ማርች ከመብላት ወደ ሚልየነርነት ተቀየርኩ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, CZcams channel and website www.eyitatv.com for more.

Komentáře • 600

  • @eyitatv
    @eyitatv  Před 8 měsíci +55

    ለማኛውም ዝግጅት ከጀግናዋ ቲጂ ትግስት አገልግልን ለማዘዝ ከፈለጉ +251983034486 ይደውሉ።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Před 8 měsíci +29

    ምናልባት ያለፍሽበት ከባድ ቢሖንም ገዘብ አላፊነዉ የማይልፈዉ ጊዜ ሰጭ እረፍት ሰላም ይሰጣል መጻፍ ቅዱስ አብቢ❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 8 měsíci +138

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 Před 8 měsíci +168

    እባክሽ የኔ ጠንከራ መውደቅም አለና በሰአቱ ምግብሽን ብይ ለሰራተኞችስም በሰአቱ መግቢ ገንዘብን የሚባርክልን እግዚአብሔር ነውና።

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 8 měsíci +26

    ጀግና ነሽ ቤተክርስትያንም መሄድ አለብሽ ፀልይ በእምነትም ጠንክሪ ጀግና ነሽ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před 8 měsíci +10

    ጀግና ሴት❗️
    ስራ የለም ለሚለው ወጣት
    መልስ ::እግዝአብሄር ጤናና
    እድሜ ይስጥሽ 💕💕💕

  • @Efrata27
    @Efrata27 Před 8 měsíci +123

    እግዚአብሄር እንቅልፍን እና ምግብን ሲሰጠን ለቁመተ ስጋ ስለሚያስፈልገን ነው:: ነገር ግን ሰው በእንጀራ ብቻም ስለማይኖርም የመንፈስ ምግብ የእግዚአብሄር ቃል ያስፈልገዋል:: ስለዚህ ለስራ ያለ ሽ ክብር እንዳለ ሆኖ: ገንዘብ ብቻውን ስራ ብቻውን ህይወት ስለማይሆን ከስራ ላይ ትንሽ ቅንስ አድርገሽ ቢያንስ ሰንበትን ለእግዚአብሄር ስጪ በቀን ደግሞ ትንሽ እንቅልፍ ተኚ ምግብም ተመገቢ አለበለዚያ ግን ያጠራቀምሽው ገንዘብ መታከሚያሽ ነው የሚሆነው

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před 8 měsíci +9

      ያልሽው እኔ ያሠብኩትን ነው አሁን እሷ የስራ ሰው ናት ግን ቢያንስ እሁድን ማመስገን ግድ ነው አሁን ግን እሷ አምላኳ ገዘቧ ሆነ ይኸ ደሞ ከንቱ ነው በዛላይ ምግብ እየሠራች ጥፈር እደዚህ መሆን የለበትም

    • @mahletwasihun450
      @mahletwasihun450 Před 8 měsíci +3

      Exactly put God first❤

    • @adetub1854
      @adetub1854 Před 8 měsíci

      😂😂😂

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 8 měsíci

      ​@@mekelesalemayehu6279አርቴፊሻል መሆኑ ጠፍቶሽ ነው

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Před 8 měsíci

      በትክክል

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Před 8 měsíci +30

    ቸሩ መድሀኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አብዝቶ እኔም በስራ አምናለሁ አንድ ቀን ባገኝሽ ደስ ይለኛል ብዙ ብርታት እውቀት ትሆኚኛለሽ

  • @tobia283
    @tobia283 Před 8 měsíci +10

    ምነዉ እኛአገር የሚሰራ የምትለፋዉ ለብር ነውና ምንሆናችሁ ነው እና በነፃ ትልፋ ሰለኖራት ነው የተቀየረችው ጀግና ናት እሄ እራሱ ፀጋ ነዉ ተባረኪ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci

      እንደው አንችየ ምንምእንከን አያጡም

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 7 měsíci +4

    ቲጂዬ እኔና እናቴ በጣም ነው የምንወድሽ በጣም ልዩ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @azizaredwanmohammed5466
    @azizaredwanmohammed5466 Před 8 měsíci +13

    ማሻ አላህ ጥንካሬሽ የስራ ፍቅርሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ ነገር ግን በአግባቡ ካልበላሽ ካልተኛሽ በቂ እረፍት ከሌለሽ ካልተዝናናሽ ምኑ ነው ታድያ ስኬትሽ መቼ ኖርሽ ህይወት እኮ እንደ አህያ እየሰራስ እንደ ንጉስ እራስሽን ካላኖርሽ ትርጉሙ ምንድን ነው ያንቺ ሰአት እኮ አሁን ያልሽባት ደቂቃ ናት በአግባቡ ተጠቀሚበት የሚለፋለትም ሰው በህይወትሽ ሲኖር ይበልጥ ደስታን ይፈጥራል ይሄ የኔ ሀሳብ ነው🎉🎉

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 8 měsíci +35

    በጣም ለገንዘብ ብቻ ቦታ መስጠት ዋጋ ያስከፍላል ለስራሽህ ግዜ ብትሰጭም ለራስሽና ለሰራተኞች ግዜ ብትሰጭ ጤነኛ ህይወት ይኖራል

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 8 měsíci +15

    ሰው አይገባውም። ኢትዮጵያን የመሰለ ለመኖር ምቹ አየር ለመስራት የምትመች ልዩ ምድር ነች የገባው የለም። በሀቅ ለሚሰራባት ውጤቱን ትባርካለች። ስንትዬ እንቺ እየሰረቁና በጉቦ ህዝቡን ለሚያጨንቁ ከሀጢአት ንዲወጡ ጥሩ ምሳሌ ነሽ ክፉውን ሁሉ እግዚአብሔር ያርቅልሽ። በበረከቱ ይጎብኝሽ። ድንግል ማርያም አትለይሽ። በርቺ በርቺ በርቺ ።

  • @sarahailemichael8616
    @sarahailemichael8616 Před 8 měsíci +36

    እህቴ የስራ ሰው መሆንሽ ጥሩ ነው ግን ለራስሽ ጊዜ ስጪ LIFE IS Short.

  • @neza1152
    @neza1152 Před 8 měsíci +5

    ቡዙወቹ ገንዘብ ሲያገኙ ማህተባቸውን ያወልቃሉ የሰለጠን እየመሰላቸው የነበሩበትን ይረሳሉ አችግን ማህተብሽን ሰለማልጣልሽ ወደድሁሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 Před 8 měsíci +5

    ቲጂ ጎበዝ ታታሪ ልጅ ናት በየእመቱ ወደ እገር ቤት እመጣለሁና መጀመሪያ ያየሃት EBS ላይ ነው ያየሃት እና በጣም ጎበዝ ነች . መጀስ ሰው መታወቅ ሲጀምር ፈላጊው ብዙ ነውና እህቴተጠንቀቂ መቼስ በጣም ኮራሁብሽ በርቺ የኔ እህት . መልካም እድል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci +19

    ምርጥ ጀግናሽ ለሴት ክብር አለኝ እኔም ሴትነኝ❤❤❤❤❤

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 8 měsíci +17

    እህቴ አድ ቀን ድብ እዳቲ ጠካራ ነኝ ስቲ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሰውነት እራሱ ሀቅ አለውተጠንቀቂ😊

  • @user-bz3zj2wf4o
    @user-bz3zj2wf4o Před 8 měsíci +21

    በጣም ጀግና የሴቶች ተምሳሌትበርችልኝ 🥰🥰❤❤😂

  • @weyni12
    @weyni12 Před 8 měsíci +8

    እድህ በላቧሰርታ በድፍረት የምትናገር ሴት ውስጤናት በርቺ እኔራሱ ስራ ካልሰራሁ ውበቴራሱ የደበዘዘ ነው የሚመስለኝ❤✍️

  • @user-yo4hp3ty6t
    @user-yo4hp3ty6t Před 8 měsíci +6

    ገባየውን አምጣ ዱአ ተመቸኝ ግን. ለትዳርም ዱአ ያስፈልጋል. እናም አላህ ጥሩ ትዳርና ልጂ ይስጥሺ ብር ብቻውን ማፊ ፍኢዳ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před 8 měsíci +24

    ጋዜጠኛዋ ግን ማሻአላህ የተፈጥሮ ዉበት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 8 měsíci +27

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ምኞትሽን ያስካልሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠሽ ❤ በርቺ ❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 8 měsíci +2

    የ እኔ እመቤት ጉበዝ ሠራተኛ ነሽ ትክክል ገንዘቡ አስፈላጌነዉ ነገርግን ለ መቡል ጌዜ እስክታጫ፣ያለእረፍት መስራት ሁልጌዜ ጉልበት እና ጤና አይገኝም ! ስራቶኞችሽንም የ እረፍት ጌዜ እና የምግቡ ጌዜ ስጫችዉ፣ እራስሽንም ጠቡቄ አንቼ ደህና ካልሆንሽ ሁሉም ይቀራል። ሌላ ቅር ካላላችሁ ፍሬ የ ዳጊ፣ አንችም አበሻ ቀሚሱ ያምራል የለበሳችሁት ነ ገርግን ከ አንድ በኩል ትከሻዉ ላይ ባታወልቁት ! በስርአቱ ሲለበስ ነዉ የ ሚያምረዉ የ ፈረንጂ ልቡስም ቢሆን አንዱ ትከሻ ወልቆ ሲለበስ ለ Teenagers ህፃናት፣ ነዉ ቢያምርም ?ይቅርታ 😃ከተሳሳትኩም

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s Před 8 měsíci +5

    ታሬክሽ አስለቀሰኝ ትክክል እህት የመጅመሬይይሽን አለመርሳትሽ ጎበዝ ጅግነንሽ

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Před 8 měsíci +32

    አሁን ነው መጠንቅ ስምና ዝና ሲመጣ ገነዘብ ሲመጣ ሰው ሲመጣ እራስን ማጣት ይመጣል ::

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 8 měsíci +21

    የኔ ጀግና እግዝአብሄር ይጨምርልሽ 🎉

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před 8 měsíci +29

    ይችን ልጂ ስትሰራ አይቻታለሁ በጣም ነው የምትፈጥነው ተረጋግተሺ ስሪ ከወደቅሺ አትነሺም እራስሺን እየጠበቅሺ

  • @mettik1562
    @mettik1562 Před 8 měsíci +7

    The journalist is very talented. She knew what she needs to asked and she master journalism. TG can be example of all of us. I salute you TG

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 8 měsíci +8

    አግብተሽ ውለጂ ሳያልፍብሽ ውዴ ከሀብትሁ ሀብት ልጂ ነው የግዛብሄር ስጦታ በተርፈ በርች ብዙ የተከራተትሽ ነሽ እኮን አለፈልሽ እኮን አሸነፍሽ

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 8 měsíci +5

    እኔም በ ልጅነቴ ነው ልፋት የጀመርኩት::ይባስ ብሎ 24 ሰዓት የሚለፋበት አሜሪካ ጥሎኝ አረፈው ዲቪ የሚባለው ዳቢሎስ::ለፍቶ ለፍቶ ለእነሱ ነው::ለማንኛዉም እየታገልኩኝ ነው ፈጣሪም እየረዳኝ ስለሆነ በቅርቡ ከባርነት ህይወት እወጣለሁ::በሀገሬ ትንሽ ነገር ጀምረአለሁ::እፎይታ ከብዙ ልፋት በውሃላ ያረካል::ሰርቆ ከመክበር ሰርቶ ማግኘት መታደል ነው::ጎበዝ በርቺ ግን እራስሺንም ጠብቂ::ለራስሽ ቅድሚያ ስጪ ጤና በገንዘብ አይገዛም::

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před 8 měsíci +2

    ወይኔ እቺ ልጅ በሳቅ ገደለችኝ ስታወራ የቦሌ ልጅ ተግባራ ጀግና በርቺ እህቴ ደሞ ምግቡ ቡይ እራስሽን ጠቡቂ ከቻልሽ ከአንድ ልጅ ዉለጂ

  • @manycell9813
    @manycell9813 Před 8 měsíci +4

    ቲጂዬ ጅግኒት ነሽ ቆም በለሽ ለራስሽ አስቢ እግዚአብሔር ይመሰገን ከትላንት ዛሬ ጥሩ ላይ ነሽ ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ ይገባሻል ግን ስው ነሽ ምግብም እረፍትም ያስፈልጋል ሁሉም ነገር ልክ ይኑረው❤ጤናን ያድልሽ አብረውሽም ለሚስሩት ሰው መሆናቸውን አትርሽ

  • @tsedeygebru1194
    @tsedeygebru1194 Před 8 měsíci +1

    የኔ ጀግና እድሜሽ ሲጨምር መድከም አለ በማረፊያሽ ግዜ እንዳትጎጂ ምግብ ብይ ፈሳሽ በደንብ ጠጪ ሁሉንም ወድጄልሻለሁ አለመብላትሽን ግን አልወደድኩትም

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 8 měsíci +20

    በቅርቡ ቲጂ የበሰለ ምግብ መሸጫ እንጠብቃለን በየክፍለ ከተማው ❤

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Před 8 měsíci +3

    ውይ ምናለ ሁሉ እንዳንቺ ብሆን ወሬና ስድብ ይቀር ነበር ተባረኪ። ጌታ የእጅሽን ስራ ይባረክ እየሱስ ይወድሻል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Wubshet371
      @Wubshet371 Před 8 měsíci

      በትክክል ሐበሻ tikok ላይ ይሰዶቧታል

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před 8 měsíci +7

    ቡና ይዞ መጎለት ብወደውም ጥሩ ብለሻል እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያድርግሽ🙏🏾😘

  • @yavi7181
    @yavi7181 Před 8 měsíci +5

    የኔ ጠንካራ ሴት በጣም ተባረኪልኝ አንቺ ልዮ ልጅ ነሽ ፈጣሪ በጣም ይወድሻል ስለሚወድሽምብርቱና ጠንካራ በችግር ተፈትነሽ እንድታልፊ አድርጎ ፈጥሮሻል የፈጠረሽ ይባረክ በአካል ባገኝሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስኬታማና ታጋይ ሰው ስለምወድ ነው በስራሽ ላይ አብሬሽ ብሰራ ደስ ይለኛል አንድ ነገር ግን ካንቺ ባላውቅ ምስጋና ስትጀምሪ ከፈጣሪ ጀምሪ እሺ እህቴ እወድሻለሁ ሩጫሽ በጣም ደስ ይላል ፍፃሜሽም በፈጣሪ እገዛ ጥሩ ይሆናል

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 5 měsíci +1

    እውነት ለመናገር ታሪኩን አልሰማሁትም! ማን ምን እንደሆነችም አላውቅም!! ግና ሳያት የአለባበሷ ስታይል እጅግ አልወደድኩትም ነበር ግን ደግሞ በአዘጋጇ ስለአለባበሷ ስታደንቅ ስሰማ ወቸው ጉድ ብዬ አስተያየት ከመስጠት ተቆጠብኩኝ!!!

  • @fatuma241
    @fatuma241 Před 8 měsíci +10

    መስራት ያስከብራል ስሪ ነገር ግን ቅድሚያ ለራስሽ ስጪ እንቅልፍን የፈጠረልን ስለሚያስፈልገን ነው የወደቅሽ ቀን መነሳት ሊከብድሽ ይችላል መብላት መጠጣት ማረፍ ለተፈቀደለት ሁሉ ያስፈልገዋልና እረፍት ውሰጂ እላለለሁ

  • @nicoblack3089
    @nicoblack3089 Před 8 měsíci +2

    የሂወት ልምድሽ በጣም ብዙ አሳልፈሻል እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ የሚያስቀና ሂወት ላይ ነሽ ግን ሁሉም ሀላፊ ነው ከሌለሽ የለሽም ነው አሁን ድካሙ ያልታወቀሽ ትንሽ ልጅ ስለሆንሽ ነው ምግብና እንቅልፍ ሳታበዢ ግዴታ ነው ለመኖር ስለዚ አስቢበት ቤተክርስቲያንም ሂጂ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Před 8 měsíci +20

    3 ሺፍት ነው ማደረግ ያልብሽ. ክበር ለሠራተኞች. 8 ሰዓት ነው ሕጉ.

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 Před 8 měsíci +2

      በትክክል የሰው ልጅ ሰርቶ ማረፍ አለበት

  • @user-yt9nf4vo8j
    @user-yt9nf4vo8j Před 8 měsíci +1

    የኔ እህት ጎበዝ ነሽ ግን ብዙ ከመናገር ትንሽ ማድመጥ ይበልጣልና አድማጭ ሁኚ። የለፋሽበትንም እንዲባርክልሽ ለፈጣሪሽም ጊዜ ስጪው ሰራተኞችሽንም በምግብ አትበድያቸው ሲበሉ ነው አቅም የሚኖራቸው ገንዘብ ላይ ብቻ አታተኩሪ።

  • @amita1933
    @amita1933 Před 8 měsíci +4

    ዉነትም በጣም ፈጣንነሽ ጠያቂይዋ ጥያቄዎን መጨረስ አልቻለችም

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 8 měsíci +3

    አለመብላትሽ ጥሩ አይምሰልሽ። ወደ ራስሽ ተመልከች። በተለይ በባዶ ሆድ ቡና አይመከርም።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 8 měsíci +1

    በጣምምምም ጠንካራ ነሽ ኢትዮጵያን ብዙዎቻችን መከራ አይተን ችግር ተፈራርቆብን ነው ያደግነው እንዲህ ስኬታማ የሚሆኑ ግን ጥቂቶች ናቸው ተመስገን ንግግርሽ እውነት ነው በጣምምምም ትፈጥያለሽ የስራው ጉዳይ ነው በማለት እንልፈው በመቀጠል ስው ሲያወራ ወይም ጥያቄ ስጠይቅሽ "ተረጋጊ ከሰው አፍ ላይ ንጥቅ ንጥቅ አታድርጊ አስጨርሺ " ከዛም ሃሳብሽንም መልሽንም መልሺ ሌላው ነግር ግን የአበሻ ቀሚሱ ያምራል ሆኖል ትከሻው ጋር እንደዚህ ግልጥልጥ ሲል እንደ ሃይማኖት እንዳለው እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አለባበስሽ መስቀል እንደማሰርሽ ደስ አይልም አያምርም አስተከክይው በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 8 měsíci

      ቤተክርስቲያኑን ስታቀው አደለ

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Před 8 měsíci +1

    ጎበዝ በርቺ ከዚህ የበለጠ አግኚ አግዛብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ለሌላውም ብርታት ትሆኛለሽ

  • @adetub1854
    @adetub1854 Před 8 měsíci +9

    በዚ ቪዴዮ አሰታያት ሳለሰጥ ባለፊ ፈጣር የታዝበኛል ስትታይ እራሱ ምት እቢ ያላተ ደመት ነዉ ምተመሲዉ ያል ምግብ ያለእቅልፊ ቤቴ እቃ አስቀመጫበት ዉጪ አደራለሁ አለች እቃዉ ዉድ ሆኖ አቺ እርክስሽል ማለት ነዉ አባባልሽ እህቶቼ እዳስሙ ቀደመያ ለራስ የኖሩ መሞት እጂ የሞቱ መኖር የለም

  • @muluanteneh5297
    @muluanteneh5297 Před 8 měsíci +2

    እሀቴ ጎበዝ ነሽ ግን እብክሽ ልምከርሽ አንድ መኪና የሚበላሸው ስፔር ፓርቱ እየቀነሰ ሲሄድ ነው አንችም ቢያንስ በሰዓቱ ምግብ ብይ እንዳትወድቂ እራስሽን ፀብቂ በሽራስ በጣም ተደስቻለሁ በርቺ እግዚሀብሄር ይርዳሽ

  • @user-zm2ds5nw8e
    @user-zm2ds5nw8e Před 8 měsíci +9

    መሥራት ወሳኝ ነው ግን ያንቺ በዛ በፈጣሪ ለራስሽ አስቢ ይቅርታ ግን መኖር ብቻ ሳይሆን መሞትም እኮ አለ

  • @MessiBak
    @MessiBak Před 8 měsíci +137

    አንድ ነገር ለማለት ግድ አለኝ ፣ልጆች ሆነን እንኳ ፣ ሳይንስ ስንማር ፣ ጥፍራችን ውስጥ ምን ያህል ቆሻሻ እንደሚደበቅና ፣ ለጤናችንም ጠንቅ እንደሆነ መምህሮቻችን ይነግሩን ነበር ፣ እማስታውሰው ፣ ሰኞ ሰኞ ፣ ጥፍራችን ተፈትሾ ትንሽ እንኳ አደግ ካለ እንባረር ነበር ፣ እህታችን ፣ የምግብ ዝግጅት ላይ እየሰራች ፣ በዚህ ደረጃ ጥፍሯን ማሾል አግባብ አይመስለኝም ፣ በተለይ አርቴፍሻል ጥፍር ፣ የቆሻሻ ማጠራቀሙያ መሆኑን ለማወቅ ፣ ነጋሪን አያስፈልግም ነበር ፣ very disappointed

    • @rosafeyissa8812
      @rosafeyissa8812 Před 8 měsíci +1

      ጥፍሩ መቃብሩ የምትሸጠው ምግብ እንደሚሆን አልጠራጠርም

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 Před 8 měsíci +15

      Zare betwderg men cheger alew Le interview new eko mekup adrgalech tseguruwanem tesertalech yehe hulu sera setesera yewelkal selezi men cheger alew tadya teferu eko artificial new

    • @ednasamuel3941
      @ednasamuel3941 Před 8 měsíci +71

      Be positive ለ interview ብላ ተለጣፊ አርጋ ነው ብለሽ ብታስቢ ምን አለ? ይህንን ሁሉ Negative Comment ከምትጽፊ አንድ መልካም ነገር ብትያት

    • @zeynu292
      @zeynu292 Před 8 měsíci +20

      እረ ተለጣፊ ጥፍር ነው ሜካፕ ጥፍር ስትሰራ tik tok ላይ አለ እያየን እናውራ ወገን😊

    • @helimanchester1505
      @helimanchester1505 Před 8 měsíci +11

      Your comment was great and true but she on the media doing interview she not cooking here now I think there is not a problem to wearing fake nails here

  • @kidyadad
    @kidyadad Před 8 měsíci +1

    የአባቴ ዘር ምንጃሬዋ ወኔሸ እራሱ ይለያል ጀግናዋ

  • @sebliamare4828
    @sebliamare4828 Před 8 měsíci +12

    እግዜር ይጠብቅሽ ሳትበይ እንዳትሞቺ

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před 5 měsíci +1

    ብር ብቻ ዋጋ የለውም ብትወድቂ ማንም አያነሳሽም እራስሽን ጠብቂ ቅድሚያ
    ለራስ ነው
    ጤና ሲኖር ብርም ይመጣል

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 8 měsíci +3

    መስራት ስራ ወዳድ መሆን ደስ የላል ግን ነፍስያን በድሎ ጥሩ አይደለም ገንዘብ ገንዘብ ብሎ ገንዘቡን የምትሰሪው ልትጠቀሚበት ነው ስለዚህ የእረፍት የእንቅልፍ ስአትም መኖር አለብሽ እራሽንም የእንቅልፍ ጊዜ መስጠት አለብሽ

  • @FelleBeyene-to9gp
    @FelleBeyene-to9gp Před 4 měsíci

    የኔናት ሺ አመት አትኖሪም ሥራ መስራትሽ መልካም ነው እረፍት ያስፈልግሻል ደግሞ የህይወትሽን ጌታ እየሱስንም ያዢ ፍፃሜያችን ወደዛ ስለሆነ እየሱስ ይወድሻል ለነገሩ ሰርተሽ የማትበይ ይሄንን ኮመንት ታነቢያለሽ ብዬ አይደለም አለባበስሽን ያበሻ ልብስ በዚህ መልክ ከትከሻ ሲወርድ አያምርም ብይ ብይ አፈር ሳይበላሽ ዝናም ያልፋል ገንዘብም ያልፋል ህይወትሽን በትክክል ምሪ

  • @kokobekebede7342
    @kokobekebede7342 Před 8 měsíci +4

    የዚህን ያህል መሆን የለብሽም አንድ ነብስ ነሽ ገንዘብ ቢኖርሽ አለምን ብጨብጪ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሀጥያት ስር ነው ይላል በመጠን መኖር መልካም ነው መሥራትሽ መለወጥሽ መልካም ነው ከሰው ውጭ የሆነ ነገር አይኑርሽ ሞት አለ ጥለሽው ነው የምትሔጂው ነገን አታውቂውም ነገ እበላለሁ ነገይሆናል የምትይው አታውቂውምከገበሽ ተረጋጊ ፀበል ተጠመቄ

    • @fass1977
      @fass1977 Před 8 měsíci

      If you read this TG, please take the above advice into your heart. I second it.

  • @yavi7181
    @yavi7181 Před 8 měsíci +4

    እኔ ሴት አይደለሁም ወንድነኝ የሚባለው ነገር ያስጠላል ወንድ ምን ስለሆነ ነው ፈጣሪ እኩል ነው የፈጠረን ዋናው ጥንካሬ ብቻ ነው ሴቶች ራሳችንን ዝቅ ማድረግ የለብንም እሺ

  • @user-we3ms4st8g
    @user-we3ms4st8g Před 8 měsíci +4

    ጋዜጠኛዋ ውበትሽን እዳታበላሽዉ አደራሽን አነጋገርሽም ደስ ይላል በርቺ እግዳሽን ግን አትመቸኝም ይቅርታ ❤

    • @Birtukan-ii4cf
      @Birtukan-ii4cf Před 8 měsíci

      ነቀዝ ስለሆንሽኮነው የማትመችሽ አሁን እሶ ምኖ ይጠላል

    • @user-we3ms4st8g
      @user-we3ms4st8g Před 8 měsíci +1

      @@Birtukan-ii4cf
      ምንም የጎደለኝ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ምቀኝነት አይደለም ሆዴ ሌላዉን ጊዜ ይፈታዋል

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Před 8 měsíci +8

    እናቱ ብር ብር ስትይ ብር ብለሽ እንዳትቀሪ
    ቢያንስ በቀን 8 7 ሰአት ቢቀር 6 ሰአት እንቅልፍ ማግኘት አለብሽ በጤና ለመኖር አንቺ በህይወት ከሌለሽ ጤና ከሌለሽ ምን ዋጋ አለው ገንዘብ መጀመሪያ ከዛ ጤና ቱ ሌት ነው እባክሽ 🥰💃👋

    • @etetumamo264
      @etetumamo264 Před 8 měsíci +1

      እህቴ፣ በጣም የጀግና ጀግና ነሽ። ሆኖም መልፋትሽ ለመኖር ስለሆነ፣ የድካምሽን ዋጋ ኑሪበት።

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 8 měsíci +3

    ቲኒሽ ሰርተን ደከምን ለምንል አንቺ ትልቅ ትምህርት ነሽ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 8 měsíci +5

    እንዴት እንደምወድሽ ደፋርና ጎበዝ ቆንጆ ❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 8 měsíci +4

    ቲጂዬ የምትሰሪው አሪፍ ነው በርቺ ግን ዋናው ጤና ነው ከዛ የምትፈልጊውን በርቺ❤❤

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ ለእራሥሽን ባትመሠክሪ ጥሩ ነው።ምክንያቱ ቀሌላ ሰው የሆነ ምራል።በተረፈ በርቺ እንዳንቺ ያሉትን ብርቱዎች ለሀገራችን ያብዛልን።

    • @kirsbezabeh2521
      @kirsbezabeh2521 Před 8 měsíci

      ስለእራስ ምውራት ጥሩ ነው አራስን መሸጥ ነው ውጭ አአር ስትኖሪ በተለይ ስራ ስትቀጠሪ የመጀመሪያ ጥያቄ ስለራስሽ ንገሪን ነው የሚሉት ጉበዝ ነኝ ስራ ቶሎ እለምዳለሁ ከስው ጋር እግባባለሁ እየተባለ ስለራስ ብዙ መናገር እስፈላጊ ነው እኛም አገር መለምድ አለበት ብዬ አምናለሁ

  • @EmutiEmuti-t2w
    @EmutiEmuti-t2w Před 8 měsíci +6

    ወሬ አልወድም አላለችም ብትወጅ እንዴት ልታወሪ ነው እግዚኦ እሳት አይደለሽ እንዴ በርች ጎበዝ ነሽ ግን ምግብ ብይ 😊

  • @mekdihadgu
    @mekdihadgu Před 8 měsíci +3

    ቲጂዬ ምላስሽን ቀነሰ አድርጊያት እንጂ ባለሙያ ነሽ

  • @Ethio-film
    @Ethio-film Před 8 měsíci +2

    ምን ጉድ ነዉ ይቺ ሴትዮ መቼ ነዉ ሰዉ የምትመስለዉ ስታስፈራ😭😭😭

    • @semung2513
      @semung2513 Před 5 měsíci

      Korokonda tenagreh motehal DENKORO

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 8 měsíci +8

    በርች እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci +6

    አንቺ ምርጥ ጀግናሽ❤❤❤በርችልኝእማ

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před 8 měsíci +13

    በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Před 8 měsíci +7

    የኔ ውድ ምን እንደተመኘው ታውቂያለሽ ምነው ዘመዴ በሆንሽ በቃ ግን ለኔ ጀግናዬ ነሽ አዲስ አበባ ስመጣ ግን ምግብሽን ሳልቀምስ አልመለስም

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k Před 8 měsíci

    የኔ እህት ሁሉም በግዜዉ ሲሆን ጥሩ ነዉ በጣም የተጎዳሽ ትመሲያለሽ ሁሉም ነገር ገንዘብ ብቻ ሊሆን አይችል ሴት ነሽ ወደራስሽ ተመለሽ

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 Před 6 měsíci

    ጀግና ነሽ አቦ ከልቧ ሴት ነሽ100%

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg Před 5 měsíci +1

    ያንቺስ ከፋ አሁን ከእሷ ምን ልንማር ነው ጠንካራ ማለት ራሱን እየጎዳ ቅጠል መሰብሰብ አይደለም ነቨር እረ ወደዛ ዱኒያ እኮ ነው እንቅልፉ ካልተኛሁ ሀብት ምን ይሰራልኝ አላህ የፈጠራትን ነፉስ ማጨናነቅ ነው ሆ

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k Před 8 měsíci +4

    ጎበዝ ነሽ
    ነገርግን ቲንሽ መረጋጋት ያስፈልግሻል
    ለምትናገሪዉ ነገር ቀድመሽ አስቢ
    ለምሳሌ እኔ ወንድ ነኝ ሴት አይደለሁም ትያለሽ ለምን አስፈለገ እኔ ከጎበዝ ሴቶች አንዷ ነኝ ብለሽ ለራስሽ ንገሪዉ እንጂ ሴት አይደለሁም ወንድ ነኝ አይባልም ጫት ተኝቶ የሚዉል ወንድም አለና
    ሌላው ቢዚ መሆንሽ ጥሩ ነዉ ነገርግን ከአስርቱ ትዛዛት አንዱ ምን ይላል ሰንበትን አክብር ይላል ስለዚህ እንደዚህ ከመሬት ላነሳሽ መድሃኒአለም ሰንበትን አክብሪ
    ለራስሽ ጊዜ ስጪ ስትኖሪ ነዉ ሁሉም የሚሆነዉ በርቺ በርቺ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před měsícem

    ቲጂዬዬዬዬዬ
    የኔ ፍቅር አንቺ የስራ ሠው እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ ትጉዬ❤❤❤

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube8500 Před měsícem

    አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል ማረን።አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል ማረን።አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል ማረን
    አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል ማረን
    አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል ማረን
    አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል ማረን

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Před 8 měsíci +4

    እግዛብሔር አሁንም ጤና እና ብርቱ ጉልበት ይስጥሽ

  • @senaitdesta9983
    @senaitdesta9983 Před 8 měsíci +13

    You have to realize how life is short and act accordingly. Preventive maintenence is crucial even for an equipment, you are a human being. So, you need sleep enough , eat and take care of yourself, unless you might collapse one day.

  • @ZelalemFisha
    @ZelalemFisha Před 8 měsíci +2

    ጀግና የኔ ጎበዝ እህት እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 Před 8 měsíci +3

    ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 8 měsíci +6

    ሳትበይ እዛው እዳትቀሪ ከባድነው ሞት አለ ተጠንቀቂ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 8 měsíci +5

    አቦ ከዚህ የበለጠ አግኚ፣ በርቺ👌

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ጉልበትሽን ባርኮ ጤና ሰጥቶ እዚህ ያደረሰሽ ክብር ምሥጋና ይድረሰው አሁንም ስራሽን ስሪ ጥሩ ነው ግን ለራስሽ እረፍት ስጪ የለፋሽበትንእንድትጠቀሚበት እረጋ በይ ቤተክርስቲያንም ሒጂ እጅሽንም ለምጽዋት ዘርጊ በረከቱን ታፍሺያለሽ በራሴ ሰለአየሁት ነው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን ።

  • @redetbejiga5458
    @redetbejiga5458 Před 8 měsíci +23

    ሰው ከሰራ ከለፊ ይለወጣል እውነት ነው

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz Před 8 měsíci

      እኔ ለምን አልተለወጥኩም እሺ ከ5ቴ ጀምሬ እየሰራው ጠብ የለ እሱ ሲያይሽ ነው ባክሸሽ😭

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 Před 7 měsíci

      LUCK ?

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Před 8 měsíci +8

    ከሰኞ እስከ ሰኞ ስራ ይሄ ሁሉ ድካም ለስጋሽ በጣም እየደከምሽ ነው አንድ ቀን ለነፍስሽ እምታስቢ ቀን የለም እርቦሽ ማርች ሙዝ በተሽ እራስሽን ቀይረሻል ግን ለስጋሽ በጣም ደክመሻል ግን ነፍስሽ እማይርባት ይመስለሻል መለስ ብለሽ አስተውይ

    • @tisdenyatisdenya827
      @tisdenyatisdenya827 Před 8 měsíci

      aybalem 24 sat hatiat lay tetedo yminor sent al. benatchu gobezmalt enlmed

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 Před 8 měsíci +2

    አረ ተጠንቀቂ የደከምሽበትን ለመብላት መኖር አለብሽ ጤናሽን

  • @habtamumulugeta1484
    @habtamumulugeta1484 Před 5 měsíci

    ገንዘብን ለማገኘት ጤናን ማጣት መልሶ ጤናን ለማገኘት ገንዘብን ማጣት ስለዚህ ለሥራ ያለሽ ፍላጎትና ትጋት መልካም ቢሆንም ግን የትኛውንም ነገር አንቺ ደህና ስትሆኝ ነው ማድረግ የምትቺው ስለዚህ ለራስሽ በቂ የእረፍት ጊዜ ይኑርሽ

  • @salem4086
    @salem4086 Před 8 měsíci +2

    I'm so sorry you're so sweet honest woman wow I'm so proud of you great woman excellent lady I'm so proud of you

  • @NatMar-w1c
    @NatMar-w1c Před 6 měsíci +1

    ጎበዟ ጀግናዋ ሞጥሟጣዋ ቲጂዬ

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Před 8 měsíci +5

    እራሱን በዚ ልክ መኮፈስ ጥሩ አደለም ብሩን በጤነኛ መንገድ ካመጣሽው(በ እግዚአብሔር መንገድ ) ጥሩ ነው

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Před 8 měsíci +1

    I love all about you except one thing ሰው ሲያወራ መስማት ግድ ያስፈልጋል. kindly correct this.... attention is very sensitive while talking a people. your hard work and bisusiness affected you so badly from my view .... Very well done God bless you 🙏🙏👍🙏

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 8 měsíci +1

    Jegna nesh i am proud of you Girl!!! Gen tgye plese lerasesh gize seche menalbat zare wetat selhonsh mnem aydekemsm yehonal foucs yemtadergew genzeb lay lehon yechelal gen Enkelf almetegnat Brain Damage yametal bezu ye tena chegrochn yametal, yane demo menalbat be genzeb medan aychalem yehonal!!! Tenash kedami yehun wudet!!! Betrefe betam adenkeshalhu ewedshalu berche yene gobez tenkara set Jegna

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy Před 8 měsíci +3

    ኤጭ አበዛሽው ለነብስሽ መሰለሽ እዲህ እምትፈጊው እራሽን ጠብቂ ሰራተኞችሽንም አትጉጅ

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Před 8 měsíci +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ገቦዝ ግን አግቢና በልጅ ተበረኪ

  • @marta25883
    @marta25883 Před 8 měsíci +4

    ቲጂ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ግን.... ጥፍርሽ የምግብ ባለሙያ አይደለሽ ...ደስስስ አይልም

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk Před 8 měsíci

      ምነው ጥሩ ነገርን ብናን ማበረታታት አይሻልም

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před 8 měsíci

    የኔ እህት እኔ ላንቺ የምመኘው ለሚቀጥለው interview ከባልከልጅ ጋር እንዳይሽ ምኞቴ ነው እፅልይልሻለሁ ይህንንም ያልኩበት በራስ መተማመንሽ የሚያኮራ ሆኖ ነገር ግን እራስሽን በዚህን ያህል መቅጣትሽ የዋህነ ትሽ ነው ግልፅ ነሽ ፈጣር ይርድይሽ

  • @user-rt6mq8sy2c
    @user-rt6mq8sy2c Před 5 měsíci +1

    በጣም ጀግና አይገልፀሺም

  • @tesfaneshdegefu1145
    @tesfaneshdegefu1145 Před 7 měsíci +1

    ማርች ምንድን ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 8 měsíci +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው