EOTC TV | የቅዱስነታቸው ሀብታት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 106

  • @girmayesu7375
    @girmayesu7375 Před 2 lety +51

    ብናገሩ ቢስተምሩን ኖሮ ብዬ አስብኩና ነገር ግን እንኳን ዝም ያሉ እኛ ክፉዎች ክፉን እንጂ መልካሙን መቼ እሰማለን እንቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 💔😢🙏።

    • @wu6219
      @wu6219 Před 2 lety +1

      እውነት ነው ጆሮአችን መልካም ነገርን አይቀበልም ግን ለምን ይሆን ?

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 Před 2 lety

      ሌላ ቪዲዮ ተለቓል ዛሬ በETOTC

    • @simegnushareju2986
      @simegnushareju2986 Před 2 lety

      አሜን ፫

    • @alemneshtaye5739
      @alemneshtaye5739 Před 2 lety

      Amen🙏🙏🙏

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 Před 2 lety +14

    አሜን፫ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መረቆሬዎስ በረከታቸው አይለየን በፀሎታቸውም ይጠብቀን ያሉትን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +11

    የኔ መልካም አባት እርኛ እርስወን ማጣት ለኢትዮጵያ ትልቅ ሀዘን ነው በተለይ ለኦርቶዶክስዊያን😰😰😰😰😰😰 በርከተወ ይድርብን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tameneasnakech
    @tameneasnakech Před 2 lety +5

    ሰው ሁሉ ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው! ቅዱስ አባታችን ነፍስዎ በሰላም ትረፍ።

  • @user-hm1rn8jg2q
    @user-hm1rn8jg2q Před 2 lety +2

    ቅዱስ አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 Před 2 lety +4

    እንደም ተቻለዎት በአለም ውስጥ ዝምታ😭😭😭 በረከታቸው ይደርብን የድንግል ልጅ ልዑልእግዚአብሄር እንደነሱ አይነት ደግ አባት ይተካልን😢

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 2 lety +4

    አባ የእርሶን ነገር ባዳመጥኩኝ ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል። በረከቶህ ይደርብን። አባ እርሶም ለአባታችን ምስክር ሰለሰጡን እርሶንም እድሜ ጤና ይስጦት።

  • @user-zk7dr3gt5n
    @user-zk7dr3gt5n Před 2 lety +8

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን✝️🕯

  • @yemariamkidustubeyemaryamk5714

    በረከታቸው ከሚወዷት ሐገራቸው ኢትዮጵያ እና ከሕዝቧ ጋር ይሁን ደጉ አባታችን እርስዎን ማጣት ለእኛ ከባድ ሐዘን ነው ጸሎትና ቡራኬዎ ግን ከሚወዱት ከአባታችን ከልዑል እግዚአብሔር ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከቅዱሳን ከጻድቃንና ከሰማዕታት ጋር አይለዬን 🙏💚💛❤🙏

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    አቤት የሰማእቱ ፍቅር እግዚአብሔር እንደሳቸው ያለውን ይተካልን አባቶቻችን ከእሳቸው ተማሩልን ወደራ በረከታቸው ይደርብን የብፁነታቸው

  • @yetewahedofere3086
    @yetewahedofere3086 Před 2 lety +4

    ብፁ አባታችን አቡነ ማርቆስ በረከተዎ ይድረሰን እድለኛ አባት ኖዎት ከአባታችን ከአቡነ መርቆርዮስ ጋር የነበርኦት

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 2 lety +3

    የአባታችን የብፁዕነታቼው በረከተ ረድኤታቼው ይደርብን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ያውርድልን።
    ይህን ድንቅ ምስክርነት በማይጠገብ አንደበት ለመገቡን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ኑሩልን ብዙልን በስጋም በመንፈስም አትለዩን አትራቁብን 🙏🙏🙏
    ሆድ ባሰኝ ለምን ይሆን?

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175 Před 2 lety +3

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @seblehailemariam8906
    @seblehailemariam8906 Před 2 lety +1

    የብጹዕነታቸው በረከታቸው ይደርብን!

  • @edenfetsum6207
    @edenfetsum6207 Před 2 lety +2

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 2 lety +2

    የብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 😭😭😭

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 2 lety +2

    በረከታቸው ይደርብን😭😭😭አሜን አሜን አሜን

  • @astereyasuyetewahidolij2119

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 Před 2 lety +2

    ለምንወዳቸው ልምናክብራቸዉ ክብር አብታችን ለመትብን ከኛ መለየታቸዉ ከልብ ከልብአዝናሎ እግዛብሄር የሳቸዉ ተከታዮች የርገን የሰጡንን ትምህርት ሆነ ጸሎት ክልባችን አሳድረን በተግባር አዉለን ጥሩ ትዉልድ እምናፈራበት እግዛብሄር ይርዳን እኪ ጽናት ይስጣቹ ይስጠን ክልብ አዘናሎ የበርታን የሳቸዉ አጥቼ የቀርትን እግዛብሄር እዴናጣና ይስጥልን

  • @semegneadal3623
    @semegneadal3623 Před 2 lety +2

    በረከታቸው ይድረሰን
    አባታችንን በዓፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Před 2 lety +1

    አባቶቻቸን በርከታቸው ፆሎታቸው አይለየን አሜን

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 Před 2 lety +2

    የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን !!!!!!

  • @user-xg9oi9fg8i
    @user-xg9oi9fg8i Před 2 lety +3

    በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @aberaenat6072
    @aberaenat6072 Před 2 lety

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 2 lety +3

    በረከታቸው ይደርብን በእውነት 🤲😭

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g Před 2 lety +2

    የመቱት በረከታቸው ይደርብን ያሉት አጠገብ እግዚአብሔር እቁመልን 🙏🙏

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 2 lety +8

    Rest In Peace !Abatachin Kalihiwotin yasemalin ! Hope God gives his strength for Abatachin family and EOTC followers 🙏 ❤ 🙌 💙 Long live Ethiopian Orthodox Tewahido Churches ⛪ 🙏 God bless and shield Mamayie Ethiopia /ETOC 🇪🇹 🙏 🙌 ❤ Keep blessings 🙌 🙏 Rest In power 🙏 Abatachin, You'll be missed beyond measure ❤ 💙 Thanks a million for sharing an extraordinary testimony of Abatachin Abunea Merkorios ! Thanks again for your amount of time and efforts 💕 !

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Bereketachew Ayeleyen Fetariyachen Agerachen Selamum Ymetelen!!!

  • @beegziabherdesalegn1161

    አባ በረከታቸው ይደርብን

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 Před 2 lety +2

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety +1

    አባታችን በረከቶት ይድርሰን

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 Před 2 lety

    እውነት ነው ፣ እኔም አባታችን ምነው በዚህ ዘመን በኖሩልን ፣አባታችን ይሄ ጉብዝናቸው ምነው ዛሬ በሆነ በጣም የሚቆጬ አባት ናቸው! በጹዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን!

  • @maryy852
    @maryy852 Před 2 lety

    አባታችን በረከትዎ ይደረብን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 Před 2 lety +1

    ✝️⛪️አሜን👑የአባታችን👑 የቅዱስ 👑ብፁዕ👑 ፓትርያርክ በረታችውም እርዳታቸው ይደርብን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nouniughadban3978
    @nouniughadban3978 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 2 lety

    በረከታቸዉ ይደርብን አባታችን

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Před 2 lety

    የአባታችን የአቡነ መርቆርዮስ በረከታቸው ፀሎታቸው ይደርብን እኚን የመሰለ
    አባት ሳንጠቀምባቸው በመሄዳቸው ውስጤ ያዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፀሎታቸው በረከታቸው ከአገራችን አይለይ ያስፈልጉናል አባታች እውነት ነው ናፍቀውን ነበር😭😭😭😭😭😭😭

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Před 2 lety

    መልካም ዕረፍት ቅዱስ አባታችን!⛪
    ዓለም ተነጋግሮ መግባባት... ከሌለው
    ዝምታ መምረጡ አርምሞ መልካም ነው
    ሰው ክፉ ዘረኛ ...ጠላት የሚሆነው
    ትውልድ በሚያቃጥል አንደበት እሳት ነው
    ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል የነሳው
    በሁሉን ቻይነት ዝምታ አርምሞ ነው።
    እንደ መርቆሬዎስ ይህን ተገንዝቦ
    በአርምሞ ማረፍ እግዚአብሔርን ቀርቦ።
    ሰ.ወ ሽመልስ ተሊላ

  • @samueltesfu4646
    @samueltesfu4646 Před 3 měsíci

    በረከትታቸዉ ይደርብን

  • @user-qx3th3gk5p
    @user-qx3th3gk5p Před 2 lety

    እንዴት የምደንቅ ነው በእውነት የአባታችን በረከቶ ይደረብኝ በኔ በሀጥያተኛዋ ላይ😢😢

    • @user-qx3th3gk5p
      @user-qx3th3gk5p Před 2 lety

      ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @frehiwotgetachew7622
    @frehiwotgetachew7622 Před 2 lety +5

    የሞቱት አባቶቻችን በረከታቸው አይለየን ያሉትን ያቆይልን

  • @ruhtabebe9968
    @ruhtabebe9968 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ntsitube4671
    @ntsitube4671 Před 2 lety

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን እስቸው የመስለ አባታ ፈጣሪ ይተካልን

  • @woldealebeza3807
    @woldealebeza3807 Před 2 lety

    ብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g Před 2 lety

    Brktachwe ysadreben keduse Egziabher🙏

  • @Tube-qg7ne
    @Tube-qg7ne Před 2 lety

    ውይይይይይ በረከታችሁ ይድረሰን

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 Před 2 lety

    እኔም ይኔን እመሰክራለሁ የፍቅር አባት ናቸው 🙏

  • @klamwabakala2768
    @klamwabakala2768 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭AmenAmenAmen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 Před 2 lety +3

    😭😭😭😭😭Betsy abatachin berketachew yederebin 🙏

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 2 lety

    ብራከትችሁ ይደራብን

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po Před 2 lety +1

    በረከተውት ይደርብን

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 Před 2 lety

    እረ እንዴት ልጥገባቸው በስንክሳር እና በገድላት የሚሰማው የቅዱሳን ተጋድሎ ባለንበት በዚህ ዘመን በግልፅ ታየ እረ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በሉ ለብፁ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዎስ አምላክ በዚህ ዘመን ላሳየን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ገና ብዙ ተጋድሎዎች ይነገራሉ ምክንያቱም ስራቸው ሊገለጥ አሁን ፈቃደ እግዚአብሔር ሆናል በዚህ አጋጣሚ ግን እሞሃይ መጋቢያቸው ኢንተርቪ ላይ ሲናገሩ እንደመጡ አባታችን ምግብ አብስሎ የሚያቀርብላቸው ሰው አልነበረም ይህ ሲሰማ እንዴት ያማል ቡፌ አቅርቡ አላሉ በቀን አንዴ አንድ አይነት ለሚመገቡት ወይ ፈጣሪ ስንቱን ታገሱት ከዚህ በኅላ መቸም እንደርሶ ያለ አይገኝ አባታችን ፀሎት በረከትዎ አትለየን አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +1

    አባቴ መልካም እረፋት😭😭😭😭😭

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 Před 2 lety

    ሰለ አባታችን ብሰማ ብሰማ አይጠገብም ።አይጠበቅም ።

  • @አብየእመብርሃንልጅ

    አባቴ በረከተዎ ትድረሰኝ

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před 2 lety

    ቅዱስ አባታችን ቅድስት አገሮት ኢትዮጲያና እኛ ልጆቾች ኦርቶዶክሳውያን ባለንበት በዚህ ጭንቅ ወቅት እርሶን የመሰለ ቅዱስ አባት ማጣት አዘናችንን መሪርና ከባድ ያደርገዋል፤ እጅግም ከፍቶናል፤ ቅዱስ አባታችን ቅድስት መንፈሶትና ቡራኬዎት ሁሌም በቅድስት አገራችንና በቤተክርስቲያናችን ላይ ፀንታ ትኖር ዘንድ ቅዱስ አምላኮት ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን መጽናናቱንም ያድለን ዘንድ የዘወትር ፀሎታችን ነው ቅድስት ቡራኬዎት አትለየን፡፡ አባሆይ ቅድስ ሆይ የደረሰብዎት እንግልትና ስቃይ ስንቶቻችን እናቅ ይሆን!? እኛ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ልጆቾትን ሲያንገበግበንና ሲያመን ሲቆጨን ይኖራል፤ አባሆይ ቅዱስ ሆይ እንኳን ወደናፈቋት ቅድስት አገሮት የተመለሱበትን ክብር አዩ፤ እንደወጡ እንዲቀሩ ያልወደደ ቅዱስ አምላካችን ክብር ይግባውና ወደ ቅድስት አገሮት የተመለሱበት መንገድ የክብር በመሆኖ ከአዘናችን እንድንፅናና ያስችለናል፤ የኛ ቅዱስ ጀግና ውድ አባት ብዙ የሆኑላት ቅድስት የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስትዘክሮት ትኖራለች፤ እኛም የመንፈስ ልጆቾት ሁሌም እናስታውሶታለን ሆኖም ግን ነፍሶት በቅዱስ አባቷ በእግዚአብሔርና በቅድስት እናቱ በወላዲተ አምላክ በቅዱሳኑ እቅፍ ውስጥ እንደምታርፍ እናምናለን፡፡

  • @ethiopia8672
    @ethiopia8672 Před 2 lety

    እንዴት ይናፍቃሉ እፉ ምን አለ አድት ቃል እንደሌሎች አባቶች ተናግርውን ቢሆን

  • @ruhtabebe9968
    @ruhtabebe9968 Před 2 lety +1

    በርከታችው ይድረስን

  • @yetaytebeke5873
    @yetaytebeke5873 Před 2 lety

    Besou abatacene berketacew yederbene 🙏🤲🏾💔😭😭😭💚💛❤️😭😭😭

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před 2 lety

    አቤት አቤቱ አቤቱ ቤተክርስቲያናችን ስንቶቹ አባቶቻችን አጣን።

  • @negashasefa3946
    @negashasefa3946 Před 2 lety

    Bereketachew yderbin

  • @yosefakatsukihokage4817

    Yena.Abte

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 2 lety

    አይ ሀገሬ ኢትዬጵያ ?

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety

    Ameb vereketachwe ayeleyene👏👏👏😭😭

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭🤲🙏💔💔💔

  • @birtukanbayyanamaaliinisii7066

    Ebbii keesani nurraa haa buluu

  • @nebiutessema3865
    @nebiutessema3865 Před 2 lety

    እኚህ አባት ስማቸው ማን ነው?

  • @adh2572
    @adh2572 Před 2 lety

    🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Anna-21
    @Anna-21 Před 2 lety

    Abatachin berketachw yederebin 🙏🙏🙏

  • @diribebekela7544
    @diribebekela7544 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @diribebekela7544
    @diribebekela7544 Před 2 lety

    😭😭😭

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 Před 2 lety

    ye erso taric bisemaw ayselecheghm Abate be atsede nebsewo ya sebugh

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 2 lety

    berketwte yderesen kidus abatachen

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 Před 2 lety

    Berktaciw..yedirbin

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 Před 2 lety +2

    እኔምለው አስተያየት ሰጭው ጻጻስ ልብስ የለበሱት ሰውዬ አቡነ ማርቆስ የጵጵሰና ማእረግ አይደለም የተራ ክረረስትያን ቦታ ይገባቸዋል ለመሆኑ?? ይህ ሰው በፈጣጣና በዘመድ የተሰጣቸውን ማእረግ ቅዱስ ሲኖዶሱ ሊመረምር ይገባል። እባከመችሁ ቤተክርስቲያን ፈረሰች ጠፋች። የማንም ነውረኛና ወራዳ እንዴት ይፈንጭብን??? አቡነ ማርቅስ የሚባሉ ሰው ጵጵስናው አይገባዎትም ያስረክቡ ።ያው ጵጵስናው የሚገባቸው እያለቁ ነው እንግዲህ የሚረከቡት እንዲህ አይነት በአለም ፍቅር የተነደፉ በስጋ ጥቅም የተሳሰሩ፣ እውቀት የሌላቸውና ነውረኞች ናቸው ስለሆነም መጭው ዘመን ለቤተክርስቲያን ጨለማ ነው። ክርስትያን ከፈለክ እንደ እስላም ወጥተው ለሀይማኖትህ ታገል አልያ አልቆልሀል

    • @kibemulat4391
      @kibemulat4391 Před 2 lety +1

      Abatachin Brekewo Yiderbine teleqe abat atnal 🙏🙏🙏

    • @yetewahedofere3086
      @yetewahedofere3086 Před 2 lety

      Ethlo @Acat በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን የጤነኛ ሰው አስተያየት አይደለም ሴይጣን ነው ሚለፈልፈው መድሐኒዓ ዓለም ይገስፅክ

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 Před 2 lety

      @@yetewahedofere3086 በዘመኑ እውነት የሚናገር እብድ ነወረ ውሸታም ደሞ ጻድቅ ነው። ለአብይ ያጨበጨበ ለአሳምነው ይሰቀል ካለ ውሸታም ትውልድ ይህ ነው የሚጠበቀው። አምላችሁ ዘራችሁና ጎረቤታችሁ ነው እውነኛው ፈራጅ እውነትን ይፈርዳል ። ለቤተክርስቲያን እንቁም እንደእስላም እንትጋ አንወሻሽ።

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 Před 2 lety

      አንተን ብሎ የቤተክርስቲያን አሳቢ አብዛኛው አስተያየትህ አባቶችን መስደብ ብቻ ነው ይህ ደሞ የስም ክርስቲያን መሆንህን ያሳያል አንብብ መጽሐፍ ቅዱስ። ደግሞ ወቅቱ የፆም ነው አፍም ክፉ ከመናገር ይፁም ይላል መጽሐፉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን።

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 Před 2 lety

      @@mrchu5492 እ ከብት ጾም ነው ውነት አልናገር አይደል ሰገጤው? ዘረኛ ሠገጤ!!! ውሸታምች ሌቦች! እንደእስላም እውነት ተናግረን ለሀይማኖቷ ካልቆምን አሁንም እየመነገሉን ነው ይመነግሉናል ሰገጥዬ። ቤተክርስቲያን በስርአትና በህግ በህግ ነው የምትራመደው እነሱ ክርስትያንን እግርበግር እያባረሩ፣ የግል ሱቅአድርገው፣ ሴት እያሽላሉ ነው የሚመሩን? ምናልባት አንተም አንተም ተጠቃሚ ትሆናለህ በመንደራችሁ ሆኖም ቤተክርስቲያን አንጋላችሁ እያረዳችሁ ነው።እስላም በምን ጣሙ ስርአቱ ህግአክብሮታቸው? አዎ ቤተክርስቲያን እንደ ድምጻችን ይሰማ አይነት መፈንቅለ ቤተክህተነት ያስፈልጋል ሰገጤዎች!!!

  • @keradonmediacenter952
    @keradonmediacenter952 Před 2 lety

    ለበለጠ መረጃ ይህን ሊነክ ተጭነው ሰብስክራይብ ያደርጉ czcams.com/channels/4QbupZRB4tncZJmneThpew.html ሊነኩን በመጫን ከራዶን ሚዲያሰብስክራይብያድርጉእናመሰግናለን፡፡

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 Před 2 lety +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን!!!

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti8811 Před 2 lety +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @aregashgetahun8034
    @aregashgetahun8034 Před 2 lety +1

    በረከታቸው ይድረሰን አባታችንን በዓፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @senayitalemayhue2613
    @senayitalemayhue2613 Před 2 lety +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 2 lety

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @tigistt276
    @tigistt276 Před 2 lety

    በረከታቸው ይደርብን