ሎዛ እና ባለቤቷ ዮሀንስ በሰይፉ ሾው ሎዛ አበራ ተሞሸረች | Seifu on EBS | Loza Abera Wedding | football player

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2020
  • ሎዛ እና ባለቤቷ ዮሀንስ በሰይፉ ሾው ሎዛ አበራ ተሞሸረች | Seifu on EBS | Loza Abera Wedding | Ethiopian football player
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 Před 3 lety +1409

    ዘካሪያስና እማማ ዝናሽ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ

    • @marymmarymali4220
      @marymmarymali4220 Před 3 lety +21

      እማማ ዝናሽ ጆሮዬ ላይ እትጩህ ነው ሚሉት

    • @susubintmussa7017
      @susubintmussa7017 Před 3 lety

      @@marymmarymali4220 ክክክክክክ

    • @user-sc8zx4jc7h
      @user-sc8zx4jc7h Před 3 lety +2

      ክክክክክክክክክ እማማ ዝናሽ ይቀውጣታ በቃ

    • @nmnhn9155
      @nmnhn9155 Před 3 lety

      ክክክክክ

    • @user-ft3dg7nq7n
      @user-ft3dg7nq7n Před 3 lety +9

      ሰይፍ ተምረሀል አልተማርክም የEBS ተላላኪ ነህ ነው የሚሉት 😆😆

  • @user-qy1rj9rg4f
    @user-qy1rj9rg4f Před 3 lety +748

    ስሞትልህ ሰይፉዬ እማማ ዝናሽን ከልጃቸው ዘኪን ከሚስቱጋ አቅርብልን😌😌😌😌

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +176

    ሎዛ ጀግናችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁን

  • @mesihailu6772
    @mesihailu6772 Před 3 lety +449

    እማማ ዝናሽም ልጃቸውን ተገኘወርቅ ዛሬ ተሞሽሮል የኛ የሶሻል ሚዲያ ፊመስ ናቸው አቅርብል እስኪ እማማ ዝናሽን

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 Před 3 lety

      @Seada Mohammed 😂😂😂😂😂

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 Před 3 lety +1

      Ena kadasta bezat enkelfe yalme marimne agaghuewarke

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily Před 3 lety

      ሎዛን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

    • @alshamsi1230
      @alshamsi1230 Před 3 lety +4

      😂😂😂እውነት ነው ይቅረቡልን እራሴን አመመኝ አትጭውብኝ ነው የሚሉት ሴፉን😂😂

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 Před 3 lety

      @@alshamsi1230 😁😁😁😁

  • @mesiyenatuwa3611
    @mesiyenatuwa3611 Před 3 lety +203

    የኔ ልህልት የአገር ኩራት ነሽ መልካም ጋብቻ ሸቃሊያን ለዚህ ክብር ያብቃቹ

    • @user-vb1su9hg9u
      @user-vb1su9hg9u Před 3 lety +1

      🙏🙏😃

    • @user-fl3pc3ng6d
      @user-fl3pc3ng6d Před 3 lety

      አሚን ውደ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 Před 3 lety

      amiiiiiiin amiiiiiiin😍😍😍😍😍😍

    • @tigisthaylu7809
      @tigisthaylu7809 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      ትክክል. ስወዳችሁ በፍቅር በቅንነት ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇
      czcams.com/video/uVdPQJuE7cc/video.html

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 Před 3 lety +42

    አፍሰሃታል አባቴ:: በል በደንብ ተንከባከብልን የአገር ሃብት ነች:: ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከው!! I really appreciate your hardworking habit & your self confidence Loza.

  • @user-qk7oo1jk8g
    @user-qk7oo1jk8g Před 3 lety +47

    Her husband is a very strong man (strong independently with his own accomplishments and strong as a supportive husband). It is good to see an Ethiopian man who is supportive of his wife like this 👏👏👏

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t Před 3 lety +259

    ይሄ ነዉ ቬሎ ማለት ስነስርአት ያለዉ መልካም ጋብቻ

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 3 lety +3

      በጣም እኔ እራሱ ይህን ነበር ያሰብኩት ደግሙ ሲያምርባት ንግስት መስላለች

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 😍🇪🇹🇪🇹👇👇
      czcams.com/video/uVdPQJuE7cc/video.html

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +1

      በጣም ደስ ሲል አምሮባታል ደሞ መልካም ጋብቻ

    • @majerubahm9644
      @majerubahm9644 Před 3 lety

      ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አትለፉኝ ስደት አልሳካ ብሎኝ ባዶ እጄ ሀገር ገብቼ ቁጭ ብዬላችዎለሁ ተበበሩኝ በምታምኑት በቅርቡ አሪፍ ነገር ይዤ ቀርባለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @izetawelu
      @izetawelu Před 3 lety

      በጣም

  • @user-tl6dk1vs3e
    @user-tl6dk1vs3e Před 3 lety +225

    ሙሽሪት ጨዋ ኢትዮጵያዊነት አቤት አለባበስ ንግግርሽ ሁሉ መራኪ መብሩክ

    • @TRt-qz9un
      @TRt-qz9un Před 3 lety +4

      Betam web adrego fetari feterat egziabiher yetebekat

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety +2

      ስወዳችሁ በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹😍👇👇
      czcams.com/video/uVdPQJuE7cc/video.html

    • @godgood4578
      @godgood4578 Před 3 lety

      Betam sensertwa yakoral

    • @godgood4578
      @godgood4578 Před 3 lety

      Yetbrke tedar yaderglchu

    • @majerubahm9644
      @majerubahm9644 Před 3 lety +4

      ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አትለፉኝ ስደት አልሳካ ብሎኝ ባዶ እጄ ሀገር ገብቼ ቁጭ ብዬላችዎለሁ ተበበሩኝ በምታምኑት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fritesfaye984
    @fritesfaye984 Před 3 lety +84

    Seifu በማርያም ይዜሃለው ዘካርያስን አና እማማ ዝናሽን ጋብዝልን 🙏

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 Před 3 lety +174

    ዘከረያስ የማማ ዝናሽ ልጅ ዛሬ አገባ እሱም አቅርብልን

  • @zekiyauae734
    @zekiyauae734 Před 3 lety +128

    እማማ ዝናሽ እና ዘካሪያሥ ከባለቤቱ ጋ ይቅረብልን የምትሉ እጅ አውጡ ሠይፉዩ እነሡን አቅርብልን

  • @asterswiker2828
    @asterswiker2828 Před 3 lety +34

    መልካም ጋብቻ ብዬ ልጀምርና የመጀመርያየ ነዉ እደዚህ እርግት ያለች ሣይ ሥትናገር እራሡ ፍራት ፍራት ይሠማታል ዋዉ ሤት ብሎዝም የሤት ዉበቷ ከአለባበሧና እርጋተዋነዉ

  • @aytogirma7249
    @aytogirma7249 Před 3 lety +168

    ምን አለ ሰይፉ ትንሽ ኬክ እንኻን ብታዘጋጅ ለቆንጆዋ ኢትዮጲያዊት

  • @wok-1112
    @wok-1112 Před 3 lety +41

    ሎዛ አበራ ጀግና ነሺ
    መልካም ጋብቻ
    ይህ ነዉ የስርግ ቤሎ በጣም ያምራል ስትር ነዉ ሁሉም. ካንቺ ቢማር መልካም ነዉ
    ሴት ልጂ እንደዝ ሸፍን ስትል የሴት ልጂ መደፈር ያቆማል።

    • @berutawi2723
      @berutawi2723 Před 3 lety +3

      መደፈር ከልብስ ጋር ምን ያገናኘዋል .....እስኪ እናስተውል ጨቅላ ህፃናት ባለባበሳቸው ነው የሚደፈሩት ??መልስ እፈልጋለው!!!

    • @berutawi2723
      @berutawi2723 Před 3 lety +1

      መደፈር ከልብስ ጋር ምን ያገናኘዋል .....እስኪ እናስተውል ጨቅላ ህፃናት ባለባበሳቸው ነው የሚደፈሩት ??መልስ እፈልጋለው!!!

    • @rahmawolloyegvn8664
      @rahmawolloyegvn8664 Před 3 lety +1

      @@berutawi2723
      ብዙውን ጊዜ አለባበስ ያገናኘዋል
      ህፃናት የሚደፈሩት ደግሞ ጤነኛ ያልሆኑ ወዶች መሆን አለባቸው

    • @wok-1112
      @wok-1112 Před 3 lety

      @@berutawi2723 በደንብ ይገናኛል
      የአይማኖት አባቶችም ያስተምራሉ መንገላይ እራቁታቸዉን የሚሄዱ የወንድ ልብ ይሰርቃሉ ሴት ልጂ ቀሚስ እንጂ ሱሩ ማን ፈቀደላት
      በየትኛውም ሃይማኖት ሱሪ ለወንድ እንጂ ለሴት አልተፈቀደም
      ስለዝ ሴት ልጂ መሰተር አለባትገላዋን ለተፈቀደላት ቦታ ማዋል ይገባታል
      አደለም ለባዳ ወንድሞ አጠገብም መሰተር አለባት

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 3 lety +12

    ሰይፉ ትልቅ ሚዲያ ሆነህ በደረቁ ይሄን ያህል ታስወራቸዋለህ ምን አለበት ሻንፓኝ እና ኬክ ብታቀርብላቹ ውሀ እና ሶፍት የለም መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ

  • @abeltadess7507
    @abeltadess7507 Před 3 lety +217

    ስይፍሻ የእማማ ዝናሽ ዜኪ አቅርብልን

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      እእ አትጩህ አታበሳጭኝ 🤣🤣

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 😍😍🇪🇹🇪🇹👇👇
      czcams.com/video/uVdPQJuE7cc/video.html

    • @alamitodayto5517
      @alamitodayto5517 Před 3 lety

      @Ethio today Tube
      Q

    • @Yohanni_
      @Yohanni_ Před 3 lety

      czcams.com/video/ksmH6ReOqr8/video.html

  • @sarasara-sb5jj
    @sarasara-sb5jj Před 3 lety +57

    ዘከርያስን እና ቤቴን አቅርቡልን የማማ ዝናሽን ልጅ ለማማ ዝናሽ ያለውን ስሜት ይገርን

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 3 lety +10

    ሌዛ በጣም ነው የምታምረው ማር የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 Před 3 lety +25

    መልካም ጋብቻ የሰው ደስታ ሚያስደስተው ብቻ እንኩዋን ደስ አላችሁ በሏቸው

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 3 lety +27

    🌼🌼ስትጫወች እንደ ወንድ ስትሙሸሪ እንደ ንግስት በጣም ታምራላቾ ትዳራቾ የተባረከ ይሆንላቾ ዘንድ ፀሉቲ ነው 🌼🌼

  • @sameraha1759
    @sameraha1759 Před 3 lety +77

    የሀ ነው ቬሎ ማለት ስነስርኣቱ የጠበቀ ከነ መክኣፕ ዋዉዉዉ ብለናል መልካም ጋብቻ

  • @user-gf1fe6kn4r
    @user-gf1fe6kn4r Před 3 lety +41

    ሎዚዬ የኛ አንደኛ ሁሉ ነገርሽ ያምራል አለባበስሽ አነጋገርሽ ክርስትና ባንቺ ይታይ 💓💓

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 Před 3 lety +1

      ጌታን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም የጌታ ኢየሱስ እናት ናት አንተንም/አንቺንም አብ የሚያውቅህ/ሽ በልጁ በኩል እንጂ በጴንጤነት አይደለም

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i Před 3 lety +14

    ሎዛ የአገሬ ልጅ ጀግና መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ❤

  • @eskinder1000
    @eskinder1000 Před 3 lety +4

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ የወደድኩላት እርግታዋና ጥሩ ተናጋሪ ናት ደስ ትላላችሁ ይመቻቹ

  • @rozlove6832
    @rozlove6832 Před 3 lety +39

    እማማ ዝናሽም ዛሬ ተገኘ ወረቅን ድራለች አቅረብልን

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic5319 Před 3 lety +14

    You’re a beautiful bride and your husband looking great too👰🤵 Good job 👏 to her husband. In a country where women has to be home he is always by her side and proud.

  • @user-dp1dk4bw5f
    @user-dp1dk4bw5f Před 3 lety +45

    ሰይፎዬ እማማ ዝናሺ እና ብሬክስ አበሻዊ ካላቀረብክ አኩርፍካለሁ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 3 lety +25

    ቀላል ድንቡሽቡሽ ነሽ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ የኛ ኩራት

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +27

    ሎዛ ጀግናችን እንኳን ደስስ አለ የአብርሃም የሳራ ይሑንላቹሕ ውለዱ ክበዱ

  • @marymmarymali4220
    @marymmarymali4220 Před 3 lety +81

    የኔም ሰርግ ቀጣይ እሁድ ነው ማልካም ጋብቻ በሉኝ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es Před 3 lety +29

    ዋውውውው አነጋገሯ በጣም እረጋ ያለች ናት ይመችሺ ቀሺት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👍👍

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 Před 3 lety +33

    ዋዎዎዎዎ በጣም ደስ ይላል። ሙከራዎች እንኳን ደስ አላችሁ፣ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ። በነገራችን ላይ ሎዛ የማናለሞሽን ድቦን ልጅ ትመስላለች።
    እስቲ በላይክ አሳዩኝ🙄👌

    • @libratv9654
      @libratv9654 Před 3 lety

      ሰይፉ ፀጉር እንደነበረው ያለው ፎቶ ተለቀቀበት
      czcams.com/video/qWflzEKVFBk/video.html

    • @lemlemyedingillij7465
      @lemlemyedingillij7465 Před 3 lety

      😍😍

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 Před 3 lety +1

    ውይ ሎዛየ መልካም ጋብቻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ ስረአትሽ ደስ ስትይ ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ😍😍😍

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 3 lety +4

    ዋው ምርጥ ልጅ ነሽ ቬሎሽም አንችም ሁለ መናሽ እርጋታሽ ሁሉ ደስ ትያለሽ ምርጥ ልጅ

  • @abdilayoutube6128
    @abdilayoutube6128 Před 3 lety +5

    ሎዛ አበራ በአለም ዙሪያ ስማችን ስላስጠራሽልን በጠም እናመሰግንሻለን መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ መብሩክ ብለናል!!

  • @ethiopia8813
    @ethiopia8813 Před 3 lety +69

    የኒ ቆንጆ አለባበሷ እራሱ በስርአት ትዳርሽ ይስመር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 3 lety +9

    ሎዛ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @hanatarekegn2289
    @hanatarekegn2289 Před 3 lety +1

    ሎዚ በጣም ነው ምወድሽ እ/ር ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን መልካም ጋብቻ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 Před 3 lety +16

    ድግል ማርያም ለኔም እሂን #እድል ታድለኝ 🙏ከስደት መልስ በቃ የናቴ ምኞት እኔ አግብቼ ማየት ነዉ ለሷ ስል ገሪ ብሆን ደፋር ሁኜ እዳገባ ፈጣሪ ይርዳኝ 🙏

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h Před 3 lety +4

    በጣም ጎበዝ የሴት ጀግና ኩራታችን ነሽ አግዚአብሔር ትዳራችሁን አግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ebs3463
    @ebs3463 Před 3 lety +1

    በመሸሻ ሞት !!! በጣም ደስ የሚል ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ፕሮግራም ነበር እንኳን ደስ አለሽ ሎዛ ያብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ አሁን ደሞ በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።

    • @user-nc1oo5tz5f
      @user-nc1oo5tz5f Před 3 lety

      እስቲ በራስህ ስም ጥረህ ግረህ ብላ

  • @frehiwotalemayehu7958
    @frehiwotalemayehu7958 Před 3 lety +2

    አንኳን ለዚህ አበቃህ ዮሀንስ መልካም ጋብቻ ተከራይተህ የነበረውግቤ ጎረቤትህ

  • @ekramhusen4247
    @ekramhusen4247 Před 3 lety +7

    እኔም እህቴ ዛሬ ኣግብታ በጣም ነው ደስያለኝ ስሜት ሁኘ ነው የጻፍኩት እኔ ግን ስደት ነው ያለሁት

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 Před 3 lety +56

    መልካም ጋብቻ ሎዛ ቆጆ እዴት ታምራላችሁ አይ እኔብቻ ቀረሁ አዴ fb ላይ አዴ ዮቲዮቢ ላይ በቃ ለሰዉ አጨበጭባለሁ እረ ለኔም አስጨብጭቢልኝ እመቤቴ

    • @user-mw2rg5go7n
      @user-mw2rg5go7n Před 3 lety +1

      😎😎😎ይመጣል ጠብቂ

    • @kidankifle9671
      @kidankifle9671 Před 3 lety +1

      Kkkkk ayzon

    • @user-fb9hc1cp8e
      @user-fb9hc1cp8e Před 3 lety

      ከከከ

    • @LekuluDaily
      @LekuluDaily Před 3 lety +1

      ሎዛን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

    • @asterswiker2828
      @asterswiker2828 Před 3 lety +1

      እኔ ደሥ እሚለኝ እና እሚዝናናኝ ነገር ቢኖር ኮሜት ክክክክ በዛላይ ሁሉም ሥደተኛ ወየዉ ጉድ

  • @medinabassa3368
    @medinabassa3368 Před 3 lety

    እግዝአብሔር ከፍ ያድረግሽ! እንደሚረዳዉ እግዝአብሔርን አከበርሻል እርሱም ደግሞ አንቺን አክበሮሾል፡፡አነጋገርሽ ደግሞ በትምሀርት የመጠቁ ሰዎች ዓይነት ነዉ፡፡ሞጎስ አለዉ፡፡ሎዛ አበራ ተባረኪ! ወንድሜ ዮሐንስ እግዝአብሔር ይባርክህ ዓላማዋ እነዳይሰናከል ስለደገፍካት በጣም ነዉ የማድንቅህ ትዳራችሁ ይባረክ፡፡

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 3 lety +45

    ሳይፍሻ እማማ ዝናሺንና ዘካርያስን አቅርብልን ደግሞ አስተማሪ ነዉ

  • @alemgenanaw5840
    @alemgenanaw5840 Před 3 lety +29

    መልካም ጋብቻ ስነ ስርአትሽ፣ኳስ ላይ፣ ቃለ-መጠይቅ ላይ ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @fanaye7296
      @fanaye7296 Před 3 lety +1

      😮😮😮 ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች በዚህ ሊንክ 👉👉 czcams.com/video/yPuZJi1IJjs/video.html ይመልከቱ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 Před 3 lety

      @@fanaye7296 ደመርኩሽ መልሽልኝ ውድ

  • @user-fr4hb9qn4g
    @user-fr4hb9qn4g Před 3 lety +19

    በል ዘካሪያስን ከማማ ዝነሽ ጋር ዱቅ አርግልን

  • @romanhabeshawit523
    @romanhabeshawit523 Před 3 lety +1

    ሎዚት እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያዊትዋ ማርታ አድናቂሽ ነኝ መልካም ጋብቻ 💓

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 Před 3 lety +22

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰይፉ የማማ ዝናሽን ልጅ ዘካርያስ አቅርብልን እሽ

  • @gggge2845
    @gggge2845 Před 3 lety +69

    ቆይ ግን ለምንድነው ተራርቃችሁ የተቀመጣችሁት ለኮሮናው እንዳትሉ😁

    • @marshetabate5398
      @marshetabate5398 Před 3 lety +2

      ለካሜራነው

    • @RR-ib2nb
      @RR-ib2nb Před 3 lety

      ለኮሮና ነው ክክክክ

    • @titijimmatube8361
      @titijimmatube8361 Před 3 lety +2

      ሴፉሻ አሽቄ አይደል ለካሜራው ነው

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 Před 3 lety +1

      Matam terarkew eko new

    • @gggge2845
      @gggge2845 Před 3 lety +5

      @@tomwie3253 መኝታ ክላሳቸውም ካሜራ ማስቀመጥ ነው😁

  • @tube-jp8hb
    @tube-jp8hb Před 3 lety +6

    ሎዛዬ እንኳን ደስ አለሽ የኛ ጀግና 💞💞

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 Před 3 lety +1

    አንቺ ቆንጆ የኢትዮጵያ ኩራት እንኳን ደስ አላቹ መጪው ዘመንሽ ያሰብሽውን የምታሳኪበት ዘመን ይሁንልሽ ለእኔ የኢትዮጵያ ምርጧ የሴቶች እግርኳስ ኮከብ ተጨዋች ነሽ ከዚህ ባደገ ደግሞ የአለም የሴቶች እግርኳስ ምርጥ ተጨዋች ሆነሽ ማየት ነው ምኞቴ አቦ ይሳካልሽ።

    • @beshirlelamde9114
      @beshirlelamde9114 Před 3 lety

      እንከን ደስ አለቹህ መልካም የትዳር ዘማን ይሁንለቹህ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +2

    ውይ ስርአቷ አነጋገሯ ደስ ሲል ተባረኩ መልካም ጋብቻ

  • @user-ow3ox5lh9j
    @user-ow3ox5lh9j Před 3 lety +29

    እማማ ዝናሽና ዘክን ከነባለቤቱ አቅርቡልን

  • @asnakechurgaha2546
    @asnakechurgaha2546 Před 3 lety +3

    I love this man, she is so lucky he supports her ❤️

  • @sisaydemese3881
    @sisaydemese3881 Před 3 lety

    እንኳን ደስ አላቹ.. ጆ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ! ኮረናው ሲጠፋ እንዳረሳኝ!! from (SISCO GOLD)

  • @hayatyesuf3967
    @hayatyesuf3967 Před 3 lety +2

    የኔ ጀግና እንዴትነው ምታምሪው ስነስረአቷ አለባበሷ መልካም ጋብቻ ይሆንላቹህ

  • @ruthsami8358
    @ruthsami8358 Před 3 lety +4

    የሴት ጀግና, መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ

  • @gehu1002
    @gehu1002 Před 3 lety +1

    Ohhh...so brilliant and beautiful bride...የኔ ጀግና ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s Před 3 lety

    ኮመንት ልፅፍላት ፈልጌ ቃል አጣውላት እግዚአብሔር መፍራቷ ስነስርአቷ ሜካፗ አለባበሷ የባል ምርጫዋ የቤተሰብ አክብሮቷ ጉብዝናዋ ጀግንነቷ በውነት በቃ በጣም እምትደንቅና እሚገርም የ እግዚአብሔር ሞገስ ያለባት ልጅ ናት ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ እረጅምን እድሜ ተመኘው በዚ አጋጣሚ የሜካፕ ባለሙያው በጣም የሚደንቅ ስራ ነው የሰራከው እጅህ ይባረክ ያልተጋነነ ውበቷን አጎልቶ ያወጣ ብቻ እንዲ እንዳሳመርካት ኑሮህ ይመርልህ

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Před 3 lety +5

    Congrats Loza ! You are very talented . Happy marrage!!

  • @azeblove886
    @azeblove886 Před 3 lety +5

    She so beautiful in and out God blessed your merriage

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f Před 3 lety +1

    እንኳን ደስስ አላችሁ ለሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሴፍሻ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 Před 3 lety +2

    የእኔ ልዕለት ሎዛየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @selamawitgeremew5328
    @selamawitgeremew5328 Před 3 lety +7

    ሰይፉ ግን ዳቦ አዘጋጅተህ ነበር የዳቦ ስም ማውጣት ያለብህ፣ ባህላችንም ማስተዋወቅ ነው ለነሱም ላንተም ዝግጅት ድምቀት ነው። ዝም ብሎ ወሬ ብቻ

  • @walelgnwakayo1655
    @walelgnwakayo1655 Před 3 lety +3

    ተባረክልን ዕንቁ ልጃችን!!!!

  • @erilove2048
    @erilove2048 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል፡ እንካን ለዚ ኣበቃቹህ
    Congratulations May God Bless Your Union....

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 3 lety +1

    ሎዛ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ቆንጆ ናት በጣም

  • @user-os4yv1mn7d
    @user-os4yv1mn7d Před 3 lety +3

    መልካም ጋብቻ ሎዝዬዬዬዬ❤❤❤እንወዳችዋለን

  • @tigesttigest7304
    @tigesttigest7304 Před 3 lety +2

    የኔ ቆንጆ መልካም ጋብቻ💑 እኔም እግር ኳስ በጣም ነው ምወደው ግን ከቀበሌ እስከ ክልል ተጫውቼ ነበር ግን ኳሷን ከመውደዴ የተነሳ ባይከፍሉኝ ሁላ እል ሁላ ነበር አንድ ቀን ክልሉ መርጦኝ ተጠርቼ ሄድኩኝ ነገር ግን ሰው ይመርጣሉ እንደኔ ሰው የሌለውን ካዩ መጥፎ ነገር ይጠይቃሉ ከዛ ያንን ነገን አላደርግም ከተባለ ቀጥጣ አትችይም ተብሎ ይሸኛሉ ያሳዝናል!! እኛን የሚያሰለጥነን አንድ ሀዲያ ከባታ ነበር እሱ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው…😔 ችሎታ እያለኝ እንደማልችል ለዋና አሰልጣኞች አመለከተብኝና በነጋታው ሻንጣዬን ይዤ ወደቤት!! እኔም የዛን ቀን የልቤን ተናገርኩኝና ወጣው ከቢሮ… እሱም በቀጣዩ አመት መኖር አለመኖሩን ስጠይቅ ተባሯል አሉኝ ደስ አሉኝ ምክኛቱም ባለጌ ነበር

  • @user-eo6zq7qv2t
    @user-eo6zq7qv2t Před 3 lety +2

    ሎዛ አበራ
    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
    እንኮን ደስ ያለሽ
    ልብስሺ።
    እጂግ በጣም ያምራል

  • @shrifhood2359
    @shrifhood2359 Před 3 lety +7

    ዘኪ እነ እማማ ዝናሽ ይቅረቡ ለዘኪም ትልቅ ደስታ ነው

  • @gualasmara7770
    @gualasmara7770 Před 3 lety +3

    I love ❤️ har wedding gowen, so classy

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 3 lety

    ወይ ሎዛ ለካ እንደዚህ ቆንጆ ነሽ ለካ በስማም ምንም እኮ ነው ሎዛን ማትመስለው 💁🙆 ዮሃንስ እድለኛ ነህ
    መርጠሃል አይገልፀውም 🤗 መልካም ጋብቻ🙏👰💙💗

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +1

    ቬሎ በጣም ያምራል እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 💏😘💚💛❤

  • @Chuyaye12
    @Chuyaye12 Před 3 lety +35

    እማማ ዝናሽ ልጅ ዘኪ #ZekiTube አገባ ሙሉ ሰርጉ ይሄን ይመስላል | እማማ ዝናሽ ግቢውን አስጨፈሩት Zeki Tube Full Wedding Video czcams.com/video/bD9eMghk3G4/video.html

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      ስወዳችሁ በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 😍😍🇪🇹🇪🇹👇👇
      czcams.com/video/uVdPQJuE7cc/video.html

  • @positivethinking5559
    @positivethinking5559 Před 3 lety +31

    እኔ ምለው ሁሌ ግርም የሚለኝ ማነው ዛሬ ደግሞ dislike ሚያደርገው እረ ኢኳቶሪያል ጊኒ ተበልጠሻል ከኛ በላይ ጀግናውን dislike የሚያደርግ ታይቶ አይታወቅም

    • @positivethinking5559
      @positivethinking5559 Před 3 lety

      czcams.com/video/8lfQAJ7_zC4/video.html

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety +1

      🤣🤣🤣 የተቀጠሩ የጠላት አገር ሰዋች

    • @positivethinking5559
      @positivethinking5559 Před 3 lety

      @@solianasoliana4052 መቼስ እኛ ለኛ subscribe ካልተደራረግን ማን አለን እኔ አድርጌአለሁ አንቺ ግን እስካሁን dislike ላይ ነሽ በይ ገባ በይ በሞቴ........

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      @@positivethinking5559 እኔ እንኮን ሰብሰክራይብ አልፈልግም ያው ደስ እንዲልህ አድርጊያለሁ

    • @positivethinking5559
      @positivethinking5559 Před 3 lety

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 3 lety +1

    Wow
    ሎዛዬ ትዳረችሁ የሣራና የአብርሃም ይሁንላችሁ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +1

    Congratulations Happy Weddings GOD Bless you Long Life Both of you 💚💛❤💑

  • @mimiethiopiaw7831
    @mimiethiopiaw7831 Před 3 lety +3

    መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ😘😘😘

  • @heranget4702
    @heranget4702 Před 3 lety +9

    She's so perfect

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i Před 3 lety +2

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹሁ ደስ ስትሉ እርጋታዬ 💞💞💞

  • @efiefi8465
    @efiefi8465 Před 3 lety +1

    wow May God bless ur marriage. ሁለቱም በጣም ያምራሉ የውስጥ ውበታቸውና ትህትናቸው ይማርካል።

  • @lemlemtesfaye6415
    @lemlemtesfaye6415 Před 3 lety +7

    አረ ሰይፍሻ ምን አለ ከመሬት ከወደቁበት የሚያነሱ እነ ዘኪ የእማማ ዝናሽ ሌሎችም ምስኪናች
    አጋዥ ብታቀርብ

    • @flower525af4
      @flower525af4 Před 3 lety

      🤔🤔 ahun endew seyfu lediha yemiwedina yamiyazin yimesilihal yihe melata neger....yesu bet letawakiwochina leartistoch bichana bicha new....bewinet betam new yamiyanadidegn

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምረላችሁ ❤ የሳራ ያብረሀም ያረግላችሁ👌 ታምራላችሁ👌 ለኛም ከሰደት መለሠ ለዚህ ክብረ ያበቃን 🤲🤲🤲 አሜን

  • @abebabekele5191
    @abebabekele5191 Před 3 lety +2

    I'm proud of you sister. Hope you have a brighter and successful future.

  • @topmodel5656
    @topmodel5656 Před 3 lety +1

    ሎዛ አበራ የኔ ጀግና የኔ ውብ። በህይወቴ ማግባት የምመኝሽ ልጅ ነበርሽ ግን ተበላው። ። ትዳርሽን የአብርሐም እና የሣራ ያድርግልሽ የኔ ልህልት

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 Před 3 lety +10

    ስታምሪ እርጋታሽ እራሱ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 Před 3 lety

      ደምሪኝ ዘይባየ

    • @zebibanuru5880
      @zebibanuru5880 Před 3 lety

      @@hadratube4986 ምን አልገባኝም ያልሽእ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 Před 3 lety

      @@zebibanuru5880 ሰብስክራይብ አድርጊኝ ነው ያልኩሽ ውዴ

    • @zebibanuru5880
      @zebibanuru5880 Před 3 lety

      @@hadratube4986 እሺ

  • @yotube4
    @yotube4 Před 3 lety +8

    እማማ ዝናሽን እና ልጆን😍😍 አቅርብልን

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 3 lety +1

    ዋውው በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ👍😍

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 Před 3 lety

    She is very classic....and he is too. Egziabhere tdarachiun..yibrak🙏🤗🤗🤗

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o Před 3 lety +8

    ማፈርያ ሰይፉ ኬክ የለህም እነሱ ደስ ትላላችሁ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 3 lety +4

    ምን ጉድ ነው እማማ ዝናሽና ዘኪን አቅርብልን የምትሉት ዘኪ የራሱ ቲዮብ አለው አይደል እንዴ በዛ እዮት በዛውም ሰብስክራይብ አድርጉት ሆ

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 Před 3 lety +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ሎዛ በጣም እንወድሻለን❤❤

  • @meklitalemayehu4653
    @meklitalemayehu4653 Před 3 lety +1

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቺሁ ።

  • @user-to3fm7ki9g
    @user-to3fm7ki9g Před 3 lety +4

    የኔ ጀግና መልካም ጋብቻ

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u Před 3 lety +108

    በሰይፉ ሞት ላይክ ግጩኝ ደበረኝ

    • @yaseratljochiyoutubechanne898
      @yaseratljochiyoutubechanne898 Před 3 lety

      Subscribe adiregign beseyfu mot

    • @Tadseb
      @Tadseb Před 3 lety

      Gin like Mindnew tikimu?

    • @mimidibrye7427
      @mimidibrye7427 Před 3 lety

      ለምን ይሙት 🤣ልጆቹ ይኖር ሆ ላይክ ምግብ አይሆን ክክክክክ

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u Před 3 lety

      @@mimidibrye7427 ለነገሩ ነው እጂ እኔ ስላልኩት ይሞታል እዴ ስታስቢው

    • @majerubahm9644
      @majerubahm9644 Před 3 lety

      ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አትለፉኝ ስደት አልሳካ ብሎኝ ባዶ እጄ ሀገር ገብቼ ቁጭ ብዬላችዎለሁ ተበበሩኝ በምታምኑት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rosetubehabshawit5305
    @rosetubehabshawit5305 Před 3 lety

    ሎዛዬ የኔ ምርጥ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ በቃሽ 😍😍😍