አምጣዉ የክቱን ሊያዩት የሚገባ አዲስ ድራማ(Amtaw Yekitun) New Ethiopian Dirama 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 214

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 měsíci +28

    ይመስለኛል የአበጀሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ነው አብጁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před 2 měsíci +35

    ማሪያምን የዛሬን አያርገውና ከመዳም ኩሽና ሳልገባ ጥጥ መፍተል የሜሆነኝ የለም ነበር አይ ጊዚ 1 ጋቤ በሳምት አይሞላኝም ነበረ ፈትየ ስጨርስ አይ ስደት አቦ ተባረኩልኝ በትዝታ ወሰዳችሑኝ❤❤❤❤❤

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles Před 2 měsíci +5

      የኔውድ ያልፋል😢

    • @user-ve3ut2ur2p
      @user-ve3ut2ur2p Před 2 měsíci +2

      እኔስ ታተይ ታሳየኛለች ምንም አይገባኝም

    • @user-sq8jk5bq9n
      @user-sq8jk5bq9n Před 2 měsíci

      ታድለሺ እኔስ15ስደት ወጠው አልችልም ነበር ማርያምን 😢😢ግን ስፌት በጣም እችላለሁ

    • @user-zg5qs6gt7v
      @user-zg5qs6gt7v Před 2 měsíci

      Endawu mariyamen enam gen gera neber emfetel

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 2 měsíci +14

    የአማራ ባህል በእናንተ ከፍ እያለ ነው ምርጦች ትለያላችሁ እና በርቱ🙏🙏🙏

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 Před 2 měsíci +5

    ዋውው የኔ ውቦች የአማራ ባህል እንቁ እኮነው😍😍😍😍💚💛❤😍😍

  • @filimongetnet-ji4eb
    @filimongetnet-ji4eb Před 2 měsíci +15

    ገና ሳላየው ነው ኮመንት ምፅፍ እግዚአብሔርን በጣም ውብ ናችሁ እናንተ ባትኖሩ ምን እንደሚውጠኝ አላቅም በሰው ሀገር እየኖርኩ እናንተን ሳያችሁ ሃገሬ ላይ ያለሁ ያክል ነው ሚሰማኝ በጣም ነው ምወዳችሁ
    እመዋ
    ያየሽ
    ታደሰ😂
    ገረመው
    ሱቤ
    ያለም ወርጭ😂😂😂
    ህሊና ጌትነት የኔውብ❤❤❤❤
    የአይኔ አበባ
    እንየ ማለት ደግሞ እናቴን ነው ምትመስለኝ
    አታጓጅ
    በቃ ሁላችሁም እወዳችኋለሁ ከልቤ Ethiopia ስመጣ የእግዚአብሄር ፍቃድ ቢሆን እንደማገኛችሁ ተስፍ አደርጋለሁ እወዳቸዋለሁ በጣም በጣም

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw Před 2 měsíci +10

    አቤት ማማራቸዉ እኮ❤ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ እንደማይ ተስፋ አለኝ በርቱልን😘😘😘😘😘

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY Před 2 měsíci +6

    የዚህ ፍልም ዋና ተዋናይ ማነው ?
    1 ኣበጄሽ
    ያየሽ
    እሱባለው
    ኣያ ታደስ
    ገረመው
    ኣዱኛ እንዴት እንደምታምሩ ልነግራችሁ ልችልም ኣግዜር ክዝህ ኣውረው መንግስት ጭፍጨፋ መድፈር ከድሮን ይስውራችሁ እህቶቼና ወንድሞቼ በጣም እንወዳችጛለን እንፀልያለን ኣትጥፍብን ❤❤❤❤❤❤

    • @NeSk-hn7rn
      @NeSk-hn7rn Před 22 dny

      አበጀሽና አያ ታዴ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 2 měsíci +10

    እኔራሱ እዴት አይነት ፈታይ ነበርሁ መሰላችሁ መቸም እታባ መጣ አታነበው😂❤❤ውዶች እናመሰግናለን በሀሳብ አገር ስለምትመልሱን❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 2 měsíci +9

    አበጀሽ፡ንጡህ፡ያለምወርቅ፡አታጒድ፡እህተ፡ሃና፡ዝማም፡ስማቸው፡አዱኛ፡እሱባለው ገረመው፡ያዬሽ፡የአይኔ አበባ፡ገረመው፡ታዴ፡ሲሳይ፡እንዲሁም ሌሎች ስጠራችሁ እንደቤተሰቦቸ ❤❤❤አማራ በሂወት መኖሩን የማምነው እናንተን ሳይ ነው

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 Před 2 měsíci +1

      እንዬ አልማዝ ይርሳኝ ረስቸሽ

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 2 měsíci +1

    እረተው የባህል እድስቲሮች እነኝህን ያአማራ ኩሮች ሸልሙልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Před 2 měsíci +10

    ዛሬ አደኛ ነኝ ለይኩኝ እኳን ደህናመጣቺሁ ❤❤❤

  • @altayaworkwoldetsadik2145
    @altayaworkwoldetsadik2145 Před 2 měsíci +9

    አበጀሽ ድምቀቷ ስትችይበት

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 Před 2 měsíci +3

    ማርያምን እዴት እደምታምሩ❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በርቱ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před měsícem

    ማይ ጎጄ የኔ ውዶች እንኳን ከናተ ተወለድኩኝ አማራዬ ❤❤❤

  • @ራሚ
    @ራሚ Před měsícem +1

    የኔ ዉዶች የኔ ባለሙያ ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Před 2 měsíci +1

    አቤት ውበት ና ድምቀት ስታምሩ በርቱ ቀጥሉበት ክፉ አይካችሁ አይለያችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ቃላት አጣሁ ለሀገሬ ልጆች የለመለመ የሳር እንቅፋት አይንካችሁ

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg Před 2 měsíci +1

    መገን ኪነ -ጥበብ አይ ማማማሩ ውይ አገሬ ላይ ያለሁ መሰለኝ እይ ስደት

  • @user-xv6ci7dk4x
    @user-xv6ci7dk4x Před 2 měsíci +7

    የምር አበጀሽን ማግኘት እፈልጋለሁ በዚህ በገጠር በአላቸው በሷ አንድግዜ ብታቀፍ አያቴን ነው ያገኘዋት የሚመስለኝ የናትነት ፍቅሯ ልዩ ነው 😢

  • @Userfortruth
    @Userfortruth Před 2 měsíci +4

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ስታምሩ❤❤❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci

    በጣምበጣም ሚገርም ሥራነው ያመጣችሁ በጣም ደስ ይላል ትዉልዱ ማያውቀው ስራ

  • @user-kh1bc8cd4e
    @user-kh1bc8cd4e Před 2 měsíci +2

    ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 měsíci +3

    "እኔ ተውኩት እንጂ
    ማንአባቱ ቀማኝ
    ከኔ ለባሰበት
    ሰጠሁት ለለማኝ"
    በጣም ተመቸኝ.. 😂😂😂❤

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha Před měsícem

    ፈጣሪ ይጠብቅልን የኛ ጣፈጮች ባንድ በኩል ቢከፋነም በዚሀ ደም ፈታ ታረጉን አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድ

  • @bayleyegnasrat6975
    @bayleyegnasrat6975 Před 2 měsíci

    የእኔ ብርቅና ድንቅ የሆናችሁ በእውነት እጅግ በጣም ነው የምታምሩት፡፡ የጥጡን መንደፊያ አትርሱት አዘጋጁ ፡፡ በእውነት በመካከላችሁ ብገኝ ብዬ ተመኘሁ እውነተኛው ባህላችን ነው፡፡

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 měsíci +2

    ስታምሩ ውብ ሀገር ውብ ሀገር ጎጃም ውብ ሀገር አማራየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Před 2 měsíci +1

    አማራየ❤🎉

  • @user-on7nh1yz4b
    @user-on7nh1yz4b Před 2 měsíci +2

    ትየ አልማዝ ስወድሁ የኔ ደርባባ
    ሁላችሁንም በጣም ትመቹኝ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Před 2 měsíci +1

    የኔ ጥበበኞች እፏ እንኳንም ተገኘሁባችሁ የኔ ወርቆች እናንተ ባይኖር ባትፈጠሩ ማን ይህንን ታሪክ ያስቀጥል ነበር።

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Před 2 měsíci +4

    የዛሬው ይለኛል❤❤❤❤❤

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 Před 2 měsíci +3

    ባለ ማዕተቦቹ እንኳን ደህና መጣችሁ እጂግ በጣም ደስ ትላላችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @user-wl7zq9zm7w
    @user-wl7zq9zm7w Před 2 měsíci

    እግዚአብሄር። ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤ ዋው። ሥታምሩ። በጣም ደሥ። ትላላቺሁ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před 2 měsíci +1

    ደስ ስትሉ ከቁጥር አይለያችሁ።እመቤትና የአይኔአበባ ዝምታ አበዛችሁ።በርቲልኝ።❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 měsíci +3

    ወይኔ ስታምሩ ዛሬ ደሞ በፈትል መጣችሁ❤❤❤❤

  • @Nigist-ku2dp
    @Nigist-ku2dp Před měsícem

    ወይኔ ስታምሩ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Před 2 měsíci +1

    አይ እናንተ ነፍስ ነገሮች💙💙💙 የእኔው ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር💜💜💜🌹🌹🌹

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 Před 2 měsíci +1

    ማማራቹ የኔ ጒጃሜወች ሱሶቸ ሁሌ እያማረባቹ ምትሄዱ❤❤❤❤

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Před 2 měsíci +2

    ሰላም
    ስውዳችሁ እኮ ኮመንት ፅፊ አላውቅም ነበር
    ልጅ እያለሁ የእናቶች የጥጥ ወቨራ ነበርና የኛም የልጆች የጥጥ ወቨራ ነበርን እና አንድ ትፍጥፍ ቀሚስ አሰርቻለሁ ፈተሉ ግን አንዱ ወፍራም አንዱ ቀጭን ሌላው ከለሩ ጥቁር ብቻ ላይፉ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላምን ያድርግልን
    እናንተም በርቱልን የሀገሬ ልጆ

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 Před 2 měsíci +3

    ወገኖቼ የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር፡፡

  • @user-ml5iq7nn7t
    @user-ml5iq7nn7t Před 2 měsíci +1

    የኔ ዉዶች እመብረሀን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ አበጀሽ የኛዉድ እመብርሀን በሰላም ከሁለት ታድርግሽ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci +2

    የኔ ሴቶች ሙቸ ነው እምወዳችሁ ❤❤❤በርቱልኝ ደሞቸ 🎉🎉🎉

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 měsíci +3

    በህይወቴ የማረሳው ድንቅ ስጦታ ፈትለው አሰፍተው አስጠልፈው የተሰጠኝ ከምንም በላይ ያስደንቀኛል የተደሰይኩትን ደስታ መቼም አረሳውም ። ከአልማዝ ከእንቁ በላይ ነበር ለኔ ።
    ውቦች ናችሁ።ደግሞ ልብሳችሁ ሲያምት ።
    የኔ ቀበጥ ስወዳት በጥርሱአ አንች እንደኔ ባለሙያ ነሽ 😀😀😀
    ሁላችሁም ችሎታችሁ ልዬ ነው 👍👍👍💕💕💐💐💐💐

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před 2 měsíci +2

    እኔ ያላየሁት ጉድ አለ ታዴ😂😂😂😂😂

  • @user-xv6ci7dk4x
    @user-xv6ci7dk4x Před 2 měsíci +4

    አትኮርኩሪው እንዳይስቅ ጥጡ አላለም እሱቤ 😂😂😂😂

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před 2 měsíci +2

    ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል
    በርቱ ወይ አበጀሽ አንቺም ጓዳኞችሽ ታምራላችሁ ባህላችሁን ለማስተማር የምታደረጉት ጥረት ምርጥ ነዉ ብርቱ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 2 měsíci

    የኔ እናት ገና በ7 አመቴ ነበር ጥጥ ፍተይ ብላ ትንሽዬ እንዝርት ያመጣችልኝ ገና ተጫዉቼ ሳልጠግብ ሙያ ተማሪ ትለኝ ነበር 😂 በዛ የተነሳ እንኳን ልፈትል ጥጥ የሚባል ጠልቼ ቀረሁ 🤭 ሁሉም ከልብና በፍቃደኝነት መሆን ደስ ይላል

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Před 2 měsíci +1

    አበጀሽ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ❤

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w Před 2 měsíci +1

    Inat wub sawochi siwadachiw iko❤️❤️❤️❤️

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 2 měsíci +1

    እንቁ ቤተሰብ ሰላማቹሁ ይብዛልን ታምራላቹሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Před 2 měsíci

    Bahl wege srat heymanot man ede AMARA 💚💛❤️🥰

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 2 měsíci +2

    እማዋ የቤቱ ድምቀት❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 2 měsíci +1

    ዋዉዉዉ ዛሬ ይለያል እናቶች ቡና ሲጠጡ እዲህነበር ወይ ትዝታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts Před 2 měsíci +1

    እመዋኮ የድራማው ድምቀት ነች❤❤❤

  • @BiniamDeseia
    @BiniamDeseia Před měsícem

    አይ ባህል ይለያል 1ኛ ናችሁ እወዳችኋለሁ

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Před 2 měsíci +1

    እናተን አለማድነቅ ንፍግነትነው ማርያምን ስወዳችዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Před 2 měsíci

    ቡናው ተንቆረጠጠ አሳቱ አንሶታል ❤❤❤❤ አማራዬ አበባ

  • @dinkukassa
    @dinkukassa Před 2 měsíci +1

    በእናታችሁ የአበጀሽን ስልክ በጣም ነው የማደንቃት

  • @user-xl6wy7ft5f
    @user-xl6wy7ft5f Před 2 měsíci +1

    ኧረ ኔስ በናተ ፍቅር ልሙትነው ሁላችሁም ዋውውውው❤❤❤❤

  • @user-rg9jm7ph8i
    @user-rg9jm7ph8i Před 2 měsíci +7

    ቡናው አረረ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 2 měsíci

      ቡና አልወድም እኔ🎉

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před 2 měsíci

      አላርርም ግን ስትቆላው እሳት አንሶት በቃብዙስአት ታመስ😂😂

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi Před 2 měsíci

    የኔ ዐማሓራዬ የኔ ኩሩ ስታምሩ😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 2 měsíci

    የኔ ዉቦች ዉበትእናንተ ጋር እኮ ናት❤❤❤❤❤

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 Před 2 měsíci +1

    ስታምሩ ስታምሩ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 2 měsíci +1

    የኔውዶችባለሙያ ባለቅኔ በቃ ለኔም አድ ቀሚስ አሰሩልኝ አገርቤት ስገባ💚💛❤

  • @mwale8371
    @mwale8371 Před 2 měsíci

    Beautiful !!!thank you orbital family!!!❤

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አገርን ሰላምያርገዉ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 2 měsíci

    ዋው የዛሬወ ይለያል ❤

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před 2 měsíci

    የአገሬ ሴቶች፤እናት እህቶች፤በጣም ታምራላችሁ።

  • @eyerusalemalemu1064
    @eyerusalemalemu1064 Před 2 měsíci +1

    በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 měsíci +1

    በእግዚአብሔር በጣም ትምራላችህ❤

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts Před 2 měsíci +1

    አቤት ማማራቸው ደሞቸ ❤❤❤

  • @Fdgf-bo7hv
    @Fdgf-bo7hv Před 2 měsíci

    ውይ ማማራችሁ በጌታ ያደግንበትን ቁልጭ አድርጋችሁ ስለምታሳዩን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Před 2 měsíci

    ጥጥ መፍተል እናቴ በጣም ደክማለች ልታስተምረኝ ግን ሳልችልበት ቀረው አደቃችኋለሁ በዚህ ዘመን ተረስቷል

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 Před 2 měsíci

    ውዶቸ ስታምሩኮ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 2 měsíci

    እንካን ደህናመጣቹህ ማለ ማህተቦቹ ያማራ ኩራቶች ❤❤❤❤❤

  • @YesheDesta-od1mb
    @YesheDesta-od1mb Před 2 měsíci

    እረ በህግ አምላክ ወዶቻችንን ጠላ በጥባጭ አታድረጉብን ኤጭ

  • @Meron872
    @Meron872 Před 2 měsíci +1

    Wene endet emitamiru ❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 měsíci

    እመዋዬ ቀንሽ የደርስ ይመስላል እንደው እንደዱሮ እናቶች ምንም ሳታስታውቂ ይገርማል በዚህ ላይ በቲያትሩ ስትሮጪ እንደልብሽ ንበር የምትሆኝው እንደእርጉዝ እንኳን ምንም ሳታሳይ ቀንሽ የደርስ ይመስለኛል እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ🙏🏻🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Před 2 měsíci

    ስታምሩ ዶሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እንወዳቹሆለን❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 měsíci

    ወይኔ ዱሮ አያቴ ስትፍትል ስንቴ ተመታሁ ቁጭስታርገው ሳታየኝ እንደሱዋ እንዝርቱን አሽከርክራለሁ እያልኩ ስቃዬን ንበር የምበላው😂😂😂😂😂

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Před 2 měsíci

    Normal ነው🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷🌷😊😊

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 Před 2 měsíci

    ❤ sewodachuh ok meznanagn chen❤❤

  • @mulelover9084
    @mulelover9084 Před 2 měsíci

    You are restful tast
    You all are best of best all time in entrainment sector. .we love you with speechlessly

  • @MulieGashu-sz3sy
    @MulieGashu-sz3sy Před 2 měsíci

    Wow betam tamiralachehu

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu5613 Před 2 měsíci

    ስልኳን የዙማምየን አቤት ድምጥ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci

    ውድድድድድድድድ እናደርጋችሁአለን

  • @fentahunbanteamlak4615
    @fentahunbanteamlak4615 Před 2 měsíci

    በርቱልኝ አያ ታዴን እና እሱቤን ባገኛቸው ግን😍😍😍😍

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h Před 2 měsíci

    የኔ ውቦች😂😂❤❤❤❤

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq Před 2 měsíci

    እረ ይመቻችሁ ❤❤❤❤

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před 2 měsíci

    ውይይይይይይ ደስ ሲል ነጩ ስራ

  • @user-dk9dw1db1p
    @user-dk9dw1db1p Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሥወዳችው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አገራችን ሠላም ያርግልን

  • @123seadaassefa
    @123seadaassefa Před 2 měsíci

    ዋውውው ሁሉም በጃችሁ እኮ ነው ❤❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 2 měsíci

    ዋው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤በርቱ 🎉🎉🎉❤🎉

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f Před 2 měsíci

    ማሪያምን ታምራላችሁ ዋው❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesigente708
    @mesigente708 Před 2 měsíci

    እኛ ቤት ዛሬም ድርስእናቴ ጥጥ ፍትላ ነው ቀሚስ ጋቢ የምታሰራውን
    የተገዛ በጭራሽ አይለብሱም
    እኔም በጣም ነው ደስ የሚለኝ መፍተል

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před 2 měsíci +1

    እደው ማማራችሁ የኔ ልዩች ❤❤❤❤💖💖💖😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋🌹🌹❤😘😘😘😘

  • @user-hm2xf5pb1b
    @user-hm2xf5pb1b Před 2 měsíci

    ወይ ጉድ በትዝታ አስጓዛችሁኝ

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 Před 2 měsíci

    የኔ ማሮች እንደው ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @tube6497
    @tube6497 Před 2 měsíci

    Waw❤❤❤❤

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 Před 2 měsíci

    ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weynshetshuk
    @weynshetshuk Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤