እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu: Track 06 of the live recorded gospel album “Silante”.
መልካም ስለሆንህ
የማያስረዱት ዓይነት
በመከራዬ ውበት
ሸመትሁበት
ምትገርም ስለሆንህ
የማያባራ ዓይነት
በውድቀቴ ፍቅርህን
ቀመስሁበት
ሁሉን ተጠቀምህበት
ሁሉ ወደዚህ አመጣኝ
እንዳያጠፋኝ የሰጋሁት
ይበልጥ ወዳንተ አስጠጋኝ
ፍቅርህ ልቤ ደረሰ
ውድነት ራሴን ተሰማው
ህይወቴ ህይወት ቀመሰ
ብርሃንህ ቀኔን አበራው
እየወደድሁህ መጣሁ እየወደድሁህ ...
ፍቅር ስለሆንህ
እንዳንተ ብቻ ዓይነት
ከእውነት ጋር ተስማማሁ
በምህረት
አባት ስለሆንህ
ኢየሱስ ያለው ዓይነት
ሳልጠይቅህ አወረስኸኝ
ብዙ ንብረት
እንዴትም ሊገኝ ማይችል
ውዱን በነፃ ሰጠኸኝ
ጠላትነቴ ተሽሮ
አካልህ ነው ያደረግኸኝ
አካሄዴን ቀይረሃል
ከፍቅርህ ሸክም በኇላ
ዛሬ እንደትናንት አልፈዝም
ለዓለም ብርቅ ተላላ
እየወደድሁህ መጣሁ እየወደድሁህ ...
on repeat 🙏 ሁሉን ተጠቀምህበት ሁሉ ወደዚህ አመጣኝ
እንዳያጠፋኝ የሰጋሁት ይበልጥ ወዳንተ አስጠጋኝ
ፍቅርህ ልቤ ደረሰ መወደድ ራሴን ተሰማው
ህይወቴ ህይወት ቀመሰ ብርሃንህ ቀኔን አበራው
መልካም ስለሆንህ
የማያስረዱት ዓይነት
በመከራዬ ውበት
ሸመትሁበት
ምትገርም ስለሆንህ
የማያባራ ዓይነት
በውድቀቴ ፍቅርህን
ቀመስሁበት
ሁሉን ተጠቀምህበት
ሁሉ ወደዚህ አመጣኝ
እንዳያጠፋኝ የሰጋሁት
ይበልጥ ወዳንተ አስጠጋኝ
ፍቅርህ ልቤ ደረሰ
መወደድ ራሴን ተሰማው
ህይወቴ ህይወት ቀመሰ
ብርሃንህ ቀኔን አበራው
እየወደድሁህ መጣሁ እየወደድሁህ ...
ፍቅር ስለሆንህ
እንዳንተ ብቻ ዓይነት
ከእውነት ጋር ተስማማሁ
በምህረት
አባት ስለሆንህ
ኢየሱስ ያለው ዓይነት
ሳልጠይቅህ አወረስኸኝ
ብዙ ንብረት
እንዴትም ሊገኝ ማይችል
ውዱን በነፃ ሰጠኸኝ
ጠላትነቴ ተሽሮ
አካልህ ነው ያደረግኸኝ
አካሄዴን ቀይረሃል
ከፍቅርህ ሸክም በኇላ
ዛሬ እንደትናንት አልፈዝም
ለዓለም ብርቅ ተላላ
እየወደድሁህ መጣሁ እየወደድሁህ ...
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተን እራሱ እየወደድኩህ መጣሁ እላሻዬ ❤
Aw
Me too❤
erasu sile eyesus eyawera endet new sile ilasha mititsifew/mititsifiw??Focus only on christ!!
እላሻዬ በጣም የሚገርመኝ አብረውክ እንዲዘምሩ የመረጥካቸው ዘማሪዎች በየከለራቸው ያስገባሐቸው ነገርስ ❤ የሚባርክ አልበም ከኮተት ሲዝን ወጣ የሚያደርግ ወደ ላይ ቀና እንድንል የሚያደርገን ዝማሬ ጌታ ስለሰጠክ ጌታ ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይውሰድ ተባረክልኝ ወንድሜ ❤
እየወደድኩህ መጣሁ❤
”እርሱ አስቀድሞ ወድዶናልና እኛ እንወድደዋለን።“
1 ዮሐንስ 4:19
This gospel song, celebrating God's transformative power through life's challenges and failures, resonates deeply. It brings to mind the profound wisdom that questions, 'Does God fashion the hearts of the faithful without trial?' You beautifully encapsulate this truth, reminding us that God uses our challenges and failures to shape our character and draw us closer to Him. Hats off to you for turning timeless wisdom into a melody that sparks genuine love for God and a resolute commitment to living as true Christians.
Beautifully articulated!🙏
ሁሉን ተጠቀምክበት
ሁሉ ወደአንተ አስጠጋኝ
እንዳያጠፋኝ የሰጋሁት
ይበልጥ ወዳንተአስጠጋኝ
ፍቅርህ ልቤ ደረሰ ልቤን መወደድ ተሰማሁ
ህይወቴ ህይወት ቀመሰ ብርሃንህ ቀኔን አበራው
❤❤❤❤
"አካሄዴን ቀይረሃል ከፍቅርህ ሸክም በኋላ" ብሩክ ሁን እላሻ 🙏
ህይወቴ ህይወትን ቀመሰ👌🏾🙌🏾♥️
አንተ ትንሽ ወንድማችን ህይወትህን በዚህ ዝማሬ ቆርሰህ ስላካፈልከን ብሩክ ሁን! የጌታ ፍቅር በጥልቀት የተገለጠበት ድንቅ ቅኔ ነው። በታላቅ ወንድምህ የመጽሃፍ ምረቃ ላይ ዝማሬህን ከሰማሁ ጊዜ ጀምሮ ልቤ ውስጥ ቀረህ። እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ!
A song in spirit that goes deep into ma soul.....couldn't hold ma tears
Listening to it over n over n over again..... “በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።”
- ሮሜ 5፥5
More grace to you in Holy Spirit ❤
how can I like a video more than once!! I always want to like it everytime I listen to it. God bless
Jesus! The saxophone at the end starting from 4:56.. THAT WAS SOMETHING.
እናንተ እራሳችሁ የወደዳችሁ ወጣቶች ተባረኩ❤❤❤❤ የዘመኑ የኢየሱስ ወታደረሾች በርቱ ተባረኩ
I loved this !!! Just wow--the content is so amazing..🙌🙌🙌🙌
Thank you Jesus. He loved us while we were yet sinners. Deliverer healer provider!
እንዳያጠፋኝ የሰጋሁት
ይበልጥ ወደአንሀ አስጠጋኝ😭😭😭
Yihen mezimur gin gitimun semitachutal❤❤❤....Ewnet fkr yibezalachuhal ❤❤...bizu mewded yibezalachuhal❤❤
Tsega yibezalachu wendmoche
I recently heared ur both album የት ነበርኩ እስካሁን😩 hw could u find words to experss my life this way... the pain i have been through.. Gods mercy that I experience...the Love of Jesus which is stronger than all of my mess😭
Thank u mr illasha for responding to the calling አቦ ተባረክ!
እውነት ነው የኢየሱስ ፍቅር የትም የሌለ ነው። ብሩክ ሁን ወንድሜ። ከዚህ በላይ መጠጋትና መውደድ ይሁንልህ
What an album brother 🙏full of grace may God bless you abundantly ❤
Your wording 😭😭😭 you know how to express love and emotions. ተባረክ እንደውውውው ይብዛልክ💜
Etewededkuh Metahu ..........this is 11 time listening .eyewededkut metahu...... ,zare ende tlant alfezem le alem birk telala Bless you Guys
ፍቅር ስለሆንክ
እንዳንተ ብቻ አይነት ❤
You revealed your self at the right time. We need this kind of Gospel singer.
It’s like a preaching listening to your song
This is extremely consuming and truly is mine. Thank you, my dear brother "እየወደድኩህ መጣው" እየሱስዬ መድሃኒት አባቴ
ኡፈይ
I can't stop listening to this blessed song. God bless you Guys.
ኢየሱሴ እየወደድኩህ መጣሁ
it is incredible🤭🤭🤭🤭🤭
It its really difficult to express the feeling I felt the moment I heard this song. That is me, it's me that I should sing this song, the deepest love that never weakens to bring me back to life. Full of tears .... Never-ending love, never-ending patience, never-ending goodness. May the name of the lord be blessed forever. Illasha and the whole team more grace be upon you.
God bless!!
Kiber Le Geta Eysus Amennnnnnn Halleluja!!!!!!
Zemenachu Yebareke Tebarku!!
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሲያስነሳ ፣ ሲናገርና ሲያስደንቅ ተባረክ ወንድም እምባችን ፈሰሰ
ኡኡኡኡ😢❤❤ተባረክ ።
eyewededkuh metawu❤❤...swedachu enanten erasachun yemr tebareku❤
❤
Andegnaye
no words....just wowww
I love this song 🙏🙏🙏
እየወደድሁህ መጣሁ........... ❤
❤❤😢tebarekulgn kenssa and Illasha
እየወደድሁህ መጣሁ......... ❤😮
እየወደድኩህ መጣሁ
❤Ohhhh waaaw❤
Some songs just gotta take you there . . .🙌
Blessed man of God
እየወደድኩህ መጣሁ...
Illasha 😍
Tebarek.....lyrics bideregibet ..😍😍😍
Eshi. We will.
Enem wededekuh Illa 😊❤
What a song!! Eywededkuh metahu ..GBU more and more
I'm overwhelmed 😔 God bless you!
This is my song! ❤
My God What an Album Jesus wow ❤ wuu
ተባረክ ❤
ተባረክ☝️🙏🙏🙏
WOW, God Bless you abundantly. You are a blessing!
Wow geta ybarek
And happy to see musse
Wow
Gob bless u more
What an album bruh🙌
Eg/r yibarkachu
Tebarekulin❤
Tebarekulen 🙏
Tebarkulin❤
you are a blessing thank you
Blessings!
🙏
what a blessing song❤, God Bless you all!
tebareku❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ እየወደድኩህ
Blessed❤
God bless you❤❤❤❤❤
Thank You Illa, And Solye😍🙏
ilashayee
2:30 😍
Jesus 🥺
እንዴትም ሊገኝ ማይችል
ውዱን በነፃ ሰጠኸኝ
ጠላትነቴ ተሽሮ
አካልህ ነው ያደረግኸኝ
ጠላቴነቴን ሽረህ ልጅህ ነው ያደረግኸኝ
እየወደድኩህ መጣህ
ወይኔ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
fikiri silehonki endante bicha ayenet
My lacrimal glands are hurting guys❤️❤️🥹🥹
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😢😢
letelachih nebise fikir sitasay eyewededech metach.
🤍🤍
እየወደድኩህ መጣሁ
❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤