ደቀመዝሙርነት/Follower-Leader (Discipleship)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • The first series of Evangelist Yared Tilahun teaching on Discipleship.

Komentáře • 18

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 3 lety +1

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ ካወቅኩህ ጀምሮ ቀን በቀን የአንተን ትምህርት ነው የምስማው ስለ አንተ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውስድ
    ያሬዶ የእግዚአብሔር መንግስት የሚለው ትምህርት ክፍል 4 እና ክፍል 5 ብቻ ነው ያገኝሁት እባካህን ከቻልክ ፖስትልን ።

  • @wayituyosef2315
    @wayituyosef2315 Před 2 lety

    Wendime Iwudahalew Tebareki Ante bemitastemirew yekidusu Qalu Le hiwote yalengin .Aweku Tebareki Tsagaw yabzalik Abate

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ባርኮሀል ዘመንህ ይለምልም

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety

    May Christ The Lord Bless you 🙏❤

  • @christarmy7606
    @christarmy7606 Před 9 lety +2

    እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    የማቴዎስ ወንጌል 28 : 19-20
    ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያረድ

    • @tedalmera8583
      @tedalmera8583 Před 7 lety

      እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን የእግዛብሔር ህልውና ከናንተጋ ይሁን

  • @gedamawitethio6915
    @gedamawitethio6915 Před 3 lety

    እግዚአብሔር የህይወት ዘመንህን ሁሎ ይባርከው

  • @bereket4344
    @bereket4344 Před 3 lety

    Wow
    Geta yiridan amen
    Stay blessed bro💚💛❤

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety

    I will

  • @tigabuwubetuadane4919

    ትምህርቱ እንዲት ነው ክፍለ ሀገር ማግኘት የሚቻለው?

  • @tekashteklay4961
    @tekashteklay4961 Před 2 lety

    አድራሽውን የት ንው

  • @mimibiruk8657
    @mimibiruk8657 Před 8 lety

    Geta yesus yibarekh Wengelawi yaredo

  • @bezawittadese10
    @bezawittadese10 Před 9 lety +1

    bless you,,,

  • @bethymoges6522
    @bethymoges6522 Před 8 lety

    may God bless you abundantly 💖💖💖

  • @tsehayhabsha8490
    @tsehayhabsha8490 Před 9 lety +1

    ጌታ ይባርክህ በጣም ተምሬ በታለው የቆሮንቶስ ትምህርት ከ23 በዋላ የለውን በዩቱቡ ላይ መከተል አልቻልኩም ስከፍተው ፉዲየው አይስራም መስተከከል ከቻላችሁ አስተካክሉት ተባረኩ

  • @sashebir9834
    @sashebir9834 Před 8 lety

    God bless you my Brthere

  • @samuelmengistu8813
    @samuelmengistu8813 Před 9 lety

    God bless you brother

  • @wuyiiphonetastic3308
    @wuyiiphonetastic3308 Před 7 lety

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን