን አላጨለመም እንዴት ነው '"ይቅር በይኝ ህይወትሽን አጨለምሁት" የሚል ይህ ባይወራ መልካም ነበር። ሁለታችሁም ወጣቶች ልጆች ስለነበራችሁ።
    ጥሩ እናት እና ልጅ ሁናችሁ ያልቀጠላችሁ ከመጀመሪያ ልጅሽ ጋር ቂም ይዛብሽ ነው።ግን ምናልባት ባለቤትሽ የእንጀራ ልጆችን ልጅ ለመያዝ ፍቃደኛ ላይሆን ይችላል ይህ አስጨንቆሽ ይመስለኛል ።እንጂ ብር እየከፈለች መያዝ ይቻል ነበር።ምናልባት ባልሽን የፈራሽ ይመስለኛል።
    ህይወት አጭር ናት ተቀራርባችሁ አውሩና ይቅር ተበባሉ።
    ሁለተኛዋ ልጅ ይመስለኛል በግልፅ ስላላወራሽ እንጂ ልጆችን ሰጣሽ አረብ ሀገር እንድትሄድ ነው።ለማንኛውም በትዳር የተረገዘ ልጅ አይደለም በዝሙትም አንዴ ከተረገዘ ይወለዳል እንጂ ግደይው አይባልም ይህ ግዳያ ነው ምለው ።ቃሉ ይቀላችሁአል "ማስ×××" ስትሉት።
    መፍትሄ ለልጆችሽም ላንችንም
    ንሥሐ
    ፀበል
    ሥግደት
    ስጋ ደሙን ተቀበሉ ይህ ነው መፍትሄ እዚህ አመጣሻት ስነልቦና ምክር ይላሉ መድሀኒት ይሰጡአታል ትደነዝዛለች ።አንችም ላይ ልጆችሽም ላይ መንፈስ አለ ራሔሎ ደም የሚወድ
    አንች የልጅሽን አባት በድንጋይ ፈንክተሽው "ደም ሳይወጣው ስላየሁ ድጋሚ ስፈነክተው ደም ወጣ አልሽ" አንድ በይ
    ሁለተኛ የመጀመሪያ ልጅሽ አርግዛ ሞተባት ።ግብር አገኝ ሁለት በይ
    ሶስተኛ ሁለተኛዋ ልጅሽም አርግዛ ሙታባት ነው አሁን ሦስት ልጅ ያላት ።አየሽ መንፈሱ ደም እየጠጣ ነው ።ከዛ ልጅሽን ሊያሳብድ ማስጨነቅ ማፍዘዝ ጀመረ ጎበዝ ነበረች ብለሻል።
    ከልጅሽም የማያግባባሽ ይህ ነው።
    ልጅሽ እሆናለሁ ግን ከይቅርታ ጋር ልምከርሽ ።አለባበስሽን አቃጥይው ።ከዛ ከላይ ካልሁሽ ጀምሪ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ።
    መንፈሳዊ ነገር አተኩሪ ልጅሽን ገዳም ላኪያት ትጠመቅ።
    መምህር ተሥፍዬ አበራ ብለሽ ያንች አይነት ብዙ ታሪክ ስላለ አዳምጭ እናቴ ።
    መጥፎ ነገር ከተናገርሁሽ ይቅር በይኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ።
    አመሠግናለሁ ።👏👏

    • @majamaja6369
      @majamaja6369 Před 7 dny +1

      እግዚአብሄር ይባርክሽ ምክርሽ ደስ ይላል

  • @sojoo4277
    @sojoo4277 Před 19 dny +20

    እናትየዋን የተሠጣት ኮመት እራሧንእድትፈትሽ ያረጋታል

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Před 20 dny +20

    ቀልደኛነሽ በይ እናት ቀርቶ እህትኳ አልሆንሻትምኮ. ልተውሽ ግድነው. ላሳደግሻቸው. በዚህልክ ትጨነቂያለሽ. ለሷግን. ልጇን ስለምንሽ ለሌላ እንድሄድ ፈቀድሽ. ሆሆ ስለዛ ምንልተክር አንችንትፈልግ እቴ

  • @hermellaalem8317
    @hermellaalem8317 Před 19 dny +10

    የመጀመርያ ልጅ ብቸኛ ብትሆኝም አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ነው። ፀልይ።

  • @YonasNahom
    @YonasNahom Před 19 dny +5

    አረ ምን ነካህ አለምየ ይህ ታሪክ ምንም አያስተምርም እኮ ይች እናት አትባልም እደኔ

  • @Mayamou-21
    @Mayamou-21 Před 20 dny +35

    እረ አንቺስ እንኳን ቀረሽባት... በፊት አሳልፈሽ የሰጠሻትን እንኳን ልጇን በመያዝ አትክሻትም አንድአንድ ሰዎች ግን እናት የሚባለው ስም አይገባችሁም

    • @user-ie3qr5lc7n
      @user-ie3qr5lc7n Před 20 dny +1

      በጣም ደግሞ ማዳላቷ

    • @Mayamou-21
      @Mayamou-21 Před 19 dny +5

      @@user-ie3qr5lc7n ደሞ ማማታቸውስ ከ አባትየው ጋር.... ላንቺ ያልሆነች ለኔ አትሆንም 🤔 ጓደኛቸው አረጉዋት እንዴ?

    • @abse4305
      @abse4305 Před 19 dny

      አንቺ የምን ቤት ነሽ እናትና ልጅ ይዋደዳሉ አይለያዩም

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 Před 19 dny

      tekekel

  • @puni4029
    @puni4029 Před 19 dny +8

    እቺ ሴትዮ የሚያስለፈልፍት ፈጣሪ ነው ምንድነው ምትይው በየሱስም ፈጣሪ የሰጠሽን እድሜ ቀጥለሽ እውነት ከወንድ ፍቅር ይልቅ የልጅ ፍቅር ይኑርሽ እድልሽን ተጠቀሚ አምላክሽን አመስግኚ በየሱስም ውስጥሽ ያለው መንፈስ ይወጋ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Před 19 dny +12

    የዛሬው ግን እኔንብቻነው ያልገባኝ😮😮

    • @kabetube
      @kabetube Před 19 dny +1

      እኔም ልጨርሰውብየ እየጠበኩነውደሞአያለሰቅሥ😂

    • @user-eb6eg7pc3h
      @user-eb6eg7pc3h Před 19 dny +1

      ​@@kabetubeእኔም 😂

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Před 19 dny +2

      እኔ ገብቷኛል ክፋ እናት ናት😢😢😢😢😢

    • @teslmbinteslam
      @teslmbinteslam Před 19 dny

      are enim alw

  • @weynegirma4014
    @weynegirma4014 Před 20 dny +22

    አድናቂህ ነኝ አለም ሠገድ በተለይ አዳማጭነትህ

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 Před 19 dny +5

    ሰው የራሱን ነውር ሚዲያላይ ወጥቶ ማውራት ምን ይባላል??? ካንቺ ምንድነው የምንማረው?

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před 19 dny +5

    አለባበስሽ እራሱ የፈነዳሽ አሮይት የናትነት ክብር የለሽም ወልደሽ ጥለሽ አች ሆንሽ ደግሞ ተበዳይ ደሞ ድፍረትሽ ወልዳም ልጇን አልይዝም ትያለሽ ሁለቴ ነው የበደልሻል አዛኝ መሆን ያለባት የወለደ አጀት እናት ናት ልጅ እስካላሳደግሻት ድረስ ላቺ ምንም ስሜት አይኖራትም የፈለገችውን ብትናገር ልክ ናት እኔ ልጄን እናቴ ናት ያሳደገችልኝ ገና ራሱን አልቻለም የሚናገረኝ ንግግር እደናትና ልጅ አደለም በስልክ ፍቅሬን ልገልፅለት ሞከርኩ አይሆንም ስድብም ጀምሯል ግን ምንም አይሰማኝም አላዝንበትም የናትን ስቃይ ከሱ ተለይቸ ያለቀስኩትን የታመምኩትን የማቀው እኔ ነኝ ዛሬ ተረዳኝ ብለው ካልሰማኝ ምንም አልልም ወልደህ ቅመሰው ወልደሽ ቅመሺው የሚሉ እናቶችም አሉ እዴት ክፉ ቢሆኑ ነው እላለሁ እዴ ምን በወጣቸው እደኔ ወልደው ከልጆቻቸው ተለይተው በልጅ ናፍቆት ይገብገቡ እኔ ያለፍኩበትን እነሱም ይሰቃዩት በፍፁም ከሰሙ ይስሙኝ ካልሰሙኝ ዱአ ነው የማረግላቸው አላህ የተመቻቸ ንሮ ወፍቋቸው ልጅ ወልደው እዲደሰቱ ያረብ ለነሱ አይደል እዲህ መክሰሌ ክፉ መመኘት ልጆቻችንን የናት ፍቅር ሳያገኙ በድለን መልሰን ደግሞ እርግማን እኔ ጤነኛ አትመስሉኝም እደዚህ ያላችሁ እናቶች

  • @user-wj2zm9py7i
    @user-wj2zm9py7i Před 20 dny +10

    ለመሆኑ አለምሠገድ ይሄን ሁሉ የሰው ታሪክ እየሠማህ ተኝተህ ታድራለህ?? በጣም ታሳዝነኛለህ። I hope you also get a good mental hulp . አንዳንዴ አይኖችህ ድክም እንዳሉ ያስታውቃሉ፡ ሆኖም ግን ስራዎችህን አደንቅልሀለሁ በርታ ወንድማችን።

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 Před 20 dny +3

      እነሱ ሞኝ አይደሉም የሰሙትን ሁሉ ሲወጡ እዛ ስትዲዮ ውስጥ አራግፈው ነው የሚወጡት ያለዛማ ፈንድተው ይሞታሉ

    • @totimbira8948
      @totimbira8948 Před 19 dny

      @@wesenayalew3421 😆😆😆😆😆

  • @emu3288
    @emu3288 Před 19 dny +7

    Alemseged, I really appreciate your politeness, but sometimes we have to say the truth clearly and boldly. Most of Ethiopian parents have to know what parenting mean. They don't want to invest on their kids/ or situations may not allow them to do it, but at the end of everything they expect to get the fruit that they didn't plant. You get what you give.
    ወላጆች ለልጆቻችሁ ያልሰጣቹትን ለማግኘት አትጠብቁ። ስታጠፉም ጥፋታችሁን እመኑ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 19 dny +10

    ልጅ እቃ ይመስል ለሰው በጭራሽ አይሰጥም አለቀ ትልቅ ክብር ለድሮ እናቶች አለኝ የሰው ቤት እንጀራ ጋግረው ያሳደጉ ቅጠል ለቅመው ተቸግረው ነበር የሚያሳድጉት ሴት ልጅ ተምራ ስራ ይዛ እራሷን ስትችል እናቷ መርቃት በህግ መጋባት ካለ ሴቶችዬ እራሳችሁን ጠብቁ በእራስ ተማመኑ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት በጭራሽ የተከለከለ ነው !

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 19 dny +9

    አለም ሰገድ ስሞትልህ ስራ ፈልግልኝ ደከመኝ ጉልበቴን ጨረሱት አረቦች ስራ ብትረዳኝ አገሬ እገባለሁ 👏💔

    • @AsmaaNuruu
      @AsmaaNuruu Před 19 dny +3

      ,ወላሂእህቴአለቅንእኮ,አዎአለምየእስቲአስብበትየሚረዳንሰውየለምከፈጣሪበቀር

    • @ShakeelKhan-zp7si
      @ShakeelKhan-zp7si Před 19 dny

      አር ይይይ እውነቴን ነው ግን እኔም ደክሞሲል እና ግን በዚህ ልክ 😅😅😅😅​@@AsmaaNuruu

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před 17 dny +1

      አዎን ወላሂ የነሱ ነገር አሁን ደሞ ብሶባቼዋል ለካ በሁሉም ነው ምን አይነት ሰወች ናቼው ፈጣሪ መጨረሻቼውን አያሳምር 🙌 አገራቼው ይውደም 🙌 ለችግር ይጋለጡ 😂🙌 ልመና ይውጡ 😂 አሜን በይ 😔😭😭

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 16 dny

      @@ህይወት-ህመም እረ በስማም ዘላለም በደስታ ይኑሩ በአገሬ ላይ እኮ ጉልበቴን ሽጨ መኖር አቅቶኝ ነው የተሰደድኩ ባይሆን የአበሻ ሁሉ ሀብታም ሆኖ ሰራተኛ ያሳጣቼው ሌላ አረግማቼውም ሁሌ እመርቃቼዋለሁ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 16 dny

      @@ShakeelKhan-zp7si አዋ አገሬ ገብቼ እንዳይርበኝ ከወጣሁ ቆይቻለሁ

  • @wessenfisha3001
    @wessenfisha3001 Před 20 dny +15

    ጨርሸ ሳልሰማ አልኮምንትም መጀመሪያ ብሆንም ኸይር አሰማኝ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 19 dny +1

      🎉🎉❤ትክክል

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Před 19 dny

      😂😂😂😂ንዴት ሲያቁነጠንጥሽስ ምን ታደርጊያለሽ​@@azebtufa7389

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    ልጅ ወልዳችሁ ለሠዎ አትስጡ ጥርሳችሁን ነክሳችሁ አሳድጉ ጠካራ ሴት የሥራ ሠው ደስ ይለኛልእህቶቸ እንጠክር ለራሳችን ያለነው ራሳችን ነን

  • @user-js6gr2de4s
    @user-js6gr2de4s Před 19 dny +5

    ከወለደ ያሳደገ አንቺንኮ አታውቅሽም የአሳዳጊዋን ነው የምታቀው ልጅ የራሱን እድል ይዞ ይፈጠራል የኔ እናት 8ልጅ ያለ አባት በጥርሷ ነክሳ አሳደገችን አሳልፈሽ ልክ እንደ ዕቃ አሳልፈ ሰጠሻት ላሳዳጊ ዛሬ መፈለጉ ምን ተገኘ ድጋሜ ዕድል ሰጠችሽ ችግርም ቢኑርብሽ ችለሽ ብትክሻት በልጇ ትራራልሽ ነበረ ደግመሽ ደግመሽ በድለሻታል ልደታ ማርያም ልቧን ገር ታድርግልሽ

    • @kabetube
      @kabetube Před 19 dny

      ትክክል በእውነት

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 Před 18 dny +1

    እናት ልጅሽ እግር ላይ ወድቀሽ ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ህይወቷ እንደዚህ የሆነው ባንቺ ምክንያት ነው ። አለምዬ ተባረክ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 19 dny +6

    ዝብዬ ሳስብሽ እስርቤት እስረኞችን የሚያሰቃዮ የሚገርፋ የሚ ማቱ ሰዋች ነበሩ አቺእራሱ ከነዛውስጥ ነሽ ጨካኝ አምላክሽጋ ሄደሽ ንስሀ ግቢ ግፋኛ

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Před 20 dny +9

    አፈነካከትሽ ተመቸኝ😂😂😂😂😂

    • @kabetube
      @kabetube Před 19 dny

      😂😂😂😂

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Před 19 dny +1

      የሱ ምክንያት ይሆናል በካስር ይሞተው😢 ጨንቅላቱን ሁለት ግዜ ሲመታ ደግሞ ታውራልች😅😂

  • @mekdeswondinu1704
    @mekdeswondinu1704 Před 18 dny +1

    ሚሚሻ ታሪክሽን ስለማውቅ በጣም አዝናለሁ የአስካልዬ ወንድም ነኝ ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለው ስለ ወንድምሽ ምንም ያልሽው ነገር የለም

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 Před 19 dny +3

    አለምየ ትዕግስትህ ሁሌም ይገርመኛል❤❤❤❤

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před 20 dny +8

    አሌክሶ የልጇን ልጅ ለማሳደግ እኮ ሰውየው ማለቴ የልጆቿ አባት እሺ ላይል ይችላል ለምን የጀራ ልጁ ናት እናቲቱ ፍላጎት እንኳን ቢኖር ብቻ ከባድ ነው 😢

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 19 dny

      🎉🎉🎉❤❤❤በትክክል እዉነት ትልቅ ንግግር ዉ

    • @user-xv6jf1pu6j
      @user-xv6jf1pu6j Před 18 dny

      አኔ ልጄን እማይወድልኝ ሰው ምንም አያረግልኝም

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 20 dny +23

    ታሪኩን በደንብ ማብራራት አልቻለችም አዛገችን አቦ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 19 dny +2

      😅😅😂 የአረብ አገር ልጆች ወሬአችን የተቆራረጠ ተቆርጦ የተቀጠለ የተበጣጠሰ ነው

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před 17 dny

      😂😂

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před 17 dny

      ​@AmalAmal-kg1qb አዎን ግን አስተውለሻል😢 ሁሉም ባይሆኑ አብዛኛው በሀሳብ በጭንቀት በድብርት ምክንያት ወሬዎችና ሀሳቦቻችን ጠፍተዋል የሆነ ሀሳብ መቶልን በስርአት ስናወራ ድንገት ወደ ሌላ ጉዳይ እንገባለን የምናወራው ሁሉ ይሰርቃል ደሞ እኛ አረብ ቤት ምንኖር ሰወች ብቻ ነን የዚህ በሽታ ታማሚወቹ 😢 😔

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před 15 dny

      @@ህይወት-ህመም ወዬሁ ከእኔ ጭምር የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ በቡዛት ስከታተል እንኔ ናቼው እርሱ መቆጫው መነሻው መድረሻው አይታወቅም

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před 15 dny +1

      @@AmalAmal-kg1qb
      ከባድ ነው ማማዬ ሀሳባችን በየ ቦታው ተሰራጨ ለዛ ነው

  • @sameri424
    @sameri424 Před 17 dny +1

    እናት ፈጣሪ ናት እናት አታዳላም ልጆችሽን በአንድ እዪ😊

  • @negashali4369
    @negashali4369 Před 19 dny +4

    እናት ስትሆኚ የምትኖሪው ለ ልጆችሽ ነው ልጆቻችሁ መሰዋት ያልከፈለች እናት ከልጇ ምንም መጠበቅ የለባትም ሲሆን ለበደለቻት በደል መካሻ በልጇ ላይ ብዙ መስራት አለባት እላለሁ

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před 32 minutami

      አባቴ እሳ ለልጅ መስዋት መክፈል የለበትም እናት ብቻ ናት ዋጋ የምትከፍለው እስኪ ፍረዱ

  • @gondrwaselame82
    @gondrwaselame82 Před 18 dny +1

    ከጠፋሁ ትላለች ድብን አድርገሽ አጥፍተሻል ያውም ሁለት ጥፋት እድል ተሰጦሽ እድሉን እንኳን አልተጠቀምሽበትም ልጀን አሳድጊልኝ ስትልሽ እቢነው ያልሽው ያንተ እናትነት ብዙም አያስደንቅም እናትሽ ሞቷ እንዴት ውስጥሽን እደሚያቃጥለው ደርሶብሻል እያለሽ አንችግን ልጅሽ እናት አለች

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 20 dny +12

    እሰከ መጨረሻዉ አዳመኩት ምን ለማሰተማር ነዉ የመጣችዉ ልጅሺን ሰላላሳደግሺ ልጇን ብታሳድጊላት ጡሩ ነበረ ምንም ማገናዘብ የሚባል ነገር የለሺም አላህ ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን

    • @user-ie3qr5lc7n
      @user-ie3qr5lc7n Před 20 dny +4

      ደግሞ ደህና ነች አላረጀች ብታሳድግላትስ ምን አይነት ክፋት ነው ሁሉን ልጆቾን እኩል አታይም

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Před 19 dny

      ምንም ትምህርት የለውም ኮ ብሸቁና ስደቡኝ ካሎነ እኔ ከዚ አልማርም ምንም

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Před 19 dny

      ​@@user-ie3qr5lc7nያላረጁት አይዙም አብዛኞቹ ገጥመውኛል እኔ ለባላቸው እየሰጡ የተሰደዱ አቃለው እና ለባላቸው እናት ወጣት እናት ይቅርታ አትሆንም ለልጅ ልጅ አንዳንዷ የሌለ ነው ሀረካታቸው

  • @user-er1dj6mh4c
    @user-er1dj6mh4c Před 20 dny +4

    አለም-ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ!
    ልስማው😊

  • @hiwetshiferaw1406
    @hiwetshiferaw1406 Před 19 dny +2

    ይቅር ይበለኝ ይች ሴትዮ አባቴን መስላ ነው የታየችኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 19 dny +11

    በእርግጥ ከታሪኩ ጋር አይገናኝም እባካችሁ ሴቶችዬ ቀሚስ እንልበስ እኔስ ስቅቅ እላለሁ። በተለይ ከወንዶች ፊት ቁጭ ብለን እንዴት ያሳቅቃል ሰፋ ያለ ለብሳችሁ ዘና ብላችሁ ተቀመጡ ከምትጨናነቁ።
    መብታችን ነው እንለብሳለን ምን ቤት ነሽ ካላችሁ ይሁንላችሁ ግን የት ምን እንልበስ ?የሚለውን ጠንቅቀን እንወቅ ።ቀሚስ ውበት ነው!!

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 18 dny +1

    በመሀል በመሀል እምትናገረው ነገር ፈገግ ያደርጋል ከልጅሽ ጋር ይቅር እንድትባባሉ ምኞቴ ነው ❤❤❤

  • @merlu1997
    @merlu1997 Před 18 dny +2

    በጣም የወረደ ታሪክ። እናትነት እንዲ ነው እንዴ🤔🤔ልጅሽን ያላሰደግሽበት ምክኒያት ለሰሚ እራሱ ይዘገንናል😔ጭራሽ የልጅሽን ልጅ ላለማሳደግ ያቀረብሽው ምክኒያት ........😌 ብቻ እውነታውን እናተ ታውቃላቹ ታሪክሽ ግን ለሚዲያ አይመጥንም🙏🙏

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před 20 dny +7

    ታሳዝኛለሺ የዛቺኛዋን አዲልጂ ማሳደግአልቺልምብለሺ የዚቺኛወን ሁለትልጂ ለማሳደግወሰሺ ስታሰዝኝ
    እናቴንአብዚቸ ወደዲኳት የኔናተ የኔውዲና ብቻዋን አትተያቲም ስትባልአጠልጥላ ያሰደገቺኝእናቴ😊😊

    • @ፍሬ
      @ፍሬ Před 19 dny

      መቼ አላሳድግም አለች🤔

  • @tigist23445
    @tigist23445 Před 19 dny +4

    ሰዎች እባካችሁ አስቡ በምንም አይነት ቢሆን ሰው ስጭኝ ስላለው ብቻ እቃ አይደለችም አንስተሽ የምትሰጪው እንዴት እንዳደገ እሷ ናት የምታውቀው ያላሳደጋችሁትን ልጅ መልሳችሁ አትጠይቁ

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp Před 19 dny +3

    To be honest I catch nothing from this case....it's just a history of one messy women who couldn't live properly until this moment of her life ...nah this is not for me

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 20 dny +5

    አለም ሰገድ ታደሰ ❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 19 dny +5

    ዋናው point ምንድ ነው እስከመጨረሻው ሰማው

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf Před 20 dny +6

    ምትለው እየገባቹ ነው ግኝ

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 20 dny +90

    አንድ ቀን እዮሀ ሚድያ የምቀርብ ይመስለኛል በስኬትጅ ባይሆን በሌላ አደለም😂 የመዳም ቅመሞች ጀግንነት ከኔ ተማሩ እያልኩ እንድ ቀን መቸም መጎራቴ አይቀርም😂😅😅

    • @user-tq6fg2pw9t
      @user-tq6fg2pw9t Před 20 dny +14

      @@user-zh2li7mt8q 😂😜😜😂😂ነይልን ያኔ እኛም መዳም ነን አንቺ እስክትመጪልን😁😁😂😂

    • @user-ti2ib2nl8f
      @user-ti2ib2nl8f Před 20 dny +3

      😁😂🔥🎓😜😜😂

    • @Alem-tp8kh
      @Alem-tp8kh Před 20 dny

      😂😂😂😂ጉርኛ

    • @user-wi6zf9ku3m
      @user-wi6zf9ku3m Před 20 dny +1

      እስኪ እንማር ምን ምን አረግሽ😂

    • @cell8316
      @cell8316 Před 19 dny

      🎓

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 19 dny +3

    አለምሰገድ ልክ ነህ መወለድ እበትም ትልይወልዳል ይባል የለ ልጅ ከወላጅ ከወጣ አበቃ ፍቅር የሚባል ነገር የለም አሁን ምን ያስተምረናል ???

  • @KiflomhailuKf
    @KiflomhailuKf Před 19 dny +3

    ምድነው ምታወራው ይች ሰትዮ ያበደች በጣም ባሌጌ ነሽ

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před 19 dny +1

    እናትየው እራስ ወዳድ ነሽ እግዚአብሔር በሚያቀው ለምን ጥቅም ቀረብኝ ያስመስልብሻል አወራርሽ እህታችን አይዞሽ ጠንክረሽ ስሪ ገንዘብሽን ያዢ እሺ ምንም ቢከፋሽም ለናትሽ ይቅርታ አርጊላት አንቺም ሰላምሽን ታገኛለሽ ቂም መያዝ ያሳምምሻል ውዴ ❤😊

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Před 20 dny +3

    ኧረ አንቺ እናት አይደለሽም እኛም ልጅ አለን ልጅሽን ለሰዎቹ ስትሰጪ ነገ ትወልጃለሽ ልጃችን ብቻዋን እንዳትሆን አሉኝ ምን ማለት ነዉ እንሰሳት እንኳን በጥርሳቸዉ ይዘዉ ልጃቸዉን ያሳድጋሉ ቱ እናት ብሎ ዝም😏😏😏😏

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Před 20 dny +6

    አለም ሰገድ ፈገግ እያልክ እምንወድህ ግን ስታወራ ታስቃለች 😁አዳደየም ፈታ ማለት ጥሩ ነው ወገኔ ፈገግ እያላቹ😅😁

  • @AmenSisay-pw2ni
    @AmenSisay-pw2ni Před 19 dny +2

    የዛሬው ደግሞ ይለያል ወገን ምኑም አልገባኚም 🙄አረ አስረዱኝ ከት ወዴት ልስማ ተደበላለቀብኝ እኮ 🤔🤔

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu Před 19 dny +4

    ,ይገርማልእኮየመጀመሪያዋንየልጅልጅ,ሳታሳድግየሁለተኛዋንየልጅልጅላሳድግልሽአቺስራስሪአላለችም😢😢😢ይገርማል

  • @tigist23445
    @tigist23445 Před 20 dny +3

    በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ እንጄ የፈለገው ቢሁን እራስ ማሳደግ ልጅ ከወላጅ የሚፈልገው ፍቅር እንጂ ሌላ ምንም አይፈልግም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 20 dny +3

    ዛሪ 1ኛነኝ የአለም ሰገድ አድናቂዎች የትናችሁ ❤

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q Před 19 dny +1

    የገባው ሰው አለ በእውነት እስከ መጨረሻ ሰማው ምንም አልገባኝም

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před 19 dny +2

    እኔም ልጅ ጥዬ ስለተሰደድኩ
    ምንም ላለማለት ሞክረ ነበር ነገር ግን ልጆችን ማቀላለጥ ጥሩ አይደሀም የትልቋን አንድ ልጅ እምብ ብለሽ ያሳደክሻትን ሁለት ልጅ ልያዝ ልክ አይደለሽ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 19 dny +3

    ለምናቹም ቢሆቢሆን አሳድጉ ።🙌 ምንም አልልም ከዚ ውጪ

  • @hanateshome9713
    @hanateshome9713 Před 17 dny +1

    አለምዬ አቤት ትግስት እኮ የስንቱን ቤት ገበና ሳትሰለች በትግስት ትስማለክ ምስቅልቅል ያለ ታሪክ ነው የዛሬ ደግሞ ምንም ያማይገናኝ ብርታቱ ይስጥክ አለምዬ

  • @amenaamena1215
    @amenaamena1215 Před 19 dny +2

    አለም ሰገድ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un Před 19 dny +1

    እናት ሁለተኛ እድሉዋን ልጅዋን አላሳድግም በማለት ቀርጥፋ በላችው እውይ አለማወቅ

  • @user-tn5qq2le5o
    @user-tn5qq2le5o Před 20 dny +2

    ግን ይሄ ነገር እኔ አልቀበልም ምክንያቱም አኔ እናቴን በጣም ነዉ የምወዳት እኔን አላሳደገችኝም በአመቴ ነዉ እናቷጋ የሰጠችኝ ግን አስተያየት የለኝም እወዳታለሁ ግን ሙታለች ምነዉ ኑራልኝ ቢሆን

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Před 19 dny +4

    ታሪኳ ግን ያለቀ አይመስለኝም ብዙ የምታወራው ያላት ይመስለኛል!

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 Před 19 dny +1

      ማ ይሰማታል ደግሞ እረ ወደዛ ጨርሼ ለሰማሁት ተናድጃለው

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Před 19 dny

      😂😂😂😂😂ወዲያ😅ይብቃታል😢

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Před 19 dny

      ​@@altubeti7567ያንቺስ ከፋ😂😂😂😂😂

    • @BettyBiruu
      @BettyBiruu Před 19 dny

      @@user-ut6jr1mk1c 😂😂😂😂

  • @user-tq6fg2pw9t
    @user-tq6fg2pw9t Před 20 dny +12

    እህቴ እዮሀላይ ብትቀርብ በጣም ለብዙዎች ሚጠቅም ታሪክ ታስተላልፍ ነበር ግን ትፈራለች😢😢😢ቅረቢ ስላት እቢ አለችኝ😢

    • @kabetube
      @kabetube Před 19 dny

      ተያት ለፈጣሪዋ ትገርማማየ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Před 19 dny +1

    I hope this lady will learn the rest of her life. She is unstable! May God help the kids.

  • @user-eq8ii1jf2g
    @user-eq8ii1jf2g Před 19 dny +2

    ክፉ ወሮበላ. ጨካኝ አረመኔ ነኝ😮

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw Před 19 dny +3

    አሌክስ ፕሮግራም የለህም እንዴ? የቡና ወሬ ነው የመሰለኝ።

  • @SebrinaTefra
    @SebrinaTefra Před 19 dny +4

    አለም ሠገድ አንተንም እንዳትፈነክትህ😅😅😅😊

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 Před 15 dny

    ሁሉም እናት እኩል የሚመስላችሁ ሰዎች ኑ ተመልከቱ 😞ይቺን በቅሎ የእናት በቅሎ እኔ ለልጆቼ ስንት ዋጋ ከፍያለሁ ስታናድድ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před 19 dny +3

    History repeating itself.

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Před 19 dny +3

    አምድነው አልገባኝም ዛሬ አለምሰገድ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 19 dny +3

    አንቺ ትልቋን ልጅሽን በድለሻታል እኮ ምን እንዳረጉባት ትያለሽ እንዴ ????😮😮

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed Před 20 dny +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ አሌክስየ

  • @user-hy1ze2sg2b
    @user-hy1ze2sg2b Před 19 dny +1

    እኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ልጆቼን ለማንም አምኜ አልሰጥም ላባታቸውም ቢሆን

  • @fetikedir
    @fetikedir Před 19 dny +4

    የመጀመሪያ ልጅሽ አረብ ሀገር ስትንከራተት ልጇን እንድቲዥላት እንኳ ስትለምንሽ እንቢ ብለሻት ለዚች ልጅሽ ከባልዋ ለማፋታት 2ልጆቿን ልቲዢ የምትገፋፊ ምን አይነት እናት ብትሆኚ ነው? ደሞም ይህን ያህል በድለሻት አዝኜባት ልጅ እንቢ ብሏት አልሽ እናትነት ላቺ አይገባሽም

  • @ህይወት-ህመም

    ይገርማል አለም ሰገድ ራሱ ሊጠይቃት ነው እያልኩ በሰቀቀን አለቀ የመጀመሪያ ልጇን አንድ ልጂ ለዛውም አረብ አገር ጥላው ልትመጣ አሳዲጊልኝ ስትል አልችልም አልሽ !? የሁለተኛዋ ልጂሽን ሁለት ልጆች ቤተሰቦቻቼውን አፋተሽ ከሷ ሳይመጣ አንችው ልያዝልሽ አልሻት !? አይደብርሽም ምን አይነቷ የሁድ እናት ነሽ ተበዳይዋ ልጂ አንችን በቁምሽ ብትገልሽ ማን ይፈርድባታል
    እናት በሂወት እያለች ያጣችው ምስኪን ልጂ አሳዘነችኝ 😢

  • @AbiAbarra
    @AbiAbarra Před 20 dny

    Well come alex ❤

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi Před 19 dny

    የኔ እናት ይሄን ከሰማሽ እናትሽን አዉሪት ፈጣሪ ያዘናል

  • @fsikaAdise.16
    @fsikaAdise.16 Před 20 dny +1

    በጣም የማከብርህ አለም ሰገድ እኔም አንድ ቀን መጥቼ ታሪኬን እናገራለሁ ካለኝ ነው ሳኡዲ አስር ዓመቴ በቅርብ ጊዜ እመጣለሁ ግን በእያንዳንዱ ቀን የሚያጋጠመኝን 🧐🥰😎 በዚያውም ፍቅር ልገልጽ ነው 🤣

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před 19 dny +2

    አለምሰግድ የእርቅ ማእድ ጓደኛህን እንዳልክን የማዳመጥ ችሎታህን አስተምረዉ

  • @birhanabrhame5491
    @birhanabrhame5491 Před 19 dny

    የዚህ ሁሉታሪክ ፈጣሪ ባለታሪኳ ነሽ። እበትም ትል ይወልዳል። ደፋር አይገልፅሽም ሚዲያ ላይ መውጣትሽ ቲሽ

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi Před 19 dny +2

    አንቺ እናት አይደለሽ የኛ እናት 9 ልጆች ብቻዋን ነዉ ያሳደገችን አባቴ በሂዉት እያለ በላሀብት ነብር ግን እኛን ዞር ብሎ አያየንም እናቴን መደብደብ ብቻ ግን አሁን አልሀመዱሊላህ አባቴ ሞቷል ግን

    • @saraass1202
      @saraass1202 Před 19 dny +1

      እረ እህቴ አባት መሞቱ አልሀምዱሊላ አይባልም እህቴ ላባትሽ ዱአ አድርጊለት

    • @ZaidBerhane-yj3xe
      @ZaidBerhane-yj3xe Před 19 dny

      Gegena 💪🏾enate nachew
      Le father demo nebse yemare
      Konjo ❤

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Před 19 dny

      እረ እኔ አባቴ ከሞተ እንባ ስለማይወጣኝ እሱ የሞተ ቀን የት አባቴ እንደምደበቅ በቁሜ ይጨንቀኛል አላህዬ ቀድመህ ግደለኝ እንዳልል ደሞ ሶስት ትንንሽ ልጆች አሉኝ ቤት ሙሉ ልጅ እንክርዳዳ ብሎ ነበር የሚጠራን ሌላ ሌላውንማ ሆድ ይፍጀው

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 19 dny +1

    ፕሮግራሙሲጀመር ነው ስቅጥጥ ነው ያለኝ እዴት ጨካኝ ነሽ ባልሽን በድጋይ አናቱን ተረተርኩት ሁለቴ ስትይ የጨካኝ ጨካኝ እጅሽ እዴት እሺ አለሽ አቺግፋኛ ነሽ እራስሽን ወደውስጥ ተመልከች ገና የልጅሽ ና የሞች ባልሽ ግፍ ያሰቃይሻል በጣም ክፋ ልጅሽንም በጣም ነው የበደሻት እራስሽን ወዳድ ይቅር ይበልሽ ስትአይነት ሰው አለ

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 19 dny +3

    People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real. Pray and read the Holy Bible.

  • @ህይወት-ህመም

    ከአባቷ ገንዘብ ለልጆቼ እንጂ ለሚስቶቼ አላለም አደል ታዳ ምን አለ ለልጆሽ ወይም ለልጇ ብትሰጫት ? እሷምኮ ያለችው አረብ አገር ነው አደል ? የሰው ቤት ብሎም አረቦችን ደሞ ታውቂው አለሽ ግን ልጂሽን የረሳሽ ጀግና አረብ ቤት መርሳት አያቅትሽም የአባቷን የብር ውርስ እሷን ሳጠይቂ አንች ልወደድበት ብለሽ ለሰው ሰጠሽ !? ለምን ? የሆነ የአባቷ ማስታወሻኳ እንዳታደርግበት እረ ክፉ ሰው ነሽ 🙌 ውይ 🙌