Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝየሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁበዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶእንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለምደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለም አሜንልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁየዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለምደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለም አሜንየምጠብቀው ጌታ አለኝመጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝከመላእክቱ ጋር በደመናትፍጻሜ ሲባል በመለከትእኔም ወደሱ እነጠቃለሁለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለምደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለምደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለምደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለምደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለምደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለም አሜን
ተባረክ ይሄን አደል ስፈልግ የነበረው
Thanks for lyrics and translation. GBU
Amazing
Blessings 🙏 ❤
ልጅ ካባት ጋር አብሮ ይኖራል 😭😭 powerful word😢 ሳላየው የወደድኩትን ጌታ ላየው እናፍቃለው:: 😢
ሓጎሰይ ሙሉእ ክከውን እዩውሉድ ምስ ኣብኡ ክነብር እዩመከራ ኣይሕሰብን እዩንዘልኣለም ዕረፍቲ እዩ ኣሜን ኣሜን
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝየሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁበዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶእንባን ያብሳል እየሱስ ደርሶደስታዬ ፍፁም ይሆናልልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራልመከራ አይታሰብምእረፍት ነው ለዘላለም አሜንልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁየዋጀኝን እዳስሳለውየምጠብቀው ጌታ አለኝመጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝከመላእክቱ ጋር በደመናትፍጻሜ ሲባል በመለከትእኔም ወደሱ እነጠቃለሁለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ
Bless you 🙏 ♥️ 🙌
አቤት ይሄ ምሽት ሰማይን ያስታወሰን ምሽትBinishuye and kingdom sound God bless you 🙌
ተስፋ እንደሌላቸው ያላደረገን ጌታችን ይመስገን የከበረ ተስፍችን የዘላለም ደስታ የሆነውን ፊቱን እያየን.........
እድል ነው በወጣትነት እግዚአብሔር ቤት መሆን በተለይ እንደናንተ ስርአት ያለው ሲሆን የበለጠ ደስ ይላል❤
😍 betam 😢
የልጅነቴ ዝማሬ❤
The harmony, the music, the vocal the spirit 🔥🔥🥰 love you guys
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁል ጊዜ ቅሬታ አለህ።ለእግዚአብሔር የሚዘምር ትውልድ ስለሆናቹ ተባረኩ❤❤❤❤
Maranatha !!!!ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና !
በሰማያዊው ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት በክርስቶስ ኢየሱስ የባረከን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
የምጠብቀው ጌታ አለኝ መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ ከመላእክቱ ጋር በደመናት ፍፃሜ ሲባል በመለከት እኔም ወደ እርሱ እነጠቃለውለዘላለም በእርሱ እኖራለው❤❤❤❤❤
Geta hoye semihe yebarki be lijochi mehali endezhe demki setkibre mayet ye ene desta new essssy tebarkilgn endezhe getan kefe eyadrgachu zemenachu yelki😍😍😍
Wow nothing is beautiful than seeing young people praising the king!!!❤❤
Thank you for showering us with these wonderful songs! More blessings😍😍😍😍
ምንኛ ነፍስን ደስ የሚያሰኝ የናፍቆት መዝሙር ነው😍😍 በጌታ🎼🥁🎸 ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባቱ ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘለዓለም አሜን!! ተባረኩ ... ጆንንም ይጨምራል😂😂😍
ሀገራችን በሰማይ ነው ❤❤❤ More blessings 🙌 🙏 ✨️ ❤️
🔥🔥ልጅ ከአባት ጋ አብሮ ይኖራል 😭😭😭❤❤❤
ክርስቶስ እየሱስን እያዩ ማምለክ እንዴት ደስ ያሰኛል 😢ሰለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረኩልን😇😇😇😇❤❤❤❤😇😇😇
What a song😮God bless you all❤
አሜን ከሁሉ ሚበልጠው እርሱ ብቻ ንጉስ የሆነ አምላካችንን አንጠብቀዋለን ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ
ኢየሱስ እወድሃለሁ
BINYAM YOU WERE MISSED . GREAT WORSHIP AS ALWAYS. GOD BLESS ALL THE TEAM.
Hallelujah ❤
Oh Lord ufff amen tolo na getchin hoy
ሀሌሉያ👏👏👏👏
What a worship❤
Bezi amlko gezi mayamnut yougo eskisabu geta endign yehulgezia tslote new. Revival endihone be eysus sem amen!
አለብህ እኮ ቢኒዬዬዬዬ❤❤❤😭
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ♥️♥️♥️
God bless all of you❤❤❤❤
can't wait that day❤❤
Amen!!
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል🙏
Kingdom blessed
What the song ❤God bless you !!
JESUS IS LOVE
❤እየሱስ😢
እደጉልኝ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ ❤❤❤🎉🎉🎉
Ameeeeen ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Can't say anything!! 😊
Gyyat
እንዴት እንደምታምሩ Blessed 😇🙏❤
ameeeeenn.....
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል☺☺☺ delicious word🤗🤗
Amen amen amen 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽Remain blessed all of you. Could you also please add the lyrics
Betam stebkew yeneberew mezmur ❤😥
Tebareku zemenachihu yibarek siwedachihuko❤❤❤
Nice song
Blessed all of you
Awo Destaye Fitsum Yihonal❤ Eyesus Ende Aytewonem.Maranatha ❤Tolo nalen.
Destaye fitsum yihonal💙
❤❤❤❤ማራናታ! አስናፈቃችሁኝ! More grace upon!
Esey ❤❤❤❤
My god ❤
wow des ylal
❤❤ደስታዬ ሙሉ ይሆናል🤗🤗
God bless you all ❤❤❤❤❤❤
Wow ❤❤❤❤
በረከቶቻችን ናቹ 🙌
Good❤❤❤
biniyeee tebarekuuu
😭😭😭😭 Glory to GOD🎉🎉🎉
Elelelele enanafkalen yehin ken❤
አባቴ ኢየሱስ እስይ ጌታ ሆይ ናልንንን😢😢
Woww🥹🥹🥹 this amazing God bless you all❤❤
Tebareku
Ameeeeeeeeeeeeen
Tebareku🙌 tsega yibzalachu❤❤
hale hale halleluja 🙌🙌🙌🙌🙌
❤❤
Destachin fitsum yihonal Amennn Tebareku
Amennnnn....!!
🙌🙌
Uffffa beka Tebarekuuuuuuuuu destachen fitsum yihonal❤
Bine tebarekelene ❤❤
🤩😍Blessings
እግዚአብሔር አምላክህ ከዚህ በላይ ያስፋችሁ🙏
Bless❤❤❤❤❤
Geta libachun yitebik tebareku❤❤❤❤❤❤
🏆🥇 👏🏻 😊
egziabhier abzto ybarkachuh bewnet egziabhier lezemenu wetat yasnesachuh sewechnachhu Dave Binny hulachhum I Love you so much❣❣❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
God bless you.
Yih ken betam nafkognal Eyesusn mayibet 🙏🙏
HALLELUJAH!My joy will be perfect!🥰🥰🥰
Yeee destaye fitsum yihonal amen yetebarekew tesfachin eyesus be kirbu yimetal enarfalen❤❤❤
Wow ድንቅ መልዕክት ነው ዘመናችሁ ይባረክ።
ስለዚህ መዝሙር ቀል የለኝም በእውነት ተባረኩ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
My GOD bless u.........jesus is come back .......
Great choir and Amaizing song....just 😮😮😮 woow!!
❤
Uuuuuuu geta wetat be ewnt ymiyamlku ena ymiyagelgelu lijoch alut semu ybark y egna geta eyesus Enwdachwaln
ተባረክ ቢኑ 🙌 ተባረኩ 🙌
🙏🙏
ጌታዬ ዘመናቹን ሁሉ ያገልግላቹ❤
tebareku
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ
የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ
ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ
ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ
በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ
እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ
ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ
ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ
የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
የምጠብቀው ጌታ አለኝ
መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ
ከመላእክቱ ጋር በደመናት
ፍጻሜ ሲባል በመለከት
እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ
ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
ተባረክ ይሄን አደል ስፈልግ የነበረው
Thanks for lyrics and translation. GBU
Amazing
Blessings 🙏 ❤
ልጅ ካባት ጋር አብሮ ይኖራል 😭😭 powerful word😢 ሳላየው የወደድኩትን ጌታ ላየው እናፍቃለው:: 😢
ሓጎሰይ ሙሉእ ክከውን እዩ
ውሉድ ምስ ኣብኡ ክነብር እዩ
መከራ ኣይሕሰብን እዩ
ንዘልኣለም ዕረፍቲ እዩ ኣሜን ኣሜን
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ
የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ
ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ
ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ
በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ
እንባን ያብሳል እየሱስ ደርሶ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ
ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ
ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ
የዋጀኝን እዳስሳለው
የምጠብቀው ጌታ አለኝ
መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ
ከመላእክቱ ጋር በደመናት
ፍጻሜ ሲባል በመለከት
እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ
ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ
Bless you 🙏 ♥️ 🙌
አቤት ይሄ ምሽት ሰማይን ያስታወሰን ምሽት
Binishuye and kingdom sound God bless you 🙌
ተስፋ እንደሌላቸው ያላደረገን ጌታችን ይመስገን የከበረ ተስፍችን የዘላለም ደስታ የሆነውን ፊቱን እያየን.........
እድል ነው በወጣትነት እግዚአብሔር ቤት መሆን በተለይ እንደናንተ ስርአት ያለው ሲሆን የበለጠ ደስ ይላል❤
😍 betam 😢
የልጅነቴ ዝማሬ❤
The harmony, the music, the vocal the spirit 🔥🔥🥰 love you guys
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁል ጊዜ ቅሬታ አለህ።ለእግዚአብሔር የሚዘምር ትውልድ ስለሆናቹ ተባረኩ❤❤❤❤
Maranatha !!!!ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና !
በሰማያዊው ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት በክርስቶስ ኢየሱስ የባረከን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
የምጠብቀው ጌታ አለኝ
መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ
ከመላእክቱ ጋር በደመናት
ፍፃሜ ሲባል በመለከት
እኔም ወደ እርሱ እነጠቃለው
ለዘላለም በእርሱ እኖራለው❤❤❤❤❤
Geta hoye semihe yebarki be lijochi mehali endezhe demki setkibre mayet ye ene desta new essssy tebarkilgn endezhe getan kefe eyadrgachu zemenachu yelki😍😍😍
Wow nothing is beautiful than seeing young people praising the king!!!❤❤
Thank you for showering us with these wonderful songs! More blessings😍😍😍😍
ምንኛ ነፍስን ደስ የሚያሰኝ የናፍቆት መዝሙር ነው😍😍 በጌታ
🎼🥁🎸 ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባቱ ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘለዓለም
አሜን!!
ተባረኩ ... ጆንንም ይጨምራል😂😂😍
ሀገራችን በሰማይ ነው ❤❤❤ More blessings 🙌 🙏 ✨️ ❤️
🔥🔥ልጅ ከአባት ጋ አብሮ ይኖራል 😭😭😭❤❤❤
ክርስቶስ እየሱስን እያዩ ማምለክ እንዴት ደስ ያሰኛል 😢
ሰለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረኩልን😇😇😇😇❤❤❤❤😇😇😇
What a song😮
God bless you all❤
አሜን ከሁሉ ሚበልጠው እርሱ ብቻ ንጉስ የሆነ አምላካችንን አንጠብቀዋለን ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ
ኢየሱስ እወድሃለሁ
BINYAM YOU WERE MISSED . GREAT WORSHIP AS ALWAYS. GOD BLESS ALL THE TEAM.
Hallelujah ❤
Oh Lord ufff amen tolo na getchin hoy
ሀሌሉያ👏👏👏👏
What a worship❤
Bezi amlko gezi mayamnut yougo eskisabu geta endign yehulgezia tslote new. Revival endihone be eysus sem amen!
አለብህ እኮ ቢኒዬዬዬዬ❤❤❤😭
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ♥️♥️♥️
God bless all of you❤❤❤❤
can't wait that day❤❤
Amen!!
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል🙏
Kingdom blessed
What the song ❤
God bless you !!
JESUS IS LOVE
❤እየሱስ😢
እደጉልኝ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ ❤❤❤🎉🎉🎉
Ameeeeen ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Can't say anything!! 😊
Gyyat
እንዴት እንደምታምሩ Blessed 😇🙏❤
ameeeeenn.....
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል☺☺☺ delicious word🤗🤗
Amen amen amen 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Remain blessed all of you. Could you also please add the lyrics
Betam stebkew yeneberew mezmur ❤😥
Tebareku zemenachihu yibarek siwedachihuko❤❤❤
Nice song
Blessed all of you
Awo Destaye Fitsum Yihonal❤ Eyesus Ende Aytewonem.
Maranatha ❤Tolo nalen.
Destaye fitsum yihonal💙
❤❤❤❤ማራናታ! አስናፈቃችሁኝ! More grace upon!
Esey ❤❤❤❤
My god ❤
wow des ylal
❤❤ደስታዬ ሙሉ ይሆናል🤗🤗
God bless you all ❤❤❤❤❤❤
Wow ❤❤❤❤
በረከቶቻችን ናቹ 🙌
Good❤❤❤
biniyeee tebarekuuu
😭😭😭😭 Glory to GOD🎉🎉🎉
Elelelele enanafkalen yehin ken❤
አባቴ ኢየሱስ እስይ ጌታ ሆይ ናልንንን😢😢
Woww🥹🥹🥹 this amazing God bless you all❤❤
Tebareku
Ameeeeeeeeeeeeen
Tebareku🙌 tsega yibzalachu❤❤
hale hale halleluja 🙌🙌🙌🙌🙌
❤❤
Destachin fitsum yihonal Amennn Tebareku
Amennnnn....!!
🙌🙌
Uffffa beka Tebarekuuuuuuuuu destachen fitsum yihonal❤
Bine tebarekelene ❤❤
🤩😍Blessings
እግዚአብሔር አምላክህ ከዚህ በላይ ያስፋችሁ🙏
Bless❤❤❤❤❤
Geta libachun yitebik tebareku❤❤❤❤❤❤
🏆🥇 👏🏻 😊
egziabhier abzto ybarkachuh bewnet egziabhier lezemenu wetat yasnesachuh sewechnachhu Dave Binny hulachhum I Love you so much❣❣❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
God bless you.
Yih ken betam nafkognal
Eyesusn mayibet 🙏🙏
HALLELUJAH!
My joy will be perfect!🥰🥰🥰
Yeee destaye fitsum yihonal amen yetebarekew tesfachin eyesus be kirbu yimetal enarfalen❤❤❤
Wow ድንቅ መልዕክት ነው ዘመናችሁ ይባረክ።
ስለዚህ መዝሙር ቀል የለኝም በእውነት ተባረኩ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
My GOD bless u.........jesus is come back .......
Great choir and Amaizing song....just 😮😮😮 woow!!
❤
Uuuuuuu geta wetat be ewnt ymiyamlku ena ymiyagelgelu lijoch alut semu ybark y egna geta eyesus
Enwdachwaln
ተባረክ ቢኑ 🙌 ተባረኩ 🙌
🙏🙏
ጌታዬ ዘመናቹን ሁሉ ያገልግላቹ❤
tebareku
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉