/በስንቱ/ Besintu EP 7 "ጥሩ እንባ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 08. 2022
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
  • Zábava

Komentáře • 403

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před rokem +166

    እየጠበቅናችሁ ነበር በጉጉት እንኳን ደና መጣችሁ።ግን በሳምንት 2ቀን ማድረግ ብትችሉ ጥሩ ነበር

  • @tigistsumamoofficial8536

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
    1ኛ ጢሞ 1፥15

  • @kukumengistu8667
    @kukumengistu8667 Před rokem +49

    እረጅም ግዜ ሆኖኛ ነበር እንደዚህ ከልቤ እንባዪ እስኪፍስ የሳኩት love you guys……

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +12

    ዉይይይ🤣🤣🤣🤣አሌክስዬ መቼም የማያረጅ ሰዉ አንተን አየዉ😂😂ከህፃንነቴ እንዲዉ ነክ እረጅም እድሜ ተመኘዉልህ

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Před rokem +66

    እቺ ልጅ ከመጣች ወዲ በስንቱን የማየት ጉጉቴ ጨመረ😍😘

  • @hawaahawii6043
    @hawaahawii6043 Před rokem +8

    ወዳጄ አብርሽ በውነት ድንቅ ነህ እራሳቸውን እዩኝ ከሚሉ ውዳቂዎች ተርታ አይደለህም ስራ እንጂ ዝና ከማያጠፎቸው ትጉህ የጥበብ ሰዎች ከጥቂቶች መሀል የምትገኝ ድንቅ ሰው ነህ ሁሉም ስራዎችህ ስላንተ ይመሰክራሉ ተባረክ

    • @Ye-Tsiyon
      @Ye-Tsiyon Před rokem

      በጣም 6ኪሎ ግቢ ተማሪ እያለ ኣውቀዋለሁ ለዚህ በመብቃቱም በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ስኬት ኣይለህ ኣብርሽ 🥰

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 Před rokem +58

    ምን ነበረበት ቢያንስ በሳምንት 2 ግዜ ብታሳዩን.... በጣም ያዝናናል ልዩ ነው ።

  • @muhammedjuhar3205
    @muhammedjuhar3205 Před rokem +7

    በጆሮአችን የምንሰማው እና በአይናችን የምናየው የተለያየ መሆኑን ያሳያል፣ ሌላው በሰው ችግር መሳለቅ ጣጣው ወደ ራስ እንደሚመጣና ማህበራዊ ጉዳዮች አስፈላጊ እንደሆኑ ያሳያል፡፡
    ቀልዱን ብቻ ሳይሆን ቁም ነገሩን የመረዳት መሞከር ጥሩ ነው

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem +30

    አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላም አስፍንልን ጦርነት በቃ በለን ኢላሂ በእዝነትህ ማረን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před rokem +24

    በጣም በሳቅ የገደለኝ ክፍል 21:46🤣🤣"ከትናንት ጀምሮ ነው?" 🤣🤣

  • @user-uc8mk9rw8p
    @user-uc8mk9rw8p Před rokem +32

    የምናፍቃችሁ የምሳሳላቺሁ 😁
    እንኳን በደህና መጣቺሁ 😍
    ጡሩእንባ ጉድ አፍላች 😂

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Před rokem +4

    Des yelal yehulachehum chelota 👌🌟🤗. Tebarekulin Egziabher erejem edemena tena yesetachu 🙏🌟🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +11

    አሌክሶ ምርጥ ናችሁ: እናመሰግናለን

  • @degis9636
    @degis9636 Před rokem +5

    መስከረም ነፍሴ ስወድሽ ከልቤ ነው ሁለችንም ውድድድድድድ ነው ሰላም ይብዛለችሁ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +11

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የምወዳች
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድሀኒአለም ወርሀዊ በሰላም አደረሳችሁ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +17

    በስንቱዬ, አናደዱህ አይደል? እንቅልፍ ነሱህ 🤣🤣
    ይመቻችሁ ስወዳችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +8

    ወይኔ ሶሲ 🤣እኔና እህቴ እቤት ግብት ስንል 😁እግሯን ሳትታ ከም የመጣችው ለካ 😁ወይኔ በስንቱ ምፅ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +18

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🙏😢 እና
    ለህዝባችን ይሁን ይመቻችሁ👍👍👍👍💕

  • @rahmayimam4490
    @rahmayimam4490 Před rokem +4

    ገና አየሁት እስከ ዛሬባለማየቴ ቆጨኝ😂❤

  • @philips5757
    @philips5757 Před rokem +15

    ምርጥ ድራማ ነው በናታችሁ በሰምንት ሁለቴ ብታደርጉት የጠለጠ የምር ነበር

  • @messayan3845
    @messayan3845 Před rokem +39

    አሌክስ እኮ ከልቡ እና እውነታውን ነው የሚሰራው 👌

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před 11 měsíci

      ሁሉም አሪፍ ተዋንያን ናቸው❤❤❤

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před rokem +1

    ምርጦች እናመሰግናለን በጣም የሚወደድ ነው

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 Před rokem +7

    በጉጉት ነበር ምተብቀው አሌክስዬ ስወድህ 😍😍😍😍

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před rokem +50

    አረረ እኔ አለመሳቅ አልቻልኩም ቤት ራሱ እስኪታዘቡኝ😂😂😂😂

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 Před rokem +1

      ደምሪኝ

    • @yeab4427
      @yeab4427 Před rokem

      ektfydy hfyf hhfucuc guficucucuc uficyc uci ucicicjch hcichcich

    • @yeab4427
      @yeab4427 Před rokem

      et05090000000400000cftdydu

  • @jeri3637
    @jeri3637 Před rokem +5

    በጣም ነው ምታዝናኑኝ 😀😄😀😄😄😃

  • @jemiendris84
    @jemiendris84 Před rokem +29

    በየቀኑ ቢሆን ምኞቴ ነው ስወዳቹሁ

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 Před rokem +4

    ተናፋቂና ተወዳጅ ድራማ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏👍👍👍❤️

  • @360studio35
    @360studio35 Před rokem +4

    በጣም አሪፍ ሲትኮም ነው ግን ደግሞ አጭር ነው የ ምታቋርጡትም አንዱ ሃሳብ ሳያልቅ ነው

  • @Na_y487
    @Na_y487 Před rokem +7

    ይሄ ክፍል ደግሞ በጣም ያስቃል

  • @diredawa1088
    @diredawa1088 Před rokem +1

    Omg ምን አይነት ገራሚ መልዕክት እንዳስተላለፋችሁ 👌👌👌

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem +5

    ከበስንቱ ፍቃድ ውጭ መሳቅ አይቻልም ብላል መሰዬ አልኮዬዬዬዬዬዬዬዬ አቦ ይመቻሁ ይመቸን

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 Před rokem +1

    በጣም ያዝናናል ይመቻችሁ፡፡

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 Před rokem +2

    ይሄንን የመረረ ኑሮአችንን እስቲ ፈታ አድርጉን

  • @makitaye4111
    @makitaye4111 Před rokem +10

    OMG!🤣🤣🤣🤣I’m dead 🤣🤣🤣so hilarious 😂 😂😂😂im literally in tears 😂😂😂😂

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem +9

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እደዛሬ ስቄ አላቅም አይ በስቱ

  • @henokalemnew2423
    @henokalemnew2423 Před rokem +1

    Thanks kelbe nw yasakegn ay besentu

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +3

    ድንቅ የሆነ ስራ ነው እስከዛሪም አለማየቴለራሴ ገርሞኛል አለማየሁ በሳቅ ጨረስከን😂😂😂😂

  • @-merejatube7157
    @-merejatube7157 Před rokem +10

    እኛ ኢትዮጵያዊያን መቼ ነው የድራማ ጥማታችን የሚቆርጥልን

    • @remlatube3464
      @remlatube3464 Před rokem +1

      መቸም አይቆርጥልንም

    • @user-xp2op5kz4m
      @user-xp2op5kz4m Před rokem +1

      @@user-bl2np8wu4g እሺቱአይደለም ሁቢ በስሙከፍተው እየሸቀሉነው

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Ewenet new mesemat alebesh alezes sewedek eko ❤️❤️❤️❤️❤️turuba

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 Před rokem +14

    ለጥበብ የተፈጠሩ ተዋንያን ስብስብ ያለበት ድራማ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před rokem +3

    እያሳቀ የሚገርም መልእክት አለዉ በርቱ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    በስንቱ እንዴት እንደ ምታዝናናን ተባረክ

  • @DemekechMerde
    @DemekechMerde Před měsícem +1

    ፊልሞ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaahawii6043
    @hawaahawii6043 Před rokem +13

    ተባረክ ውርስ ትርጉም የሰራህው ወዳጄ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před rokem +1

    *Best sitcom* ነዉ ! የሚደንቅ ክፍል wow
    ትወና እስከ ጥግ በጣቅ የተመላሁበት አጃዒብ

  • @gelilabiresaw7308
    @gelilabiresaw7308 Před rokem +2

    So interesting

  • @user-ki5gc3go6g
    @user-ki5gc3go6g Před rokem +7

    ማነዉ እደኔ ጉድ ፈላንና በስቱ አደይን በጣም በደስታ እሚያይ

  • @nasirfuad1679
    @nasirfuad1679 Před rokem

    gobezzz nachuu kamerrr.... goezwochi weta yale ariff nager abo yemchachu....

  • @MM-cc6mn
    @MM-cc6mn Před rokem +21

    ትልቅ የቴሌቭዢን ጣቢያ ነው የትርጉምፊልም ጆሮአችን እስኪጮህ ስንቴ ይደገማል ደሞ ርዝመቱ አሁን በስንት አመታቹ ሲትኮም ድራማ ብታቀርቡ ስስታችሁ አይጣል ግማሽ ሰዓት እንኳን አታረጉትም ስስታሞች

    • @user-ws5pk2no2p
      @user-ws5pk2no2p Před rokem

      አበረታቱኝስወዳቹህአድስነኝሀባይብ

  • @gebeyawnega4071
    @gebeyawnega4071 Před rokem +1

    wuyeeeeeeeeee mastawokiyaw beza akuarichew tegnahu

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Před rokem +2

    በጣም ያምራል ደስ የምል ድራማ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +2

    አይ በስንቱ 🤣🤣🤣ስትመቸኝ እኮ 😁😁አሌክሳችን ❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před rokem +2

    እውነትም ። በስንቱ።። ግራ ትጋባለክ።

  • @tigistgiran7657
    @tigistgiran7657 Před rokem +1

    እናመሰግናለን በስንቱ

  • @samsonleul5017
    @samsonleul5017 Před rokem +2

    Wow wow

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +6

    ዋው ደስ የሚል ፊልም

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před rokem +1

    Betam arefi new bertu Alex nurlegi yante sirawochi hulum turu nachew akebirhelehu

  • @rasabebe239
    @rasabebe239 Před rokem +2

    Wow❤❤❤

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před rokem +4

    የጪቃ ውስጥ እሾህ አለ በስትዬ ተመቼከኝ 😁😁

  • @devan8265
    @devan8265 Před rokem +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በስቱዬ አለመሳቅ አልቻልኩም ወዮው ጡሩባ አላስተኛ አለ

  • @yonaseeshetu2449
    @yonaseeshetu2449 Před rokem

    Besentu yarada lege

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +5

    ስጠብቃችሁነበር አገራችንንአላህ ሰላም ያርግልን ያረብ 😭😭😭😭💪🥰

  • @user-tr1cj7lv9c
    @user-tr1cj7lv9c Před 6 měsíci

    Wow Batam mirti naw enamsginaln ❤

  • @yemiasrat
    @yemiasrat Před rokem

    Ay besentu🥰

  • @abudizayn
    @abudizayn Před rokem

    it was like amazing

  • @misrakgirmaalemu9591
    @misrakgirmaalemu9591 Před rokem +2

    ደስየሚል ፊልም ነው የምትሰሩት

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +4

    መጣችሁ እነበስቱ አሁንስ ጊዜውም ኖሮውም በሥቱ ሁኖብናል እስኪ በናተ ትንሽ ፈታ እንበል

  • @mikyasgoshiye1386
    @mikyasgoshiye1386 Před rokem

    besintu film is very very good i like it

  • @etsegenetmekonenn2960
    @etsegenetmekonenn2960 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ነው: ቀጥሉ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Před rokem

    betam arfi new enamsegn alen bertu ❤

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před rokem

    Welcome 🙏

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q Před rokem +5

    ወይኔ ፈታ አረጋችሁን😂😂😂

  • @yamelesu6358
    @yamelesu6358 Před rokem

    wow በጣም ምርጥ ሲት ኮም ነው በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አሪፍ ነው

  • @ethiopiaschool7745
    @ethiopiaschool7745 Před rokem

    wow andengoche.

  • @abukeman3751
    @abukeman3751 Před rokem

    Wowu mesiye betamnewu madenkeshi

  • @ahmedinmekonnen6026
    @ahmedinmekonnen6026 Před rokem

    3 ግዜ ደገምኩት .... በጣም እየተዝናናው ነው። አንድ ኢፕሶድ እንዲያመልጠኝ አልፈልግም። በርቱልኝ

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Před rokem +8

    ከሃገር ከወጣሁ ጀምሮ መሳቅ ትቼ እናም ረስቻለሁ ምንም አያስቀኝም እል ነበር ይህ ፖርት ግን ለራሴ እስከምደነግጥ ድረስ አሳቀኝ.😂😂😂 አይ በድንቱ😂❤

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 Před rokem +2

    ወይኔ በጣምነወ ያዝናናኛ ከሷ አሱ መደገም

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Před rokem

    Killer's beka be sentu mesaq endi nw enji i dea rasu 🤗💪💪👏👏👏👏👏👏

  • @fikirtube9525
    @fikirtube9525 Před rokem +2

    ከ5፡51 ላይ ከልጆቼ ይሄን ከምስማ መርዶ ብሰማ ይሻለኛል….
    ከዚህ ብኋላ ልጂቱን አልቀበልም የሚል ሃሳብ ከበስንቱ ገፀ-ባህሪ ዉስጥ አንሰማም ማለት ነው፡፡?

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    ምርጦችዬ እውይይይ በስንቱ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-tq3zj7kf8i
    @user-tq3zj7kf8i Před rokem +4

    የባስ አለው ቀብር ጥሩ ነው

  • @addispro2438
    @addispro2438 Před rokem +4

    በስንቱ ጭራሽ 100% ጥግ ላይ ደርሷል🙏 Big respect for Alex🙏

  • @leparteve3203
    @leparteve3203 Před rokem +2

    እየጎመራ ነው ይሄ ሲትኮም😊

  • @azutgarage9323
    @azutgarage9323 Před rokem +2

    ምስኪን በስዬ አሳከኝም አሳዘንከኝም ❤️

  • @serkiageg1094
    @serkiageg1094 Před rokem +2

    የእውነት እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሞትኩ

  • @danieldamtew1392
    @danieldamtew1392 Před rokem +1

    Betam tru film new gn teketatay drama behon tru new 😊

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +3

    ወይኔ በሳቅ 🤣🤣ግን በሳምንት ሁለት ግዜ ብሆን ጥሩ ነበር

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před rokem

    Th funniest sitcom!!

  • @Hanakelkay
    @Hanakelkay Před rokem +13

    Best episode ever 😂

  • @kalsportቃልስፖርት

    1ኛ ድራማ ነው አለማየው ደሞ ምርጡ ሰው በርቱ

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Před rokem +18

    😂😂😂 ወይ በስንቱ ካላዳመጣቹኝ ብሎ በአማቾቹ እጅ ይውደቅ

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 Před rokem +2

    ስወዳቹ💝💝💝💝💖

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +3

    እኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @beredimike
    @beredimike Před 9 měsíci

    Basito best 🆗 yes

  • @user-qd7sp4cg8d
    @user-qd7sp4cg8d Před rokem +4

    በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před rokem

    Waye besntu !! 😀

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +2

    የኔ ማር ልክነሽ የቀብር ጥሩ የለውም መስኪየ

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +4

    መጣችሁ ምርጧቸ
    አሌኮና ሊሚየ❤

  • @hailemeko5928
    @hailemeko5928 Před rokem +4

    በትክክለኛው የአጻጻፍ ሥነ ሥርዓት አለማየሁ ታደሰ