በስንቱ ልቃጠል አዲስ የገጠር ድራማ(Besintu Likatel New Ethiopian Dirama) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2024

Komentáře • 102

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 Před 6 měsíci +7

    አባቷ እውነታውን ማወቅ ነበረበት ደራሲው ።

  • @user-ux6wm7cy1t
    @user-ux6wm7cy1t Před 6 měsíci +22

    ልጅቱ ብልፅግናን ማለት ናት

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 Před 6 měsíci

      አትበልፅጉ ግማታም ዞራችሁ ዞራችሁ እንደቅማል ከብልፅግና እራስ አትወርዱ ለነገሩ ቅማል። ናችሁ።
      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @user-wv1qp5mk6x
      @user-wv1qp5mk6x Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-wv1qp5mk6x
      @user-wv1qp5mk6x Před 6 měsíci

      በደንብ 😂😂😂

    • @user-ux6wm7cy1t
      @user-ux6wm7cy1t Před 6 měsíci +5

      @@mogesgebreyes8766 ብልፅግና ምን እየሰራ ነው ሀገሪቱን ሰላሟን የነሳት ካድሬ ሆድ እንጂ ቅንጭላት የለውም ይሰማል ገለቴ የሀገረ ነቀርሳ

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 6 měsíci

      ዘራችሁ ይጥፋ 🤮🤮🤮🤮​@@mogesgebreyes8766

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b Před 5 měsíci +2

    አይ 😥😥 የሰው ልጅ የሰውነው😢😢 እናቲቱ😢 ስታሳዝን ልጅ ቷ በጣም ነገረኛ ናት እንዳንዴ ወንዶች አይረዱም😢😢😢ወኔ በጣም ይገርማል ያስተምሪል ቀጥሉበት እንወዳቹሁአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ የኔልዩ ወች❤❤❤❤

  • @user-eg3nb5wy8z
    @user-eg3nb5wy8z Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማረኝ 👪❤️🙏 የልጅነት ሕይወቴ አዲስ ሕይወት ለመመስረት መገድ ጠረጋ ነበር ይቅርብኝ 🥺🥺🥺

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 6 měsíci +22

    አሁን እማ እናንተን ከመከታተሌ የተነሳ አወራሬ ሁላ እደናንተ እየሆነ ነው ❤

  • @SikoSilo-pf4dn
    @SikoSilo-pf4dn Před měsícem

    በጣምነው እደዝህ ያለፊልም አይቸም አላቅም በጣም ነው እምወዳቸው

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i Před měsícem

    ብዙ በየቤቱ እዲህ የሚያስመስሉ ልጆች አሉ አይ እጀራ እናት መከረዋ ማን ይረዳት ይሆን

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 6 měsíci +4

    ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ አቤት አቤት የልጅ ክፉ የልጅ አስመሣይ የተረገመች ጉድድ አዳድ ባሎችኮ አይረዱም ግግም ካሉ ይህ በብዙ ቤት የሚከሠት ነው😢ይቀጥል በጅምር አትተውት በርቱ👍👈

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před 5 měsíci

      አረ. ልጅቱ. መርዝ. ናት. አረ. ወይኔ. 🤣🤣🤣🤣

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před 6 měsíci +3

    ገገማ አባት ልጅቱ ደሞ ሞልቃቃ የከተማ ልጅ ስትሆኚ ነው እሚያምርብሽ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před 6 měsíci +2

    ወይ ሚስትየው ትግስቷ እኔ ብሆን ጨርቄን ጠቅልየ ነበር የምሄደወረ

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie Před 4 měsíci +1

    አቤት እች ጉንዳል አቃጠለቻቸው እኛም ተቃጠልን እች የፍቅር ቆንጨራ አባትየው አሳዘነኝ😢

  • @hayati1840
    @hayati1840 Před 6 měsíci +3

    ቀጥ ያልሽ እባብ እኮ ነሺ ክክክክክ ወይኔ የልጅቱ ነገርኚነት

  • @user-bp8rs5ue4n
    @user-bp8rs5ue4n Před 6 měsíci +7

    አባትየው ይወቅ የምትሉላይክ

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn Před 6 měsíci +1

    ወይኔ ለጅቱ 😂😂በሣቅ ገደለችኝ😂😂😂❤እሳት ❤❤❤❤😂😂😂 አሰተማሪ ታሪክነው ❤❤❤❤

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 Před 6 měsíci +1

    ውይ የሰው ልጅኮ😂😂😢😢😢መጨረሻውን አሳዩን😮😮

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před 5 měsíci +3

    ልጂቶ የብልጽግና እጂ አለባት አስመሳይ በሂወቴ የምጠላውነገር ቢኖር ውሸታምሰው እና አስመሳይሰው.

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Před 6 měsíci +3

    ውይየሰውልጅ😢😢አቃጠለቻትእኮ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 6 měsíci

    ልጅቱ በጣም ጎበዝ ነች ምስኪን እናቲቱ ስታሳዝን። እባክሽ ይህችን ለጅ አታብበያት አናቷን ብለሽ ገላግያት ።ፍቅር ካልገዛት አናቷን በያት ።

  • @HdhHdhrhdh-hj9mu
    @HdhHdhrhdh-hj9mu Před 26 dny

    ድሮ ልክ የባለቤቴ እህት እንደሁ ነበረች ከይሲ የሆነች ልጅ

  • @user-ve3ut2ur2p
    @user-ve3ut2ur2p Před měsícem

    በስንቱ ልቃጠል አሉ ይች ለኔ መሖን አለበት

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 Před 5 měsíci

    እዉነትኛ ታሪክ😢😢😢😢😢

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣም አስተማሪ ነው በርቱ❤❤❤እንወዳቹሀለን

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b Před 4 měsíci

    ያለ ኢወት ነው ብዙ ሰወች በዚ ምክንኛት የሚፈርስ

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před 6 měsíci +1

    በጣም በዛ የሚመስለው ሁለት ጎባኖች ነው ነው

  • @Ayal19
    @Ayal19 Před 3 měsíci

    እኔ ግን አንድ ቀን አልታገስም በጌታ ለማየት እራሱ ተቃጠልኩ😂

  • @user-tm8iw1to2l
    @user-tm8iw1to2l Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @tazeb2978
    @tazeb2978 Před 4 měsíci

    እሳት ነች በፈጣሪ አቤት የዘመኑ ልጆች

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 Před 5 měsíci

    I love her

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 4 měsíci

    ደረቅ አባት

  • @user-yc5lt9ou5t
    @user-yc5lt9ou5t Před 4 měsíci

    ይችን የልጅ ድቃላ አፈ ሰፊ የምር አልወዳትም ድሮም

  • @user-cu3nj6dd1z
    @user-cu3nj6dd1z Před 6 měsíci

    ዋው የሚገርም

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b Před 5 měsíci +1

    ኧረወይኔ ልጅቷ በጣም ስታስቅ ስትችልበት መቀላመዱን😅😅😅😅😅

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 6 měsíci

    በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን😂😂😂😂😂

  • @user-jd8ll9um1h
    @user-jd8ll9um1h Před 6 měsíci +1

    ዉይልጅቱ

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 Před 5 měsíci +1

    ውይ እንድዚህ አይነት ተግስት ምን አለ ግማሹን ባደለኝ

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Před 6 měsíci +4

    ምናባቱዋ ኣርጊ ምትላት ለራሷ ልታገባው ነዉ???????

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Před 3 měsíci

    ይቀል አባትየው ማወቅ አለበት

  • @user-mz5gq7hp7q
    @user-mz5gq7hp7q Před 6 měsíci

    አች ሳይሞቅ ፈላ ሀሀሀሀሀ ከልቤ ነዉ የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 6 měsíci +3

    እውነተኛ ታሪክ 😢😢😢

  • @TrsiteSilassie-lz2dp
    @TrsiteSilassie-lz2dp Před 5 měsíci

    ታጋሽነቷማረከኝ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 6 měsíci

    የልጅ ኩፉ እና ጅል እግዛብሄር ኣይስጥ የኣባትዋ ደስታ ሰላም እንካን ኣላየችም 🤔ግን እንጀራ እናትዋ መልካም ሁና ነው እኔ በእነጀራ እናት ምክንያት የትም ተጥየ የምያስታውስ አባት ሳይኖረኝ ኣድግያሎህ ዋጋ ከፍየ አፈር ቅሜ አቅም ያለው አባት እያለኝ 🤔

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Před 4 měsíci

    ወይኔሴትዮይቱስታሳዛን😢😢

  • @user-ux3kg9je7o
    @user-ux3kg9je7o Před 5 měsíci

    😢😢😢

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 6 měsíci +2

    አይ ልጅት ተንኮሊት

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 5 měsíci

    ወይ. መቃጠል. አይ. የነጀራምናት. ምንምይዉትሽስል.😢😢😢😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 měsíci

    እና መጨርሻው ምን ሆነ ምንዲነው ሳይጨርሱ ማቋርጥ ኤጭ😏

  • @mrn3878
    @mrn3878 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤👍

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před 6 měsíci +1

    የምር ውድድድድ ነው ማረጋችሁ ሀገሬን በእናተ ነው ማያት የኔ ምርጦች ከወጣሁ 9 አመት ቢሆነኝም እናተን ሳይ እዛው ያለሁ ሁሉ ነው ሚመስለኝ የኔ ማሮች

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před 6 měsíci

    የሰው ልጂ የሰው ነው

  • @hayatahemd13
    @hayatahemd13 Před 6 měsíci

    ይቀጥል አባትየው ይወቅ

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h Před 6 měsíci +1

    ቆሜ ልቅር አምላኬ የእንጀራ እናት እናዳታደርገኝ😢😢😅 ሴትዮይት አህያ ናት አራግፋቸው አትሄድም😅😅😅😅😅😅

    • @user-bv3kl6ol6p
      @user-bv3kl6ol6p Před měsícem

      እናቶቻችን ለትዳራቸው ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ እደኛ አይደሉም😢😢

  • @user-bx4gn4db5h
    @user-bx4gn4db5h Před 4 měsíci

    ጥረሰ ፊንጭቷን እዲያው የት ነው የማገኛት

  • @ahmadadam9153
    @ahmadadam9153 Před 5 měsíci

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @Wubshet371
    @Wubshet371 Před 6 měsíci +1

    አረ ቀጣይ

  • @sadiyaahmed1978
    @sadiyaahmed1978 Před 5 měsíci

    Tekekel.betegna.asmesay..setastella.men.temeslalchi.

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed6134 Před 6 měsíci +1

    😂😂❤❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤👍👍👍

  • @MaryamMaryam-oj8cb
    @MaryamMaryam-oj8cb Před 5 měsíci

    እኔ ብሆንአናትሽን ነበር እምልሽ😂😂😂

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 Před 5 měsíci

    እውነት ግን እንድዚህ አይነት ሰው አለ ማለት ነው

  • @user-ju2vs3kz7b
    @user-ju2vs3kz7b Před 5 měsíci

    አባትየው ማወቅ አለበት 😡😡😡😡

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 Před 6 měsíci

    ደረጃ አንድ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 měsíci

    እር ማርያምን በጥፊ ነው የማላጋት ይች የልጂ አሮጊት😅😅😅😅

  • @SmanesSmanes
    @SmanesSmanes Před 5 měsíci

    አገበገበቻትኮ 😂😂😂😂😂

  • @helenekonjo6153
    @helenekonjo6153 Před 4 měsíci

    እኔ ብሆን እበቱን ነበር ፊቷላይ የምለጥፈው

  • @user-tj6nk6jz9o
    @user-tj6nk6jz9o Před 5 měsíci

    አተ የዋህ ነህ
    ባለቤትህም ጥሩ ሰውናት
    ልጅህ ግን አትደግ

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před 6 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatenMama
    @FatenMama Před 5 měsíci

    እበቱን ለምን አተቀቢያተም😂

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 5 měsíci

    ዉይ. የልጅቷ. መርዝነት. ገፊ. ትላታለቺ. አይ.

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 6 měsíci

    ከልጅቷ የአክሰትየው ማቀሳስር

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 6 měsíci

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Dagitube2119
    @Dagitube2119 Před 5 měsíci

    ምን አይነት አቸራረስ ነው

  • @Tigest-ts2lg
    @Tigest-ts2lg Před 5 měsíci

    የጀራናት ስምሽመራራ😢

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b Před 4 měsíci

    ነቀዝ የሆነች ልጅ የነገር ድግሪ ነው ያላሀት

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 6 měsíci

    ሥራም አላጣሁ አጣናግሪሽ ነው ጠዬለት የምወጣው

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 6 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂አቤት ልጅቱ ነገረኝነት😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fl8bm7zk9v
    @user-fl8bm7zk9v Před 6 měsíci

    ኸረወዳ ልጅህን ቅጣ😂

  • @Zack19187
    @Zack19187 Před 6 měsíci

    ሀሳብ ያለቀባችሁ ነው የምትመስሉት

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 6 měsíci +3

    ሃፒ ወርልድ ???? እኔ እኮ የምለው የኮራ ቋንቋ እያለን የፈረንጅ ቃላትን መጠቀም በቃ ምጥቁነት ነው በራሳችሁ የምታፍሩ ። እሰቲ አሜሪካ ወይነስ እነግሊዝ ናቸው በ ኢተዮዽያ ቋነቋ ጉራማይኔ አድርገው ፊልም የሚሰሩት ????? እ ? ንገሩና ። አያችሁ የለማ። እርግጥ መተኪያ ከሌለው ግድ ነው ። ካልሆነ ግን ለምን ?
    ሃፒ ወርልድ
    ደስተኛ ዐለም በትሉት ምን ነበረበት ? ሰርታችሁ ስራችሁ ጎደሎ።

    • @kemerayalew7339
      @kemerayalew7339 Před 6 měsíci

      ወሬኛ በየትኛዉም ቋንቋ ቢሆን ዋናዉ መልእክቱን ተረዳዉ ዝም ብለህ ትችት አይቅደምህ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 5 měsíci

      እስኪ ዝም በሉ

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Před 6 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂