"ሰራ ይችላል" አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Sira Yichilal New Ethiopian Dirama) 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 241

  • @mulu5
    @mulu5 Před rokem +40

    ተመስገን ብርቁ አበዋ ለመባል ደረሰ ተመስገን ጣት ከማቆም ሱሪ ከመጨበጥ እመዋን ከማናደድ አበዋ ተባለ😂😂❤❤

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d Před rokem +89

    ብርቁ 😂 እና እናቱን የምትወዱ ባላይክ አሳዉቁን እኔ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před rokem +11

    የብርቁ ልጅ ስታምር ደሞ የሴት ቆንጆ ናት
    አያ ደባልቄ 😀😀 በቃ ከተዋደዱ ይስጧት

  • @user-jj7gs7nz2h
    @user-jj7gs7nz2h Před rokem +14

    ደስ የሚሉኝ አበጀሽና ብርቁ እናትና ልጅ ሁነው ታደሰ ጋር ሲሆኑ ነው

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z Před rokem +5

    ብርቁን እምትወድ በላይክ👈

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +11

    ብርቁ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ሲችልበት ሁሉንም ካራክተር የዛሬው በሳቅ ነው የጨረስኩት 😅❤

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Před rokem +15

    አቤት ሲችሉበት ስንትአይነት ይሰራቸዋል እየቀያየሩ ሰሩበት ❤❤❤ቀጥሉበት ጠንክሩ አድናቂያችሁ ን ❤❤❤እንወዳችኋለን

  • @zamzam372
    @zamzam372 Před rokem +10

    አየ ብርቁአባት ለመሆን በቅቶ አያ ደባልቄ ሁኖ መጣ ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +8

    ብርቁ ሁሉም የሚያምርብህ ጎበዝ ተዋናይ ነህ ። ተዋናዮች በርቱልን በጣም ነው የምንወዳችሁ በናፍቆት ነው የምነጠብቃችሁ። ❤

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd Před rokem +1

    ሴቶች ቆመን የቀረን ለእናት አባት፣ለመርዳት ስንልና ጣልቃ በመግባታቸው ነው። መኪናው ያስቃል....በዚህ ሰአት እንደዚች አይነት ሴት አይገኛም። ባፈቀረችው ነው

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 Před rokem +7

    እረ እውነት የዚህ ተዋናዮች ብሙሉ በጣም ትችላላችሁ ዋው❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +3

    ብርቁ የድራማው ድምቀት ዛሬ አባት ሁኖል በሰላምታ ይተላለፍል አለ😂😂❤

  • @dreadnoughtsoulstealer3679

    ብሩቁን ለማየት በጣም ምኞቴ ነው እምዋ ታደሰ ባጠቃላይ እጅግ ተወዳጅ ናቹ

  • @seni7013
    @seni7013 Před rokem +3

    እሯሯሯ ብርቁ ባላጋገሩ አይዶል ተወዳደር ጃፓኗን ወድጀ አላለም😂ሙዚንቃ ዘመሞዘቅ😂አንደኛ😂😂

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    ተዋናይ ቲቪ ላይና ፈኒ ኢትዮጲያ የሚለው ቲዩብ ላይ የሚሠሩ ተዋናዮች ለመግለፅ ቃልየለኝም ከችሎታ በላይ ነው ችሎታቸው

  • @samera565
    @samera565 Před rokem +4

    የብርቁ ድምፅ የመኮነን ላአከን ይመስላል

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před rokem +5

    ወይኔ ብርቁ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Před rokem +6

    እረ ብርቁየ ሱሪውና እጁ ተለያዬ ዛሬስስ ክክክክክ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před rokem

      ከከከከከ 😂😂😂😂እግሩንም ጨምሪልኝ 😂😂

  • @wuda7899
    @wuda7899 Před rokem +5

    አይ ብርቁዬ ሁሉ ያምርብሃል 😂😂😂😂

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +2

    ልጅቷ ስታምር የኢትዮጵያ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před rokem +4

    ወይ ብርቁ አብዋ ሆንክ ደሞ አባት ሆንክ 💟💝🌷👍

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +3

    አያ ደባልቂ😂😂😂😂😂😂 አበዋ እሠይ እኮን አየደባልቃ አሸጋገረህ😂😂😂ሥሙ እዴኔ ያሣቀው ሡሪ ከመጨበጥ ወጣ አያደባልቂ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @achamyelehkassie136
    @achamyelehkassie136 Před rokem

    እባካችሁ አማራን የማይዎክል የብልግና ርዕስ አስወግዱ !!! ሁሉም ነገር ስለብልግና : ስንት የሚያስተምር የባህል ሀብት እያለን ውቀጥልኝ ምናምን 😢

  • @user-wc5vm2iq4c
    @user-wc5vm2iq4c Před rokem +8

    ብርቁ ያለበት ድራማ ሁሌም ያምራል

  • @Ayal19
    @Ayal19 Před rokem +4

    ብርቁ ዛሬ ደግሞ አብዋ ሆንክ ስወድህ እኮ ❤❤❤ አያ ደባልቄ😅 የሳቄ ምንጭ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem +2

    ልጂቱ ስታምር ብርቁየ😁😁😍😍😍😍የልጁ እናት ስወዳት በጣም ታስቀኛለች😂😂

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Před rokem +4

    አይ ብርቁ እራሱን የሚያህል ዱላ ይዞ😅😅😅

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 Před rokem +2

    ብርቁ አያደባልቄ ረጅሙን ልጅ ደባልቆ ሊጥለው ነው😀😀😀😀😀

  • @msara6031
    @msara6031 Před rokem +1

    አረ ብርቁ ችሎታ በጣብ ጎበዝ አድናቂ ነኝ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před rokem +3

    ውትክትካ 😂ያሳዝነኛል

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +3

    😀😀🤩ወይ ብርቁ 😀😀

  • @enactfaa
    @enactfaa Před rokem +1

    አርቲስት ማለት እንዲህ ነው።ሁሉም የሚገርም ብቃት ነው ያላቸው።

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před rokem +3

    😂😂😂ያደባልቄ ሀሀሀኮሪያ ጃፓን😮😂 ጉራማ የታደሰልጂ አደለህ ብርቁ😂

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před rokem +1

    የሀገራችንን በሀልእናወጉእናተጋርነውያለው እምየሀገሬሰላምሽንፈጣሪይመልስልሽ

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Před rokem +3

    ፈተናይዞኝ ዛሬ አርፍጃለሁ ❤ ሠላም ቅመሞቼ ❤ኩሉኩም❤ውድድድ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před rokem +3

    አይ ብርቁየ ልማዷ ግን አለች እየረሳህው ትልቅ ሰው መሆንህን ወደዛችኛዋ ሳፕ ያደርግሃል አረማምድክ እና እጅክ

  • @famel9098
    @famel9098 Před rokem +2

    እነ ብርቁ ምርጦች

  • @user-nf6ue4ec2u
    @user-nf6ue4ec2u Před rokem +3

    ብርቁ እንኳን ለዚ አበቃሕ😂😂😂😂

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před rokem +1

    በየቀኑ እየረዘመ የሚሄድ ልጅ አላለም😂😂😂

  • @workukefyalew3281
    @workukefyalew3281 Před 10 měsíci

    ይችን ልጅ አድራሻዋን ሹክ በሉኝ በዉስጥ

  • @zehara5680
    @zehara5680 Před rokem +1

    ብርቁየ 😂😂😂

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Před rokem +2

    ወይ ብርቁዬ ዛሬ ደግሞ አባት ሆነህ መጣህ
    ወይኔ ሱሪዉን ማነዉ የሰጠህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወኔ የሳቄምንጮች
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂ባለመኪና ብሎ የልብሥ😂😂😂😂 መኪና በሣቅ መጨረሻው

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před rokem +2

    አይ አያ ደባለቄ ባለመኪና በለህ ለብስ ሰፊ ክክክ😂 አይ ስችሎበት እኮ ሁላችሁም 🌷👍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem +1

    የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ቀልድ መሰል ድራማ ነው ። ❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před rokem +6

    😂😂😂😂ብርቁ. ነብስ አወቀ😂😂

  • @sikosilo3006
    @sikosilo3006 Před rokem +1

    በደንብ ነው የተወናቺሁት ክክክክክክክክ

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Před rokem +3

    አረ ወይኔ አብራቹህ ትጦራላቹህ 🤣🤣🤣

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube Před rokem +2

    ባህሉ ወጉ የአገሩ የናፈቀዉ
    ወደይህ ይዝለቅ

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +6

    😂😂😂😂😂 ብርቁዬ እኳን ደሳለህ አበዋ ተባልክ 😂😂😂😂 ወጉ ደረሰህ እሰይ 😂😂😂😂😂

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g Před rokem +1

    አይ ብርቁ 😅መኪናው ቪ8 ስጠብቅ የስራህን ይስጥህ😅😅😅

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex Před 10 měsíci

    እነብርቁ ነፈቁኝ እንዳው ሰላም ይሆኑ በሳለም ይመልሳቹሁ

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    አያ ደባልቄ ልጅወትን ስጡት ለዉትክትክታ 😂😂😂😂😂

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 Před rokem +4

    ብሩቁ የድራማው ድምቀት

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 Před rokem

    አይ ብርቁ ዛሬ ደሞ ወንድ ወንድ ሼተሀል ጎበዝ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem

    አቤት ልጅት ማማር

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před rokem +2

    ብርቁየ መጣህ አባትአባት ያጫውትህ ሌጅነቱ እምዋጋርተወዉ ያባቱልጅአለችእምዋ😂😂😂😂😂

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o Před rokem +3

    😂😂😂😂😂😂😂ሱሬ ሾለከ😅😅😅

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před rokem

    😅😅😅😅😅 አይ ብርቅ ዛሬ በጣም አሳከኝ የሱሪው ነገር

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Před rokem +1

    ባለ መኪና ሲል ብርቁ እዉነት መስሎኝ ለካ ልብስ መስፊያም መኪና ነዉ 😄😂😂

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Před rokem +1

    ቱ እደዛሬ ተሸውጀ አላቅም😅ብርቁን አላወጉትም ነበር

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 Před rokem +2

    አህሊን እኳን ደህናመጣችሁ❤️❤️

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +2

    ብርቁ አባት ሆንክ?

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před rokem +1

    Melktegnaw መልክተኛው የሚለውን የዩቱብ ቻናል ስብስክራይብ እያደር ግን እናበርታታው መልካም ስራ እየስራ ያለ ልጅ ነው

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Před rokem

    አያ ብርቁ ኮሪያም ሄደው ነበር 🤭🤭 አያ ደባልቅ😂😂😂

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Před rokem +1

    ብርቁየ ችሎታህኮ😍😍👌👌

  • @amelework8204
    @amelework8204 Před rokem +2

    ብርቁ አባባ ሆኖ መጣ😂😂😂❤

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před rokem

    ኧረ ብርቁ 😂😂😂

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 10 měsíci

    ምን ይወጣለታል ቢወዳት?እናትየዋ ግን ደስ ትላለች።

  • @alem3455
    @alem3455 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂 አይ ብርቁ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před rokem +1

    አይ ብርቆ ደንበነኛ አሰልጣኝ ነው

  • @DejenMihertu
    @DejenMihertu Před rokem

    ጥሩ

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Před rokem +1

    😀😀😀😀ብርቁ ትችላለህ😀😀😀 ባለ መኪና😀😀አይ ኮሪያ😂😂😂

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 Před rokem +1

    😂😂 ብርቁ ቆፍጣነው❤❤❤

  • @hayatmohmmed2711
    @hayatmohmmed2711 Před rokem

    አያደባልቄ አቀወታለሁ😂😂😂

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 Před rokem

    ብርቁየ በትሩ ካተ በላይሆነ 🤣🤣🤣🤣

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem

    ጨረቃዬ ስወድሽ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 10 měsíci

    በርቁዬ አደኛ ነህ

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Před rokem +1

    😂😂😂 ብርቁዬ

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Před rokem +2

    አይ ብርቁ እግሬን አየሽው 😅😅😅😅😅

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o Před rokem +2

    እረ እረ ብርቁ አባት ሆነ😅😅😅😅😅

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před rokem +2

    ሠላም ሠላም ውዶችዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ረገራችንንም ሠላም ያውርድልን ዋው ትለያላችሁኮ አይ ብርቁ አድናቂህነኝኮ 😂😂😂ወዬዬዬበርቱ👍👈🌼🌼🌹🌹🌹🌹

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Před rokem +1

    አረ ብርቁ አይ 😂😂😂😂

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem +2

    ብርቁ ቅናተኛ❤❤❤ስወድሕ❤❤

  • @user-kb9ig1ny1v
    @user-kb9ig1ny1v Před 2 měsíci

    አይ ብርቁ😂😂😂😂ዛሬ ደሞ አያ ደባልቄ ዎንክ😂😂😂😂

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +1

    ብርቁ ለዚህ በቃህ 😂😂😂😂😂

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj Před 4 měsíci

    አበጀሽ እና ታዴ ምንግዜም ማየት ያስደስታል ሌሎቹም እዳሉ

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před 11 měsíci

    wow! this very funny. These are the best actors that makes you laugh to death. Aya Debaleke is amazing. Thank you Tewanay TV

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 Před rokem +1

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-gw1zv6iq6v
    @user-gw1zv6iq6v Před rokem +2

    🤣🤣🤣🤣🤣የዛሬው ይለያል

  • @user-vu7kd6wn1h
    @user-vu7kd6wn1h Před 10 měsíci

    አይ የገጠረ ሰው እኮ ደሰ ሲል

  • @kuncho11
    @kuncho11 Před 10 měsíci

    Weye yastelal

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před rokem

    Weyyyyy Berko Yemasegane Abawa Hnekei

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Před rokem

    ብርቁ ትልቅ ሰው 🤣🤣🤣🌹🌹

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Před rokem +1

    ብርቁየ ዛሬ መጥቷልልልልልል

  • @GiasBd-ft7so
    @GiasBd-ft7so Před rokem +1

    ብርቁ😂😂😂😂😮😮🥰

  • @birhanbirhan7444
    @birhanbirhan7444 Před rokem

    ተዋናዮች እስኪ ለሰፊው ህዝብ የሚያስተምር ነገረ
    የሚመጥን ነገር ለምሳሌ የናተ ለሆነው ለአማራ ህዝብ የሚደርስበትን ግፍ አስተምሩ ጋላወች እንሰሳወች ናችሁ ።

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před rokem

    አየ ብርቁ 😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 Před rokem

    ኧረ ተው ብርቁ በፍቅር አይግቡ

  • @awol9172
    @awol9172 Před rokem +2

    የምር የብርቁ ብቃት የተለየ ነው ትወናው ✅✅✅✅✅✅